የተዘጋባችሁ ነገር ሲኖር እንዲህ አድርጉ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebetfride1492
    @emebetfride1492 4 ปีที่แล้ว +41

    ያስተማረን የመከረነ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖ ይባረክ

    • @nournour9653
      @nournour9653 4 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን ቃለይወት ያሰማልን

    • @godadawebite2360
      @godadawebite2360 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @haroldsolomon2110
      @haroldsolomon2110 3 ปีที่แล้ว

      i guess im randomly asking but does someone know a tool to get back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot my password. I appreciate any assistance you can give me.

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigetige9759
    @tigetige9759 3 ปีที่แล้ว

    መምህር. ቃለህዮት ያሰማልን በመከፋነበርኮ. ይህ ትምህርት ስሰማ. እራሴን. አጽናናኝ. እህዜአብሄር የተመሰገነይሆን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    እረጀም እድሜና ጥና የሰጥከ ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክ።ለኔ የጊዜው ቃል ነው።እግዚአብሄር ቸር ነው።መክሮ ልብን ማሳረፍ ሲያውቅበት።ደግ ጌታ።

  • @markeetm2939
    @markeetm2939 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናይስጥልን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል በእያንዳንዱ ትምህርትዎ ውስጥ እራሴን አገኘዋለሁ በእርስዎ አንደበት እግዚአብሔር ሲናገረኝ ብዙግዜ ሰምቻለሁ ከውድቀቴም መነሳት ጀምሬያለሁ ተመስገን አምላኬ በቀሲስ አባታችንን ምክንያት የምታስተምረኝ የምትገስፀኝ ተመስገን
    መቸም የማረሳት ቃልዎ ከሌላ ትምህርትዎ ላይ በጣም ጥሩ የዋህ ቀና የሆኑ ክፉ ሰዎች አሉ ያሏት መቸም አረሳት እርስዎን እንደሰማሁ ነበር ውሳኔን የወሰንኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ ይበርቱልን አባታችን

  • @mesi557
    @mesi557 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲💓
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 7 หลายเดือนก่อน

    በተጨነኩ ጊዜ ነው ይሄን ተስፋ የሚያለመልም ምክር የሠማሁት የመከረን ያሥተማኝን አምላክ ሥሙ ይባረክ ቀሲስየ እርስዋም ተባረኩ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ትልቅ ትምህርት አስተምሮኛል የተማርኩትን ፈፃሚ እንዲያደርገኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጡኝ!

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 ปีที่แล้ว

    እዉነትነዉ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ተገሰቱን ሰጥን እንደ ችረነተከን አሰብን

  • @eskeastinafayenew8078
    @eskeastinafayenew8078 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በጣም ድንቅ ነው

  • @ወይዕዜኒመኑተስፍዬአኮኑእ
    @ወይዕዜኒመኑተስፍዬአኮኑእ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማለን መምህር

  • @sarasara-yg1bs
    @sarasara-yg1bs 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃልህ ያብዛልን መምህራችን ያንተን ትምህርት ስሰማ ነብሴ ትደሰታለች ዘበንህ ይባረክ እኛም ቃልህን እንድንመገብ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንረጅም እድሜ ጤና ይጥልን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 ปีที่แล้ว

    ሠምቼ ሠምቼ የማልጠግበው ቃል ተመሥገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @maryamawityetayoulej1223
    @maryamawityetayoulej1223 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ የእርስወን ትምህርት መማር ከጀመርኩ በኃላ ቀንበሬ ቀሎልኛል ክብር በክብር ሆኛለው ከቅዱስ ቁርባን ጀምሮ ።እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @addisemekonnen170
    @addisemekonnen170 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የእርስዎን ትምህርቶች እንድሰማ ያደረገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ጥስጥልኝ

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 3 ปีที่แล้ว

    ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsigeredahaileselasse5833
    @tsigeredahaileselasse5833 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሂወት ዘመንዎት በፀጋ በጤና ይጠብቆት ከነቤተሰቦ እኔ እኔ ባለትራርና የ4 ልጅ እናት ነኝ እግዚአብሄር በትራሪ ባርኮኛል በቤቱ ም እኖራለው የምድር ፈተና ግን አያልቅም ብዙ ፈተናዎች አሉብን ግን በሲ እየተወጣሁት ነው ሁሌ ግን በፈተና ውስጥ ነው ያለነው ምርር ይለኝና ልቤ ይዝላል ግን ይመልሰኛል ማየት የምፈልገው ነግር ሁሉ አሳይቶኛል ግን በመርፌ ቀዳዳ መሽሎክ ያህል ነው የማገኘው ግን በውጫችን ሰው ግን አንመስልም ፀጋው አልብሶናል የእግዜር ታአምር ትምህርቶ ደግሞ ከእንቅልፍ ይቀሰቅሳል ሁሌ እሰማለው እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 ปีที่แล้ว

    ትምትርቱን ሰምቸ ሰለማልጠግብ ደጋግሞ
    ለመሰማት መቸውም እንድበረታ ቸሩ መድሀኒያለም ብርታትና ፀናትን ይሰጠኝ።
    ለመምህሬም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @yidaghgashaw2325
    @yidaghgashaw2325 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @yenerobel9646
    @yenerobel9646 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንንን❤️❤️❤️❤️

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ይዎት ያሰማልን አድሜ አና ጤና ይስጣችሁ አውነት ነው !!አግዚአብሔ በ ምራቱ ያስባን 😭😭😭

  • @tsionbekele9736
    @tsionbekele9736 4 ปีที่แล้ว

    ምንም አልልም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልን

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የተረጋጋህይወት የለኝም በዝሙት እየተሰቃየሁ ነው በፀሎት አስቡኝ

    • @bezalove5936
      @bezalove5936 4 ปีที่แล้ว

      Etebegn koshishalew beyiw hulun chay new😭😭

    • @birkeasegdew9062
      @birkeasegdew9062 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen lememihrachin kalehwetn yasemalin.

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሚያፅናና ትምርት ነው አመሰግናለው

  • @tesfumehari8909
    @tesfumehari8909 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrashin kale hiwet yesmaln

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፈጣሪ እረጀም እድሜ ጤና የሰጦት

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን

  • @አብርሃምሊከን
    @አብርሃምሊከን 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏 God bless you

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kidankidan2739
    @kidankidan2739 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 4 ปีที่แล้ว

    ሰማይና ምድር በቃሉ ያፀና ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @xcellxcell5163
    @xcellxcell5163 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ተመስገን እግዚአብሔር እዳዲስ ተስፋ እሚሰጥ ትምህርት ነዉ

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam7987 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን!

  • @mimiketema9476
    @mimiketema9476 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ያሻግረን ።

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 ปีที่แล้ว

    Amen አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልልን ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @selinategeggn2050
    @selinategeggn2050 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልኝ።

  • @Saba-7
    @Saba-7 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!ቃለሒወትን ያሠማልን ቀሲስ።

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ክብር ለአምላካችን ይሁን ማስተዋል ያድለን ፍጣሪ የወንጌሉ ሰዉ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ተባርክ

  • @weynigebremedhin6899
    @weynigebremedhin6899 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwet yasemalen

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 ปีที่แล้ว +11

    ምህራችን እንደምን አደርክልን ቀኔነ መጀመርያ በፀሎት ቀጥሎ በአንተ ትምህርት ልጀምር ነው ተመሥገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ያነፃናን

  • @ayelechtilahun5973
    @ayelechtilahun5973 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egzabhar ymesgen

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ተስፋ የሚስጥህ ቃል ነው ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን(3)

  • @abebamulugeta5421
    @abebamulugeta5421 ปีที่แล้ว

    Egezihbher yekebere yemesgen.
    We'd Memehere kale Heyewete yasemalen

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +3

    አሚን አሚን እግዛቤር ይስጥልን::

  • @asegdchamara3104
    @asegdchamara3104 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @fjfkx1770
    @fjfkx1770 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን
    ወተሳብ ግሩብ ለመግባት በጣም ፋላጉቱ አለኝ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ብሩክቲቤተአማራጊዮናዊት
    @ብሩክቲቤተአማራጊዮናዊት 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በመንፈስ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

    Senef libe bereta!! Kale Hiwot yasemalin!!

  • @jerrytadesse595
    @jerrytadesse595 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale heyote yasemalen

  • @keketekle9449
    @keketekle9449 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amennnnnn

  • @yonas2008
    @yonas2008 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ጌታ ታማኝ ነው አባቴ ቃለ ሂውት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን ፉጣሪ አሜንንንን

  • @ledyayosef169
    @ledyayosef169 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @aselefechkabede3415
    @aselefechkabede3415 4 ปีที่แล้ว

    Amen Egeziabeher wede teleku fekeru yeketeteng ke ejochu medafe weset yasegebang amelake hulegizem yasefelegengal kale Egeziabeher hiwote bado natena

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Amen, Amen. I love your teaching & I really appreciate it. Thanks.

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn6873 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል ቀስስ

  • @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ
    @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ከትማር ነው 30 / 60/ 100 የምናፈራ ያደርገን አሜን በእውነት መምህር እኔ ትምህርትው መችም አልፎኝ አያውቅም ግን ኮሜት ለመሥጠት የሜይዘኝ አለ ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሠማው ዳውሎደ አደርጌ እሽ መምህሬ እባክውትን በፆለታቹህ አሥቦኝ እኔ በጣም ነው የማሥበው በሜሣካውም በማይሣካውም ግን እኔ ሥደት ከውጣሁ (7) አመት ሆንኝ ግን ለኔም ሆን ለቤትሠቦች ምንም አላደርኩም እና ምን ላደርግ ሠውቹ እዳሀያ ትሥሪ አለሽ ግን ለውጥ የለሽም ይሉኛል እኔ ምን ላደርግ መምህር ትምህርቱም እየሠማሁት አይገባኝም በጨቅላቴ ለመያዝ በጣም እሞክራለሁ ግን ባዶ ነኝ እባከውን አይርሥኝ ልጀውት ነኝ ወለት ኪዳን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher Enen tenageregn keber le Semu yehun Kale hyiweten yasemalen

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kiyaferissa1362
    @kiyaferissa1362 4 ปีที่แล้ว

    EGIZEBEHE YEMESEGN Kesisi segahun yabezalin bewenet wesete edete ede tesenana sete azenobenge beber kalun sesema tesenanahu kesesi bewenet segahun yabezalin edemena Tena yesetelin

  • @abebechaltu2707
    @abebechaltu2707 4 ปีที่แล้ว

    Ye amlakachin ye Egzihabher smu le zelalemu yetemesegene yetekebere yihun abatachin kale hiwot yasemalin ye agelglot zemeno yibarek Egzihabher tsegawun yabzalo

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen.

  • @ዳጊየክርስቶስልጅዳጊየክር
    @ዳጊየክርስቶስልጅዳጊየክር 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😭😭😭😭

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale heywot yasemalen.

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Mimirachn kalehiywet yasemlin beedime btena yitbknli

  • @hamedhamed3708
    @hamedhamed3708 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @burtukanmegisitu7105
    @burtukanmegisitu7105 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hiweti yasemalin abatachin

  • @desaalegnehailu1332
    @desaalegnehailu1332 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን እግዛአብሄር ይመስገን:: ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን::

  • @nihaltabor6854
    @nihaltabor6854 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin betam tlk tmhrt new abayeye kdus egzabher stegawu yabzaln

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ምርጫዬአብይነው
    @ምርጫዬአብይነው 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በጸሎት አስቡኝ

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህ ለእኔ ነው እውነት በትንሽ ነገር ይጨንቀኛል ስደት ከወጣሁ ስምንት አመት ነው ግን ምንም የራሴ የምለው ነገር የለም እሰራለሁ ግን ምን እንደ ማደርገው ምን እንደ ሚወስደው አላውቅም እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከተኝ በጸሎት አስቡኝ አደራ መምህር

  • @kalkidangemechu446
    @kalkidangemechu446 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln memhrachn egzihabher erezm edme ketena gar ystln

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @asterhailemicael5971
    @asterhailemicael5971 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen 🙏 god bless you🙏💒🇪🇷

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል