Yigermal (ይገርማል) - Tekeste Getnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Grace Power Service

ความคิดเห็น • 57

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 3 ปีที่แล้ว +17

    ዛሬ መንፈስ ቅድስ የስጠኝ መዝሙር ..ይገርማል ይገርማል አስራሩ ማን ገምቶ ያውቅል😭😭😭😭

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว +9

    አባ እካን ሌላው ሰው ይቅርና እኔ እዚህ እደርሳለሁ ብየ አስቤ አላውቅምግን እግዚያብሔር እዳየልኝ ሆነልኝ

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 2 ปีที่แล้ว +8

    Glory to God Almighty!!!!!!
    አገዚአብሐር ይገርመል ይደነቃል
    ጌታ ከሞት ወደ ህይወት ልጄን ካመጣው በኃላ ይህንን መዝሙር ሰጠኝ: ከማይድን
    በሽታ ፈወሰልኝ:: ጌታ ብቻውን ይችላል
    ከለቅሶ ወደ ምስጋና ድንኳን ቀየረልኝ::
    ተኬ ተባረክ በዝማሬህ መልስ አገኘሁ: ይብዛልህ:: አሜን አሜን::

    • @IsraelGebremarime
      @IsraelGebremarime 10 หลายเดือนก่อน

      AMEN

    • @Memg007
      @Memg007 8 หลายเดือนก่อน

      እሰይ እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን!! ❤

    • @jesusislordkifleyohannes5299
      @jesusislordkifleyohannes5299 8 หลายเดือนก่อน

      @@Memg007 አሜን አሜን

    • @jesusislordkifleyohannes5299
      @jesusislordkifleyohannes5299 8 หลายเดือนก่อน

      @@Memg007 Amen God bless you my dear, thank you so much 🙏❤️🌹

    • @jesusislordkifleyohannes5299
      @jesusislordkifleyohannes5299 8 หลายเดือนก่อน

      @@IsraelGebremarime Amen God bless you my dear, thank you so much 🙏❤️🙏

  • @ድንግልማርያምድንግል-ገ3የ
    @ድንግልማርያምድንግል-ገ3የ 8 ปีที่แล้ว +24

    getachin medhanitachin adagnachin Eyesus Krstos ybarek. wendmachin megabi.zemari tekeste getnet tsegawn ybzalk

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 5 หลายเดือนก่อน

    እዚ እደርሳለው ብዬ አስቤ አላውቅም ... Bless you, dear Pastor Tekeste...

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተኬ ተኬዋ ዋው ዋው ተባረክልኝ❤❤❤

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ኦ ኦ ኦ አሜን ተኬዋ ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @temesgenmaru
    @temesgenmaru 4 ปีที่แล้ว +4

    ተክየ ይሄ መዝሙርክ እንዴት ነፍስን ፈሰስ እንደሚያደርግ ሁፍፍፍፍፍ ተባረክ ደሞ እጅግ በጣም ነው ምወድክ specially #2 መዝሙርክ ወደ ጌታ እንደ መጣው ነበር አሀዱ ብየ መስማት የጀመርኩት
    ❤💞❤💞💞❤❤❤

  • @nardoszewditu5699
    @nardoszewditu5699 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen yigermale yarkileng geta hoy😊

  • @meseretghiwot-z6g
    @meseretghiwot-z6g ปีที่แล้ว +1

    How Great is our LORD

  • @donikonde7781
    @donikonde7781 6 ปีที่แล้ว +1

    Bezi mezmur bzu tebarkealehu,teke tebarek!

  • @muuztekeste7113
    @muuztekeste7113 8 ปีที่แล้ว +2

    The Lord is good our beloved brother tekeste !! I'm very glad to see you again! !!

  • @bettymengistutc2282
    @bettymengistutc2282 7 ปีที่แล้ว +5

    God bless you more

  • @gracechannel6966
    @gracechannel6966 6 ปีที่แล้ว +2

    God bless you beloved brother!!!

  • @meskieltamo4759
    @meskieltamo4759 7 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuffffffffffffffuuu siwodikiok tekest geta yibarukik zemenki yibaaaaareeeeek yante mezemur adamichew adamicheeeeeeeeeeewm alitegibim !!!!!!!👍👍☝☝💖💖💖💖💖

  • @betelhemgetu3683
    @betelhemgetu3683 ปีที่แล้ว

    ነብሴ ሀሴት የምታረግበት መዝሙር ነዉ ጌታ ይባርክክ ወድሜ

  • @netsanetkefeni4182
    @netsanetkefeni4182 8 ปีที่แล้ว

    amen geta yigermal
    Egziabher yibarkih wendmachn tsegawun betif yabizalk

  • @tolasagemeda8982
    @tolasagemeda8982 ปีที่แล้ว

    That is my life.i love you and this song 🎵

  • @biniamhailu8945
    @biniamhailu8945 6 ปีที่แล้ว

    teku man of God bexam amsegenalew selzi mezmur

  • @minasesax5442
    @minasesax5442 2 ปีที่แล้ว

    Selamih ybza
    Enwedhalen

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor.

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 4 ปีที่แล้ว

    Yihe mezemur lejenetegn yasetawsegnal egeziyabeher yibarkehe teke

  • @የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ
    @የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ 7 ปีที่แล้ว +1

    u r Blessd bro amen

  • @zinashymentelje8926
    @zinashymentelje8926 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Tebark

  • @wardasafa310
    @wardasafa310 7 ปีที่แล้ว

    ተከሥተገታ
    ይባርሕአሜንን

  • @እግዚአብሔርትልቅነው-ዀ2ቘ
    @እግዚአብሔርትልቅነው-ዀ2ቘ 3 ปีที่แล้ว

    God. Bless You

  • @samuelpet1
    @samuelpet1 6 ปีที่แล้ว

    weyne gude yihen mezmur uffffeyyyyy

  • @askaletesema6309
    @askaletesema6309 7 ปีที่แล้ว

    hallelujah eyesus keber yegebahal! abaye uuuuuuuuuu!

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አሰራሩ ድቅ መዝሙር

  • @sarajesus827
    @sarajesus827 6 ปีที่แล้ว

    God Bles you more

  • @anis_taslima4176
    @anis_taslima4176 8 ปีที่แล้ว

    ameeeeeeeeeeennnn geta yebrike teke

  • @zinashymentelje8926
    @zinashymentelje8926 6 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuufffffffffffff Amen Amen Birke Bale

  • @fikrltsumare1293
    @fikrltsumare1293 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @GenetDegu-l2t
    @GenetDegu-l2t 8 ปีที่แล้ว +2

    amennn amenn tebark

  • @memeethpyameme4271
    @memeethpyameme4271 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🏼🙌❤👏amen 🙏🏼🙌👏❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark tabark

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል (Yigermal) - ተከስተ ፡ ጌትነት

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @uaeuae5612
    @uaeuae5612 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 5 ปีที่แล้ว +1

    Can somebody write the lyrics please

    • @bereketbirbo4385
      @bereketbirbo4385 3 ปีที่แล้ว

      እዚህ ፡ እደርሳለሁ ፡ ብዬ ፡ አስቤ ፡ አላውቅም
      ከቶ ፡ በእኔ ፡ ጉልበት ፡ የሚቻል ፡ አይደለም ፡ የሚሆን ፡ አይደለም
      እርሱ ፡ በፈቃዱ ፡ ይህን ፡ ካደረገው
      ከመገረም ፡ ውጪ ፡ ሰዎች ፡ ምን ፡ እላለሁ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ እላለሁ (፪x)
      አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርማል ፡ ያረገልኝ
      ይገርማል ፡ ማን ፡ ገምቶ ፡ ያውቃል
      ይደንቃል ፡ ይደንቃል ፡ አሰራሩ
      ይደንቃል ፡ ማን ፡ ገምቶ ፡ ያውቃል
      አይደንቃችሁም ፡ ወይ ፡ ወገኖች ፡ በሙሉ
      ጌታ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ ፡ ለምስኪኑ
      እርሱ ፡ በኔ ፡ ሊቀርብ ፡ መስዋዕቴን ፡ ወዶታል
      በደረቁ ፡ አጥንቴ ፡ ዝማሬን ፡ ጨምሯል
      አዝ፦ ይገርማል ...
      ያዩኝ ፡ ይደነቁ ፡ እዚህ ፡ በመድረሴ
      በእርሱ ፡ ሆኖልኛል ፡ አይደለም ፡ በራሴ
      የማላገኘውን ፡ ዘመኔን ፡ ብሰራ
      ጌታ ፡ አደረሰኝ ፡ እስከ ፡ ጺዮን ፡ ተራራ ፡ ይገርማል
      አዝ፦ ይገርማል...
      ከዘመን ፡ ዘመናት ፡ ወደዚህ ፡ አሻግሮ
      ቀድሞ ፡ እሱ ፡ ያየውን ፡ ከልጁ ፡ ሰውሮ
      ዛሬ ፡ ተገለጠ ፡ ፍፃሜው ፡ አማረ
      ስንቱን ፡ ጉድ ፡ አሰኘ ፡ ስንቱ ፡ ተገረመ ፡ ይገርማል
      አዝ፦ ይገርማል...
      የሚያየኝ ፡ ያክብርህ ፡ ይደነቅብህ
      በእኔ ፡ በትንሹ ፡ ስትሰራ ፡ ያየህ
      ይናገር ፡ ክብርህን ፡ ምሥጋና ፡ ይጨምር
      ያው ፡ ነህ ፡ ለዘላለም ፡ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ ክበር ፡ ይገርማል
      አዝ፦ ይገርማል...
      አደንቅሃለሁ ፡ አደንቅሃለሁ
      ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ከተቀበልከው ፡ አመልክሃለሁ
      አመልክሃለሁ ፡ አመልክሃለሁ
      ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ከተቀበልከው ፡ አመልክሃለሁ
      እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ
      ቋንቋዬ ፡ ይህ ፡ ነው ፡ ከተቀበልከው ፡ እወድሃለሁ (፪x)

    • @nazarethayer1208
      @nazarethayer1208 3 ปีที่แล้ว +2

      @@bereketbirbo4385 thanks 🙏

  • @tegestttadele2888
    @tegestttadele2888 5 ปีที่แล้ว +1

    tabek

  • @tgyegata9697
    @tgyegata9697 8 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn

  • @tekubizu480
    @tekubizu480 8 ปีที่แล้ว +2

    God bless you.

  • @motutulu59
    @motutulu59 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you