ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ደስ ብሎኛል መዳም ደሞዝ ጨመረችልኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ
እንኳን ደሰ አለሺ
እኳንደስአለሽ
አመሰግናለው ውዶቼ❤
Enken des yelsh
ደስስስ ይበልሺ ማሬ ስራስ አልጨመረችልሺም
በጣም ደብሮኛል ጨንቆኛል ብቻ ግራ ገብቶኛል አይዞሽ በሉኝ
የኔማር አይዞሽ አንችን ብቻ አይደለም እኔም አስጠልቶኛል
አይዞሽ ጭቀትሽን እግዚአብሔር ያቅልልሽ በጸሎት🙏 አባሪው እህቴ😘😍
አይዞሽ
@@ሰላማዊትተዋበ-ዀ7ነ እሽ የኔ ቆንጆ
@@ኪያፍቅር-ቀ4የ አይዞሽ እህቴ
ወይኔ ድራማውን ከመጀመሬ በፊት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ኮመንት ለማንበብ ስመጣ ሁሉም የራሱን ችግር ብቻ ነው የሞነጫጨረው ፈጣሪ ሆይ🙆♀️
Anem adchiw ngi wade basotun bach minger nw yalwi
Kkkkkk ልክ እንደኔ
እውነት ሽን ነው ግራ ይገባል
ክክክክወይኔበሳቅነውየገደልሺኚ
Kkkkk በጣም ግርም እኮ ነው ሚሉኝ
አንድ ቀን የምንፈልገውን እናገኛለንከምንወደው ሰው ጋር በሀገራችን እንሆናለንለረጅም አመት የተመኘነው ነገር ተሳክቶ ስናየው በደስታ ፈታ እንላለንፈጣሪ ያመነውን አይረሳምግን ሰአቱ አሁን አይደለም አንድ ቀን Proyn በመጫን ሰብብብብ አርጉኝ እንነታችሁን አሳዩኝ ውድድድድ ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ
አላልኩሽም ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ>>>>> ግን በናትሽ rap እንዳይሆን።
ያድርግልን ማሬ ስደት ምርርር ብሎኛል አንድ ቀን ይጣፋጥ ይሆናል
ኢሻ አላህ
አሜን
Amen
እኔ እኮ ፍቅር የሚባለውን ነገር ፍለጋ ያልገባሁበት ቦታ የለም ወጣቱም ጋር ጎልማሳውም ጋር ስሄድ የለም እኛም ካየነው ቆይተናል ይሉኛል ለካ ፊልም ውስጥ ገብቶ ነው በህግ አምላክ አስወጡልን እና እናግባና እንውለድበት ፍቅር ከሌለ ደግሞ መግባባት የማይታሰብ ነው
አረ እኔም እፈልገዋለው አበባ ካጋኘሽው ንገሪኝ😁😁😁😁😁
@@اللهرييالإسلامديني አብሽሪ ላግኘው ብቻ እነግርሻለሁ
@@abebaabeba8569 kkkkk ayzosh berasu gize ymetal 😂😂😂
ትክክል
Beka befilem mesaratu bekom wedesewu yimeta neber ahun eko filem gar gizewun silemeyatefa wedesew meche yimita kkkkkk
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ተመስገን አምላኬ ውድ የሃገሬ ልጆች አይዟችሁ ያልፋል ፈጣሪ ስደት በቃ ብሎ በሃገራችን እምንኖር ያድርገን ሰላማቸሁ ይብዛ በየአላችሁበት🙏🙏
እናቴን አደራ አምላኬ 🙏🙏i love u mami 💓💓💖💖
በይቅርታ እንጂ በበደል አሸናፊ የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይወት የለም💕 be like
ግጥምሽ ያማራል፣ እርግተኛ ነኝ በዚ አያያዝሽ በቅርቡ ቀን ነጠላ ዜማ እደምትለቂ።
Wowwow
ትክክል ማማየ
Like❤️❤️💞💞
ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት ይቁም የምሉ እጅ ወደላይ 🤦♀🤦♀🤦♀👍👍👍
Mnew tikat deresebsh ende haha
በሀይማኖትም በባህልም ነውር ነው መቆም አለብት ሀገርም ነፍስም ቤተሰብም አፍራሽ ነው
@Mulualem Bihon እሺ እማ ወደኔም ጎራ በይ ምንም ችግር የለም
ሲጅመርስ። መይ ትፍቅድ አምዳንድ ባልጌውች: እና ዘላኖች፣ ክብር፤ ቤሱች ናችው። የስሩት ብማንኛው። ሀይማኖት ዜናን ውይም ብልግናን አይግድፍም ብጭራሽ
Akumachu eyehedachu endet yekomal
ኡፍፍፍፍፍ የሴት ልጅ ስቃይ ስትወልድ ኣብሬት ኣለቀስኩኝ😥 ክብር ለሴቶት ክብር ለእናቶች እውነት ፍቅር ያሸንፋል በጣም ኣሪፍ ነው ።
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። አዲስ ፊልም ከሆነ ጥሩ ለማንኛውም በኃላ ይታያል አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ*
አይዝሽ እህቴ
ቤተስካን ሄደሽ ስበኪ ይህ መዝናኛ ነው እበት
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፍች
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ አንቺ አህዛብ መናፍቅ ምነው ጨጓራሽ አረረ ገና ታርያለሽ የእርጎ ዝንብ አህዛብ ዳቢሎስ ገና ታርያለሽ ገና አይንሽ ደም ይለብሳል
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ *አልፈርድብሽም እህቴ አህዛብና መናፍቅ የቅዱሳን ስም ሲጠሩ ያንቀጠቅጣቸዋል*
ፊልሙ አሪፊ ነው ነገር ግን ቃላት አመራረጣቹ በጣም ነው የሚያስጠላው እርጉዝ ሴትን ሆድሽ ውስጥ ያለውን ነበር አውጥቶ ማፍረጥ አለ የማይባል ነገር ነው ድርሰት ስትፅፍ ቃላትቱን አስተካክሉ
በትክክል ባለጌና የማይባል ነገር ስሜት የማይሠጥ ድርሠት ቲሽ
ጆሲ እደጀማሪ በጣም አሪፍ ሀሳብ ብዙ ሊያስኬድ የሚችል ዕርስ ነበረው ግን ያልተቆጩ ሀሳቦች አሉት ለምሳለ የልጅቷ እናት እና የልጁ አክስት ብዙ የሚያስኬድ አይዲያ ነበር መጥፋቷን ስሰማ አሜን ብላ መቀበል አልነበረባትም የእናትነት ቁጣ ቢታይበት ኖሮ ሲቀጥል አንተ ይዘካት ጠፍተክ ሕይወት አልጋ ባልጋ አትሆንም ከእሷ ጋር ለመሆን የከፈልከው መስዋት ለምን ዝቅ ብሎ እስከመስራት አይሆንም ሚስትክን እደወሰዳት ስሰማ ውሴጥክ ተረብሾ አባትክ ብር እዲሰጥክ ወይም የእሷን ቤተሰብ እንዲረዱክ እርዳታቸውን ስጠይቅ ብሆን እደኔ ፍቅር ላይ ሊከፈሉ የሚችሉ መስዋት ብዙ ነበር ለማንኛውም በቀጣይ የተሻለ ስራ እጠብቃለን ይሄን ልልክ የቻልኩት ስለማቅህ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ ጥሩ ነው ብዬ ከማልፍ የተሰማኝን ብናገር መልካም ነው በሚል ነው
የኔ የሰፈሬ ጀግኖች እሙዬ የኔ ምርጥ እናት ፈጣሪ እርጅመ እድሜ ይስጥሽ😍
የfacebook አልበቃ ብሎዋችሁ በየፊልሙ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ደብሮኛል ማዳም እንደዚህ ሆነች የምትሉ ወጠጤ ሁላ
😂😂😂😂
ምን ችግር አለው ታድያ
በጣም እንድህ ንገርልኝማ ሠው ስለሀገሩ ይጨነቃል እነዚህ ደግሞ በየ ሚዳው ፍቅር ያዘኝ ደበረኝ ምናምን ኡኡታ ኤጭ ምነው ሽዋ 😏😏😏😏
የለማጅ ቢሆንም ፊልሙ ምንም አይልም ግን ስለፊልሙ ትታችሁ ስለራሳችሁ የምትጽፉ ለመሰልጠን ሞክሩ
ንገሪልኝ እንደዚህ በኮመንት ሁሌ እንደተቃጠልኩ ነው
ወንድየው ሲያምር በተለይ እይታው ፣አይኑ ያምራል።
ልጆቹ ሁለቱም እረጋ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ ዋው
አለማርገዜ ነው እንጅ ይህ ፊልም የኔ ሂወት ነበር ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት ጣጣው የበዛበት የፍቅር ፊልም ናፍቆኝ ነበር
ወከባ የሌለው ፊልም ደስ ይላል 💚💛❤አሪፍ ነው ግን ቀጥሉበት 💚💛❤ጋሽ ዳባ እንኳን ከዘመን መትተረፉስንት ስድብ ሞልቶ አፈርጥልሻለሁ አይባልም ስህተት ነው
አዲስ ነው መሰለኝ ደስ ሲል ዛሬ ከዚህ ጋር ሁለት አዲስ ሁሉም አየው ዋው
Why do all Amharic movies have a sound track over the entire segment of the movie . Sound quality poor !
I have been asking the same question for the last 3 years, and nobody has the answer.
ጥሎብኝ ብቻየን ፊልም ማየት አልወድም በሉ ገባገባ በሉ የስደት እህት ወንድሞቸ
Bayo Bayo ❤❤❤❤
yena marrr
አረ በሽ በሽ አረጋቹን እኮ እናመሠግናለን የማዳም ዋይፍ ስራ ፈቶነበር ክክክክክ
አረ ግፍነው ስራ ፈቶ ነብር ክክክክክ
@@munerasedtagawaentanenafak8797 ክክክክ አው
ክክክክ
ወዮ የ ጆሴፍ ድምፁን መስማት በጣም ነው ደስ የሚለው ለሱ ስል ነው ያየውት
እኔ መጀመርያ ኮመንት አምብበ ነበር ፊልም ማየው ነገር ግን ማንበብ ብፈልግም ሁሉም ስለፊልሙ ሳይሆን ስለራሳቸው ህወት ታርክ ነው እምታወሩት ዱቄታም አለ ዮኒ ማኛ😂
ክክክ
ሰው አጊተህ ዮናስን ኤግዛፕል ታረጋለህ እንደ ሳሙና እየተሙለጨለጨ አገር ለማፍረስ ቀን ከለሊት የሚሠራ ህሊና ቢስ ከሠው ቆጥረህው ነው አይይይይይይ ሃበሻ
ዋውያምራል ለፍቅርየሚሞትሠው ያሥደሥተኛል
አቤት ኮመታተሮች Like ስትወዱ ዉዉዉዉዉዉዉይይይይይይይለምን በግብዳዉ የጣት አሻራቹን አታሳርፉም
እደው የስደት መጨረሻው ናፈቀኝ
ዋው አድስ ነው አልሽጥም የሚለውን ጨርሺ ወደዚህ ዱቅ አልኩ እስኪ ልየው
ሚነው ስው የለም የት ህዳችሁ ነው ኾምነቶች ደሞ ሁለተኛ ነኝ 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እሰይ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ🙈😁 ገንፎ ሳንበላ በነገራችን ላይ አፍሪቃ ሁኖ የተወነዉ ልጅ ዘናጭ ነው ልብሶቹ ብራድ ብራድ ናቸው ነው 👌👍
ኡኡ ስድስተኛ ነኝ አዲስ ፊልም ይመስላል ጠባገባ በሉ ብቻዬን መየተሸ እፈራለሁ
Tebageba 😁😁😁
የኔ ውዶች የሀገሬ ልጆች ሠላምና ጤና ትዕግስቱን ይስጣችሁ ፊልሙ ደስይላል በርቱ ቆንጆ ስራ ነው
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ❤😍
ውድ የሀገሬ ልጆች እንድት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደብሮኛል በጣም
ኦያያ ኑ ያገሬ ልጆች ጠጋ ጠጋ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል💋🌹
አዲስ ነው እንዴ እረ የፊልም ያለህ እያልኩ ነበር እንኮንም ሰላም መጣችሁ
አጨራረሱ አያምርም ባልዋ እንዴት ብሎ ህክምና እንደሄደ የሱም የሷም ቤተሰብ ጋ እንዴት እዳረጉ ሳናቅ ያልቃል በበኩሌ ደስ አላለኝም
ፍቅር ያሸንፍን መጨርሻውያምራል
ጋሽ ዳባ አሉ እንዴ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
ሰብሪን የአለም ገናዋ እናትዋን ናፋቂ በዘመን ድራማ ላይ ሞተው ነበር አይደል ተመልሰው ተነሱ እንደ
እስቲ በናታችሁ ከፋቅረኛዬ ጋር እድንታረቅ በየሀይማኖታችሁ በፀሉት አስቡኝ በጣም ነው የማፈቅረው ካለሱ እኔ አይሁንልኝም ምላርግ ምክራችሁንም ለግሱኝ
የጸቡ ምክንያት ምንድነው መምከር እችላለው??
@Mulualem Bihon አሜን አሜን አሜን
@@winnerwomen3205 መጣ ስል ደስ ብሉኝ ደስታዬን አጣጥሜ ሳልጨርስ ይሄድብኛል ሄደ ስል ዝም ስለው ይመጣል እረ እኔ ግራ ግብት አለኝ እህት ምን እደማረግ ጭንቅ ብሎኛል በጣም ነው የማፈቅረው ደሞ ብሎክ አድርጉኛል እህህህህህ
@@betytade2907 ዝም በይው ያንች ካለው እስከመጨረሻው ይመጣል ካላለውም ይሄዳል የኔም እንድህ ነበር ዛሬ አዝሎኝ ቢዞር ደስተኛ ነው ወንድ ልጅ እራሱ ፈልጎ ሲመጣ እንጂ መፈለጉን ካወቀ አይጣል ነው
@@betytade2907 መውደድሽ ጥሩ ቢሆንም እኩል ፍቅር ከሌለ ግን አንደኛው ልቡ ሌላ እያሰበ መሆኑ ግልጽ ነው መጣ ስትይው ከሄደ ሄደ ስትይው ከመጣ ያንቺ ህይወት አደጋ ላይ እንደሆነ ይሰማኛል ምክንያቱም አንቺ ባለሽበት ሆነሽ ስትጠብቂው እሱ እንደፈለገ እየሆነ ነው ምናልባት ካልደፈርኩሽ ሴክስ በመሀላችሁ ከተጀመረ ህይወትሽን እንዳያበላሸው ጊዜሽንም እንዳያቃጥልንሽ እፈራለው። ስለዚህ ምንም ብታፈቅሪውም አሻንጉሊቱ አይደለሽም አንቺ የተከበርሽ የምትወደጂ የምትፈለጊ መሆንሽን አሳይው።እንዴት:-- እግዝብሄር እንዲረዳሽ መጸለይ- እራስሽን ከበፊቱ ይልቅ መጠበቅ - ከሱ ጋር ያሳለፍሻቸውን ቀናቶች አለማሰብ - እሱ የሰጠሽን ወይም እሱን የሚያስታውስሽን ነገሮች ካጠገብሽ ማራቅ ወይም ማስወገድ- በተርፍ ላንቺ ያለውን አምላክ እንቺ ሳትወለጁ አዘጋጅቶ እየጠበቀሽ ነው የርሱን ፊት ፈልጊ በሀይማኖትሽ። የተጻፈልሽም ወንድ እሱ ከሆነ አንቺ መጎሳቆል የለብሽም ዘና ፈታ በይ ጌታ ደሞ ይረዳሻል እንዲህ ብለሽ እንዳትጎሳቆይ ወንድ ልጅ ናቅ ጣል ችላ ስትይው የውስጥ እግርሽን ነው የሚልሰው። ወንድ የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም ይቀናል። ከተለማመጥሽው ግን ዋጋም የለሽም። ካስቀየምኩሽ ይቅርታ። እኔም ካሳለፍኩት ነው የመከርኩሽ።
ኮመቶች ልሽፍው ደስ ይላል ሁሉም ስለራሱ ነው የሚያወራው ድራማውስ እደት ነው ልየውና እኮምታለሁ ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው
እንኩን ለቅድሰት አርሲማ አደረሳችሁ እሰኬ አርሴማ ሀሳብሺን ታሳካልሺ በሎኝ
ተመስገን 14ኛ ነኝ ያገሬ ልጆች አሞኛል ያውም በስደት😢
Fatr yimarshi
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ🙏
አላህ ያሽርሽ
አለህ የሽርሽ
ሩት የጌታ ልጅ Yegazu yehe Ye Areb agere nuro letefedawe letarawe yaselefelefal ende hulachehum eyegebachu kerakenebo emetetsefute
አዲስ ፍቅር የዘኛል ይቅነሽ በሉኝ😁😆
አይ ፍቅር እዳው የፍቅርን ነገር በፊልም ማየት ብቻ ሆነ ? ተው በፊልም ብቻ አታከራቱት እኛም እናፍቅርበት ሆሆሆ
Kkkkkkkk
ገናአሁን ያለሜካብ ፊልም ተሰራ ሙብሩክ
ልጁ ግን ትወና ይችላል እሱ ነው ያሳመረላቸው
በጣም ጎበዚ ነው!!
ይመስለኛል ደህና ፊልም ቢያገኝ
በጣም አሪፍ ዋው ፥) በዚሁ ይቀጥል ካለፉት ሁሉ ይሄ ይሻላል እናመሰግናለን የባዘዘው ልጅ
ወይኔ ደስ ሲሎ እውነትኛ ፍቅር አላህ ይስጠን
የት ናቹሁ ሸቃሉች ጋደኞቼ አድስ ፊልሙ ተለቅዋል ኑ እንሹፈው ጥልብኝ ብቻዬን መብላት አደለም ብቻዬን ማየትም ደስ አይለኝም የላ ተአሉ ያ ቤናት 😜😜😜😜😜
እጅና
አውን እኮ ክረምት ልንገባ ነው የግርግዳው ማጠብ የልብሳቸው ማውረድ ኡፍ እኔማ እንቅልፌን እየተሻማው ነው የማየው
እቃቃ የተጫወተ ሁሉ ፊልም እያለ አይናችንን ያደክማል
በሪዬ የሰፈሬ ልጅ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን በፍቅር ኖ ያየሁት
Edew yhen karta yemitefa mede new beteref arif new Ethiopian lezelalm tur
ማታ ልሹፋችሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ
Kkkkkkk😁😀💜💜💜💜
ayzoshi😘
@Mulualem Bihon eshi fkr
ጥያቄ አለኝ በትወናዉ፡ የተሳተፈችው ዝንብ ስም አልተፃፈም
Kkkk አውጭላት እረስተው ነው😊😊😊
አዲሥ ሠዉ እያበሠልኩ ነዉ ያርግልሽ በሉኝ ፎንቅቄበታለሁ😍
kkkkk
😀😀yarglshe
አይዞሺ ይበስላል ክክክክ
helen mafi ere yiqnash imuye
የዋይፋይ ፍቅር እንዳይሆን ብቻ ክክክክክክክ ፈራሁልሽ
ምድን ነው ትላስካል አበዛችበት ፊልሙ ደስይል ነበር
ልጁ ያምራል ፊልሙ ብዙም አይመስጥም
መፅሐፉ መጨረሻው ገፅ ስለጠፋ አድናቆቴን ቀነሰው። ለዚህ ተጠያቂ ፕሮዳክሽን ማናጀርና ዳሬክተሩ ተጠያቂናቸው። ዓክተሮቹ ምርጥ ናቸው። ለገበያ ከመሮጥ፣ ተመልካች ውስጥ ህሊናችሑን ኣስቀምጡት። ላትጨርሱት መንገድ ኣትጀምሩ።
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው
ናዝሬት አዳማ ነው የተሰራው ፊልሙ ናዝሬቶች እስቲ 👏
ኦኦኦ እዮሄል በቀለ ደስ ብሎኛል ስላየውህ
አሪፍ ነው ግን ምጨረሻው ምንድነው እናትየዋ ሳታገኛት ሌላው ብሩ አባትየው አረ ብዙ አይ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም
በጣም የድምፅ እጥረት አለበት ከሰዎች ፎቶ ሌላ የሰማሁት ነገር ምንም የለም ፊልሙ 1:20 ደቂቃ እኔ የሰማሁት 20ደቂቃ እንከን አይሞላም አልጨረስኩትም ትውከት በጣም ነው የሚዳብረው እንደ ጠበኩት አላገኘሁም ዕጩ
አይ እኔደሞ ያለየሁት መስሎኝ ሰፍ ብየ ቀረሁኝ ለማንኛውም እየት ምንም አይል
Enedena amarega fileme yenafekewe eski be like geletuleg
ዝም ብሎ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል አለቅሳለሁ ምንድነው ነገሩ ?
አይዞሽ ፀሎት አርጊ እማ
ልክ እደኔ እኔስ ስራ ስለለኝ ነው
argizesh yehonal wudee 😎
@@masiimadii257 አይ አንቺ ከየት መጦ ያለውት ስደት ላይ
Ayizosh aallah kanich gari yihun
በጣም እናመሠግናለን ያምራል ምጡን ግን አብሬ ነው ያማጥኩ
ኤጭ ኮሜንትአንብቤ ላይነበር ሁልሽም የቤትጣጣነው የኮመትሽው ምንሆናችሁነውግን.ደብሮኛል አሞኛልል ደስብሎኛልይሄእኮ የስነልቦናማማከርያቢሮአይደለምስለፊልሙብቻፃፉ
ሀሪፍ ነው እውነት ነው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
Wodejewalu😭🔥🔥💕❤️❤️❤️feqer yalbtn hulum ewdalu💋💋
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
تعرف اطبخ thx silfilmu comment sillesteh
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
ፈልሙ ሀረፍ ነው ግን እመጨርሻላይ እደት እሷም እናቶን ይቅርታ ሳትል እሱም አባቱ ጋር ሳይገናኚ አለቀ
Wowwwww Betami desi yemili filimi new betami Temesiche new yayehuti yayehuti
ትዳር የሚያምረው ሲኖርህ ብቻ ነው የምትሉ እስኪ ኮምቱልኝ
Aref new asetmari new 😍😍😍
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው
የቦሊዩድ አክተር ነኝ ይላል😂😂😂😂😂እቺ ብቻ ፈገግ አረገችኝ
ሁልም የአማርኛ ፍልም አንዴ አይነት
ሤቶች ግን ከጋብቻ በፊት የግብረ ሥጋ ግንኙነት የምታደርጉት ወንድን ልጅ አምናችሁ በጣም ግርም ይለኛል !! ወንድ አያረግዝ አይሣቅበት ድንግልናህ የት ሄደ ማን ወሠደው አትባል ሁሉም ችግር የሚደርሠው በሤቷ ላይ ነው በሀይማኖትም የተከለከለ ነው ሤት ልጅ በቤተሠቦቿ ላይ ሆና ከባለገች ትወገር በድንጋይ ተደብድባ ትገደል ከአቅሟ ውጪ ሆኖ ከተደፈረች የደፈራት ሠው ተገዶ ያግባት ... ነው ቃሉ የሚለው ወንድን ከማምን በሠማይ ላይ ቤት ብሠራ ይቀለኛል እኔ በበ ኩሌ !
ምንአለ የፊልሙንእደትእደሁነብትነግሩን የራሳችሁየምታወሩት😡😡😡ኤጭ
ትክክክክል
ዋው አሪፍ ኢመስላል
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል😘😘😘😘😘😘
ኩመት አንብቡ ማየት ደስ ይለኛል
በጣም አርፍ ፊልም ነበረ ግን ኤዲቲንግ እያደረጉ ሁለት ሰዎች በጣም ይቀራቹዋል
*እናመሰግናለን*
አሪፍነበር ሚገሉት መስሎኝ ስጋቴ
በጣም ነው ደረሰ እሚለው
Eza movie megajajet alchalkum erguz yalat stgoy belalawa gize wendoch sdebebadbwat ayten betmhrt bat stl ydebral
wowwwwwwww betam desss yelale bertulen est ye dero aketaroch deberawenal temesasay negar eyakerabulen est enata feta argun maroch
እስኪ ልየው አላየውትም እኮ 😜😜😜
ናዝሪቶች ምርጦች በርቱ
ዋው ዛሬ ያየሁት ፊልሙ ሁሉም የምወዳቸው ተዋናይ ያሉበት ፊልም ነው አልሸጥም የሚል ፊልም ያየሁት አሁንም ደሞ ይህ ፊልሙ በጣም የምወዳቸው አርቲስት ተዋናይ ናቸው ደስ ይላል ግን በጣም የድምፅ እጥረት አለበት
ታሪኩ በስረአት አልተፃፈም እንጂ መልእክቱም ትወናውም ቆንጆ ነው ግን እንዳይለምዳችሁ አስተካክሉ
ቆንጆ ፊልም ይመስላል።አረብኛ መማር የምትፈልጉ ሰብስክራይብ ልታረጉን ትችላላችሁ።
የት ተደብቀሽ ነዉ ማማዬ በጣም ነበር መማር የምፈልገዉ
ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ መማር እፈልጋለሁ
አህለን
እኔም እፈልጋለሁ
እኔ መማር እፈልጋለሁ
እኔ ደግሞ ፊልም እያየሁ ኮመንት ማንበብ እወዳለሁ ግን ስለፊልሙ የተኮመተ የለም ሆይ
ዛሬ ደስ ብሎኛል
መዳም ደሞዝ ጨመረችልኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ
እንኳን ደሰ አለሺ
እኳንደስአለሽ
አመሰግናለው ውዶቼ❤
Enken des yelsh
ደስስስ ይበልሺ ማሬ ስራስ አልጨመረችልሺም
በጣም ደብሮኛል ጨንቆኛል ብቻ ግራ ገብቶኛል አይዞሽ በሉኝ
የኔማር አይዞሽ አንችን ብቻ አይደለም እኔም አስጠልቶኛል
አይዞሽ ጭቀትሽን እግዚአብሔር ያቅልልሽ
በጸሎት🙏 አባሪው እህቴ😘😍
አይዞሽ
@@ሰላማዊትተዋበ-ዀ7ነ እሽ የኔ ቆንጆ
@@ኪያፍቅር-ቀ4የ አይዞሽ እህቴ
ወይኔ ድራማውን ከመጀመሬ በፊት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ኮመንት ለማንበብ ስመጣ ሁሉም የራሱን ችግር ብቻ ነው የሞነጫጨረው ፈጣሪ ሆይ🙆♀️
Anem adchiw ngi wade basotun bach minger nw yalwi
Kkkkkk ልክ እንደኔ
እውነት ሽን ነው ግራ ይገባል
ክክክክወይኔበሳቅነውየገደልሺኚ
Kkkkk በጣም ግርም እኮ ነው ሚሉኝ
አንድ ቀን የምንፈልገውን እናገኛለን
ከምንወደው ሰው ጋር በሀገራችን እንሆናለን
ለረጅም አመት የተመኘነው ነገር ተሳክቶ
ስናየው በደስታ ፈታ እንላለን
ፈጣሪ ያመነውን አይረሳም
ግን ሰአቱ አሁን አይደለም አንድ ቀን
Proyn በመጫን ሰብብብብ አርጉኝ እንነታችሁን አሳዩኝ ውድድድድ ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ
አላልኩሽም ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ>>>>> ግን በናትሽ rap እንዳይሆን።
ያድርግልን ማሬ ስደት ምርርር ብሎኛል አንድ ቀን ይጣፋጥ ይሆናል
ኢሻ አላህ
አሜን
Amen
እኔ እኮ ፍቅር የሚባለውን ነገር ፍለጋ ያልገባሁበት ቦታ የለም ወጣቱም ጋር ጎልማሳውም ጋር ስሄድ የለም እኛም ካየነው ቆይተናል ይሉኛል ለካ ፊልም ውስጥ ገብቶ ነው በህግ አምላክ አስወጡልን እና እናግባና እንውለድበት ፍቅር ከሌለ ደግሞ መግባባት የማይታሰብ ነው
አረ እኔም እፈልገዋለው አበባ ካጋኘሽው ንገሪኝ😁😁😁😁😁
@@اللهرييالإسلامديني አብሽሪ ላግኘው ብቻ እነግርሻለሁ
@@abebaabeba8569 kkkkk ayzosh berasu gize ymetal 😂😂😂
ትክክል
Beka befilem mesaratu bekom wedesewu yimeta neber ahun eko filem gar gizewun silemeyatefa wedesew meche yimita kkkkkk
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ተመስገን አምላኬ ውድ የሃገሬ ልጆች አይዟችሁ ያልፋል ፈጣሪ ስደት በቃ ብሎ በሃገራችን እምንኖር ያድርገን ሰላማቸሁ ይብዛ በየአላችሁበት🙏🙏
እናቴን አደራ አምላኬ 🙏🙏
i love u mami 💓💓💖💖
በይቅርታ እንጂ በበደል አሸናፊ የለም
በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይወት የለም💕 be like
ግጥምሽ ያማራል፣ እርግተኛ ነኝ በዚ አያያዝሽ በቅርቡ ቀን ነጠላ ዜማ እደምትለቂ።
Wowwow
ትክክል ማማየ
Like❤️❤️💞💞
ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት ይቁም የምሉ እጅ ወደላይ 🤦♀🤦♀🤦♀👍👍👍
Mnew tikat deresebsh ende haha
በሀይማኖትም በባህልም ነውር ነው መቆም አለብት ሀገርም ነፍስም ቤተሰብም አፍራሽ ነው
@Mulualem Bihon እሺ እማ ወደኔም ጎራ በይ ምንም ችግር የለም
ሲጅመርስ። መይ ትፍቅድ አምዳንድ ባልጌውች: እና ዘላኖች፣ ክብር፤ ቤሱች ናችው። የስሩት ብማንኛው። ሀይማኖት ዜናን ውይም ብልግናን አይግድፍም ብጭራሽ
Akumachu eyehedachu endet yekomal
ኡፍፍፍፍፍ የሴት ልጅ ስቃይ ስትወልድ ኣብሬት ኣለቀስኩኝ😥 ክብር ለሴቶት ክብር ለእናቶች እውነት ፍቅር ያሸንፋል በጣም ኣሪፍ ነው ።
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። አዲስ ፊልም ከሆነ ጥሩ ለማንኛውም በኃላ ይታያል አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ*
አይዝሽ እህቴ
ቤተስካን ሄደሽ ስበኪ ይህ መዝናኛ ነው እበት
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፍች
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ አንቺ አህዛብ መናፍቅ ምነው ጨጓራሽ አረረ ገና ታርያለሽ የእርጎ ዝንብ አህዛብ ዳቢሎስ ገና ታርያለሽ ገና አይንሽ ደም ይለብሳል
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ *አልፈርድብሽም እህቴ አህዛብና መናፍቅ የቅዱሳን ስም ሲጠሩ ያንቀጠቅጣቸዋል*
ፊልሙ አሪፊ ነው ነገር ግን ቃላት አመራረጣቹ በጣም ነው የሚያስጠላው እርጉዝ ሴትን ሆድሽ ውስጥ ያለውን ነበር አውጥቶ ማፍረጥ አለ የማይባል ነገር ነው ድርሰት ስትፅፍ ቃላትቱን አስተካክሉ
በትክክል ባለጌና የማይባል ነገር ስሜት የማይሠጥ ድርሠት ቲሽ
ጆሲ እደጀማሪ በጣም አሪፍ ሀሳብ ብዙ ሊያስኬድ የሚችል ዕርስ ነበረው ግን ያልተቆጩ ሀሳቦች አሉት ለምሳለ የልጅቷ እናት እና የልጁ አክስት ብዙ የሚያስኬድ አይዲያ ነበር መጥፋቷን ስሰማ አሜን ብላ መቀበል አልነበረባትም የእናትነት ቁጣ ቢታይበት ኖሮ ሲቀጥል አንተ ይዘካት ጠፍተክ ሕይወት አልጋ ባልጋ አትሆንም ከእሷ ጋር ለመሆን የከፈልከው መስዋት ለምን ዝቅ ብሎ እስከመስራት አይሆንም ሚስትክን እደወሰዳት ስሰማ ውሴጥክ ተረብሾ አባትክ ብር እዲሰጥክ ወይም የእሷን ቤተሰብ እንዲረዱክ እርዳታቸውን ስጠይቅ ብሆን እደኔ ፍቅር ላይ ሊከፈሉ የሚችሉ መስዋት ብዙ ነበር ለማንኛውም በቀጣይ የተሻለ ስራ እጠብቃለን ይሄን ልልክ የቻልኩት ስለማቅህ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ ጥሩ ነው ብዬ ከማልፍ የተሰማኝን ብናገር መልካም ነው በሚል ነው
የኔ የሰፈሬ ጀግኖች እሙዬ የኔ ምርጥ እናት ፈጣሪ እርጅመ እድሜ ይስጥሽ😍
የfacebook አልበቃ ብሎዋችሁ በየፊልሙ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ደብሮኛል ማዳም እንደዚህ ሆነች የምትሉ ወጠጤ ሁላ
😂😂😂😂
ምን ችግር አለው ታድያ
በጣም እንድህ ንገርልኝማ ሠው ስለሀገሩ ይጨነቃል እነዚህ ደግሞ በየ ሚዳው ፍቅር ያዘኝ ደበረኝ ምናምን ኡኡታ ኤጭ ምነው ሽዋ 😏😏😏😏
የለማጅ ቢሆንም ፊልሙ ምንም አይልም ግን ስለፊልሙ ትታችሁ ስለራሳችሁ የምትጽፉ ለመሰልጠን ሞክሩ
ንገሪልኝ እንደዚህ በኮመንት ሁሌ እንደተቃጠልኩ ነው
ወንድየው ሲያምር በተለይ እይታው ፣አይኑ ያምራል።
ልጆቹ ሁለቱም እረጋ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ ዋው
አለማርገዜ ነው እንጅ ይህ ፊልም የኔ ሂወት ነበር ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት ጣጣው የበዛበት የፍቅር ፊልም ናፍቆኝ ነበር
ወከባ የሌለው ፊልም ደስ ይላል 💚💛❤
አሪፍ ነው ግን ቀጥሉበት 💚💛❤
ጋሽ ዳባ እንኳን ከዘመን መት
ተረፉ
ስንት ስድብ ሞልቶ አፈርጥልሻለሁ አይባልም ስህተት ነው
አዲስ ነው መሰለኝ ደስ ሲል ዛሬ ከዚህ ጋር ሁለት አዲስ ሁሉም አየው ዋው
Why do all Amharic movies have a sound track over the entire segment of the movie . Sound quality poor !
I have been asking the same question for the last 3 years, and nobody has the answer.
ጥሎብኝ ብቻየን ፊልም ማየት አልወድም በሉ ገባገባ በሉ የስደት እህት ወንድሞቸ
Bayo Bayo ❤❤❤❤
yena marrr
አረ በሽ በሽ አረጋቹን እኮ እናመሠግናለን የማዳም ዋይፍ ስራ ፈቶነበር ክክክክክ
አረ ግፍነው ስራ ፈቶ ነብር ክክክክክ
@@munerasedtagawaentanenafak8797 ክክክክ አው
ክክክክ
ወዮ የ ጆሴፍ ድምፁን መስማት በጣም ነው ደስ የሚለው ለሱ ስል ነው ያየውት
እኔ መጀመርያ ኮመንት አምብበ ነበር ፊልም ማየው ነገር ግን ማንበብ ብፈልግም ሁሉም ስለፊልሙ ሳይሆን ስለራሳቸው ህወት ታርክ ነው እምታወሩት ዱቄታም አለ ዮኒ ማኛ😂
ክክክ
ሰው አጊተህ ዮናስን ኤግዛፕል ታረጋለህ እንደ ሳሙና እየተሙለጨለጨ አገር ለማፍረስ ቀን ከለሊት የሚሠራ ህሊና ቢስ ከሠው ቆጥረህው ነው አይይይይይይ ሃበሻ
ዋውያምራል ለፍቅርየሚሞትሠው ያሥደሥተኛል
አቤት ኮመታተሮች Like ስትወዱ ዉዉዉዉዉዉዉይይይይይይይ
ለምን በግብዳዉ የጣት አሻራቹን አታሳርፉም
እደው የስደት መጨረሻው ናፈቀኝ
ዋው አድስ ነው አልሽጥም የሚለውን ጨርሺ ወደዚህ ዱቅ አልኩ እስኪ ልየው
ሚነው ስው የለም የት ህዳችሁ ነው ኾምነቶች ደሞ ሁለተኛ ነኝ 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እሰይ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ🙈😁 ገንፎ ሳንበላ በነገራችን ላይ አፍሪቃ ሁኖ የተወነዉ ልጅ ዘናጭ ነው ልብሶቹ ብራድ ብራድ ናቸው ነው 👌👍
ኡኡ ስድስተኛ ነኝ አዲስ ፊልም ይመስላል ጠባገባ በሉ ብቻዬን መየተሸ እፈራለሁ
Tebageba 😁😁😁
የኔ ውዶች የሀገሬ ልጆች ሠላምና ጤና ትዕግስቱን ይስጣችሁ ፊልሙ ደስይላል በርቱ ቆንጆ ስራ ነው
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ❤😍
ውድ የሀገሬ ልጆች እንድት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደብሮኛል በጣም
ኦያያ ኑ ያገሬ ልጆች ጠጋ ጠጋ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል💋🌹
አዲስ ነው እንዴ እረ የፊልም ያለህ እያልኩ ነበር እንኮንም ሰላም መጣችሁ
አጨራረሱ አያምርም ባልዋ እንዴት ብሎ ህክምና እንደሄደ የሱም የሷም ቤተሰብ ጋ እንዴት እዳረጉ ሳናቅ ያልቃል በበኩሌ ደስ አላለኝም
ፍቅር ያሸንፍን መጨርሻውያምራል
ጋሽ ዳባ አሉ እንዴ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
ሰብሪን የአለም ገናዋ እናትዋን ናፋቂ በዘመን ድራማ ላይ ሞተው ነበር አይደል ተመልሰው ተነሱ እንደ
እስቲ በናታችሁ ከፋቅረኛዬ ጋር እድንታረቅ በየሀይማኖታችሁ በፀሉት አስቡኝ በጣም ነው የማፈቅረው ካለሱ እኔ አይሁንልኝም ምላርግ ምክራችሁንም ለግሱኝ
የጸቡ ምክንያት ምንድነው መምከር እችላለው??
@Mulualem Bihon አሜን አሜን አሜን
@@winnerwomen3205 መጣ ስል ደስ ብሉኝ ደስታዬን አጣጥሜ ሳልጨርስ ይሄድብኛል ሄደ ስል ዝም ስለው ይመጣል እረ እኔ ግራ ግብት አለኝ እህት ምን እደማረግ ጭንቅ ብሎኛል በጣም ነው የማፈቅረው ደሞ ብሎክ አድርጉኛል እህህህህህ
@@betytade2907 ዝም በይው ያንች ካለው እስከመጨረሻው ይመጣል ካላለውም ይሄዳል የኔም እንድህ ነበር ዛሬ አዝሎኝ ቢዞር ደስተኛ ነው ወንድ ልጅ እራሱ ፈልጎ ሲመጣ እንጂ መፈለጉን ካወቀ አይጣል ነው
@@betytade2907 መውደድሽ ጥሩ ቢሆንም እኩል ፍቅር ከሌለ ግን አንደኛው ልቡ ሌላ እያሰበ መሆኑ ግልጽ ነው መጣ ስትይው ከሄደ ሄደ ስትይው ከመጣ ያንቺ ህይወት አደጋ ላይ እንደሆነ ይሰማኛል ምክንያቱም አንቺ ባለሽበት ሆነሽ ስትጠብቂው እሱ እንደፈለገ እየሆነ ነው ምናልባት ካልደፈርኩሽ ሴክስ በመሀላችሁ ከተጀመረ ህይወትሽን እንዳያበላሸው ጊዜሽንም እንዳያቃጥልንሽ እፈራለው። ስለዚህ ምንም ብታፈቅሪውም አሻንጉሊቱ አይደለሽም አንቺ የተከበርሽ የምትወደጂ የምትፈለጊ መሆንሽን አሳይው።
እንዴት:-
- እግዝብሄር እንዲረዳሽ መጸለይ
- እራስሽን ከበፊቱ ይልቅ መጠበቅ
- ከሱ ጋር ያሳለፍሻቸውን ቀናቶች አለማሰብ
- እሱ የሰጠሽን ወይም እሱን የሚያስታውስሽን ነገሮች ካጠገብሽ ማራቅ ወይም ማስወገድ
- በተርፍ ላንቺ ያለውን አምላክ እንቺ ሳትወለጁ አዘጋጅቶ እየጠበቀሽ ነው የርሱን ፊት ፈልጊ በሀይማኖትሽ። የተጻፈልሽም ወንድ እሱ ከሆነ አንቺ መጎሳቆል የለብሽም ዘና ፈታ በይ ጌታ ደሞ ይረዳሻል እንዲህ ብለሽ እንዳትጎሳቆይ ወንድ ልጅ ናቅ ጣል ችላ ስትይው የውስጥ እግርሽን ነው የሚልሰው። ወንድ የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም ይቀናል። ከተለማመጥሽው ግን ዋጋም የለሽም። ካስቀየምኩሽ ይቅርታ። እኔም ካሳለፍኩት ነው የመከርኩሽ።
ኮመቶች ልሽፍው ደስ ይላል ሁሉም ስለራሱ ነው የሚያወራው ድራማውስ እደት ነው ልየውና እኮምታለሁ ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው
እንኩን ለቅድሰት አርሲማ አደረሳችሁ እሰኬ አርሴማ ሀሳብሺን ታሳካልሺ በሎኝ
ተመስገን 14ኛ ነኝ ያገሬ ልጆች አሞኛል ያውም በስደት😢
Fatr yimarshi
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ🙏
አላህ ያሽርሽ
አለህ የሽርሽ
ሩት የጌታ ልጅ Yegazu yehe Ye Areb agere nuro letefedawe letarawe yaselefelefal ende hulachehum eyegebachu kerakenebo emetetsefute
አዲስ ፍቅር የዘኛል ይቅነሽ በሉኝ😁😆
አይ ፍቅር እዳው የፍቅርን ነገር በፊልም ማየት ብቻ ሆነ ? ተው በፊልም ብቻ አታከራቱት እኛም እናፍቅርበት ሆሆሆ
Kkkkkkkk
ገናአሁን ያለሜካብ ፊልም ተሰራ ሙብሩክ
ልጁ ግን ትወና ይችላል እሱ ነው ያሳመረላቸው
በጣም ጎበዚ ነው!!
ይመስለኛል ደህና ፊልም ቢያገኝ
በጣም አሪፍ ዋው ፥) በዚሁ ይቀጥል ካለፉት ሁሉ ይሄ ይሻላል እናመሰግናለን የባዘዘው ልጅ
ወይኔ ደስ ሲሎ እውነትኛ ፍቅር አላህ ይስጠን
የት ናቹሁ ሸቃሉች ጋደኞቼ አድስ ፊልሙ ተለቅዋል ኑ እንሹፈው ጥልብኝ ብቻዬን መብላት አደለም ብቻዬን ማየትም ደስ አይለኝም የላ ተአሉ ያ ቤናት 😜😜😜😜😜
እጅና
አውን እኮ ክረምት ልንገባ ነው የግርግዳው ማጠብ የልብሳቸው ማውረድ ኡፍ እኔማ እንቅልፌን እየተሻማው ነው የማየው
እቃቃ የተጫወተ ሁሉ ፊልም እያለ አይናችንን ያደክማል
በሪዬ የሰፈሬ ልጅ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን በፍቅር ኖ ያየሁት
Edew yhen karta yemitefa mede new beteref arif new Ethiopian lezelalm tur
ማታ ልሹፋችሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነኝ
Kkkkkkk😁😀💜💜💜💜
ayzoshi😘
@Mulualem Bihon eshi fkr
@Mulualem Bihon eshi fkr
ጥያቄ አለኝ በትወናዉ፡ የተሳተፈችው ዝንብ ስም አልተፃፈም
Kkkk አውጭላት እረስተው ነው😊😊😊
አዲሥ ሠዉ እያበሠልኩ ነዉ ያርግልሽ በሉኝ ፎንቅቄበታለሁ😍
kkkkk
😀😀yarglshe
አይዞሺ ይበስላል ክክክክ
helen mafi ere yiqnash imuye
የዋይፋይ ፍቅር እንዳይሆን ብቻ ክክክክክክክ ፈራሁልሽ
ምድን ነው ትላስካል አበዛችበት ፊልሙ ደስይል ነበር
ልጁ ያምራል ፊልሙ ብዙም አይመስጥም
መፅሐፉ መጨረሻው ገፅ ስለጠፋ አድናቆቴን ቀነሰው። ለዚህ ተጠያቂ ፕሮዳክሽን ማናጀርና ዳሬክተሩ ተጠያቂናቸው። ዓክተሮቹ ምርጥ ናቸው። ለገበያ ከመሮጥ፣ ተመልካች ውስጥ ህሊናችሑን ኣስቀምጡት። ላትጨርሱት መንገድ ኣትጀምሩ።
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው
ናዝሬት አዳማ ነው የተሰራው ፊልሙ ናዝሬቶች እስቲ 👏
ኦኦኦ እዮሄል በቀለ ደስ ብሎኛል ስላየውህ
አሪፍ ነው ግን ምጨረሻው ምንድነው እናትየዋ ሳታገኛት ሌላው ብሩ አባትየው አረ ብዙ አይ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም
በጣም የድምፅ እጥረት አለበት ከሰዎች ፎቶ ሌላ የሰማሁት ነገር ምንም የለም ፊልሙ 1:20 ደቂቃ እኔ የሰማሁት 20ደቂቃ እንከን አይሞላም አልጨረስኩትም ትውከት በጣም ነው የሚዳብረው እንደ ጠበኩት አላገኘሁም ዕጩ
አይ እኔደሞ ያለየሁት መስሎኝ ሰፍ ብየ ቀረሁኝ ለማንኛውም እየት ምንም አይል
Enedena amarega fileme yenafekewe eski be like geletuleg
ዝም ብሎ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል አለቅሳለሁ ምንድነው ነገሩ ?
አይዞሽ ፀሎት አርጊ እማ
ልክ እደኔ እኔስ ስራ ስለለኝ ነው
argizesh yehonal wudee 😎
@@masiimadii257 አይ አንቺ ከየት መጦ ያለውት ስደት ላይ
Ayizosh aallah kanich gari yihun
በጣም እናመሠግናለን ያምራል ምጡን ግን አብሬ ነው ያማጥኩ
ኤጭ ኮሜንትአንብቤ ላይነበር ሁልሽም የቤትጣጣነው የኮመትሽው ምንሆናችሁነውግን.ደብሮኛል አሞኛልል ደስብሎኛል
ይሄእኮ የስነልቦናማማከርያቢሮአይደለም
ስለፊልሙብቻፃፉ
ሀሪፍ ነው እውነት ነው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
Wodejewalu😭🔥🔥💕❤️❤️❤️feqer yalbtn hulum ewdalu💋💋
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
تعرف اطبخ thx silfilmu comment sillesteh
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
ፈልሙ ሀረፍ ነው
ግን እመጨርሻላይ
እደት እሷም እናቶን ይቅርታ ሳትል እሱም አባቱ ጋር ሳይገናኚ አለቀ
Wowwwww Betami desi yemili filimi new betami Temesiche new yayehuti yayehuti
ትዳር የሚያምረው ሲኖርህ ብቻ ነው የምትሉ እስኪ ኮምቱልኝ
Aref new asetmari new 😍😍😍
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው
የቦሊዩድ አክተር ነኝ ይላል😂😂😂😂😂እቺ ብቻ ፈገግ አረገችኝ
ሁልም የአማርኛ ፍልም አንዴ አይነት
ሤቶች ግን ከጋብቻ በፊት የግብረ ሥጋ ግንኙነት የምታደርጉት ወንድን ልጅ አምናችሁ በጣም ግርም ይለኛል !! ወንድ አያረግዝ አይሣቅበት ድንግልናህ የት ሄደ ማን ወሠደው አትባል ሁሉም ችግር የሚደርሠው በሤቷ ላይ ነው በሀይማኖትም የተከለከለ ነው ሤት ልጅ በቤተሠቦቿ ላይ ሆና ከባለገች ትወገር በድንጋይ ተደብድባ ትገደል ከአቅሟ ውጪ ሆኖ ከተደፈረች የደፈራት ሠው ተገዶ ያግባት ... ነው ቃሉ የሚለው ወንድን ከማምን በሠማይ ላይ ቤት ብሠራ ይቀለኛል እኔ በበ ኩሌ !
ምንአለ የፊልሙንእደትእደሁነብትነግሩን የራሳችሁየምታወሩት😡😡😡ኤጭ
ትክክል
ትክክክክል
ዋው አሪፍ ኢመስላል
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል😘😘😘😘😘😘
ኩመት አንብቡ ማየት ደስ ይለኛል
በጣም አርፍ ፊልም ነበረ ግን ኤዲቲንግ እያደረጉ ሁለት ሰዎች በጣም ይቀራቹዋል
*እናመሰግናለን*
አሪፍነበር ሚገሉት መስሎኝ ስጋቴ
በጣም ነው ደረሰ እሚለው
Eza movie megajajet alchalkum erguz yalat stgoy belalawa gize wendoch sdebebadbwat ayten betmhrt bat stl ydebral
wowwwwwwww betam desss yelale bertulen est ye dero aketaroch deberawenal temesasay negar eyakerabulen est enata feta argun maroch
እስኪ ልየው አላየውትም እኮ 😜😜😜
ናዝሪቶች ምርጦች በርቱ
ዋው ዛሬ ያየሁት ፊልሙ ሁሉም የምወዳቸው ተዋናይ ያሉበት ፊልም ነው አልሸጥም የሚል ፊልም ያየሁት አሁንም ደሞ ይህ ፊልሙ በጣም የምወዳቸው አርቲስት ተዋናይ ናቸው ደስ ይላል ግን በጣም የድምፅ እጥረት አለበት
ታሪኩ በስረአት አልተፃፈም እንጂ መልእክቱም ትወናውም ቆንጆ ነው ግን እንዳይለምዳችሁ አስተካክሉ
ቆንጆ ፊልም ይመስላል።
አረብኛ መማር የምትፈልጉ ሰብስክራይብ ልታረጉን ትችላላችሁ።