ሰላምኩም ይብዛሕ ብጣዕሚ መንፈስካ ዘሐድስ እንቓዕ ናብ ልደት ጎይታና መድሓኒና የሱስ ክርስቶስ ኣብጽሓና። ሰላም ፍቅሪ የውርደልና❤❤❤❤❤ I LOVE IT. AM from Eritrean..❤❤❤❤ God bless to ppl of Eritrea and Ethiopia..❤❤❤❤❤❤
This gives me so much hope for the future generation and the future of our church. I only pray that I will be blessed enough to be praising with you one day.
ሰላም እለኪ መዝሙር ገና ሰላም እለኪ እያለ ሲባል የሚነዝረው እጅ ወደላይ
ከፀጉሬ እስከ እግሬ የሚሰማኝን ምገልፅፈት ቃል የለኝም😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እንዴት እደምገልፀው አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይኼን መዝሙር ስሰማ ፍፁም መግለፅ እማልችለው በእንባ የታጀበ ስሜት ነው እሚሰማኝ በቃላት መግለፅ እማልችልው
እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩኝ መመረጥ ነው ማርያምን ❤
እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደርባ ትውልድ ነኝ ጥዑም የሆነውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ🌹🌹🌹
Amos 5 አማ - አሞጽ
21: ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ ተጸይፌውማለሁ፤ የተቀደሰውም ጉባኤአችሁ ደስ አያሰኘኝም።
22: የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁና የእህሉን ቍርባናችሁን ብታቀርቡልኝም እንኳ አልቀበለውም፤ ለምስጋና መሥዋዕት የምታቀርቡልኝን የሰቡትን እንስሶች አልመለከትም።
23: የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም።
24: ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።
25: የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በውኑ በምድረ በዳ አርባ ዓመት ሙሉ መሥዋዕትንና ቍርባንን አቅርባችሁልኛልን?
ሰላም ሊኪ እያል ሀር እና ወርቁን ሰታሰማማ የገብርኤል ድምፀ ተሰማ እልልልልልልልልል እውንትም አእላፋት ዝማሬ
mezmur was sing out loud together
አሁን ኢትዮጵያ ገብቶ መኖር ነው ደስ የሚለው ጠፉ አለቁ ሲሱን የምታበዛን የምታበረታን የኦርቶድክስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ።
ምን ልበል ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን, በሐሴት ተሞላው ከደስታ ስሜት እምባ ከአይኖቼ ይወርዳሉ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤
Amenamenamen ❤❤❤
የአገልግሎታቹ ዘመን ጥንታዊታ የሆለታዋ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ትባርክላቹ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ኪድዬ የሆለታዋ የኔ ናት ድንግል ማርያም እማፍቅር ያመት ሰዉ ብላን ሊደገም ነዉ❤❤❤❤❤
Amen
Jguh😢😊htigr🎉
Jguh😢😊htigr🎉
Amen tibarkachu❤❤❤
ለምንድነው አምላክ ከነሀጢያታችን በልጆቹ የተደሰተበት ቀን ብዬ ይሄ ነው ብዬ ያሰብኩት?!!!❤❤❤ l love that day. ነፍሴ ሀሴት እንድታደርግ ፈጣሪ የፈቀደበት ቀን ... ለብዙ ቀን የሚመነዘር ሰላም እረፍት አግኝተናል።
መድሀኒአለም ሆይ ተመስገን። አባቴ ሆይ ለሚቀጥለው ልደትህ አብቃኝ!!!
እንኳን አደረሰሽ❤❤❤ እየደረስን ነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልል.........ስታስቀኑ ስታምሩ ውብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ......
አዘጋጆቹን እዚ መርሃግብር ላይ የተሳተፋችሁ ምእመናን አባቶች ሁላችሁም እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ የኢትዮጵያ ትኖሳኤ ታብቃልን ተባረኩ ስታምሩ❤❤❤
በእውነት ክርስቲያን መሆን ያኮራል እሱ አይለያችሁ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጠንታ ትኑር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚእብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን የድሮ ስርአት እየተመለሰ ነው ማለት ሽብሻቦ የመዝሙሩ እርጋታ የክብር ሁሉም ነገር እጅግ እጅግ በጣም ያስደስታል በርቱ በሌላም ሀገራት
የጥበብ ሰዎች መዝሙርም ይለቀቅ ❤❤❤
ተለቋል ❤
Telkual ❤
እውነትም "አእላፋት"! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን! በሀዘናችንም በደስታችንም ማመስገናችን ጥሩ ነውና በክልል ከተሞችም ይህን መርሐ ግብር ማድረግ እንድንችል ብታሰተባብሩ ነው!!! የእኔ ሀሳብ ነው!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🙏
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸሩ እግዚአብሔር የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን❤🙏
አምላኬሖይ ክብር ሑሉ አተ ዉሰዲ ከፍበል የፍጥረታት ጌታ☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
THE MOST BEAUTIFUL THING I'VE SEEN THIS YEAR😍😍😍😍😍❤❤❤❤
ሰንበት ተማሪዎች (እባካችሁ)*100 ስትዘምሩ እንደዚህ ተረጋጉ።አጫብርን ምክንያት አድርጋችሁ አትጨፍሩ
እኔ ምን ብዬ ልናገር እሚገርም ቅንጅት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እድሜ ጤና ከብዙ አገልግሎት ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
I got goosebumps hearing this 😍
Me too😮😮
Me 3
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ ኧረ እሰይ አማኑኤል ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመቤቴ ድንግል ማሪያም ይሁን ከክርስቲያን ማህፀን ስለፈጠርከኝ አመሰግንሀለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል በጣም የምወደው መዝሙር
አቤት እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እንኳን ወደእናትህ እቅፍ ገባህልን ሃዋዝዬ እዝራዬ መምህር በጋሻው በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የነበረ ህብረት ስንቱ ከፕሮስታስ ተመለሰ ሳስባችሁ በእውነት አለቅሳለሁ ሃዋዝዬ አንተን እውነት ያሳየ አምላከ እስራኤል ሁሉንም በእቅፉ ይመልስልን ተባረክ በእንባ ጨረስኩት ምልልሱን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማል ፀገውን እመብርሀን ታብዛላችሁ❤❤❤
☦️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች,
ነጪለብስው,
ጦፍን ይዘው ,
በእሳት አብርተው
አከበሩት የጌታን ልደት!
የ California ቤቶች በሳት ነደደ !
በሱጦታ በብልጪልጪ,በገንዘብ ብዛት !
አቤት የጌታ ታምር !ምህረቱን አውርድላቸው!
የሚንቀለቀለውን የስደድ እሳት አብርድላቸው!ማራቸው!
ንስሀ አስገባቸው!🙏🏾☦️
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን የአለሙ መድህን ይጠብቃችሁ
ኡፍ ይሄ መዝሙር 🥺🥺🥺አማኑኤል አባቴ❤❤❤🙏
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ካርቻለሁ❤❤❤❤
የእመቤታችንም ልደት እንደዚ❤እናክብር ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን በሠላም ለቀጣይ ዓመት ያድርሰን
ከስደት መልሶ የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ለጥምቀትም በየደብራችን እንደዚ ተረጋግተን ነጭ ለብሰን እንድንዘምር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
እናንተ ልበ ብርሐኖች ገና ብዙ አለምን የሚያስደምም ስራ ትሰራላቹ አብዝቶ ይባርካቹ❤🙏
Keber mesgana yegbaw fetari elelelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ ልጆች ምን ተሰማቹ በማርያም❤❤❤❤❤❤🎉
Ejig des mil desta Egzeabher yimesgen
በያመቱ ያርግልን እኛም እንድንሳተፍ አሜን እንባ ያመጣል ከደስታ ብዛት
እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የ ሚሳንህ ነገር የለምና ❤❤❤
ሰላምኩም ይብዛሕ ብጣዕሚ መንፈስካ ዘሐድስ እንቓዕ ናብ ልደት ጎይታና መድሓኒና የሱስ ክርስቶስ ኣብጽሓና። ሰላም ፍቅሪ የውርደልና❤❤❤❤❤ I LOVE IT. AM from Eritrean..❤❤❤❤ God bless to ppl of Eritrea and Ethiopia..❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ተመስገን ለዚህ ላደረሰን አምላክ ይከበር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በስፍራው ያላችሁ ታድላችሁ እመቤቴን እኔ ግን በረከታችሁ ይድረሰኝ እላለሁ😢😢😢
እንዴት ሰው በራሱ ሃይማኖት ይቀናል ወይኔ እንካኝም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ለካ እንደዚህ እናምራለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እለቀኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከፉን መጥረሽ ዘርዝረሽ አውጭው እንቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አሜን.
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፡፡
ተዋሕዶ ሃይማኖት የሁላችን መመኪያ ነች፡፡
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ይላክልን፡፡
በፍጡር ህልና የማይመረመር ግሩምኮ ነው ዝማሬ 🙏🙏መላዕክት ያሰማን 🌹🙏🙏
👉ተጨማሪ የአዕላፍ ዝማሬ👉youtube.com/@aschu-f7n?si=jDuaAagnLByTPO_h
እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌴💐🌾🌹🌾💐🌹አቤት ውበት ❤❤❤ምን ዓይነት ስሜት ይሆን የሚሰማችኹ በዚህ መርሐ ግብር ላይ በቦታው ያላችኹ !!!ተዋሕዶ ሃይማኖታችን 🥰💙❤️💜
ተመሰገን ላመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማን
❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ መልካም ዋዜማ❤❤❤
ድንግል ማርያም ትከተልህ።🙏🙏🙏
Kele hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen ❤❤
እህት ዘንድሞቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በመላ ሀገሪቱ በአንድ ለሊት አብረን የምንዘምርበት የፈጠረንን አምላክ ደስስስ የምናሰኝበት ቀን ❤ናፈቀኝ
እግዚብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
❤🎉❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እሰይ ተመስገን 🎉🎉❤❤❤ እንኳንም እዚህ ላይ ሆንን 🥰👍👍
ዝማረኣችን ይቀበልልን የተወደዳቹ መእመናን❤
This gives me so much hope for the future generation and the future of our church. I only pray that I will be blessed enough to be praising with you one day.
ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ተፈጽመ
🥰🥰😍
አቤት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔርዬ ስለ አንድ ልጅህ የክፉን ሳታይ የደጋጉን ሰው አይተህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!!!!!💚💛❤️🙏
SELAME LEKI DENGEL🙏🙏🙏BE SEGAWA BE CERENETEWA ATELEYENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
Zemarre malkit yasemaln fetari yekabalchu Ezi hebart Enanam demarnyi 🙏
አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏👏👏👏😍😍😍😍😍ፈጣሪ ያብዛን😊😊😊😊😊😊
እግዚየአብሔር ለሀገራቻን ሳላም ይምጣልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
Amen 😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማል.....ብስራታዊዉ መላእክ ያክብራቹ💚💛❤
💚💛❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏ቸሩ መዳኒአለም በቤቱ ያፅናቹ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ አደረሰን👏👏👏👏👏👏ለሁላቺን መልካም በዓል ዪሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏በየ አለንበት ይጠብቀን የአመት ሰዉ ዪበለን👏👏👏👏👏👏ኢትዮ እና ተዋሕዶ ፀንተዉ ለዘላለም ዪኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn👏👏👏👏👏👏💚💛❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወገኖቼ
አቤት ውበት ❤❤❤❤😊😊😊 እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሀል ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Metadel naw Orthodox mehon ✝️⛪🛐🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ለምስጋና የጠራን
ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ጥላቻን አስወግዳችሁ እውነትን ስለመሰከራችሁ የናንተም የኛም የሆነዉ የሰማዩ አባታችን አብዝቶ ይባርካችሁ።
I wish next year I will be they 😢😢😢I miss a lot ethiopia orthodox church
እጹብ ነው❤❤❤❤
ገና ገና እንበዛለን አንጠፋም በደሙ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ነች
"GOD "LISTEN THIS VOICE, AND BLESSED ETHIOPIA....
God bless Ethiopian. And people. ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን የቤተ ክርስቲያንችን ድምቀት ናቻሁ
ማርያምን ስሰማው ሰዉነቴ በጣም ነው የነዘረኝ
ጣላት ለያጣፋ ብሞክርም ማቼም ይችልም
እልልልልልልልል🙏❤ዝማሬመላክት ያሰማልን🙏ተመስገንአምላኬ
Enkuane le 2 ye alfate zemaire aderesne❤❤❤
በጣም ደስ የሚል፤መንፈስን የሚያስደስት የመዝሙር ዝግጅት ነው፤የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረውና ትውልዱና የኔ ቢጤ መዝሙሩን ለማናውቀው በቀጥታ አብሮ በዝማሬው እያነበበ እንዲሳተፍ፤መዝሙሩን ጎላ ጎላ ባለ ጽሑፍ ብታሳዩት በጥም ይጠቅማል ብየ አስባለሁ።
እልልል ሰላም ለኪ እያለ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው በውነት ስራአቱ እራሱ እስኪ ደስ አይልም????
እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen enkuwan abro aderesen zimare melaekit yasemalin beteseboche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው እውነት ኢትዮጵያዊያን የታደልን ነን
ድንቅ ነው!!! እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን!!!!
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
Uffffff endet endemtamru befetari sem
የምገርም ዝማረ እዉነት የአይላፍ መላእክትዝማረ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያምረው ❤❤
ተመስገን እግዚአብሔር ❤❤❤
ሰላም እለኪ እያለ ሐርና ወርቁን ስታስማማ ከገብርኤል ድምፅ ተሰማ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ግን እኛ ኦርቶዶክሶች ችግራችን ከዚህ መልስ መጠጥ ሺሻ ክለብ እና ዝሙት ተራ ነው ምሽታችን እባካቹ ሰውነታችን የአምላክ ማደሪያ ስለሆነ አናርክሰው ከዚ ተመልሰን ብዙ ጓደኞቼን ጥዬ ነው ቤት የገባሁት እንጠጣ ሴት ጋር እንሒድ ሲሉኝ እናስተውል🙏
ኦርቶዶክስ የዘለአለም ቤት🙏🙏🙏