ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ ጴንጤ-------ረግመናቸውም እኮ በሚገርም ሁኔታ እየበዙ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያናችንንም ባዶ እያስቀሩብን ነው፡፡ ምን እናርጋቸው?
ወንድሜ እኛ አንራገምም ጌታ ሲናገር የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ጥቂቶች ናቸው ይላል ።ሰው በተለያዩ ነገሮች ሊወሰድ ይችላል ከዚህ ያልሆኑ ከሌላ በረት የሆኑ በጎች አሉኝ ይላልና ቤተክርስቲያን ባዶ አትሆንም የሲኦል ደጆች ከይችሏትም የሚል የባለቤቱ ቃል አላት ይልቅ የቆምን ለሚመስለን ለኛ እዳንወድቅ እንጠንቀቅ ።እስከመጨረሻው እንድንፀና እፀልይ
Enesu bezu albezu egna men ageban.
አልሰማህም እንዴ ብዙዎች እየተመለሱ ነው ከእናንተ ውሸት
@@getachewtekle5296 ምን የሚረገም ነገር አላችሁ? ያልገባው ይሄዳል የገባው ይመጣል።
እኛ አንራገምም ቁጥራቸውም እየበዛ ሳይሆን በየእለቱ እየተናደ ነው ።ኦርቶዶክስ መስለህ አስተያየት ለመስጠት አትሞክር። ገና ጴንጤ ዘሩ ይጠፋል ።