Berta khalido yhm andu ye success step new kezih temreh eko ketay arif perform endtaderg Allah Asbolh new bro ,lebego new bleh temrehbet yeteshale lemesrat Ena lalemesnef mokr egnam alen kegonh nen😊
Higher me for free, I'm here to save your channel 😬 I had another channel and I was away from consistency for 1 year but in 3 days I made a great change.
አብሸር.ወዲመቺኑ.አንደታቆም.ወንድም.ተሰፋ.አትቁረጥ❤❤❤🎉🎉🎉.በርትልንን
እረ ወንድማችን በጣም ትልቅ ጸጋው አለህ በርታልን ከዚህ በሀላ በጥሩ ቪድዬ እጠብቅሀለን በርታ እዳታቋርጥ አደራ
አመሰግናለሁ
እናመሰገናለን፣ወደማችን❤❤❤
🙏🙏🙏
በርታ ወንድማችን የምን መቋረጥ ወዴ ፊት🎉🎉🎉
Thankyou
ይገርማል ልክ ቸናል እንደ ከፈት ነበር የወኩክ እና ስትጠፉ አስብ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እንድትቀጥል እፈልጋለሁ ።
አመሰግናለሁ
Never Give Up Bro we will support you as we can🙏
Thankyou
Keep going bro 😊
Thank you, I will
እናመሰግናለን አታቁም በርታ
🙏🙏🙏
በርታ ወንድም😮😮
አትዛጋ አሁን ጥሩ እየሰራክ ነዉ የዛሬው ምክር እኔን በጣም ይመለከታል አዲስ ነኝለቤትህ በርታ ተሰፋ አትቀረጥ
አመሰግናለሁ
ጠቃሚ ምክር ነው የመከርከን እናመሠግናለን
🙏🙏🙏
እር khalid እኔ እኮ አንተን አይቸ ነው የጀመርኩት የምር መጀመሪያ አንተን በጣም አይህ ነበር አሁንም በጣም በርታ ይመለሳል❤
አመሰግናለሁ
Don't stop please! 🙏 I really like your authentic content
Thankyou
ካሊድ አረ ተስፋ አትቁረጥ እነም አንተን እያየው ነው የጀመረኩት አንተ አንድ ሺ ሳትገባ ነው ሰብስክራይብ የረኩህ በርታ
Thank you betam
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን ባታቆም ደስ ይለኛል ሰብ አድርጌሃለሁ በርታ
በጣም አመሰግናለሁ
ስንፍና ነው እኔን እየጎዳኝ ያለ
አታቁም ወንድሜ ❤❤❤❤
Merhaba
ወዳጄ ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ
አመሰግናለሁ
በል እኔንም ተስፍ አስቆረጥከኝ 😂 እዲህማ በተሎ እጂ አትስጥ ተጎንህ ነኝ፣ሸር አረግልሀለሁ አይዞን መዝጋት የለብህም
አመሰግናላሁ
ስራ እናበረታታሀለን❤
🙏🙏🙏
Mkrun des ylal gn izoh tesfa atkuret
Thankyou
I subscribed your channel now , go a head
አይዞህ
Berta khalido yhm andu ye success step new kezih temreh eko ketay arif perform endtaderg Allah Asbolh new bro ,lebego new bleh temrehbet yeteshale lemesrat Ena lalemesnef mokr egnam alen kegonh nen😊
መርሀባ አመሰግናለሁ፣ እበረታለሁ
እዳተወው የኔ ወድም እናይለሀለን
አመደግናለሁ
DON'T GIVE UP BROH
Thankyou
ኧረ እንዳታቆም ወንድማችን!! አይዞህ ሁሉም ጥሩ ይሆናል።🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Are sra atitewewu
ደምርኝ 💞💖💖
Thankyou
don't stop bro focus in long term goal
Thankyou
እኔን ገብተህ አይተህ ተፅናና
Thank you! but do not stop your TH-cam Channel!
Thankyou, I will not
እጅግ በጣም አመሠግንሀለሁ ።ምርጥ ምክር ነው ።እኔን አንቅተህኛል።
Thankyou
Don't give up ሰላም የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ሙሉ ጤና እመኝላችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ከቻልክ አውራኝ 2 አመት ሙሉ በማይሆን content ስሰራ ቆይቼ ነው በስተመጨረሻ የዮቲዮብ ሚስጥር ገብቶኝ ትንሸ አሪፍ የሆነልኝ።
መርሀባ I will contact you,
@@KhalidPM123 please legam negeren
Lehulachinem negeren esti
ለኛም አካፍለን ሚስጥሩን
@@KhalidPM123short video post bele at least beken 1 betam yagzale viewers eskimelesu short video lay more focus aderg
በርታ ወንድም ተከታይህ ነኝ! እንድጋገፍ አበረቱን እኛንም! ከዚህ ሁሉ ሰው የሚያበረታታኝ የለም
አመሰግናለሁ አብሽር
Ayzon berta bro
Thankyou
ልክ እንደ እኔ
በርታ እዳታቆም👏🙏
Thankyou
በርታ ወንድሜ
Amesegnalehu
ወገን ይኸዉ እኔ ሁለት አማቴ።አረ ወገን።
አብረን እናድጋለን አብሽር
በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ልክ ነህ...🙏🙏🙏🙏🙏
...Am also trying that...
wow Ds ymil akrarb nw bro ...ቪዲዮክ በእርግጠኝነት ቻናሌን ታድጎታል ፤ እኔም ካቆምኩበት መስራት እጀምራለው !
አምላክ አግዞክ የተሻለ ዕድል እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው።
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እንዳታቆም ወንድም ተስፋ አትቁረጥ👍👍
Thankyou
አለን አዞ
🙏🙏🙏
እንዳታቆም Bro
🙏🙏🙏
ይሄን አላውቅም ነበር
ማርያምን እረ ትለያለክ እና ድጋሜ ልጠይቅክ እና ቪድዮ ስራልን ቪድዮ ስንሰራ በምሃል እኛ እያወራን እየሳቅን እያቆምን ወደ ጎን ማድረግ ቪድዮውን ኣሳየን
ኣይዞክ ተስፋ ኣትቁረጥ ወንድሜ❤❤
ከዚህ ቪዲዮ በፊት የሰራሁትን ተነልከቺው
እኔም ላቁም እንዴ?
mechem behon metakom aymesleghm mnm wechi yelewm mn albat video edtior kekefelk new
Gize yfelgal, 1 vedio tezegajto kertso edit adrgo melkek,
ወድምነትእኳንሰላምመጣህ
Atzebark zim bleh ketl byalehu kakomk wa enem ante akebabi negn koych ahun semonu new yejemerkut endante viwe enqan yelegnit
Thankyou
Mkrshin ekebelalehu
@@KhalidPM123 amesegnalehu maryamin bedenb sira gobez neh
ለ 8 አመታት እንዲህ ነው ያደረኩት።
አሰላሙአለይኩም ሀቢቢ እንዴት ነህ ተስፋ አትቁረጥ ሙያው ያላቸው ሰዎችን ማማከር ይቀድማል። እኔም ከጎንህ ነኝ እምንችለውን እናረጋለን
ወዕስለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ መርሀባ
@@KhalidPM123በርታ ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህ እምሰራቸው ስራዎች ግን በጥሩ ጥራትና ጥንቃቄ ነው እሚሰሩት ደስ ይላሉ
እና ለሰው እየመከርክ ለራስክ ልዘጋ ነው ይባላል እንዴ በርታ የምን መቀልበስ ነው
Thankyou
berta ayzoh addis channal ke chalk mokrew
Ayzoh 😢😢😢😢 be strong or create new channel
Thankyou
@@KhalidPM123 it's okay 👍😎
ውድ ሙስሊም እህቶች ኑ ድናችነን እንማር ለኛ ለዲኒያችነም ለአኼራችነም ይመጠቅመን ድናችነን ማውቅነው ውዶች
እንዳታቆም
አመሰግናለሁ
ባይሆን thumbnailህ ተመችቶኛል
Thankyou
ኣታቁም ወንድሜ
🙏🙏🙏
Don't do this 5 mistakes❤
thankyou
@@KhalidPM123 you're welcome
በጭራሽ እንዳታቆም ወንድማችን
🙏🙏🙏
እኔ ከ7 ወር በኋላ ልመለስ ሳስብ ነዉ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት እና ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ
ከኔ ተነስቼ ስለመፍትሄው ቪዲዮ እሰራበታለሁ
ለማንኛውም subcribe like አርጌካልሁ የምትተወው አይምስለኝም ክታች comment ስትምለስ አይቼ አምስናልሁ
Thankyou
ወድምእኔሸር አያረግልኚምንሁኖነው እኔናአተአድቀነውየከፈትነው የመጀመሪያ ቢዶህንእደለቀክ ነው የከፈትኩት ግራገብቶኛል ለምንሸርአያረግምእ😢🎉🎉
ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ችግር አጋጥሞ አያውቅም፣ሊንኩን ኮፒ ማድራግ ትችያለሽ
@KhalidPM123 እዴትአርጌ
በካቹ አብራታኙ❤
አመሰግናለሁ
ወገን ምንም ቪድዮ እየታየልኝ አይደለም እስኪ ስለ TH-cam ስሀት አስረድኝ እባካቹሁ
tutorial temelket
@KhalidPM123 እረ አልተማርኩም
ልክ ቻናልህ እንደከፈትክ ስከታተልህ ነበር ምነዉ ጠፉ ስልም ነበር Please እንዳታቋርጥ ስራበት ያድጋል ቀጥል
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ተገልብጠፈሳ
🤨🤨🤨
ተስፋ መቁረጥ በህይወት መኖር እንዳለመወሰን ነው ቀጥ አድርገህ #ኮንሲስታስሊ ጫን# ቻናልህን ምትቀይረው አንድ ቪዲዮ አለች ያች ቪዲዮ እስከምትመጣ ጫን .
ተስፋ በህይወታችሁ እንዳትቆርጡ ተስፋ እና አማራጭ መፍትሄ የሌለው የሞተ ሰው ብቻ ነው
በጣም አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏
Higher me for free, I'm here to save your channel 😬 I had another channel and I was away from consistency for 1 year but in 3 days I made a great change.
thankyou so much, I will contact you,
ኧረ ስራ ዝም ብለክ በርታልን
Thanlyou
ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ ወገኖቼ❤❤❤