ጎፋ ዶ/ር አብይ ሲገባ ህዝቡ በእንባ ተራጨ ዛሬም ጎፋ ማቅ ለብሳለች የህፃኑ ልብ ሰባሪ ታሪክ Guramayle Ethiopian Daily News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
    ጎፋ ዶ/ር አብይ ሲገባ ህዝቡ በእንባ ተራጨ ዛሬም ጎፋ ማቅ ለብሳለች የህፃኑ ልብ ሰባሪ ታሪክ Guramayle Ethiopian Daily News
    make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
    የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
    #ethiopiannewmovie2020
    #ethiopiannewmovie2019thisweekfull
    #newethiopianfilm2020download
    #newethiopianfilm2019thisweek
    #ethiopianmovienew2019fullmovie
    #ethiopianmovie2019youtube
    #ethiopianmovie2019fullmovie
    #ethiopianmovieyoutube
    #amharicfilm2020thisweek
    #ethiopianfilm2020fullmovie
    #amharicfilm
    #addisfilm
    #adisfilm2020
    #newamharicfilm2020
    #newamharicfilm2019
    #addisfilm2020
    #adisamharicfilm2020
    #amharicfilmdownload
    #የቡሄመዝሙር
    #የወንዶችጉዳይ1
    #የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
    #የኢትዮጵያልጆችቲቪ
    #የፍቅርabcd
    #bየደምአይነትአመጋገብ
    #eliasgezahegnየቀነኒልጅ
    #የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
    #የhivምልክቶች
    #የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
    #የo+ደምጥቅም
    #oየደምአይነትአመጋገብ
    #ፍጡርየpart9
    #ከርግጸክንየpart2
    #ፍጡርየpart10
    #የwifipassword
    #የtvዋጋ
    #የወሲብtelegram
    #teddyafroየdawittsige
    #የwifiፍጥነትለመጨመር
    #የwifipasswordለመቀየር
    #የ1990ዎቹ
    #የ13ወርፀጋ
    #የ10ቀንቁማር
    #ፍጡርየ1
    #የተከለከለክፍል1
    #የአራዳልጅ1
    #የደስታደሴት1
    #የግርእሳት1
    #የተቀበረውክፍል1
    #የኛሰፈር1
    #የ2ወርእርግዝናምልክቶች
    #የ2013ትምህርት
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የአራዳልጅ2
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የኛሰፈርምእራፍ2
    #የአራዳልጅ2
    #የተከለከለክፍል2
    #የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
    #የኛሰፈርምዕራፍ2
    #የጨነቀለትቁጥር2
    #የ3ወርእርግዝና
    #የአራዳልጅ3
    #የተከለከለክፍል3
    #የወዶችጉዳይ3
    #የልብምት3
    #የኛሰፈር3
    #የ4ወርእርግዝናምልክቶች
    #የአራዳልጅ4
    #የተከለከለክፍል4
    #የአራዳልጅ4
    #የእግርእሳት4
    #የኛሰፈር4
    #የተከለከለፍቅር4
    #የልብምት4
    #የአራዳልጅ5
    #5የወሲብ
    #የአራዳልጅ5
    #የተከለከለክፍል5
    #5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
    #የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
    #የ6ወርልጅምግብ
    #የ666ምልክቶች
    #የ666ሚስጥር
    #6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
    #ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
    #7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
    @guramaylemedia
    አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

ความคิดเห็น • 198

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 หลายเดือนก่อน +28

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው አንድ ብቻውን እንደ ሙሉ ኢትዮጵያ ከማንም በፊት ቀድሞ ደርሶ ለወገኖቹ አለሁላችሁ ያላቸው ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ ወገኔ

    • @user-vo9db2dk3c
      @user-vo9db2dk3c หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አሏህ ይጠብቀዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 หลายเดือนก่อน +20

    ይህን ህጻን እበርላይ የተቀመጠውን ለኔ ቢሰጡኝ ማሳደግ እችላለሁ

  • @user-vu1hm1zv1v
    @user-vu1hm1zv1v หลายเดือนก่อน +19

    ለዘላለም መቸም የማይረሳ ህመም ነው በመላው አማሪ ህዝብ ከወሎ ፋኖ ሀዝናችሁ ሀዘናችን መሆኑን ከልብ አችን እየገለፅን አስፈላጊውን ሁሉም በቻለው አቅም እንለግሳለን ፈጣሪ ያፅነችሁ ወገኖቸ

    • @user-ec8bj4lk9p
      @user-ec8bj4lk9p หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @nuale23
      @nuale23 หลายเดือนก่อน

      ድል ለፋኖ👍

  • @berhanebaheru8503
    @berhanebaheru8503 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር አብነት የጠቅላይ ሚኒስቴር ተብዬውን ስራ ሽፍነህ ድሆችን ስለረዳህ ተባረክልን።

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 หลายเดือนก่อน

      Area tawu inje issu iko bidirectional bilo indayheed layimachawe yichilaalle bahullu takawumo ayikabdimme?

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 หลายเดือนก่อน

      Yemaneh mehayem? Beyetnagw hager mery adega bedrsebt bota hulu hedo hazen tekafay yehone mery k Aebichu wichi betarik altayem altesemame. Denqoronetachinen belk enadrg.

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 หลายเดือนก่อน

      @@belayshebo3149 Yemiyagenazeb sew sinor new ktechit yemiwetaw. Maseb tesnonal.

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 หลายเดือนก่อน +9

    አሳዛኝ አደጋነው ነው ሁሉም አይኖች ወደ ደጉ ጎፋ ይሁን

  • @SenknsheEth
    @SenknsheEth หลายเดือนก่อน +8

    በርላይ የተቀመጠውን ብላቴና ለኔ ቢሰጡኝ ከአምላክ እርዳታጋ አሳድገዋለው😢😢😢😢😢

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭 በዚህ የመጨረሻ አሳዛኝ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብሳችው በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለመላው ዘመድ ወዳጅ እንዲሁም ወገኖቹን ለጣው የኢትዮጲያ ሕዝብ መጽናናት ይሁን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እዉነት ልብይሰብረል በወገናቸችላይ የደረሰዉ የሞቱት ወገናቸችን ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน

      😢😢አሜን

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 หลายเดือนก่อน +2

    ያራቢ እዘንልን ማረን ማሪው ጌታዬ በጣም ልብ ሰባሪ ነገር ነው የደረሰው

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 หลายเดือนก่อน +4

    ያሳዝናል ወገኖቼ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ ብቻ ሰው ይሄ ነው ማንም የቆም ቢመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ነውና መቼም እንደምነጠራ እና እንዴት እንደመንሞት አናውቅምና በህይወት ሰንኖር በንችል እንርዳ ባንችል እንዋደድ እንፋቀር !!!

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj หลายเดือนก่อน +12

    አብይ ዛሬም ችግኝ እየተከለነው እሱከመጣነው እለቀትየበዛው 😢😢😢😢

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 หลายเดือนก่อน +3

      ገናእኛን ይተክላል😢😢😢

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e หลายเดือนก่อน

      ያሳልቅሽ😂ችግኝ መትከል ለአደጋ አያጋልጥም😂

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሆይ በራህመት አይንህ አየን የኛን ወንጀል አትመልከትብን

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj หลายเดือนก่อน +5

    የአላህ አተዘንልን ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጂኡን☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 หลายเดือนก่อน +3

    ተለመን ተለመን በልጆችህ ይዤአለሁ
    በአገራችን ሰላም ፍጠር ተለመን ተለመን

  • @nehemiahantenh9793
    @nehemiahantenh9793 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ሚገርመኝ የጠቅላዩ ሐዘን እውነት የፍቅር ሰው ፣የተባረክህ፣ደግ፣መልካም የክርስቶስ ባርያ ነህ ዘመንህ ይባረክ አብቹ

    • @user-vo9db2dk3c
      @user-vo9db2dk3c หลายเดือนก่อน +1

      ምነው የምታወሩት አጣችሁ ዛፍ ሥለተከለ ነው እኩሮ😮😮😮😮😮

    • @user-mn5mi5zs8q
      @user-mn5mi5zs8q หลายเดือนก่อน

      እኮ​ ምድረ አጨብጫቢ ይሄን ያክል እማ እኮ ግዴታ አለበት የህዝብ አደራ ይዞ እኮ ነው ይሄን ጠቅላይ ሚኒስተር የሚል ማዕረግ የተሰጠው ይህ አረመኔ አሁን ነው ሰው የሚለው ትርጉም የሚታወቀው አስመሳይ@@user-vo9db2dk3c

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜ ለሱ ሐይጥያታን አበዛው የሐገሪታን ይሕው መጨረሻው እድሜ ለሱ😢😢😢

  • @user-nh2vs5dk8p
    @user-nh2vs5dk8p หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ነፈሳችሁን በገነት ያርገው😢😢😢😢😢

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 หลายเดือนก่อน +3

    ኢነአሊላህ ወኢናአላሂ እራጂኡበጣም ያሳዝናል

    • @ibroNeja
      @ibroNeja หลายเดือนก่อน

      Enla wenalaw reje

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅 አዛኝ መሣይ ቅቤ አጓች ወለጋ የሚያሥጨርሠዉ አማራ የሠዉ ነፍሥ አደለም ነዉ አማራ ክልል በየ ቦታዉ የሚያልቀዉ ንጹሀን የሠዉ ነፍሥ አደለም በሰዉ ሠራሽ ሣት እየጨረሱ በአንድ በኩል ደግሞ አዛኝ መሥሎ ሠልፊ መነሣት አይከብድም መድሀኒ አለም የነሡን እጣ ላተ ያድርገዉ 🙏🙏🙏

    • @tegsetteka5377
      @tegsetteka5377 หลายเดือนก่อน

      እሱ ሰላም እንሁን አንጣላ እያለ እናተ አይደለችሁም ሰልጣን ካልሰጠን እየላችሁ ጦርነት የመረጣች የጸለይሹን ጸሎት እግዚአብሔር ወደ አንች ገልብጦታል ታይዋለሽ ።ያልተገባ ጽሎ ለቅሰፈት ያደረጋል
      የአብይ ሰም ሰጥጠሩ የማ ይሆንላችሁ ጋነሎች👎👎👎👎👎👎

  • @emano5974
    @emano5974 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ ሁሉ ቁጣነ መአት ያንተ ግፍ እድሜ ለንፁሀኑ ደም እያስጨፈጨፍክ 😢😢😢 እረተው አምላኬ ይህንን መንግስት ወይ ልቦና ስጥልን ወይ ከስልጣኑ አውርድልን ይህዝ የእግዚአብሔር ቁጣና መአት ግን ያንተ አውቀህ ህዝብ በየአቅጣጫው የታስጨፈጭፍ 😢😢😢

    • @LawofGod
      @LawofGod หลายเดือนก่อน

      Anthe Satan ! Y eh z her Kita bante lay yhonal

  • @TesefansheElyase
    @TesefansheElyase หลายเดือนก่อน

    አረ ያማል እኔ አልቻልኩም ጌታዬ አንተ ድርስለቸው😭😭😭😭😭😭😭

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 หลายเดือนก่อน

    አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን 😢

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል! ነፍሳቸውን በገነት ያኑር ፈጣሪ

  • @feruzaayalew3417
    @feruzaayalew3417 หลายเดือนก่อน

    አላህይዘንልን አላህ ይማረን አሜን

  • @emukal
    @emukal หลายเดือนก่อน +8

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢 አብይ ለሞቱት ጥላ እንዲሆናቸው ነው ዛፍ የሚተክለው ይሄ የአገር ጋግርት መርገምት የሆነ😢😢

    • @user-zo1tb9tw3w
      @user-zo1tb9tw3w หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ከሰው ይልቅ የዛፍ ፍቅር ያደረበት ሰው መሳይ ዝንጀሮ ነው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ በኢየሱስ ስም ምን አይነት አሰቃቂ ነገር በምድራችንና በህዝባችን ላይ የደረሰው ነገር ?😢 የዚህ ህጻን ነገር እንዴት ይከብዳል ?ማንስ ያሳድገዋል ?

  • @hailegezahagn739
    @hailegezahagn739 หลายเดือนก่อน

    ለወገን መድረስ እና ማዘን ሰብአዊነት ነውና እንበርታ ታድያ በድሮን በመድፍና በታንክ የሚፈጁትን ህፃናቶች እናስባቸው ከወንጀል የፀዱ ስለሆነ ሞት አይገባቸውምና

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማልን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ተለመነን በደላችንን ይቅር በለን🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለነሱ ለኛ መቼም የምንረሳው አይደለውም የሚያስረሳ ከአይምሮ ሊወጣ አይችልም ፈጣሪ ረድቶአቸው መንፈስ ድ
    ቅድስ ካላፅናና ማንም ምንም ቢያደርግ ይሄን ሀዘን መረሳት አይቻልም መንፈስ ቅድስ አፅናናልን አትተዋቸው 😢😢😢😢😢😢

  • @Khadija-p3y
    @Khadija-p3y หลายเดือนก่อน

    ፅናቱን ይስጣቹህ

    • @Khadija-p3y
      @Khadija-p3y หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 หลายเดือนก่อน

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አባቴ ይታርቀን ማራናታ ጌታ ኢየሱሰሰ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማር

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 หลายเดือนก่อน

    እግዝኣብሄር መፅናናትን ይስጣቹ. ለተጐድ ወገን በሞላ እሱ ፈጣሪ ጥንካሬ ይሁናቹ ሀዘናቹ ቀላል አይደለም. unfortunately ለመጀመርያ ጊዜ አይደለም እንደዜ አይነት አደጋ ያጋጠመው ያደጋው መጠን ይለያይ እንጂ. ይሄም የመጨረሻም ነው ብየ አላስብም ቶሎ ወደ መፉትሄ ካልገባን. አደጋዉ ለቀጣይ እንዳይመጣ ህዝብ አሰባስቦ ዛፎች መትከል ያስፈልጋል. ምክንያቱም በቌሚነት ለማስቆም አካባቢውን በዛፉ መሙላት ያስፈልጋል. ለሞቱት ነፉስ ይማር.

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ ፍፁም ፅናት ይስጣችው በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 หลายเดือนก่อน

    ያማል

  • @taibah1116
    @taibah1116 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል😢😢

  • @ameenaameena5856
    @ameenaameena5856 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አብረን ይሥጣችሁ

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ አቃጣሪ ነሕ ላይክ አነገሑ ለምን መጀ አፈጋለሑ 🌻💪😭😭😭😊

  • @TesefansheElyase
    @TesefansheElyase หลายเดือนก่อน

    አምለኬ ሆይ የወገኖቼን ነፍሳቸውን ማር

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e หลายเดือนก่อน

    ሐጽያታችን ይቅር በል😢😢

  • @user-sp6fc3jx7d
    @user-sp6fc3jx7d หลายเดือนก่อน +1

    ምን አብይ ሲገባ ጉድጓድ ይግባና ይሔ ከብት አስጨረሰን ዘንድሮ

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg หลายเดือนก่อน

    እግዞዎ ማህረነ

  • @lailaahmed6467
    @lailaahmed6467 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል😢😢😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e หลายเดือนก่อน

    ስለሑሉ ጌታይመሶገን😢😢

  • @FggSdfgghj
    @FggSdfgghj หลายเดือนก่อน

    እይይይይይይይይይይይይይ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน +5

    በጎፋና በአማራ በሰው በላው አገዛዝ አራዊት ስራዊት ለሚጨፋጨፉት ነብስ ይማር😢

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil หลายเดือนก่อน +2

      ምነዉ አማራ ክልል እሳት ዘንቦ ብታልቁ የናንተ መአት ነዉ ለሌላዉ የተረፈዉ መአተኛ ዘር

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน +3

      @@ElsaAbil አማራ ምን አደረገ?በእንዳች አይነት በሰው መሳይ ጭራቆች ነብስ በላ አረመኔ በታረዱ ደግሞ አማራ ምን አደረገ ባንች ላይ እሳት ይዝነብብሽ

    • @fano-ry6xu
      @fano-ry6xu หลายเดือนก่อน +3

      ​@@ElsaAbil እረ እሳትማ አንች ቤት ቀጣይ ይዘንባል አማራ አምላኩ ድንቅ ነው ገና የኛ ለቅሶ በሁሉም ቤት ይገባል

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน +1

      @@fano-ry6xu ንገራትማ እቺ ሰው በላ

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil หลายเดือนก่อน

      @@fano-ry6xu ዉዳቅ ቅማላም ይኸዉ እየተቆላቹ ነዉ ለበሬዉ መዘዝ ሆናቹ ፊሊታቹ ይነፋላችኃል ጠብቁ ቅማል ሁላ ኤጭ ዘር ናቹ ዱቄት

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน

    ዬእግዜር በላ በሁሉም ሣይገባ ይህን ግፈኛ መሪ ምከሩልን ዬአማራ እምባ ወዮወዮ ወዮ ፅዋው ሞልቶ ፈሡአል

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ያረብበጣምነዉ እሚያሳዝኑት

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 หลายเดือนก่อน

    ያማል ነብስ ይማር ወገኔ ፈጣሪ ያፄናችሁ

  • @Merry927
    @Merry927 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ወይአሚላኪያማል😢😢😢😢😢😢😢

  • @bisiyemesgn2558
    @bisiyemesgn2558 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @AboneshHabte-ir8xw
    @AboneshHabte-ir8xw หลายเดือนก่อน

    የጎፋ ህዝብ ደግ ሩህሩህና ለሰው አዛኝ ናቸው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ፣ ያለስራው በድሮን የሚጨፈጨፈውንም የአማራ ህዝብ ፈጣሪ ሆይ ፍረድልን ህዝብ በላው፣ ደም ጠጪውንም ይህንን መንግስት በጥበብህ አንሳልን እባክህ ።

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 หลายเดือนก่อน

      ጭንቅላተ ጠባብ አሁን ስለ ድሮንና ስለመንግስት እዚህ ጋር መነሳት አለበት?? ከንቱ!!!

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንን ፈጠሪ ያድርግልን ሀዘን በሠዉና በፈጣሪ ትልቅ ልዩነት አለዉ አብነትን አለማመስገን ንፍገት ነዉ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 หลายเดือนก่อน

      @@AboneshHabte-ir8xw የሚረግሙ የተረገሙ ናቸው ፈጣራሽን የምታውቅው ከሆነ ቃሉ ይህንን ይላል!! ከንቱ ንግግር መናገር በላይ ያስጠይቅሻል በውስጥሽ የሚሰራው ድያብሎስ ስለሆነ ንስሀ ግቢ!!

  • @GjGhu-z9h
    @GjGhu-z9h หลายเดือนก่อน

    አይ አብይ ይህ ሰው በላ አውሬ ሰው እያለቀ ችግኝ ይተክላል እሱን በጭቅላቱ ይትከለውና ፈጣሪ የሞቱትን ነፍ ይማርልን ለቤተሰብም መፅናናቱን ይስጥልን😂😂😂

  • @sipara9224
    @sipara9224 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ ብያለቅስም የበሻሻው ሰው ግን ደስ ብሎታል እንደልማዱ በመቃብራቸው ችግኝ ለመትከል

  • @user-xb2iw4kp2z
    @user-xb2iw4kp2z หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 หลายเดือนก่อน

    እግዚእብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ።

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz หลายเดือนก่อน

      ጌታ ያጽናችሁ ወገኖቼ አብይ ተባረክ

  • @ErgoyeKassaw-et2fk
    @ErgoyeKassaw-et2fk หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግረም አሚለኝ ችግኝ ጋር የሚታገል መግስት እስተፍሮላ መፍዙዝ

  • @ZinashELIYAS
    @ZinashELIYAS หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @efratahabte4758
    @efratahabte4758 หลายเดือนก่อน +1

    Wegenocha nefsachun be gent yanurew fetari 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fe6em9xo5e
    @user-fe6em9xo5e หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ሦብሩንን ይስጣችሁ ያረብ 😢😢😢 አብይ ደግሞ በየሄደበት አትክልት መትከል ነው የሚያቀው አሁን ሠው ሞተ ተባለጅ ዛፍ ወደቀ ያሉት ይመስል ይገርማል አሏህ ያጥናናችሁ ያረብ 😢😢😢😢 አብይ ግን ምን አይነት ነው በሀዘን ቤት አትክልት የሚተክል

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k หลายเดือนก่อน

    ህፃኑ አጀት ይበላል ማን ስ ሊሳድገው ይሆን

  • @user-cq7up4gh7r
    @user-cq7up4gh7r หลายเดือนก่อน

    Nebise yimare libe yisebirale አግዛብሔር መትስናናትን yisitachwe😢

  • @user-xu8lv3kc1r
    @user-xu8lv3kc1r หลายเดือนก่อน

    ,አላህይዶርስላቸው

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 หลายเดือนก่อน +1

    ከሁሉም ቀድሞ የደረሰውና ከወገኖቹ ጋር ሆኖ አስከሬን ከተቀበሩበት እያወጣ እየቆፈረ ቃሬዛ እየተሸከመ የምግብና የቁሳቁስ እርዳታ ሲያደርግ የነበረው ማስተር አብነት ነው አንድ ብቻውን አንተ ከምታሞካሸው አቢይ አህመድ በፊት እሱን ግን አላነሳኸውም አሽቃባጭጭጭጭጭ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 หลายเดือนก่อน

    ሓሓሓሓ መን አለ መቀነሥ የሰ ልግ ነበረ ተሣካለት ደሐ ወገኔ ንቃ የባሠው አለ

  • @JimaaJifaar
    @JimaaJifaar หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx หลายเดือนก่อน

    ABSAWU 1000 AMTI NIGASI

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ ያለ ወትሮው ለዚህ ከባድ አደጋ የተጋለጠበት ምክንያት ምን ይመስላቹሃል ? እግዚአብሄር ከመንገዱ እንደወጣንና ጭራሽ ከሰውነት ተራ ወጥተን ጌታን ክደው ስልጣናቸውና ጥቅማቸውን ለማግበስበስ ትርክትን እየፈበረኩ ሰው ከነሂወቱ በእሳት የሚጠብሱትን ስናጅብና ስናወድስ ጌታ ተቆጥቶዋል እንፀልይ !!!

  • @jejegabriel831
    @jejegabriel831 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @C9mCeil-b7r
    @C9mCeil-b7r หลายเดือนก่อน

    Betami yamal😭😭😭😭

  • @user-jr8tr1rk4h
    @user-jr8tr1rk4h หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 หลายเดือนก่อน

    አነላሊሂአነረጀኦ

  • @user-ni3iu9lt9r
    @user-ni3iu9lt9r หลายเดือนก่อน

    ነብሥ ይመር

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha หลายเดือนก่อน

    ልብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ez4kk3nj9c
    @user-ez4kk3nj9c หลายเดือนก่อน

    እሸዩ መለሰ ዶንኪ ዩቱፕ የት ገባ😥😥😥

  • @alexakarnib
    @alexakarnib หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 หลายเดือนก่อน

    ኢቶፕያ ማን ናት?የእኛ ሀገር ኢትዮጵያ ናት አንባቢዉ በወጉ ሀገሩን ይጥራ በተጨማሪ መሪዎቻችንን እንደታዘብን ንገርልን ጋዜጠኞችንም ጭምር መርጦ አልቃሾች ስለሆኑ ነገር የጎፋ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ እጅግ አዝነናል

  • @melkamjote2953
    @melkamjote2953 หลายเดือนก่อน

    ወይ ችግኝ?

  • @almazalmi425
    @almazalmi425 หลายเดือนก่อน

    Betamebalegynahehu

  • @HeberetHeberet
    @HeberetHeberet หลายเดือนก่อน

    Nefs ymar

  • @DearoAboy
    @DearoAboy หลายเดือนก่อน

    Very very sad sad Amilaki bete seb steniat yehabe

  • @user-ih5me7xp7g
    @user-ih5me7xp7g หลายเดือนก่อน

    Egzo Egzo betam betam yemiyasazin tarik le Ethiopia minnn libel effffffff Egzabher yatsinachihu

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 หลายเดือนก่อน

    Abiy melkam saw 1000 amet nureln

  • @MaryamAbbadi-yt6pc
    @MaryamAbbadi-yt6pc หลายเดือนก่อน

    ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Abcw-sv9vo
    @Abcw-sv9vo หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @user-pl5ge4pn9f
    @user-pl5ge4pn9f หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @uridamtew462
    @uridamtew462 หลายเดือนก่อน

    ጠሚ ፊት ለፊት አሴቀምጠህ የሰማነውን ትነግረናለህ።

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds หลายเดือนก่อน

    ነፍሳቸውን ፡ በአፀደ ፡ ገነት ፡ ያኑርልን ። 🙏🙏🙏🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭

  • @Naseeba-st2to
    @Naseeba-st2to หลายเดือนก่อน

    አይዛቹእዚግበሪየሙቱነፊሳቹይማራቹበጣምያዛዚናል💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Abiba-jv8nx
    @Abiba-jv8nx หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temesgenkibret2868
    @temesgenkibret2868 หลายเดือนก่อน

    ዛፍ ይትከልላቸው እንጅ ለእርሱ የኢትዬጵያው ሞት ቀልድ ነው ምኑም አይደለም

  • @melkamjote2953
    @melkamjote2953 หลายเดือนก่อน

    ዶንኪ ቲዩብ ምነው ድምፅ አጠፋ

  • @AxumtsionWoldu
    @AxumtsionWoldu หลายเดือนก่อน

    Ayzun mesnanatu yestchu

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k หลายเดือนก่อน

    ዝናሺ መነፀር ለብሳ ከነባሉ ሺር ብላ ችግኝ ተከሉ የሰው አስከሬን ላይ የናተን መሬት ተሰጥቃ ብትውጣችሁ

  • @user-qg8sv8hs8s
    @user-qg8sv8hs8s หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 หลายเดือนก่อน

    የጎፋ ህዝብ ሆይ ከአጭበርባሪ መሪ ነኝ ከሚል እራሳችሁን ጠብቁ

  • @user-uz6xu5qg2u
    @user-uz6xu5qg2u หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭