ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባካችሁ ትኩረት ለሰሜን ወሎ በርሀብ እያለቁላሉት ወገኖቻችን 💔😭እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
You are right. Everybody’s attention is so different. Humans are dying right and left.
Masiiii mare enjoyable besel maxes. Siiiiiiii🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዱባወች መሲን አስተናግዱልን
Le Amhra sehone ulme zme 😭lelawe terbe sebale ulme serbarbe ulme demts shone aytnale 😭😭
መሲዬ ይገባሻል ዘና ወጣ ማለትም ያስፈልጋል አለምን ሁሉ ለመዞር ያብቃሽ በሰላም ተመለሽ።
መሲ እባክሽ ለሰሜን ወሎ ወገን ድምፅ እንሁን።
ትኩረት ለሰሜን ወሎ ህዝብ!!!!!
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ መልካም መዝናናት ይሁንልሽ ደግሞ በወሎ ለተቸገሩት እናቶች ህፃናት ድምፅ ሁንሽ ድረሽላቸው ❤❤❤
ይገባሻል መሲ ሲያንስብሽ ነው ስወድሽ ፍልቅልቅ
መሲ የእኔ ውድ ዱባዮች መሲን አዝናኑልን
ጎራ በይልና ምስ እካን ደና መጣሽ ወደ2ኛዋ ሀገሬ❤❤❤
ይመችሸ እንደውም ቆየሽ በይ ዘና በይና ተመለሽ 🎉❤
መስዬ መዝናናት ለአንቺ ይገባሻል ለብዙ ሰዎች እንባን አባሽ !!! ተባረኪልኝ ጌታ ትውልድሽን ይባርክ ❤❤❤ 😁😁😁🙏🙏🙏🙏
ይመችሸ መሰዬ ሰያንሰሸ ነዉ አሁንም አለምን ለመዞር ያብቃሸ 🙏🙏🙏🌲🌲🌲👑👑👑🌹🌹🌹
መሲያችን እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔንም ፋንታ እዩልኝ አብዳቢን ከረገጥኩ 3 አመት ሆነኝ ውጩን አላቀውም ብቻ ተመስገን ዱባይ እየኖርኩበት ምን አይነት እንደሆነች አላቃትም ቤሩትዬ ጥሪኝ🎉🎉🎉❤
እኔን በጣም የሚገርመኝ የሪልእስቴት ብዛት አቤት የኔ ጌታ የማስታወቂያው አበዛዝ
ደሞኮ ውድነቱ
መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሁለተኛዋ አገራችን እስከ ዛሬ አለመምጣትሽ ይገርማል❤❤❤❤❤
መሲ ከቻለሽ አንዲት ልጅ አለች የአእምሮ ችግር ያለባት ትመስላለች ።አንድ ልጅ አላት 2_3ዓመት ይመስላል ።ጎዳና ላይ ነው የምታድረው እሷም ልጇም በጣም ያሳዝኑኛል ።እባክሽ የሚረዷት ሰዉ ካገኘሽ እረጃት።
ይገባሻል ደሞም ያንስብሻል እኔ በጣም ነው የምወድሽ በአካል ደሞ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
አሪፍ ግዜ ነው የመጣው
ያባቷ ልጅ ይገባሻል የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
መሲ ደስ ብሎኛል በሰላም ይጠብቅሽ 😊
መሲዬ መልካም ሁሉ ይገባሻል ጥሩ ጊዜ ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል መሲ
ከዝህ በላይ ይገባሻል የኔ ቆንጆ
መሲዬ በሙቀቱ ጊዜ በመጣሽና ባየሽልት ለማንኛውም ዌልካም❤🎉
አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ዱባይ መስዬ👍👍👍👍👍👍👌👌👌
መሲዬ፡ገና ዛሬ ከሀገር ስወጪ አየሁሽ❤❤❤
Messy, next time you be in America. You a real and a true Ethiopian.
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሲዬ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ በሠላም ተመለሺ
መስዬ በእግዚአብሔር ስም እለምንሸለሁ ውዴ በአንቺ ምድያ ላይ አሰሪዋቼን መማስጋን እፈልጋለሁ በአንቺ ምድየ ላይ ለሌሎች ትምርት ይሆነችዋል ዱባይ ውስጥ ከለሽ በናትሽ እለምንሻለሁ ውዴ የለሽበት ቦታ ይማጣለሁ❤❤❤❤😢😢😢❤❤
መስዬ እንኳን በሰላም ገባሽ America ነው ያለሁት ዱባይን በደንብ ጎብኝቼዋለሁ አንቺም ይመችሽ ዘና ብለሽ ተመለሺ ወጪ በኔ
መሲ መዝናናቱ ጥሩ ነው መቼ ነው ሰሜን ወሎ በርሀብ ለሚሰቃዩት ድምፅ የምትሆኝው ዝምታሽ በዛ
እ ሰዉ ለመዉቀሰ አትሩጡ ፈጣሪ ይድረሰላቸዉ 🙏🙏🙏
የኔእህት ፡ መልካም ሰዉ ፡ ፡ ይመችሽ
Wow inquwan dehina metash mesey have a nice vacation we love you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኛም ሀገር ዱባይ እየሆነች ነዉ ወደፊት ኢትዮጲያ ከዱባይ ትበልጣለች ለማየት ያብቃቹሁ ብቻ ትእግስት ይኑራቹሁ
Were telan uuuuuuuuuuffff
ኢሻአላህ
እውነት ነው ከችግር ጋር ባይሆን 👍👍👍
ሂሉም ሰው ጌታ ኢየሱስን አምኖ ከተከተለ ጀነትም ትሆን ይሆናል ዱባይ ብልጭልጭ ኮልኮሌ ጠፊ አዱኛ ቢላሽ
how you dare to compare our blessed country to other did you know that virgin st Mary and Jesus Christ had came in Ethiopia this generation is crazy you don't know what you have it the country blessed naturally but me and this generation spoiled it
መሲዬ እኮን በሠላም መጣሺ ሁለተኛ አገሪ ዱባይ የምወዳት አገረ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ቅመም ዘና በይልኝ ይገባሻል ብርቱዋ❤❤❤🎉🎉🎉
ይመችሽ መሲ አችም እርሶም ይሞክሩት ተቀላቀልሽ 🎉 አዎ ብዙ አበቮች አለን ደውይለን ሻይ ቡና እድንል 🥂🍾👍
እንኳን ደና መጣሽ መሲዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Wow Mesi you deserve more than this enjoy ❤
መሲዬ ምን ይጎልሻል ከማንም ትበልጫለሽ❤🎉
መሲዬ አንኳን ደሲ አለሺ
Welcome and Merry Christmas 🎄
ይመችሽ ብዙዬ ❤❤❤ይገባሻል ❤ዘና ፈታ በይ❤ይመችሽ ❤😍
መስዬ ሲያንስሽ ነው ዘና በይ ካሊፎርኒያ የመጣሽ ቀን ደግሞ ዘና እናደርግሻለን አይቀርም
ይገባሻል የኔ ውድ መስዬ 👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመችሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሲ በሠላም ይመልስሽ የሻሸዋ ፈርጥ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
YEMECHISH Mesye❤❤❤
በሰላም,መጣሽ,መስዬ❤❤❤❤
መሲያችን እንኳን ደህና መጣሽ
Wow enjoy❤
አመሠግናለሁ ❤❤
ይመችህ መሲ ይገባሻል❤❤❤
ማሻአላ🎉🎉
መሴዬ እንኳን ደና መጣሽ
እንካንደህና መጣሽ መሲ ጥሩ ሰአት መጣሽ የኔ መልካም
MESEY YOU DESERVE MORE ENJOY 🙏
መሲ የኔ መልካም ሁሌም ደስ ይበልሽ❤❤
Wow Mesiye enqan beslame metash desi yelale ❤❤❤
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
Melkam koyita Messiye❤❤❤🎉🎉🎉
ዱባይ ያለው ሁ-------------ሉ!!!በመደረግ የሚያልፍ ነውና የጌታን ፈቃድ ማድረግ ግን ለዘላለም ያኖራል ፈቃዱም በልጁ በጌታ ኢየሱስ ማመን ነው እንመን
You have a great time
ይመችሽ መሲዬ
በጣም ደሰ ይላል መሲዬ💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋
ይገባሻል ፡ እንኳንስ ፡ ዱባይ ፡ ገና ፡ አለምን ፡ ትዞሪያለሽ ፡ የኔትሁት ፡ enjoy🙏🏽❤️👌🏼👍🏼
መሲያችን ይገባሻል የእኔ የዋ እንኳን በሰላም መጣሽ🎉❤
You deserved Mesi 😊😊enjoy it.
መሲይ የኔ ቁንጁ❤❤❤❤
እንኳ በደህና መጣሺልን❤❤❤
እንኳን ደቨህና መጣሽ መሲዬ
መሲዬ ይመችሽ ዘናበይ 🎉🎉🎉
ዋው መስየ የኔቆንጆ
Great!!
I hope you have a blast
Yemechesh mesia!
You deserve more ❤❤❤
ይመችሽ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ ነገር ግን 2 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ቴምር ማስታወቂያው በዛ ምነው ቢታሰብበት ይመከራል
ጎሽ ያ ቦርሳ ሊቀየር ነው😂 መሲ በነካ እጅሽ ወዲህ ወደ አሜሪካም ብቅ በይ!
እንኳን ደህና መጣሺ መሲዬ ዱባይ ሁለተኛ እናት አገራችን ናት
ዱባይ ብዙ ጉድ ነው ያለው
Welcome back yene Melkam sw🥰
አለባበስሽን አስተካክይ መሲ ከላይም ከታችም ጥብቅ ያለ አለባበስ ከቁመትና ቦርጭሽ ጋር አያምርም ከስር ጠበቅ ካለ ከስር ሰፍ ያለ ሸሚሽ ወይ ቲሸርት ብታረጊ ቀሚሶች ብትለብሺ ሞገስ ይሰጥሻል በቅንነት እዩት
Enjoy
Unkane Dan mateshi mesi ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እንኳአን በደና መጣሽ ዱባይ ታምራአለች ጎብኚያት
Your next visit will be USA .... Mesi you're the best!!!
የታደለ እደዜ ይዝላላል ያልታደለው በረሀቡና በችግር ቤቱን ዘግቱ ይኖራል ወይ ጉዳና ይወጣል በጣም ደሞ የሜያሳዝኑ የዋሎ ነዋሬ
Mesyeeee yene werk zemenesh hulu yedestna yesak yehunlesh amlak kekefu hulu anchin ena yanchi yehonwn hulu yetebek
ዋዉመሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሲዬ ይገባሻል❤❤❤
መሲ እነኳን ሰላም መጣሸ መሰዩ
Welcomemessia
Enjoy mesi .
መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ብርድነው ተጠቀቂ
የምን ብርድ ነው ዱባይ ?ዩሮፕ አይደለም እኮ ያለችው
በይ እንግዲህ በጣም የምትከታተልሽ የምትወድሽ ልጅ አለች ሰላም በያት እኔ አንቺን ማየት የጀመርኩት እሷ ልካልኝ ነው የፈረንጅ ሚስት ናት የሚመችሽ ከሆነ ስልኳን ልላክልሽ
መሲዬ ❤
እሰይ ምናባቱ ዘና በይ
Yemchishii wedee❤❤❤❤❤
Kezhe yebelete yegebashal. ❤
Mesye zena bey engdi
Woow massi injoy 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እባካችሁ ትኩረት ለሰሜን ወሎ በርሀብ እያለቁላሉት ወገኖቻችን 💔😭እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
You are right. Everybody’s attention is so different. Humans are dying right and left.
Masiiii mare enjoyable besel maxes. Siiiiiiii🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዱባወች መሲን አስተናግዱልን
Le Amhra sehone ulme zme 😭lelawe terbe sebale ulme serbarbe ulme demts shone aytnale 😭😭
መሲዬ ይገባሻል ዘና ወጣ ማለትም ያስፈልጋል አለምን ሁሉ ለመዞር ያብቃሽ በሰላም ተመለሽ።
መሲ እባክሽ ለሰሜን ወሎ ወገን ድምፅ እንሁን።
ትኩረት ለሰሜን ወሎ ህዝብ!!!!!
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ መልካም መዝናናት ይሁንልሽ ደግሞ በወሎ ለተቸገሩት እናቶች ህፃናት ድምፅ ሁንሽ ድረሽላቸው ❤❤❤
ይገባሻል መሲ ሲያንስብሽ ነው ስወድሽ ፍልቅልቅ
መሲ የእኔ ውድ ዱባዮች መሲን አዝናኑልን
ጎራ በይልና ምስ እካን ደና መጣሽ ወደ2ኛዋ ሀገሬ❤❤❤
ይመችሸ እንደውም ቆየሽ በይ ዘና በይና ተመለሽ 🎉❤
መስዬ መዝናናት ለአንቺ ይገባሻል ለብዙ ሰዎች እንባን አባሽ !!! ተባረኪልኝ ጌታ ትውልድሽን ይባርክ ❤❤❤ 😁😁😁🙏🙏🙏🙏
ይመችሸ መሰዬ ሰያንሰሸ ነዉ አሁንም አለምን ለመዞር ያብቃሸ 🙏🙏🙏🌲🌲🌲👑👑👑🌹🌹🌹
መሲያችን እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔንም ፋንታ እዩልኝ አብዳቢን ከረገጥኩ 3 አመት ሆነኝ ውጩን አላቀውም ብቻ ተመስገን ዱባይ እየኖርኩበት ምን አይነት እንደሆነች አላቃትም ቤሩትዬ ጥሪኝ🎉🎉🎉❤
እኔን በጣም የሚገርመኝ የሪልእስቴት ብዛት አቤት የኔ ጌታ የማስታወቂያው አበዛዝ
ደሞኮ ውድነቱ
መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሁለተኛዋ አገራችን
እስከ ዛሬ አለመምጣትሽ ይገርማል❤❤❤❤❤
መሲ ከቻለሽ አንዲት ልጅ አለች የአእምሮ ችግር ያለባት ትመስላለች ።አንድ ልጅ አላት 2_3ዓመት ይመስላል ።ጎዳና ላይ ነው የምታድረው እሷም ልጇም በጣም ያሳዝኑኛል ።እባክሽ የሚረዷት ሰዉ ካገኘሽ እረጃት።
ይገባሻል ደሞም ያንስብሻል እኔ በጣም ነው የምወድሽ በአካል ደሞ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
አሪፍ ግዜ ነው የመጣው
ያባቷ ልጅ ይገባሻል የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
መሲ ደስ ብሎኛል በሰላም ይጠብቅሽ 😊
መሲዬ መልካም ሁሉ ይገባሻል ጥሩ ጊዜ ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል መሲ
ከዝህ በላይ ይገባሻል የኔ ቆንጆ
መሲዬ በሙቀቱ ጊዜ በመጣሽና ባየሽልት ለማንኛውም ዌልካም❤🎉
አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ዱባይ መስዬ👍👍👍👍👍👍👌👌👌
መሲዬ፡ገና ዛሬ ከሀገር ስወጪ አየሁሽ❤❤❤
Messy, next time you be in America. You a real and a true Ethiopian.
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሲዬ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ በሠላም ተመለሺ
መስዬ በእግዚአብሔር ስም እለምንሸለሁ ውዴ በአንቺ ምድያ ላይ አሰሪዋቼን መማስጋን እፈልጋለሁ በአንቺ ምድየ ላይ ለሌሎች ትምርት ይሆነችዋል ዱባይ ውስጥ ከለሽ በናትሽ እለምንሻለሁ ውዴ የለሽበት ቦታ ይማጣለሁ❤❤❤❤😢😢😢❤❤
መስዬ እንኳን በሰላም ገባሽ America ነው ያለሁት ዱባይን በደንብ ጎብኝቼዋለሁ አንቺም ይመችሽ ዘና ብለሽ ተመለሺ ወጪ በኔ
መሲ መዝናናቱ ጥሩ ነው መቼ ነው ሰሜን ወሎ በርሀብ ለሚሰቃዩት ድምፅ የምትሆኝው ዝምታሽ በዛ
እ ሰዉ ለመዉቀሰ አትሩጡ ፈጣሪ ይድረሰላቸዉ 🙏🙏🙏
የኔእህት ፡ መልካም ሰዉ ፡ ፡ ይመችሽ
Wow inquwan dehina metash mesey have a nice vacation we love you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኛም ሀገር ዱባይ እየሆነች ነዉ ወደፊት ኢትዮጲያ ከዱባይ ትበልጣለች ለማየት ያብቃቹሁ ብቻ ትእግስት ይኑራቹሁ
Were telan uuuuuuuuuuffff
ኢሻአላህ
እውነት ነው ከችግር ጋር ባይሆን 👍👍👍
ሂሉም ሰው ጌታ ኢየሱስን አምኖ ከተከተለ ጀነትም ትሆን ይሆናል ዱባይ ብልጭልጭ ኮልኮሌ ጠፊ አዱኛ ቢላሽ
how you dare to compare our blessed country to other did you know that virgin st Mary and Jesus Christ had came in Ethiopia this generation is crazy you don't know what you have it the country blessed naturally but me and this generation spoiled it
መሲዬ እኮን በሠላም መጣሺ ሁለተኛ አገሪ ዱባይ የምወዳት አገረ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ቅመም ዘና በይልኝ ይገባሻል ብርቱዋ❤❤❤🎉🎉🎉
ይመችሽ መሲ አችም እርሶም ይሞክሩት
ተቀላቀልሽ 🎉 አዎ ብዙ አበቮች አለን ደውይለን ሻይ ቡና እድንል 🥂🍾👍
እንኳን ደና መጣሽ መሲዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Wow Mesi you deserve more than this enjoy ❤
መሲዬ ምን ይጎልሻል ከማንም ትበልጫለሽ❤🎉
መሲዬ አንኳን ደሲ አለሺ
Welcome and Merry Christmas 🎄
ይመችሽ ብዙዬ ❤❤❤
ይገባሻል ❤ዘና ፈታ በይ❤
ይመችሽ ❤😍
መስዬ ሲያንስሽ ነው ዘና በይ ካሊፎርኒያ የመጣሽ ቀን ደግሞ ዘና እናደርግሻለን አይቀርም
ይገባሻል የኔ ውድ መስዬ 👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመችሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሲ በሠላም ይመልስሽ የሻሸዋ ፈርጥ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
YEMECHISH Mesye❤❤❤
በሰላም,መጣሽ,መስዬ❤❤❤❤
መሲያችን እንኳን ደህና መጣሽ
Wow enjoy❤
አመሠግናለሁ ❤❤
ይመችህ መሲ ይገባሻል❤❤❤
ማሻአላ🎉🎉
መሴዬ እንኳን ደና መጣሽ
እንካንደህና መጣሽ መሲ ጥሩ ሰአት መጣሽ የኔ መልካም
MESEY YOU DESERVE MORE ENJOY 🙏
መሲ የኔ መልካም ሁሌም ደስ ይበልሽ❤❤
Wow Mesiye enqan beslame metash desi yelale ❤❤❤
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
Melkam koyita Messiye❤❤❤🎉🎉🎉
ዱባይ ያለው ሁ-------------ሉ!!!በመደረግ የሚያልፍ ነውና የጌታን ፈቃድ ማድረግ ግን ለዘላለም ያኖራል ፈቃዱም በልጁ በጌታ ኢየሱስ ማመን ነው እንመን
You have a great time
ይመችሽ መሲዬ
በጣም ደሰ ይላል መሲዬ💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋
ይገባሻል ፡ እንኳንስ ፡ ዱባይ ፡ ገና ፡ አለምን ፡ ትዞሪያለሽ ፡ የኔትሁት ፡ enjoy🙏🏽❤️👌🏼👍🏼
መሲያችን ይገባሻል የእኔ የዋ እንኳን በሰላም መጣሽ🎉❤
You deserved Mesi 😊😊enjoy it.
መሲይ የኔ ቁንጁ❤❤❤❤
እንኳ በደህና መጣሺልን❤❤❤
እንኳን ደቨህና መጣሽ መሲዬ
መሲዬ ይመችሽ ዘናበይ 🎉🎉🎉
ዋው መስየ የኔቆንጆ
Great!!
I hope you have a blast
Yemechesh mesia!
You deserve more ❤❤❤
ይመችሽ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ ነገር ግን 2 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ቴምር ማስታወቂያው በዛ ምነው ቢታሰብበት ይመከራል
ጎሽ ያ ቦርሳ ሊቀየር ነው😂 መሲ በነካ እጅሽ ወዲህ ወደ አሜሪካም ብቅ በይ!
እንኳን ደህና መጣሺ መሲዬ ዱባይ ሁለተኛ እናት አገራችን ናት
ዱባይ ብዙ ጉድ ነው ያለው
Welcome back yene Melkam sw🥰
አለባበስሽን አስተካክይ መሲ ከላይም ከታችም ጥብቅ ያለ አለባበስ ከቁመትና ቦርጭሽ ጋር አያምርም ከስር ጠበቅ ካለ ከስር ሰፍ ያለ ሸሚሽ ወይ ቲሸርት ብታረጊ ቀሚሶች ብትለብሺ ሞገስ ይሰጥሻል በቅንነት እዩት
Enjoy
Unkane Dan mateshi mesi ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እንኳአን በደና መጣሽ ዱባይ ታምራአለች ጎብኚያት
Your next visit will be USA .... Mesi you're the best!!!
የታደለ እደዜ ይዝላላል ያልታደለው በረሀቡና በችግር ቤቱን ዘግቱ ይኖራል ወይ ጉዳና ይወጣል በጣም ደሞ የሜያሳዝኑ የዋሎ ነዋሬ
Mesyeeee yene werk zemenesh hulu yedestna yesak yehunlesh amlak kekefu hulu anchin ena yanchi yehonwn hulu yetebek
ዋዉመሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሲዬ ይገባሻል❤❤❤
መሲ እነኳን ሰላም መጣሸ መሰዩ
Welcomemessia
Enjoy mesi .
መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ብርድነው ተጠቀቂ
የምን ብርድ ነው ዱባይ ?
ዩሮፕ አይደለም እኮ ያለችው