ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you for your service.
God bless you bro.
*አውቴ የጥንቱ እንደ ዛሬ መዝሙር የአለምን ዳንኪራ ባልመሠለበት ዘመን የነበርክ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ መልካም አምልኮ ከመልካም መልእክት ጋር**የልቤን ልቤን ላውጣው እሲኪ ልነገር ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይይሁን*
አለኝ የምለው አንተኑ ነው በዝች ምድር የማትቀየር ! አሜንንንን ተባረክልኝ አውትዬ ስወድህ እኮ !
የልቤን ላዉራዉ እት ልናገር ጌታ ያልሆነልኝ ምን አለ ያላረገልኝ አለልኝ የምለዉ የኔነዉ የምለዉ አንተ ነዉ ምንክናቱም በዝ አሌምም ስኖር አንተ ነዉ በዛኛዉ አለም አንተነዉ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል
አዉታሮየ እዴት እደምወድክ በጣም ነዉየምወድክ ይህን መዝሙር በጣምየምወዳቸዉጎደኞቸ ባችጫኔ ዘሩ መታፈሪያ ነዉ የማስታዉሳቸዉ በዚ መዝሙር
Wow amen 🙏
እየሱሰ የጌታች ጌታ ነወ አሜን አሜን እልልልልልልልልል
ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር 🙏🙏🙏
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገርጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገርእርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴመተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)ፀሐዩ ፡ ሲጠልቅ ፡ ጨለማው ፡ ሲመጣንጉሥ ፡ ንጉሥን ፡ ሽሮ ፡ አንዱ ፡ በአንዱ ፡ ፈንታለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ጉልበቱ ፡ ሊፈታየማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪x)አለኸኝ ፡ የምለው የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገርጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገርእርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴመተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)ወንዝ ፡ አያሻግርም ፡ የቅርብ ፡ ወዳጅ ፡ ሆኖፍቅር ፡ ዛሬ ፡ የለም ፡ ይላል ፡ ቀረ ፡ ድሮሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ ከአለበት ፡ ቦታየማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪)አለኸኝ ፡ የምለው የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፫x)
አሜን 🙇😭
be blessed inthe name of jesus Christ.! አንተ እኮ ነው የእኛ ጌታ ! አንተ ብቻ ጌታ
የልቤ ልቤ ላውጣው እስቲ ልናገር ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ሚነገር ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ሚነገር👈 😍🙏endet yemewedwew mezemur new😚 Awtarye God belss you.
GOD blesses you
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
የኔወዳጅ እየሱሴ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
amenamen 🥰 Amen Amen 🤲🤲🤲 AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen
Amen geta yimsgenKebr la geta yiunen👏👏👏👏
ameen ameen ameen ameen ameen tebareki awt 🙌🙌🙌👐🙇🙇🙇🙌👐🙌👐🙌👐🙌👐🙌🙌
Our beloved brother, you have been source of encouragement and inspiration over the years for many of us. Keep fighting the good fight.
የኔ ወዳጅ ነህ የኔ የራሴ መተኪያ የሌለህ እየሱሴ
Meaza Elias igzabeher yibarek
እውነት። ነው በየሱስ ሰም .ተባረክ
One of his best songs
ante becha geta alhe antnuw new alhgn yemelw antnew anten new aman amna aman unchangeable God your are the only one who will bring solution only you only you only !!!
Amennnn tebarek bebuzu
Awtaru , it is very nice , God bless you and your family .I can expect soon no. seven album . I am blessing with your mezmurs. Thanks
Amen amen amen🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ene orthodox negn gin yihea mezmur sisemaw liben new msebregn tsegahn yabzaw egzihabher emnetachn yileyayi enji amlakachn fetariyachn and esu bcha new
exactly!
Ameeeeeni wow. Tsagawni yabizaliki baiyesusim
It’s touching it made me cry.Thank you God bless 🙏🏽
Ameeen.Eebbifaami
amen amen bless you.....more
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Awut Eg/r zamanihin yibarik
አሜን አሜን
ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🔥🔥🔥🙏🙏🙏
አንተኑ አንተኑ ነው አለኸኝ የምለው ሌላ ማን አለ አባቴ
ጊታ ብርክ ያድርግክ
ተባረክ ወንድሜ
Geta Eyesus Yibarkih.!!!!
Tigist Geta እግዚአብሔር ፍቅር ነው
አሜን ጌታዬ ሀሌሉያ ለዚህ ያደረሠከኝ
Ande Alehegn yemileweYenawenah yemileweAntenu antenu nawe
GOD Bless you for ever..!!
Birik belilgn wondima Jesus bless u
God bless you my brother.
አሜን አሜን እውነት ነው ተበረክ ወንድሜ
halaluay taberki
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen Amen
Getaa yeiibariikii wondimee lazalalamii tabareekii jamilaa kaaduubayii kalijeenatee jamire ziimareen iwodaloo
AMEN AMEN EYASUSE YAGETOUCH GRETA YAMAYEKAYAYER ABATY LAZELLALM YEBARKI
Melkam wotat
አምላክ ይባርክህ
uuuu 😭😭😭 eyesuseye u done so much for me i can't tell it all. . ..
G.b.u Awtaru wendimachin
great message tanks
Geta zemanehan yebarekaw
AmeeenAmeeenAmeeen
alegn yemlew be ewnet anten becha new..
Wawo gatia ybrkhye
About is faster hoohi amen gets.
Wdalw
bless u ma man
amn
amen
ኢየሱሴ
Mlm
Ameeeeeeeeee ameeeeeeeeee ameeeeeeeeee 📖📖📖💛💛💛💛💛💛🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
hej god plesse you
ሀሸሸሸሸሸሸ
GBY
manam miglaga yalagem e g yamasegan
Teberaki
Qw
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገርጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገርእርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴመተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)ፀሐዩ ፡ ሲጠልቅ ፡ ጨለማው ፡ ሲመጣንጉሥ ፡ ንጉሥን ፡ ሽሮ ፡ አንዱ ፡ በአንዱ ፡ ፈንታለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ጉልበቱ ፡ ሊፈታየማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪x)አለኸኝ ፡ የምለውየእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገርጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገርእርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴመተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)ወንዝ ፡ አያሻግርም ፡ የቅርብ ፡ ወዳጅ ፡ ሆኖፍቅር ፡ ዛሬ ፡ የለም ፡ ይላል ፡ ቀረ ፡ ድሮሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ ከአለበት ፡ ቦታየማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪)አለኸኝ ፡ የምለውየእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉአንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፫x)
Amen Amen Amen
Amennn he is for ever 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Amen
Thank you for your service.
God bless you bro.
*አውቴ የጥንቱ እንደ ዛሬ መዝሙር የአለምን ዳንኪራ ባልመሠለበት ዘመን የነበርክ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ መልካም አምልኮ ከመልካም መልእክት ጋር*
*የልቤን ልቤን ላውጣው እሲኪ ልነገር ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይይሁን*
አለኝ የምለው አንተኑ ነው በዝች ምድር የማትቀየር ! አሜንንንን ተባረክልኝ አውትዬ ስወድህ እኮ !
የልቤን ላዉራዉ እት ልናገር ጌታ ያልሆነልኝ ምን አለ ያላረገልኝ አለልኝ የምለዉ የኔነዉ የምለዉ አንተ ነዉ ምንክናቱም በዝ አሌምም ስኖር አንተ ነዉ በዛኛዉ አለም አንተነዉ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል
አዉታሮየ እዴት እደምወድክ በጣም ነዉ
የምወድክ ይህን መዝሙር በጣምየምወዳቸዉ
ጎደኞቸ ባችጫኔ ዘሩ መታፈሪያ ነዉ የማስታዉሳቸዉ በዚ መዝሙር
Wow amen 🙏
እየሱሰ የጌታች ጌታ ነወ አሜን አሜን እልልልልልልልልል
ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር 🙏🙏🙏
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገር
ጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገር
እርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)
የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴ
መተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴ
ከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህ
ሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)
ፀሐዩ ፡ ሲጠልቅ ፡ ጨለማው ፡ ሲመጣ
ንጉሥ ፡ ንጉሥን ፡ ሽሮ ፡ አንዱ ፡ በአንዱ ፡ ፈንታ
ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ጉልበቱ ፡ ሊፈታ
የማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪x)
አለኸኝ ፡ የምለው
የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገር
ጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገር
እርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)
የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴ
መተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴ
ከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህ
ሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)
ወንዝ ፡ አያሻግርም ፡ የቅርብ ፡ ወዳጅ ፡ ሆኖ
ፍቅር ፡ ዛሬ ፡ የለም ፡ ይላል ፡ ቀረ ፡ ድሮ
ሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ ከአለበት ፡ ቦታ
የማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪)
አለኸኝ ፡ የምለው
የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፫x)
አሜን 🙇😭
be blessed inthe name of jesus Christ.! አንተ እኮ ነው የእኛ ጌታ ! አንተ ብቻ ጌታ
የልቤ ልቤ ላውጣው እስቲ ልናገር
ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ሚነገር
ጌታ ያረገልኝ አለ ብዙ ሚነገር👈 😍🙏endet yemewedwew mezemur new😚 Awtarye God belss you.
GOD blesses you
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
የኔወዳጅ እየሱሴ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
amenamen 🥰 Amen Amen 🤲🤲🤲 AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen
Amen geta yimsgen
Kebr la geta yiunen👏👏👏👏
ameen ameen ameen ameen ameen tebareki awt 🙌🙌🙌👐🙇🙇🙇🙌👐🙌👐🙌👐🙌👐🙌🙌
Our beloved brother, you have been source of encouragement and inspiration over the years for many of us. Keep fighting the good fight.
የኔ ወዳጅ ነህ የኔ የራሴ መተኪያ የሌለህ እየሱሴ
Meaza Elias igzabeher yibarek
እውነት። ነው በየሱስ ሰም .ተባረክ
One of his best songs
ante becha geta alhe antnuw new alhgn yemelw antnew anten new aman amna aman unchangeable God your are the only one who will bring solution only you only you only !!!
Amennnn tebarek bebuzu
Awtaru , it is very nice , God bless you and your family .I can expect soon no. seven album . I am blessing with your mezmurs. Thanks
Amen amen amen🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ene orthodox negn gin yihea mezmur sisemaw liben new msebregn tsegahn yabzaw egzihabher emnetachn yileyayi enji amlakachn fetariyachn and esu bcha new
exactly!
Ameeeeeni wow. Tsagawni yabizaliki baiyesusim
It’s touching it made me cry.
Thank you God bless 🙏🏽
Ameeen.Eebbifaami
amen amen bless you.....more
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Awut Eg/r zamanihin yibarik
አሜን አሜን
ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🔥🔥🔥🙏🙏🙏
አንተኑ አንተኑ ነው አለኸኝ የምለው ሌላ ማን አለ አባቴ
ጊታ ብርክ ያድርግክ
ተባረክ ወንድሜ
Geta Eyesus Yibarkih.!!!!
Tigist Geta እግዚአብሔር ፍቅር ነው
አሜን ጌታዬ ሀሌሉያ ለዚህ ያደረሠከኝ
Ande Alehegn yemilewe
Yenawenah yemilewe
Antenu antenu nawe
GOD Bless you for ever..!!
Birik belilgn wondima Jesus bless u
God bless you my brother.
አሜን አሜን እውነት ነው ተበረክ ወንድሜ
halaluay taberki
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen Amen
Getaa yeiibariikii wondimee lazalalamii tabareekii jamilaa kaaduubayii kalijeenatee jamire ziimareen iwodaloo
AMEN AMEN EYASUSE YAGETOUCH GRETA YAMAYEKAYAYER ABATY LAZELLALM YEBARKI
Melkam wotat
አምላክ ይባርክህ
uuuu 😭😭😭 eyesuseye u done so much for me i can't tell it all. . ..
G.b.u Awtaru wendimachin
great message tanks
Geta zemanehan yebarekaw
Ameeen
Ameeen
Ameeen
alegn yemlew be ewnet anten becha new..
Wawo gatia ybrkhye
About is faster hoohi amen gets.
Wdalw
bless u ma man
amn
amen
ኢየሱሴ
Mlm
Ameeeeeeeeee ameeeeeeeeee ameeeeeeeeee 📖📖📖💛💛💛💛💛💛🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
hej god plesse you
ሀሸሸሸሸሸሸ
GBY
manam miglaga yalagem e g yamasegan
Teberaki
Qw
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገር
ጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገር
እርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)
የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴ
መተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴ
ከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህ
ሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)
ፀሐዩ ፡ ሲጠልቅ ፡ ጨለማው ፡ ሲመጣ
ንጉሥ ፡ ንጉሥን ፡ ሽሮ ፡ አንዱ ፡ በአንዱ ፡ ፈንታ
ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ጉልበቱ ፡ ሊፈታ
የማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪x)
አለኸኝ ፡ የምለው
የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)
የልብ ፡ ልቤን ፡ ላውጣው ፡ እስቲ ፡ ልናገር
ጌታ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ የሚነገር
እርሱ ፡ ያደረገልኝ ፡ አለኝ ፡ ስሙኝ ፡ የሚነገር (፪x)
የእኔ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ የራሴ
መተኪያ ፡ የሌለህ ፡ ኢየሱሴ
ከስንቱ ፡ ቦታ ፡ ስንቱን ፡ አሻግረህ
ሊዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)
ወንዝ ፡ አያሻግርም ፡ የቅርብ ፡ ወዳጅ ፡ ሆኖ
ፍቅር ፡ ዛሬ ፡ የለም ፡ ይላል ፡ ቀረ ፡ ድሮ
ሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ ከአለበት ፡ ቦታ
የማትለዋወጥ ፡ የማትቀያየር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ጌታ(፪)
አለኸኝ ፡ የምለው
የእኔው ፡ ነህ ፡ የምለዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፪x)
አንተኑ ፡ አንተኑ ፡ ነዉ (፫x)
Amen Amen Amen
amen
Amennn he is for ever 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
hej god plesse you
Amen Amen Amen
Amen