ሰው እድሉን እንዴት ያውቀዋል? እንዴትስ ይጠቀምበት? Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @LoveFkrLove
    @LoveFkrLove 4 ปีที่แล้ว +16

    ቀሲስ ስለሚሰጡን ትምህርት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። በአሉታዊ አስተሳሰብ ህይወታችንን መምራት፣ ቀድመን መገመት በቂ መረጃ ያለማግኘት የብዙዎቻችን ድክመት ነው። የምንሰማው ክፉ ገጠመኝ ለረጅም ግዜ በአዕምሯችን ስለሚቀርም ይመስለኛል። የመጣልንን እድል ሳናውቀው እናሳልፋለን። ትናንት ሳምራዊቷ ሴት ዛሬም እኛ የተሰጠንን እድል ሳናውቅ እንገፋለን። መምህር እናመሰግናለን።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +11

    እድል ፍንታችን ክርስቶስ ነው እርሱን ተመርኩዘን መኖር ነው የምጠበቅብን ተጠንቅቀን መጠቀም የኛ ፍንታ ነው ፀጋው ይብዛልህ ቀሲስ ተባረክ

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 4 ปีที่แล้ว +2

    እ/ግ ይባርክህ እይወቴን በብዙ እይተቀይር ነው ይንተን ትምህርቶች መስማት ከዥመርኩ በኋላ ተለወጥኩ ቃለ ህይወት ይስጥልን! አገልግላትህ፣ ኖረእ፣ ቤተስብህ፣ይነካህው ፣ይስራህው ሁሉ ይተባርከ ይሁን እ/ግ ይአገልግሎት ዘመንህ ይበሪክልህ እድሜን ከጤናጋር ይብዛልህ አሜን!!!!!!!

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 ปีที่แล้ว +3

    ፍኖተ ወንጌል
    th-cam.com/video/eZsIaeyzQUw/w-d-xo.html

    • @alganeshtekie2859
      @alganeshtekie2859 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemalen wendmachen memhrachen

    • @nestinatiye7473
      @nestinatiye7473 4 ปีที่แล้ว

      Kale
      Hiyiwet
      ያሰማልን
      Eisikiy.
      በውስጥ feligikalew.biliz971582173422

  • @yirgalemgedamu8037
    @yirgalemgedamu8037 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እሜን ቀሲስ ሁሌም የምትስጠን ት/ት ልቤን እንዴት እንደሚነካው ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በክክል እያለፍነው ግዜያችንን የሚጎትት ያ ክፍ መንፈስ ተጠራጣሪ እንድንሆን ይዳርገናል ከክርቶስ ከእቅፍ
    መቼም ካልተለየን እድላችን መቼም አትርቀንም በሚገጥመን ሁሉ የጌታን ፍቃድ ማቅረብ ቀሪውን
    ለእርሱ መተው ከጠብቀውንም በላይ ያበጀዋልና አሜን

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ የልቤን ቁሰል አክመውኝል
    እድሜንና ጤና ይሰጥልኝ።

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ።
    እኔ ጥዋትና ማታ ሂወቴን የሚለውጥ ነገር እየለመንኩት ነው ለመልሱ ደግሞ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ፈጣሪ ያሳካልኝ አሜን ።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +4

    ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ እድሜ እረጅም ይስጥልን የተማርነውን መልካም ፍሬ የምናፈራበት ያርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว +1

      Assi Assi , amen be krstos hulum enchilalen

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว +3

    Tilik ende Egzeabher kal yehone mikir end timhirt new! Lalagebu wend lijoch ena set lijoch be kidisina norew be tidar ena be lijoch Hulu endetibareku tselote new.

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መልዕክቱ እኔ ያለሁበትን ወቅታዊ ሁኔታ አይቶ እግዚአብሄር ነው ያስተማረኝ፤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን በመልካም ቃሉ የተናገረን እግዜብሄር ይመስገንየማነዉን በልባችን ይፃፍልን

  • @mehretnida4156
    @mehretnida4156 4 ปีที่แล้ว

    Wow! E/R simu keffff yibel!!!!! Yezarew timhrt betam gigrmal enam egzihabhar fekido bedifret bemteyka kemaytebek bota yemayigebaghin tega setoghal ena E/rn amesgnuligh! Yihanin timihrit kedima yesemahut new yemselegh!!!

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልንመምህራችንበእድሜበፀጋያቆይልን

  • @gelilayirga4165
    @gelilayirga4165 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egezeabher edemana tena abezeto yesteki kisses Ashenafe enama endeza eyalko bezu edelane aselfa Egezeabher alefekedeme eyaleko ehew Awone bekochete alew Egezeabher bezu edele setoge neber ena gene metekeme aketege Ande neger awekalew Egezeabher le ena melkame new

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!!!

  • @yeweynzersamuel914
    @yeweynzersamuel914 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen.... Ahun hiwete yeqeyeral be Egziyabere!!!!

  • @ጣፋጭዜናሻዎ
    @ጣፋጭዜናሻዎ 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ምክር በጣም አስተማሪ ነው መምህሬ የሚስጨንቀኝ ነገር አለ ። ማንም አይረዳኝም መምህሬ በእግዚአብሔር ስም እለምኖታለሁ ይርድኝ ምክሮት ያስፈልገኛል፡፡

  • @zamzammohamed8430
    @zamzammohamed8430 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @hirutbitewlign45
    @hirutbitewlign45 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏🙏

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራን እግዲ እደእግዝአብሄር ፍቃድ ይሁንልን በማወቅም ባለማወቅም ያሳለፍነው ግዜ. ይብቃቹ ይበለን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3)ቀሲስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድህልህልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว

    አዎ ቀሲስ ትክክል ብለሀል አንደ ሰው ከጎዳን ሁሉም ሰው አንድ ይመስለናል

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ የመንፈሰ ጥንካራ ስጠኝ

  • @ማሂወሎዬዋ
    @ማሂወሎዬዋ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም አባታችን ቃለህይወት ያሰማል ደህና እደሩ

  • @esayketama8793
    @esayketama8793 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwote yasemalen Abate sente edele ameltogale yehone abate beselite asebuge 💚💛❤

  • @raniarahal233
    @raniarahal233 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በጣም ታላቅ ትምህርት ነወ ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 4 ปีที่แล้ว

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @serkalemtesfaye5427
    @serkalemtesfaye5427 4 ปีที่แล้ว

    Behazene bechnkete metsnagnaye nesh eredate yemilewn mezmurot endet magnet echlalehu

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln
    Ygrmal slehte rentena tarik new kesis Egziabher yastemaren
    Bzu edlochn yemattekem slehonech beteseb dgmo yeljun mlkam negr slemifelg
    Hulgze teteyakw Egziabhern aregewalhu asgrami mels kale hiwet yasemaln!!!

  • @2121-m8m
    @2121-m8m 4 ปีที่แล้ว

    kesis betam des yemil timihirit nw yesetun yesikezare dikimetachinin enidinasitekakil yiredanl yesetun timihirit erejim edime ketena gar yisitilin

  • @bruktaitabebe7430
    @bruktaitabebe7430 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln Wendmachin.

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen kesis hulum sew yehane melkam temerte endiyadametew share enadergew lebe yemiyanse temeherte new

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena

  • @masalutube4142
    @masalutube4142 4 ปีที่แล้ว

    አንቅልፍ አልወስድ አያልኘ ትችገርኩ

  • @samrisamri1430
    @samrisamri1430 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher ye edme zemenuen yarzemlen

  • @amaamm8236
    @amaamm8236 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂውትን ያሰማለን

  • @hassansomaily466
    @hassansomaily466 3 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ያሰማልን አሜንአሜን

  • @abaymolla8795
    @abaymolla8795 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @meronmosy5895
    @meronmosy5895 4 ปีที่แล้ว

    Er yebrkhe wondma mekrhe betame dese melwe

  • @asscchalewassefa9742
    @asscchalewassefa9742 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስዬ እናመሰግናለን በጣም መካሪ ትምእርት ነው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቦ

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @etalemahuadugna1301
    @etalemahuadugna1301 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kesis GOD blessyou

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት የሰማልን አሜን 🙏

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @mengonazerth2887
    @mengonazerth2887 4 ปีที่แล้ว

    Ewnate new gene memhere yablshnewen end at enmelshlene

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @azebtegen1715
    @azebtegen1715 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoetn yasemaln

  • @Boombastic910
    @Boombastic910 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 4 ปีที่แล้ว

    Wed memehre egziabher yistih

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว

    Wet btam feri negh

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidanzenebe4013
    @kalkidanzenebe4013 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yanurln

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @msaratmsarat7082
    @msaratmsarat7082 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 4 ปีที่แล้ว

    Amen wendmachn

  • @selameselame6272
    @selameselame6272 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @SelamSelam-k3c
    @SelamSelam-k3c 12 วันที่ผ่านมา

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale yasamalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @zufanki1955
    @zufanki1955 4 ปีที่แล้ว

    Amen ke lb enamesgnalen

  • @birtuk
    @birtuk 4 ปีที่แล้ว

    Thank you amen

  • @fikryejesus2569
    @fikryejesus2569 4 ปีที่แล้ว

    Amen bless u

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene 27 วันที่ผ่านมา

    Amen !!

  • @EhiteTefera
    @EhiteTefera 4 หลายเดือนก่อน

    BeEwunet des yemil timihrit new qale hiyiwet yasemalin

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 4 ปีที่แล้ว

    በኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሰማልን። በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ መልእክት ነው ውድ ክቡር ኣባታችንና ወንድማችን። ኣጋጣሚ ህይወቴ የሚገልጽ ቅዱስ ቃል ነው ሆኖ ያገኘሁት። ሁሉ ጊዜ ብፍራቻ የምንገኝ ወንዶችና ሴቶች ቡዙዎች ነን። እውነት እግዚአብሔርን በኣባትችን ኣድሮ የተናገረኝ ነው። እኔ ግን ጥያቄ ኣለኝ ክቡር ኣባትችንና ወንድማችን ቀሲስ ኣሸናፊ። እኔ በዚህ ጊዜ ማግባት የለብኝም እያልኩ ነው ለምን? የ666 እና ይሄ የቺፕ የሚሉት ነገር ቡዙ ያስታሳስበኛልና;።ኣሁን ኣግብቼ ምን ትርጉም ኣለው ኢያልኩ ነው። ማለቴ ንስሓ መግባትና ለሚመጣው ፈተና ራስህን ማዘጋጀት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ኢያልኩ። በትዳር ላይ ማሰብ በዚህ ጊዜ ማጥፋት ኣልፈኩም። ነገር ግን ኣንድኣንድ ጊዜ ደግሞ ሓሳቡ ይመጣና ያሳስበኛል። የእርስዎ ተጨማሪ ምክር በዚህ የ666 ጉዳይ ኣስፈላጊ ነበር። ኣመሰግናለሁ።

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 ปีที่แล้ว

    God bless e

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 ปีที่แล้ว

    Amen......

  • @helentesfaye9243
    @helentesfaye9243 4 ปีที่แล้ว

    Wow 🙌🏾🙏

  • @azebfeleke1981
    @azebfeleke1981 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egziyabher yetbkot kesis ashenafi kalhiwot yasmalin 🙏🙏🙏

  • @selamgetu5846
    @selamgetu5846 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 4 ปีที่แล้ว

    Amen(3)

  • @yeshewatsehaylij3101
    @yeshewatsehaylij3101 4 ปีที่แล้ว

    Kesis ejig betam lehyiwet wesagn yehone tmhrt new yelegesun ene bebekule betam ejig betam temrebetalehu rasenm fetshebetalehu edimena tsegawun yadillgn ewunet kale hyiwet yasemalgn lataw yeneberewun edilen endegena be eje endasgebaw (endichebitew ) agzognal

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen keber le Egzabher 🙏🙏🙏 memher kakal hiywot yasmalen

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን በጣም አሥተማሪ ትምህርትነዉ በፀጋ በጤና ያቆይልን

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማችን መካሪያችን በጣም እናመሰግናለን አባታችን 🙇🙇🙇❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አባቴ እኔ የገጠመኝ ነው የተናገርኩውት እኔ የውስጤን ስሜት መግለጥ አልችልም ከጕደኛዬጋ ስናወራ እማወራው ሁሉ ያበሳጨዋልን ምንም በንግግር መግባባት አልቻልንም መደሀኒያለም ይርዳን አሜን

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

    Hayln bemisetegn be krstos hulum echlalew

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qalehiwet yasemaln abatachn astewy lbona ystan

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱን ያብዛልክ ፈጣሪ

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ትክክል ነው እኔ ላይ ነው ያለው ይሄን ሂወት መምህር ፈጣሪ ማስተዋል ይሰጠኝ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አስተማሪያችን
    ይህ ከኔ ህይዎት ጋ አንድ ነው ሰው የለም ብየ ተሰብሰቤ ተቀምጫለሁ ያለፈው ህይዎቴ ከባድ ነበር ድጋሜ ቢገጥመኝስ እላለሁ ኡፍፍፍ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye barke edeme tena yesteln

  • @urud7996
    @urud7996 4 ปีที่แล้ว

    Amien Amien Amien qal hiwet yasemaln qesis enamesegnalen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhrachen kale hiwot yasemalign.

  • @eldanaalebachew3293
    @eldanaalebachew3293 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemsgen hewoten yemeyalmelme tmhert betam be aschgari west hoga sadamtew tesfa honeg

  • @dengelamebetedreshilen6165
    @dengelamebetedreshilen6165 4 ปีที่แล้ว

    Amen wendmachgn kal hiwet yasemgn

  • @hana4049
    @hana4049 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ታላቅ ምክር ነው መሞህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว

    አሚን
    አሚን
    አሚን ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏💚💛❤

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 4 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።

  • @fekerethiopian5160
    @fekerethiopian5160 4 ปีที่แล้ว

    Keliy hihoty yasemaliny ameeeeeeeeen ammmmmmeeeeeeeeen ameeeee a

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 4 ปีที่แล้ว

    Bauata, kalehiyot yasemaln, abhtachena ♥️😘♥️💞🌹💐

  • @markeetm2939
    @markeetm2939 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቃለህይወትያሰማልን. በእድሜ በጸጋያኑርልን

  • @riyanalove7540
    @riyanalove7540 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kalahiwot yasamalen bewenat batam dase yamile timihirt naw

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    ቃለእይወትን። ያድልልኝ። እድሜዘመኖይርዘምልኝ። መምር። አሜንንን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen klhwete ysmalene 🙏🙏