ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀሊድ እንኳን ደህና መጣችሁ
የኔ ተምብኔል ያበደ ነው ግን ወፍ የለም
ሰአት ጠብቀህ ትለቃለህ? ቪዲዮችህስ የመጀመሪያዎቹ 3 እና 4 ደቂቃዎች በጣም የሚስቡ ናቸውን? ሼር ታደርጋለህ? ኮሜንትስ ትመልሳለህ?
Kalid feker jumma Mubarak
አለይና ወዓለይክ
ጡሩነገርአይታይምወድምየቁሪአንእለቃለሁግንሰውአያይወምኸይርላይክየውምብቻአልሀምዱሊላህጀዛከላህኸይረንወድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአሏህ. ተባረከሏህ
👍👍
ጥሩአስተምሮትይዘሀልቀጥልበትበርታአላህይገዝዝህ
አሚንንን
ላይክ
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን አሏህ ይጠብቅህ
አህለን
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ በርታ
ወድማች ን እኳን ደህናመጣህ. ❤❤
Wow😮
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Arif temhert new ❤❤❤❤
TH-cam monitize lemasdereg gideta be 1 amet 1000sub ina 4000watch hour magighet alebigh
አወ ሞኔታይዝ ሆኖ ገንዘብ ጅነሪአት ለማድረግ ግዴታ ነው፣ የተለያዩ ጊፍቶችን ከተመልካቾች ለማግኘት ግን 3000 ሰአት እና 500 ሰብስክራይበር ይበቃል
@@KhalidPM123 be 1 amet?
Khalid bro ere keyword lay mn lsafe pls seralegn
keywordtool.ioeski yhenn web tetekem
Tnx bro❤
አረ እኔ ራሱ መሮኛል 😢😢😢😢 አሁን ለመቆም እያሰብኩ ነዉ 😒😒
@@KhalidPM123 Awo hulunim adirigalewu ☺️
*ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አንተም ማስተካከል ያለብህ ነገር አንደኛ ከዃላህ ያለው ድምጽ ለተመልካች ይረብሻል ድምጽህ ብቻ በቂ ነው ሁለተኛ ደግም ወይ ዋይፋይ አጥፍተህ ቅረጽ ወይ ደግም የኢም ቴክስት ድምጹን አጥፋው*
መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠሽኝ ሀሳብ
የምሰራው video ስለ ዩትዩብ business ከሆነ ተምኔሌን ምን ልበል 🙏
ለምሳሌ በየወሩ ____________ ብር የምታገኙበት (ዳሹ ላይ የብሩን መጠን አስገብተህ ወይንም ዩቲዩብ በወር ______ ከፈለኝ እና የመሳሰሉትን
እናመሰግናለን አሪፍ ነው ጀማሪ ዩትዩበር ነኝ Please ገብተህ እይልኝ እና ሀሳብ ስጠኝ
በሶስት ሳምንት የለቀቅከው 3 ቪዲዮ ብቻ ነው ይሄ ደግሞ እንደጀማሪነትህ በጣም ትንሽ ነው/ ሲቀጥል ቪዲዮውን የምትለቀው በተምሳሳይ ሰአት እና ቀን አይደለም፣ የመጀመሪያውን ስናይ በዚህ ቪዲቶ የሚል ተምኔል ማንንም አይስብም ሰዎች እሱን እንዲያዩ አይጎትትም/ ዌብ ዲቨሎፐር ምሆን የሚፈልጉ ሰዎችም በጣም ትንሽ ሶስተኛው ቪዲዮ ሀሪፍ ተምኔል አለው ነገር ግን ያስቀመጥከው ብር በጣም ስለተጋነነ ሰዎች እውነት ስለማይመስላቸው አያዩትም፣ ይህን ካስተካከልክ ሌሎው ሀሪፍ ነው ቪዲዮዎችህም ሀሪፍ ናቸው ነገር ግን የቪዲዮ እርእስ ስትመርጥ በጣም ተፈላጊ እርእስ ምረጥ
@@KhalidPM123 አመሰግናለሁ ትምህርት ቢዚ ስላደረገኝ ነው ከዚህ ቡሃላ በተመሳሳይ ቀንና ሰአት ለመልቀቅ እሞክራለሁ በቶሎ ለመልቀቅም እሞክራለሁሌላስ ምን ላስተካክል?
@@KhalidPM123 አመሰግናለሁ
አሁን ያሳየኸን 4.7 የሚለውን እንዴት ነው የምታሳየው ከቻልክ ቴለግራም ላይ ብትነግረንኝ❤❤❤❤❤❤❤
መርሃባ
ፊልም እያሳዩ በድምፃቸው እንዴት እደሚሰሩ አስረዳን❤❤❤
ቅድሚያ ፊልሙን ያዩታል /ከዛ ስክሪፕት ይጽፋሉ/በመቀጠል ቪልሙን ይከፍቱ እና ቅደም ተከተሉን እየጠበቁ ስክሪፕቱን እያነበቡ ድምጻቸውን ይቀርጻሉ/ በመቀጠል ኢዲቲንግ አፕልኬሽን ላይ ድምጻቸውን እና ቪዲዮውን እኩል አድርገው ኤክስፖርት ያደርጉታል፣ ይሄው ነው በአጭሩ
Betam new yemnamesegnew berta ❤@@KhalidPM123
wendime bealah kechalk erdagni chrom lay clear histry blo profayle ayimetam sign new yemilewsa endet lastekaklew malet becrom new chanal yemnastekaklew yastekaklkut
signin kalesh techagniw ena emial ena passwordshn asgebtesh login stadergi ystekakelal
Ene endet nw kemnseraw content ga yemiseru tag madreg michalew ena video upload kehone bewhuala mastekakel ychalal??? Pls
ማስተካከል ይቻላል፣ የቪዲዮው አናላይቲክስ ውስጥ ስትገቢ ዲቴይል እና ኢዲቲንግ የሚሉ ኦፕሺኖች አሉ እነሱን ተጠቅመሽ ኢዲት ማድረግ ትችያለሽ'ታግ ለማረግ የቪዲዮው እርእስ ላይ ወይንም ዲስክሪፕሺን ላይ የአት ምልክቷን (@) ተጭነሽ የምትፈልጊውን የቻናል ስም ጽፈሽ ታግ ማድረግ ትችያለሽ
አመሰግናለሁ 👌
ባሁን ግዜ ያስጠላኝ የኢሞ ጥሪ ነው😅 እባክህን ቪድዮ ስትሰራ የኢሞ noቶፍክሽኑን አጥፋ🙏
😂
😅
ሰብኣድርግኝ
@@zahrahh2389 እንደራረግ 😂
መርሀባ ይቅርታ አጠፋዋለው
ደምሩኝ 🙏🙏🙏
ወንድሜ የእኔን ቻናል ቼክ አድርግልኝተምኔል በጥሩ እሰራለው ግን እይታ የለውም
Good Job go ahead and continue your effort
Thankyou brother
ሀሊድ እንኳን ደህና መጣችሁ
የኔ ተምብኔል ያበደ ነው ግን ወፍ የለም
ሰአት ጠብቀህ ትለቃለህ? ቪዲዮችህስ የመጀመሪያዎቹ 3 እና 4 ደቂቃዎች በጣም የሚስቡ ናቸውን? ሼር ታደርጋለህ? ኮሜንትስ ትመልሳለህ?
Kalid feker jumma Mubarak
አለይና ወዓለይክ
ጡሩነገርአይታይምወድምየ
ቁሪአንእለቃለሁግንሰውአያይወም
ኸይርላይክየውም
ብቻአልሀምዱሊላህ
ጀዛከላህኸይረንወድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአሏህ. ተባረከሏህ
👍👍
ጥሩአስተምሮትይዘሀልቀጥልበትበርታአላህይገዝዝህ
አሚንንን
ላይክ
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን አሏህ ይጠብቅህ
አህለን
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ በርታ
ወድማች ን እኳን ደህናመጣህ. ❤❤
Wow😮
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Arif temhert new ❤❤❤❤
TH-cam monitize lemasdereg gideta be 1 amet 1000sub ina 4000watch hour magighet alebigh
አወ ሞኔታይዝ ሆኖ ገንዘብ ጅነሪአት ለማድረግ ግዴታ ነው፣ የተለያዩ ጊፍቶችን ከተመልካቾች ለማግኘት ግን 3000 ሰአት እና 500 ሰብስክራይበር ይበቃል
@@KhalidPM123 be 1 amet?
Khalid bro ere keyword lay mn lsafe pls seralegn
keywordtool.io
eski yhenn web tetekem
Tnx bro❤
አረ እኔ ራሱ መሮኛል 😢😢😢😢 አሁን ለመቆም እያሰብኩ ነዉ 😒😒
ሰአት ጠብቀህ ትለቃለህ? ቪዲዮችህስ የመጀመሪያዎቹ 3 እና 4 ደቂቃዎች በጣም የሚስቡ ናቸውን? ሼር ታደርጋለህ? ኮሜንትስ ትመልሳለህ?
@@KhalidPM123 Awo hulunim adirigalewu ☺️
*ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አንተም ማስተካከል ያለብህ ነገር አንደኛ ከዃላህ ያለው ድምጽ ለተመልካች ይረብሻል ድምጽህ ብቻ በቂ ነው ሁለተኛ ደግም ወይ ዋይፋይ አጥፍተህ ቅረጽ ወይ ደግም የኢም ቴክስት ድምጹን አጥፋው*
አህለን
መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠሽኝ ሀሳብ
የምሰራው video ስለ ዩትዩብ business ከሆነ ተምኔሌን ምን ልበል 🙏
ለምሳሌ በየወሩ ____________ ብር የምታገኙበት (ዳሹ ላይ የብሩን መጠን አስገብተህ ወይንም ዩቲዩብ በወር ______ ከፈለኝ እና የመሳሰሉትን
እናመሰግናለን አሪፍ ነው ጀማሪ ዩትዩበር ነኝ Please ገብተህ እይልኝ እና ሀሳብ ስጠኝ
በሶስት ሳምንት የለቀቅከው 3 ቪዲዮ ብቻ ነው ይሄ ደግሞ እንደጀማሪነትህ በጣም ትንሽ ነው/ ሲቀጥል ቪዲዮውን የምትለቀው በተምሳሳይ ሰአት እና ቀን አይደለም፣ የመጀመሪያውን ስናይ በዚህ ቪዲቶ የሚል ተምኔል ማንንም አይስብም ሰዎች እሱን እንዲያዩ አይጎትትም/ ዌብ ዲቨሎፐር ምሆን የሚፈልጉ ሰዎችም በጣም ትንሽ ሶስተኛው ቪዲዮ ሀሪፍ ተምኔል አለው ነገር ግን ያስቀመጥከው ብር በጣም ስለተጋነነ ሰዎች እውነት ስለማይመስላቸው አያዩትም፣ ይህን ካስተካከልክ ሌሎው ሀሪፍ ነው ቪዲዮዎችህም ሀሪፍ ናቸው ነገር ግን የቪዲዮ እርእስ ስትመርጥ በጣም ተፈላጊ እርእስ ምረጥ
@@KhalidPM123
አመሰግናለሁ ትምህርት ቢዚ ስላደረገኝ ነው ከዚህ ቡሃላ በተመሳሳይ ቀንና ሰአት ለመልቀቅ እሞክራለሁ በቶሎ ለመልቀቅም እሞክራለሁ
ሌላስ ምን ላስተካክል?
@@KhalidPM123
አመሰግናለሁ
አሁን ያሳየኸን 4.7 የሚለውን እንዴት ነው የምታሳየው ከቻልክ ቴለግራም ላይ ብትነግረንኝ❤❤❤❤❤❤❤
መርሃባ
ፊልም እያሳዩ በድምፃቸው እንዴት እደሚሰሩ አስረዳን❤❤❤
ቅድሚያ ፊልሙን ያዩታል /ከዛ ስክሪፕት ይጽፋሉ/በመቀጠል ቪልሙን ይከፍቱ እና ቅደም ተከተሉን እየጠበቁ ስክሪፕቱን እያነበቡ ድምጻቸውን ይቀርጻሉ/ በመቀጠል ኢዲቲንግ አፕልኬሽን ላይ ድምጻቸውን እና ቪዲዮውን እኩል አድርገው ኤክስፖርት ያደርጉታል፣ ይሄው ነው በአጭሩ
Betam new yemnamesegnew berta ❤@@KhalidPM123
wendime bealah kechalk erdagni chrom lay clear histry blo profayle ayimetam sign new yemilewsa endet lastekaklew malet becrom new chanal yemnastekaklew yastekaklkut
signin kalesh techagniw ena emial ena passwordshn asgebtesh login stadergi ystekakelal
Ene endet nw kemnseraw content ga yemiseru tag madreg michalew ena video upload kehone bewhuala mastekakel ychalal??? Pls
ማስተካከል ይቻላል፣ የቪዲዮው አናላይቲክስ ውስጥ ስትገቢ ዲቴይል እና ኢዲቲንግ የሚሉ ኦፕሺኖች አሉ እነሱን ተጠቅመሽ ኢዲት ማድረግ ትችያለሽ'
ታግ ለማረግ የቪዲዮው እርእስ ላይ ወይንም ዲስክሪፕሺን ላይ የአት ምልክቷን (@) ተጭነሽ የምትፈልጊውን የቻናል ስም ጽፈሽ ታግ ማድረግ ትችያለሽ
አመሰግናለሁ 👌
ባሁን ግዜ ያስጠላኝ የኢሞ ጥሪ ነው😅 እባክህን ቪድዮ ስትሰራ የኢሞ noቶፍክሽኑን አጥፋ🙏
😂
😅
ሰብኣድርግኝ
@@zahrahh2389 እንደራረግ 😂
መርሀባ ይቅርታ አጠፋዋለው
ደምሩኝ 🙏🙏🙏
ወንድሜ የእኔን ቻናል ቼክ አድርግልኝ
ተምኔል በጥሩ እሰራለው ግን እይታ የለውም