MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የዶኔ ኤላ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @tadessebedasso6276
    @tadessebedasso6276 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋል ፤ የሚሣነው አንዳች ነገር የለም ። አባቶቻችን ቀሪ የህይወት ጊዜያቸውን ይባርክላቸው ።

  • @habtunibret6544
    @habtunibret6544 ปีที่แล้ว +29

    አይ ሰው ያለብሽ ጋሞ፥ጽናት እና እምነት አስተማሪ ነሽ ልጆችሽ ይደጉ ሽማግሌዎችም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 ปีที่แล้ว +69

    ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ አንቺ እኮ እረፍታችን ነሽ።

  • @digafegetachew8947
    @digafegetachew8947 ปีที่แล้ว +33

    የማህበረ ቅዱሳን አባላት በሙሉ እየሰራችሁት ያለውን ስራ በጣም ታላቅ ነው አምላከ ቅዱሳን ይባርካችሁ ያበርታችሁ

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር አብሮአችሁ ነውና ኃይሉና ጥንካሬ ውን ይሠጣችኋል በርቱ !!! የምትተባበሩ ሁሉ ሥላሴ ይጠብቃችሁ !!!

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 ปีที่แล้ว +24

    አንች እናት ቤተክርስቲያን የሁሉ ማረፊያ!የንፁህ አየር ማግኛ!ለነፍስ ለስጋ እረፍትን ሰላምን የምትሰጭ!አንች ባለሽበት ሁሉ ሰላም ፀጥታ አለ። እንደት ደስ ይላል። ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን።

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 ปีที่แล้ว

      That’s true weyneye l was there

  • @timar4198
    @timar4198 ปีที่แล้ว +35

    የኔ የዋህ ውድ አባቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏 እንዲህ ደኮማችሁ የምታቆዩትን አገርና ሃይማኖት ነዉ ለሆዳቸዉ ያደሩ ስግብግቦች ሊያፈርሱ የሚታገሉት !

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ ปีที่แล้ว +6

    እንዴት መታደል ነው
    ያላቸው የእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር
    ጌታ ሆይ ከአለን ነገር ሁሉ አንተ ትበልጣለህና
    በዓለም ያለው ሁሉ ከንተ ነው በቤትህ አኑረን😥

  • @asmarie4830
    @asmarie4830 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱሳን ይባርካችሁ ያኑራችሁ።

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay ปีที่แล้ว +10

    አባቶቻችን ጸሎታችሁ ይጠብቀን አሜን፫

  • @begiduchameto5497
    @begiduchameto5497 ปีที่แล้ว +8

    እግዛብሔር ይስጣቸዉ ታሪካዊ ህዝብ ናቸዉ ከጎናቸዉ መሆናችን ማረጋገጥ አለብን አመሰግናለዉ።

  • @amsaltefera3385
    @amsaltefera3385 ปีที่แล้ว +13

    የአገልግሎት ዘመንናችሁ ይባርክላችሁ በርቱ አሁንም ክርስቲን ን ማየት የሚናፍቁ በየገጠሩ አሉ እንድረስላቸው ማህበራችንን ይጠብቅልን ያስፋልን ።

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብሮአችሁ ነውና ኃይሉና ጥንካሬ ውን ይሠጣችኋል በርቱ !!!

  • @seadaminas6371
    @seadaminas6371 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እዲሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ አምላከ ቅዱሳን

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 ปีที่แล้ว +4

    የኔ የዋህ ወገን። እ/ር ይወዳችዋል

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 ปีที่แล้ว +15

    ከደስታዬ ብዛት ሰውነቴን ሁሉ እየወረረኝ ነው ሙሉውን ያየሁት ለካ ለኦርቶዶክስ የሚጋደሉ ከኢትዮጵያ ጫፍ እስከጫፍ አሉ፧ ተመስገን የኔ መድሃኒአለም

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ማኅበረ ቅዱሳን ✝️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እንዲህ ያሉ አባቶቻችንን ይብዛልን 💙✝️🌹

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ! እናንተም ተባረኩ !❤

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው ปีที่แล้ว +6

    የእግዝአብሔር ሥራ ድንቅነዉ በረቱልን ወገኖቼ

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ንጹህ እምነታቸውን ያጽናላቸዉ። ታሪካቸው የአባታችን የአብረሃመን ታሪክ ይመስላል፣ መምህርና ቤተክርስቲያን ሳይኖራቸው በእምነት ፀንተው መኖራቸው በእራሱ አንድ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው።

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 ปีที่แล้ว +5

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስታችሁ በርቱ የሳቱትንም እግዚአብሔር ይመልሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @getachewmihiret8619
    @getachewmihiret8619 ปีที่แล้ว +2

    ማሕበረ ቅዱሳን የምትሰሩት ስራ ሁሌም ያስደምመኛል!!

  • @ethioamericann
    @ethioamericann ปีที่แล้ว +7

    እንግዶቹ አንደብት የወጣውን ምክር አዘል አነጋገር በጣም ወድጂዋልው👌🏽 በረከቱ ለሁሉም ነው በፍቅር ተቻችሎ መኖርን የመሰለ ነገር የለም::💚💛❤️👍🏽

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰግን ይሁን የተወህዶ እምነት በኢትዮጵያ ያብዛልን

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቹ አባቶቼ እደናንተ ሁሉ ሰው ቅን የዋህ ታማኝና ከልቡ አማኝ ቢሆን መልካም ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikeramen2013
    @fikeramen2013 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ክብር ለስላሴ

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ ปีที่แล้ว +6

    ደቡብ ላይ ይህ መስራት በጣም ደስ ይላል

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 ปีที่แล้ว +4

    ኦርቶዶክስ ያደረግከኝ ፈጣሪየ ተመስገን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💕💕🙏🤲🤲👏🤲👏 በርቱልን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን!

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 ปีที่แล้ว +8

    ስራው ድንቅ ነው❤

    • @aselefechal969
      @aselefechal969 ปีที่แล้ว

      Temegeni Amilake 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲💐💐💐💐💐

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል በማይመች ቦታ ሆኖ በእምነት መፅናት መታደል ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +2

    አንደናንተ ቀና ቀና አስተሳሰብ ያለውን ያብዛልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 ปีที่แล้ว +2

    እገዝሄበረ ይመስገን እናተም በቤቱያፁናቹሁ

  • @AwareGolje
    @AwareGolje ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩልኝ። ብርታቱን ያድላቹ።

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd ปีที่แล้ว +1

    እናት ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር ከሷ በፊት ያድርገን።

  • @ወለተጻድቅ-ከ8ወ
    @ወለተጻድቅ-ከ8ወ ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች ላይክ እና ሸር እያደረግን ሚዲያችን እንደግፍ ማህበራችን እግዚአብሔር ያስፋልን ።

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 ปีที่แล้ว

    ብላሰዎች የነሱን በረከት ይደርብን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ephremlakew5
    @ephremlakew5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ፅናታችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +4

    God bless the Holy place and it's church. Hope people who committed their time to serve God and his church be good examples for us, Amen your blessings forward to the Almighty God 🙏🙏👍❤️ God is good and always good.

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሁን እግዚአብሔር
    አብ ስቶ የልባችሁን
    መሻት ይፈፅምላችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +2

    ጎሽ የኔ ውዶች በርቱ እግዚአብሔርም ከናነተ ጋር ነው!❤

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 ปีที่แล้ว +3

    አባቶቻችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 ปีที่แล้ว +2

    ክበሩልን ማህበረ ቅዱሳኖች

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +4

    በእግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን ጋር እድል አግኝተን ለመተዋወቅና አብረን ፈጣሪን የምናከብርበትን ቀን እመኛለሁ። እግዚአብሔርም ያሳካልኝ ዘንድ እፀልያለሁ።

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @beleteabebe
    @beleteabebe ปีที่แล้ว +2

    big thanks for Mahibere Kidusan keep it up !!!!

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 ปีที่แล้ว

    "እግዚአብሔር" ይጠብቃችሁ የኃይማኖት ፅናታችሁን ለኛም ያድለን

  • @AddisTefera65
    @AddisTefera65 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yemesegen bizu tebazu midrinm mulat balew kale Egziyabher yefesem zend yehuin.Tebareku🙏⛪

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ልብን. ያስደስታል
    በነኝህ ፀሎት እግዚአብሔር እደሚባርካት አሁን ተረዳሁ
    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      በትትና እንድትመልሱልኘ ነው ስድብ አልፈልግም ታቦቱ ባህሩን ዞሮ የሚባርከው እራሱ ነው ወይንስ ሰው ተሸክሞት???

    • @imenmoustafa2513
      @imenmoustafa2513 ปีที่แล้ว

      @@እረህመት-ዘ5ተ
      ሕያው አምላክን እዳለ ምታኑ ከሄነ ንጹህ ልብን ስጠኝ ማስተዋልን ጥበብንም ስጠኝ ብለን መጸለይ አለብን ካለበለዝያ ልባችን. ከአለት የጠጠረ ትእቢተኛች እንዳንሆን አብዝቶ መፀለይ ከዛ እውነቱን የቱጋ እደሆነ በግልፅ እናውቀዋለን ።

  • @TheDamtew
    @TheDamtew ปีที่แล้ว

    የኔ አባቶች የእኔ ደጎች የናንተን ደግነት እግዚአብሔር ይይልን!

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሦራ ድንቅ ነው።

  • @finotsolomon4416
    @finotsolomon4416 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 ปีที่แล้ว +1

    የእናንተ የደጋግ አባቶች ፀሎት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን:: ከተማ ትልልቅ ካቴድራል ይሰራል ሰው ላይ ግን እየተሰራ አይደለም::

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +1

    የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባረከው

  • @senaytmokenn2890
    @senaytmokenn2890 ปีที่แล้ว

    እግዝብር እድሜ ጤና ይሥጣችሁ እባካችሁ እርዳቸው።

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል። ኃያሉ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይመስገን። ሁሉ ነገር እርሱ በፈቀደበት ቦታና እና ጊዜ ይከናወናል። ሕዝቡም የተባረከ የተባረከ ይሁን። ኦሮቶዶክስ ሲኖዶስም ሴጣናሞችን እና ከሀዲዎችን ከመገሰጵ በተጨማሪ ተመሳሳይ መንፈሳዊ ረሀብ ውስጥ ያሉ የገጠር ሕዝቦች ስላሉ ባንኮችን ያጨናነቀ ገንዘብ ያከማቹ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት ስላሉ ከነዚህ ላይ መዋጮ በማሰባሰብ መንፈሳዊ አገልግሎት ለተራቡት ሕዝቦች ማስተማሪያና ሕንጻቤተክርስቲያን ማነጫ እንዲውል በማድረግ ምእመኑን ማገዝ እና ማስተባበር ይኖርባታል። ሕዝቡን ከጭልፊቶች የታደገው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለሙ በስፍራው ሁሉ ይንገስ። አሜን!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም።

  • @yafetbezuneh8850
    @yafetbezuneh8850 ปีที่แล้ว +8

    የቀበሌ ሊቀመንበሩ መመስገን ይገባዋል ተባረክ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንደፈለጋችሁት ይሄዉ ከእናንተ ጋር እንደተገናኘ ድምፃችሁን ይሰማ እንደነበረና እየሰማችሁ መሆኑን ለመረዳት አይከብድም።

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይባርካችሁ

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @yohannesgoshu
    @yohannesgoshu ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራውን እየሰራ ነው።

  • @weynshetbekele1103
    @weynshetbekele1103 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ግሩም ነው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว

    EGZABHER YEMESGEN AMEN🙏

  • @abetube6881
    @abetube6881 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ! እናንተም ተባረኩ፡፡

  • @melkamumelesse
    @melkamumelesse ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በንጹሐን ያድራል

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 ปีที่แล้ว

    እንደ እኔ ቤተ ክህነቱ እስከ ዛሬ ደርሶ ቤተ ክርስትያን አለማሰራቱ አሳፋሪ ነዉ። የምህመናኑን ፅናት በጣም አደንቃለዉ።

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 ปีที่แล้ว +11

    ቤተክርስቲያን ባትኖር የሰው ልጅ ጭንቀቱን የት ያራግፍ ነበር?

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 ปีที่แล้ว +3

    AmenAmenAmen Elelelelelelele AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻💐💐💐💐

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว

    በርቱ ፈጣሪ ይሰራል

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +2

    መሀበረ ቅዱሳን ዘራችሁ እንደዋርካ ይሰፍ!!!!

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 ปีที่แล้ว

    Debub mesekin hezeb fetari kenat gar yehun : tawahedo hayemanota leyu nat temesege 🙏🙏🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +2

    🙏❤️🙏

  • @L4ALL
    @L4ALL ปีที่แล้ว

    egziabher ybarkachhu

  • @zigalelebeza6626
    @zigalelebeza6626 ปีที่แล้ว

    እውነት እነዚህ ፃድቃኖች ናቸው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @teshomeassefa8558
    @teshomeassefa8558 ปีที่แล้ว

    ቤ/ክርሰቲያኗን ለማገዝ እንፈልጋለን የባንክ አካዉንት ቢከፈትላቸውና ሁላችንም ገቢ የምናደርግበት መንገድ ቢመቻች ጥሩ ነው ማህበረ ቅዱሳኖች እናንተንም እናመሰግናለን በርቱ.......

  • @enjoy3166
    @enjoy3166 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌልን ኦርቶዶክሳዊነት አብዙት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሥላሴዎችን ቤት እንሰራለን እግዚአብሔር ቤቱን ይሰራል እንረዳለን

    • @merkebgirma-yv7uu
      @merkebgirma-yv7uu 8 หลายเดือนก่อน

      የእርሶ ድጋፍ ያስፈልጋል በአካል እድጎበኙ እንጋብዛለን ፦ የሥላሴዎች በቴመቅደስ መሠረት ለማስጀመሪያ በረከት ይሳተፉ። እናሳስባለን

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 ปีที่แล้ว

    በእናንተ ፀሎት ትህትና ሀገራችን ቤተክርስቲያን እዚህ ደርሳለች። አባቶች እናቶች ዋርካዎቻችን እናንተን አያሳጣን።

  • @tigisttigistw2250
    @tigisttigistw2250 ปีที่แล้ว +2

    የአእዚአብሂር ጥበቀ አይለየ

  • @alexandermengistu6272
    @alexandermengistu6272 ปีที่แล้ว +1

    የሚረዱበት መንገድ እንዴት ነው ?

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😇😇😇Amen

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝኑ ደስ ሲሉ ንጹሃን ናቸው። እንኳን ዚህ አይነቶችን ነው እንግዲህ ኦነግ ሸኔ አብይ እየጨረሳቸው ያለው። እግዚአብሔር አውሮዎች ሳይጨርሱን ፍርድህን አቅርብልን።

  • @melkamutemesgen4857
    @melkamutemesgen4857 ปีที่แล้ว +1

    ልፋታቺሁን ሁሉ ፈጣሪ ይክፈላቺሁ

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🙏

  • @alyasdestawderso780
    @alyasdestawderso780 ปีที่แล้ว

    እሰይ በእውነቱ አእይንት ዘቤተክርክርስቲያን አጽም ዘገቦ ለቤተክርክርስቲያን ተብላችሁ የሚነገርላችሁ ማሕበረ ቅዱሳን ሆይ ምስጋና ይገባችኋል ።
    ነገር ግን አንድ ጥያቄ እና ሊስተዋል የሚገባው መልእክት እነሆ
    ብዙ በቀቢጸ ተስፋ ተስፋን በመቁረጥ ያሉ ሊቃውንት በጣም ብዙዎች አሉ ሊያገለግሏት ይፉልጋሉ በብዙ ተፈናቅለው ቦታን ያጡ የሊስትሮ መጥረጊያ ቦታን እንኳን ያጡ ለስራ መጀመሪያ ገንዘብም አጥተው ለእለት ጉርስ ያጡትን የአመት ልብስ ያጡትን ሊቃውንት ቦታ እንዲሁም በእነዚህ ቅዱሳት መካናት አገልግሎታቸውን አሰማሯቸው ።
    መልእክት ነው አስተያየቴን ከተቀበላችሁ ሊቃውንት ሊቃውንት መሆናቸውን መርምራችሁ ነው ብዙ ሃሳውያነ ሊቃውንት አሉና ።
    ወንድማችሁ ቀሲስ እና የቅዳሴ መምህር መምህር ኤልያስ ደስታው ነኝ አመሠግናለሁ
    እናንተንም ለፍጻሜ ያብቃልን ።

  • @birtukantekola5477
    @birtukantekola5477 ปีที่แล้ว +1

    ግን ቦታው መኪና የሚያስገባ ይመስላል።

  • @romanethiopia
    @romanethiopia ปีที่แล้ว

    🥰❤️⛪️🙏🏼

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ቤት አይለይ።

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 ปีที่แล้ว

    በርቱ ገና ብዙ ስራ ይጠበቅባችኋል!!! ይህ ማህበረ ጠንካራ ሐዋርያ መሆን መቻል አለበት!!! ያልተጎበኘችውን ኢትዮጵያ ሂዶ ጎብኙ ብዙ ደቀመዛሙርትን ታፈራላችሁና! እኛም ቢሆን እናንተ በምታወጡት መመሪያ ገንዘብ እንገብራችሁ።

    • @meriddaka5677
      @meriddaka5677 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔ ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝተው ይሰጣቸው በጣም ደስ ይላል።

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 ปีที่แล้ว

    ሳያዪ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +1

    KEBERE LE KEDOUSE SELASEWOCHE YEHONE. ABATOCHACHENE YE ENATENE LEBONA YESETENE AMÈNE.