" አንጀቱ የተቀደደበት እያለ ጥብቆ የተቀደደበት አለቀሰ ! "ስህተቱን የማያምነው የኦሎምፒኩ ቡድን Fikir Yilkal Tribune Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#ethiopiainolympics#olympicgreateststories#paris2024#ethiopianathletics#worldthleticschampionship#

ความคิดเห็น • 403

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 29 วันที่ผ่านมา +53

    በጣም ይገርማል ይህ ሰው ሃይሌን ሊተች ሲነሳ ።ሃይሌ ለኢትዮጵያ ደሙን የሰጠ የጀግና ደግና ።የኢትዮጵያ ክብር ከፍ እንዲል በአለም አደባባይ የሰራን ጀግና ዳቦ በቀረደደበት አፍ እንደዚህ መናገር። አይ ዶክተር ለማያውቅሽ ታጠኝ ነው። የእድሜዎትን ግማሽ በሌብነት፣በማፊያ ተግባር እንደኖሩ አብዛኛው ኢትዮጵያዊይ ያውቃል ።

    • @yaredalemu4345
      @yaredalemu4345 29 วันที่ผ่านมา

      😢😮 😮😢

    • @yaredalemu4345
      @yaredalemu4345 29 วันที่ผ่านมา

      Li

    • @hayatbogalehayatbogale9262
      @hayatbogalehayatbogale9262 27 วันที่ผ่านมา

      ቁርጥ ቁርጥምጥም ባደረገበት አፉ😂

    • @BerhanuKere-bp9wd
      @BerhanuKere-bp9wd 26 วันที่ผ่านมา +1

      ታውቀዋለሀ? በአንተ አፍ ምንድነው የተቀረደደው??? እያሰብን ብንናገር ጥሩ ነው:: ትንሽ ትህትና የሚጎድል መሰለኝ!!!

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 29 วันที่ผ่านมา +27

    በዚህ ልክ ሀገርን የናቀ ሰዉ የኢትዬጵያ ህዝብ ከሚገባዉ በላይ ታግሶታል ከሱም ብሶ የሀገራችንን ጀግና ሀይሌያችንን ሊያንኳስስ ይፈልጋል

  • @tofikaliya3955
    @tofikaliya3955 28 วันที่ผ่านมา +7

    ዶ/ር ባልልህም ደራርቱም አሳፋሪ መሆናችሁ አዳምጥን ሰማን !!ሀይሌን የመተቸት ሞራል ሊኖርህ አይገባም ሀይሌ ማለት ለዚህ ሀገር የራሱን ወርቅ የሆነ አሻራ ያኖረ ጀግና የማይገልጸው እንቁ ነው❤🙏ፍቅር እና የማነህ🙏🙏

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 28 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ይገርማል ስዩም ተሾመ አንደኛ የኢትዮጵያ ጀግና ክብር ይገባሃል

  • @hirut7396
    @hirut7396 29 วันที่ผ่านมา +13

    ሰለ እፖርት እውቀት ባይኖረኝም በአሸብር ዘመን ተዋርደናል ይሄ ሰውዬ ለወንበሩ እንጂ ለህዝቡና ለእስፖርቱ ምንም አይነት ደንታ እንደሌለው ነው እሚያሳየው ስልጣኑን መልቀቅአለበት ደግሞ ንቀቱ ማንም አያወርደኝም ይላል የሰው ከንቱ ጋዜጠኛ ፍቅሬ ይልቃል አክባሪህ ነኝ በስፖርት ዘገባህ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 24 วันที่ผ่านมา

      deraritus?

    • @hirut7396
      @hirut7396 24 วันที่ผ่านมา

      @@tadessefenta9626 እሳም ተጠያቂ ናት

  • @tikimeabera
    @tikimeabera 29 วันที่ผ่านมา +7

    ሀይለ ፍቅር አንተ እዳልከው የኢትዮጵያ ብርቅዬ ወደፍትም ብሆን እንደሱ አይነት ሰው አይገኝም ለእነ ሁልግዜም ጀግና ሰው ሀይለ ነው

  • @utty3720
    @utty3720 29 วันที่ผ่านมา +26

    ትሪፑን የኮኮቦች ገፅ ፍቅርና ኤፍሬም የምርጦች ምርጥ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 29 วันที่ผ่านมา +12

    ስዩም ተሾመ እንጀራ ይዉጣልህ ፍቅርና ኤፍሬምም ጀግኖቻችን ናችዉ

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 29 วันที่ผ่านมา +69

    ክብር ለስዩም ተሾመ እና ሌሎች ሃገር ወዳድ ጀግኖች

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 29 วันที่ผ่านมา +6

      ይገርማል አገር ለሚያፈርሰው ግራኝ አብይ አህመድ ሲነካበት ደግ አረገ እያለ የሚደነፋ ክብር መስጠት ሾርት ሚሞሪነት ነው

    • @TeyoBesta-ot5dm
      @TeyoBesta-ot5dm 29 วันที่ผ่านมา +2

      ወዳጄ ስዩም እራሱ ሌላኛው አሸብር ማለት ነው ቢመቸው ካሸብር በላይ ያሳብደን ነበር

    • @hagere2204
      @hagere2204 29 วันที่ผ่านมา +4

      Seyoum Jegna

    • @hagere2204
      @hagere2204 29 วันที่ผ่านมา +2

      Ashebir malet eko minim yilugnta yellelew, Ethiopiawinet yemaysemaw yeshimagle werada geltu new

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 29 วันที่ผ่านมา

      @@handsoffethiopia572 ...ቱ...ባለጌ ስካራም ነብስ ገዳይ ሌባ የሚደነቅበት ሀገር ...🐺🐺🐺👈🏽

  • @reredede7621
    @reredede7621 29 วันที่ผ่านมา +7

    ፍቅርዬ በግሌ በጣም የማደንቅህ የምወድህ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habibkhalid1746
    @habibkhalid1746 29 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን መረጃ የሰጠን ጀግና ,የአሰልጣኝ ደደፎ ሁለት ሚሊየን ቢሰጥ ተመኘው👏👏

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 29 วันที่ผ่านมา +20

    ኃይሌ፤ ሰዎች በሚገባው መንገድ አላገለገልከንም ብለው ተቃውመው ሰልፍ ወጡ። ከእኔ የተሻለ ሰው ቦታውን ይዞ ያገልግላችሁ ብሎ ሥልጣን ለቀቀ። ይህ መፍራት ሳይሆን የሕዝብን ድምጽ ማክበር ነው። የሥልጣን ዘመኔ አላለቀም፣ ከፈለገ አባላቱ ተሰብስበው ከሥልጣን ልቀቅ ብለው መወሰን ይችላሉ ብሎ ኃይሌ ድርቅ ማለት ይችል ነበር። አሁን እየታየ ያለው ሁኔታ ሲያዩ፣ ኃይሌን ተቃውመው ሰልፍ የወጡ ወገኖች ሳይጸጽታቸው ይቀራል?

  • @7kilo853
    @7kilo853 29 วันที่ผ่านมา +20

    ኤፊና ፍቅር እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ሰዉየዉ አደገኛ የማፈያ ቡድን አለዉ።ስዩም እንኳ የደህንነት መ/ቤቱ ይጠብቀዋል።

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 29 วันที่ผ่านมา +2

      ስዩም ጥበቃ ተደርጎለት ነው የተደበደበው ?? የማያውቁትን መዘባረቅ ነውር ነው

    • @MunaSiraj-v2z
      @MunaSiraj-v2z 22 วันที่ผ่านมา +1

      @@7kilo853 ሁሉም ሀቅሀቁን ቢያወራ ምንም አያመጣም አንዳንዶች ይቦቀቦቃሉ በርታ ምንም እንዳትፈራ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 29 วันที่ผ่านมา +15

    አሸብር ማለት የተረጋገጠ ቋሚ የእናታችን ኢትዮጵያ ጠላት የሆነ አረም ነው።

    • @veracity8968
      @veracity8968 27 วันที่ผ่านมา

      አሱን በጥይት ነበር ወንድሜ

    • @michaelseyoum9095
      @michaelseyoum9095 27 วันที่ผ่านมา

      የአገራችን ጠላት ነውና ይገባዋል ​@@veracity8968

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 29 วันที่ผ่านมา +13

    ሀይሌ እንዳንተ ስራ ፈት አይደለም ብዙ ድርጅት ብዙ ሰራተኛ የሚያስተዳድር ሰው ነው

  • @amarehabtemariam
    @amarehabtemariam 29 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅር እና ኤፍሬም ምርጥ ዝግጅትና ጥሩ ማስረጃ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እራሳችሁን አደጋ ላይ ከመጣል ውጪ ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም እንደህግ እሚጠይቃቸው መንግስ የለም እንደህዝብም እሚቃወማቸው ልባም ህዝብ የለም ሾርት ሚሞሪዎች ነን ታዲያ እናንተና ጥቂት ሠዎች ብትቃዎሙ ምን ይመጣል ብቻ እግዜር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ በርቱ ❤

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 28 วันที่ผ่านมา

      @@amarehabtemariam የእውነት አምላክ ይጠብቃቸዋል

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 29 วันที่ผ่านมา +3

    ይህንን ድምፅ የቀረጸው ሰው የኦሌምፕክ ጀግና ነው

  • @abiyalemayheu7289
    @abiyalemayheu7289 29 วันที่ผ่านมา +8

    ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡ መሬት ላይ ያለውን አቅ የሚያሳይ ነው፡፡ እኔ ደግሞ " ወርቅ ላበደረ ጠጠር እሕል ላበደረ አፈር " ብየዋለው፡፡

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 29 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፍቅር blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @RafaelGkidan
      @RafaelGkidan 29 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 28 วันที่ผ่านมา

      ማሞ ሌላ ፎቶው ሌላ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 29 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ካድሬ የኢትዮጵያ የሁልጊዜ ባለውለታ የሆነውን ጀግና የመናገር ሞራሉም ብቃቱም የለውም።

  • @getahunbekelegetahun2391
    @getahunbekelegetahun2391 29 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅርና ኤፍሬም የእውነት ልጆች ይመቻቹ

  • @daboss2003
    @daboss2003 27 วันที่ผ่านมา +1

    Haile Gebrselassie is a national hero and a global icon, whose influence extends beyond the realm of athletics. For Ethiopia, he is a symbol of national pride and resilience, inspiring generations with his extraordinary achievements, including multiple Olympic gold medals and world records. His success has put Ethiopia on the map as a dominant force in long-distance running, contributing significantly to the country's global reputation in athletics. Globally, Haile is celebrated not just for his athletic prowess but also for his sportsmanship, humility, and dedication, making him a role model for athletes and non-athletes alike. His contributions have elevated the sport of athletics, particularly long-distance running, by setting new standards of excellence and inspiring a global appreciation for the discipline. #our Hero

  • @getanehket
    @getanehket 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይሌ ስልጣን ፈልጎ መስሎህ ነው ሽብር ወይ ግድ ምን ቸግሮት

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 29 วันที่ผ่านมา +2

    ውድ አገራችንን ኢትዮጵያን የሚያኮሩ መልካም ፍሬዎች እናገኝ ዘንድ አሸብር የሚባለውን ክፉ አረም ተባብረን ከስሩ መንቀል ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ።

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 29 วันที่ผ่านมา +3

    የነፃ ሚድያውን አዘጋጅ ስዩም ተሾመን እና ከፓሪስ ሚኒሊክ ምግብ ቤት ለተቀረፀው ሀገራችንን ያዋረደ የመጠጥ ግብዣ ያለበት ውይይት ቀረፃ እናመሰግናለን።የIOC Chairman ሰለ ምርጫ ማራዘም አልፈልግም ይህ የመጨረሻዬ ተርም ነው ያሉትን ለአሸባሪው አሸብር አሰሙልኝ።የእስናይፐር ግድያውን በህግ አምላክ በሉልኝ።

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili 29 วันที่ผ่านมา +4

    ስዩሜ ጀግናች ነው

  • @wonderuth332
    @wonderuth332 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሥይሜ እናመሠግናሐን ይመችህ የረሣሁት ኤፌ እና እነ ነውር ጌጡን ደሞ ቢልልኝ መቆያ ሥጋ ይወዳል እሪህ አለበት መሠለኝ የማየው ፍየል ቤት ነው የሚገርመኝ ደሞ በምወደው የሬዲዮ ጣቢያ ከነውር ጌጡ ጋዜጠኞች ጋር የሆነ የእሥፖርት አናላሊሥ የሚሠጠው አሥተያየት በጣም አሥቆኛል ሀሀሀ🎉

  • @murgasoma2667
    @murgasoma2667 29 วันที่ผ่านมา +1

    Impressive analysis by brilliant guys!!!!!!!!!!

  • @danielhailu8248
    @danielhailu8248 29 วันที่ผ่านมา +1

    ደራርቱን ካሉት ከሤት ሯጮች አከብራት ነበር እኔንጃ አሁንግን እኔንጃ ማመን ነዉ ያቃተኝ ከሧ እንዲህ አይነት ቃላት ሥሠማ በጣም በጣም ነዉ ያዘንኩት እኔ በግሌ ከኢትዮጲያ እግርኳሥ ይልቅ አትሌክቲን በጣም ነበር የምወደዉ ግን ደራርቱ ከማይሆን ሠዉ ጋር ሆና እንዲህ በማለቷ በጣም አዝኛለዉ ድንገት ሀሺሽ ወሥዳ ነዉ እንጂ እድሜዋ የሄደ ነዉ ምንፍለጋ ነዉ ዉሽማ ለነገሩ ሥሙንም መልኩንም አልወደዉም ፀባዪንም ጭራሽ ከሡ ጋር ያጣሽዉ የለ ፈጣሪ የሥራሽን ይሥጥሽ

  • @amarehabtemariam
    @amarehabtemariam 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር እና ኤፍሬም ምርጥ ዝግጅትና ጥሩ ማስረጃ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እራሳችሁን አደጋ ላይ ከመጣል ውጪ ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም እንደህግ እሚጠይቃቸው መንግስ የለም እንደህዝብም እሚቃወማቸው ልባም ህዝብ የለም ሾርት ሚሞሪዎች ነን ታዲያ እናንተና ጥቂት ሠዎች ብትቃዎሙ ምን ይመጣል ብቻ እግዜር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @NaniNati-e8n
    @NaniNati-e8n 29 วันที่ผ่านมา +3

    አክቲቪስት ስዮም የምር አድናቆት ይገባዋል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዉ ደራርቱ እስናይፐር እያለች ለገዛሀኝ የተመኘች ለማንም አትመለስምና እናተንም ስዮሜንም ኢትዮጵያን ወዳዶች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለበዙ ኢትዮጵያዊ ሆነዉ ባንዳ የሆኑ በዝተዋል ሀይሌ ገዛሀኝ መሰረት ዛሬ እዉነታዉ ፈጣሪ አዉጥቶላችኋል ክብር ምስጋና ለኢትዮጵያ አምላክ አሜን ገና መደበቂያ ያጣሉ ባንዳ መጨረሻዉ ዉርደትና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥላቻና ዉግዘት ኖረዉም ሞተዉም ስለ መጥፎነታቸዉ ይወራል እንደነሱ ላለመሆን ትዉልድ ይማርባቸዋል

  • @abrhamararsso
    @abrhamararsso 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ነው ። ደስ ያለኝ ወርቅ ሰናገኝ በጣም ነበር የተናደድኩት ስዩም ሌላ ጉዳይ ነው እንዴት ነው ለኢትዮጲያ እንደዚሂ አይነት መግለጫ በጣም ነው ያፈርኩት ግን የእውነት ልንገራቹ የሀገሬ ህዝብ ቀጣይ የሚቀጥሉ ከሆነ እኔ ዜግኔቴን ለመቀየር ዝግጁ ነኝ በቃኝ በቃን በቃን ከዚ በላይ ምን ይምጣል

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 29 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅርይልቃል በሥነቃል አዝናናሃን እኔም አንድ ነገር ልጨምርልህ የገጣሚ ኑረዲን ኢሣ አንድ ስንኝ ግን የአንድ መጽሐፍ ያህል የገዘፈ ሀሳብ ላቅርብ
    " መተለቅ ካቃትህ ካልሆነልህ መግዘፍ፤
    ከትላልቆቹ አንዱን አይተህ ዝለፍ። እንዳለው ኃይሌን መዝለፍ አትሌትክሱን ኦሎምፒክን ከፍ ሲልም ኢትዮጵያን መዝለፍ እንደሆነ አልገባቸውም ዶ/ር አሸባሪ

  • @esayasetana1806
    @esayasetana1806 25 วันที่ผ่านมา

    Thanks fikr and efaye 1000nurulin ❤❤❤

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 29 วันที่ผ่านมา +8

    አሸብር ኃይሌን የመተቸት ምን ሞራል አለው? ኃይሌ ኢትዮጵያን ያስከበረ፣ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ያደረገ የአገር ባለውለታ ነው። አሸብር አገርን ያዋረደ በሸፍጥና በተንኮል የተሞላ ነውረኛ ነውር ጌጡ የሆነ ግለሰብ ነው።

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 27 วันที่ผ่านมา

    ፍቅሪ ከእስፖሪት ጋዜጠኛ እማከብሪህ እምወድህ ከፖለቲካ ተንታኝ ምሪጡን የኢትዮጵያልጅ ስዩም ተሾመ አንድ ለአባቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MuhammedZain-b5s
    @MuhammedZain-b5s 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፋ ፍቅር ጥሩ ሀሳብ ያለው ዉይይት ነው ❤❤❤❤❤

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 29 วันที่ผ่านมา

    Well said observation i appreciate that
    I have expressed my disappointment on how arrogant is Dr Asheber
    He didn’t care how the public felt about it instead he is care taking his own Ego
    If athletics to continue growing and be successful in the future, we do need leaders who are humble who do not consider themselves as the only one who is qualified for the job.
    We need leaders who are taking responsibility to lead the Olympic committee and quick to admit their wrong doings and work tirelessly to correct it and not mocking us like Dr Asheber did
    Respect the public’s is very important

  • @zelalemdesalegne1749
    @zelalemdesalegne1749 27 วันที่ผ่านมา

    ኑሪልን ኤፍዬና ፍቅር ምርጥ ጋዜጠኞቾ❤❤❤❤❤❤

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኃይሌን መንካት ግን አልነበረበትም ...ኃይሌ ለአትሌቶች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ኢትዮጵያውያን ምሳሌ የሆነ ሰው ነው ... ከዛ ይልቅ ወደ ተሻለ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ ማተኮር ነበረባቸው ።
    ደራርቱዬን ግን እንወድሻለን እኮ ስላንቺ በጎ በጎ ነገር መስማት ነው ምንፈልገው ❤

  • @LakewTamri
    @LakewTamri 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ያዋርድህ ደግሞ ትዋረዳለህ ጠብቅ!

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 29 วันที่ผ่านมา

    Well, articulated discussion!!

  • @heyruferej5298
    @heyruferej5298 29 วันที่ผ่านมา

    ፋቅር ሠላም ኦሎቢኩን በተመለከተ የራሴን ልበል ብዬነው የስፖርቱን አሠልጣኞች በሚሠጡት የሲስተም አሰለጣጠን ታክቲካል አሰለጣጠን ከመነሺያ ጀምረው ፋይናል ወርቅ ድረሥ የሚሠራ የሚተጋ አሰልጣኝ ኖሮ አይደለም እሥከዛሬም ያገኘነው ወርቅ ጠንክረው በሰሩ አትሌቶዎች ጥረት እና በተፈጥሮ በሠጠን ዌዘር ታግዘን እጂ አለም በደረሰበት የአሰለጣጠን ሲስተም እና ቴክኖ ሎጂ እና ከፊት ለፊት ለሚመጡ አመታቶዎች ታርጌት አርገው የተፎካካሪ ዎቻችን እየሠሩ ያሉበት ሢሥተም እና አያያዝ ተከታትለው ብቃት ያለው አትሌት አፍርተው አይደለም ያቢሆን ሀገሬ 10ሚሊዮን ብትከፋላቸው ቅር አይላትም በአቋራጭ ባል አሰልጣኝ የማሰልጠን ሰርተፍኬቱ ከማነው ካሸብር ነው ።።

  • @NaniNati-e8n
    @NaniNati-e8n 29 วันที่ผ่านมา +2

    ደራርቱን መተዉ ነዉ ያሸብር መጫወቻ ሁናለች ግን አሸብር የሚባል ሰዉዬ የምር ተምሯል መማር እዉቀት እንዳሸብር ከሆነ አለመማር አይሻል በዚህ መጠን ይዘቀጣል ያማል ስምን መልአክ ያወጣዋል የሚባለዉ ተረት ለአሸብር የሚሰራ መሆኑ ይደንቀኛል

  • @TheSindew
    @TheSindew 28 วันที่ผ่านมา +1

    yes , lets sign a petition for IOC

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 28 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 29 วันที่ผ่านมา +3

    Ye zarew programachu rating binorew Fiker yelekal = 9.999/10.. Anger, Fun, Very serious issues,. becha yemigerm neber zare,.

  • @abebetenaw243
    @abebetenaw243 26 วันที่ผ่านมา

    Tebareku; ya Agassess SOFONYAS ENYEW yemibal jib min aynet helina benorew new ye enesu degafi yehonew

  • @mimia7202
    @mimia7202 29 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ሁሉም ሪዛይን አድርገው በምትካቸው ሌላ ሁሉንም አትሌት አንድ አድርጎ የሚመራ የሚወድ ሀገራችንን በጥሩ የሚያስጠራ መመረጥ አለበት!!!!!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 27 วันที่ผ่านมา

      ተደራጅተው አየዘረፉት አኮ ነው አሸብር ብቻ አይደለም ከደራርቱም ጀርባ ብዙ ሻርክ አለ ለዚህ ነው የሚደነፈው አለቅም የሚለው ደሞ ዝምብሎ ሃይሌ ላይ ያወራል አሁን የራሱ አሮበት ሃይሌ በሌለበት ነው ሃገር ያዋረዱት ምንድነው ሃይሌ ሃይሌ የሚል ድንጋይ ባለጌ አንደው በጥይት ነው ይሄን አግዜርን

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 29 วันที่ผ่านมา

    Well said observation i appreciate that
    I have expressed my disappointment on how arrogant is Dr Asheber
    He didn’t care how the public felt about it instead he is care taking his own Ego
    If athletics to continue growing and be successful in the future, we do need leaders who are humble who do not consider themselves as the only one who is qualified for the job.
    We need leaders who are taking responsibility to lead the Olympic committee and quick to admit their wrong doings and work tirelessly to correct it and not mocking us like Dr Asheber did
    Respect the public’s is very important
    Blaming Haile is simply Character assassination

  • @miliko938
    @miliko938 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 29 วันที่ผ่านมา

    ካለፈ ወዲያ ማውራት ይሆናል እንጅ፣ ይህ በህብረት ማፍያ ቡድን ቢሮዎች፣ ከፓሪስ ከመመለሳቸው በፊት፣ ኦዲት መደረግ፣ ወይም ምርመራ ማካሄድ ይሻል ነበር። ከተመልሱ በኋላ ጥፋትን ለመሸፈን የሚያደርጉት ብዙ አሻጥር ሊኖር ስለሚችል መረጃ እስከማሸሽ ጭምር ።

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 29 วันที่ผ่านมา +1

    ንፋሱና ማእበሉሲበረታ መርከቡ ሰመጠች ወይ ደሬ ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ሰወዬው እንኳን ኢትዮጵያን ከአትሌትክስ ብትሰረዝ ደስተኛ የሚሆኑ ይመስለኛል

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 27 วันที่ผ่านมา

    የሀይሌ አምላክ ነው ያዋረዳቸው

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 29 วันที่ผ่านมา +1

    " የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ"
    ቆጠራው በአስር ቤት በመቶ ቤት ድሮ ቀረ የሚሊየን ሥም ድሮ ቀረ
    አሁን ቢሊዮን ብቻ ቁጥር ሆነ።
    ብር የሠርግ ቤት ጠረጴዛ አበባ ሲሰራበት
    ብር እንደ ገለባ መድረክ ላይ ሲበተን
    ብር እንደ ቅጠል መሬት ላይ በመጥረጊያ ሲጠረግ
    አንዲት የጀሶ እንጀራ ፴፭ ብር ስታወጣ
    የእኔ ብጤ መንገድ ላይ ፭ብር ስትሰጠው ምን ላድርጋት ሲል?
    ኦሎፒክና የጎረቤት ሠርግ "ክእነቤተሰብዎ" ሲባል።
    ቂምና ጥላቻ ከቤት ጎረቤት አልፎ ከፓሪስ በቀጥታ ሲተላለፍ
    ስለ ሰንደቅ ሳይሆን ስለ ሀገር ሳይሆን ለተሳትፎ ሲኖር፣
    የሕዝብ ቆጠራና የሰው ቆጠራ የተምታታብን
    እጃችን እስኪ ቅጠል አጨብጭበን ዓይናችን እስኪቀላ የምናለቅስ በነበር እየኖርን እየተመፃደቅን መሆን ያቃተን
    ታሪካዊና የዕምነት ቅርሶችን ቆጥረን አስረክበን አሁን ሕዝቡ የሚጎበኝ ድንቅ ድንቅ ገፀባሕሪያት ያሉት በ፭ሺህ ደመወዝ በ፫ሺህ ቤት ኪራይ ፭ቤተሰብ የሚያስተዳድር አስማተኛ
    ሰዶ በማሳደድ ሀገሩን በክልል የለወጠ ፣
    የሕይወት ዋጋው ከአንድ ዘንባባ ተክል ያነሰ
    እንደ ህዳር አህያ አላፊ አግዳሚው የሚጭነው
    የእሳት ልጅ አመድ ማለት እያነቡ እስክስታ የተካነ
    ሲመክሩት የማይሰማ ሁሉን ቻይ ቦርቃቃ ሕዝብ !
    እግዚሐብኤር ያጥናችሁ! አሜን አሜን አሜን ..

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 29 วันที่ผ่านมา +1

    good presentation❤

  • @mustefaabdeselam1280
    @mustefaabdeselam1280 29 วันที่ผ่านมา

    እሷም የነሰዮም መረጃ ከዎጣባት በሆላ ነው እለቃለሁ ያለችው እንጅ ያ መረጃ ባይዎጣ አትለቅም ነበር ዞሮ እሷም የለመደች ናት ገዘብ የማይቀይረው የለም ከትምህርት ካልኩለር መውጣት አለባት ታሪኳን አበላሺታለች

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 27 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር በርታልን እናከብራለን 😘

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 28 วันที่ผ่านมา

    Thanks 😊🙏😊🙏

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 27 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እውነት ነው ቻርቱይላል ይሁን እንጂ አብሮ ሜዳልያ አዘጋጅቶ ነው።

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 29 วันที่ผ่านมา +1

    በዋናነት መጠየቅ ያለባት ደራርቱ ናት ምክንያቱም ከማንም በላይ አትሌቶቻችን ምን ያህል ድካም እንደሚደክሙ ታውቃለች እንዴት እንደዚህ አይነት ጉዳይ ውስጥ ትሳተፋለች

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 29 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው ጫጫታ ውስጥ የሰማሁት ጉድ ምን እየሆኑ ነው ደራርቱም 😢😢😢😢። ያሳዝናል እግዚያብሔር ሆይ ኢትዮጺያን አስባት ።።

  • @MunaSiraj-v2z
    @MunaSiraj-v2z 22 วันที่ผ่านมา

    ይገርማልኮ የኛ አገር ድራማ እንደዚ አዋርደዉን አጨብጭበዉ ተቀብለዉ ዝም የሀገር ፍቅር ሚባል ነገር አያቁትማ ሁሉም ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወድያ😂😂😂😂

  • @aklile7691
    @aklile7691 29 วันที่ผ่านมา

    ደራርቱ፣ በሩጫ ጉብዝናዋ የኢትዮጵያን ስም በዓለም ላይ በከፍታ ያስጠራች ጀግና ሴት መሆኗ የማይካድ ሐቅ ነው። ነገር ግን 'የእናት ኢትዮጵያ' ተምሳሌት ተብላ የተወሰደችው፣ በቡቡነቷ፣ በእንባ ቅርቡነቷ ከሆነ፣ ስህተት ይመስለኛል። አንዳንድ ሰዎች በተፈጥሮ፣ ስሜታዊ ሲሆኑ እንባቸው ይረግፋል። ሲስቁም በደስታ፣ እንዲሁም አሳዛኝ ስሜት ውስጥ ሲገቡም፣ ሰው ሲሞት ከሚሆን ለቅሶ ባሻገር። ስለዚህ፣ እንባን የየዋህነት፣ የእናትነት ወይም የደግነት ማመልከቻ አድርጎ ማሰብ፣ ስህተት ይመስለኛል።

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይገርማል ክፉ ዘመን

  • @user-jg3qh3xi9b
    @user-jg3qh3xi9b 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጉጉጉጉጉጉድድድድድድድ
    ደራርቱቱቱቱቱቱቱ በዚህ ልክክክክክክ ወደታች ለመውረድ ምን አጣሽ?ሀሌን ገዛኸኝን በመጥላት ውስጥ ኢትዮጲያን መጥላትሽን አታቂም?በሌሎቹ እንኳን አልገረምም::ፍቅር አምንሀለሁ በጣምምምም❤❤❤ተባረክ❤❤❤

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-jg3qh3xi9b ምክንያቱም እማትረባ ዘረኛ ስለሆነች ቀን ገለጣት ሀይሌም ይሁን ገዛኸኝ አማራ ናቸው እንዳማረባት ብትሞት ይሻላት ነበር

    • @user-jg3qh3xi9b
      @user-jg3qh3xi9b 29 วันที่ผ่านมา

      @@rutaas2865 መች ገባኝ ሰው በሠውነቱ ሊከበር ይገባው ነበር ::በዚህ ልክ ህዝብን መናቅ ልክአደለም::

  • @emmy1365
    @emmy1365 27 วันที่ผ่านมา +1

    ስዩሜ ከፓሪስ የተቀዳውን ድምፅ በዚህ ሲጠብቁን በዛ ቷቷቷ አድርጌ ነው የተመረጥኩን ብሎ እኮ ነው ያለው ከአቶ አሸባሪው ጋር ያለ ሁሉ corrupted ነው resign ያደርጋሉ ብዬ ነበር ሰውየው እቴ.....መንግስት ይህን ሰምቶ ዝም እንደማይል ተስፋ እናደርጋልውን❗

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 28 วันที่ผ่านมา

    ሲቲ ከአዳማ
    አትሌቲክሳችን ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል እናንተን ግን ከልብ እናመሰግናለን ትሪቡሎች

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 29 วันที่ผ่านมา

    ደራርቱ በዚህ ልክ መውረዷ በጣም በጣም አሰቃቂ ነው የሆነብኝ ከዚህ በኋላ እንዴት ነው አደባባይ የምትወጣው ??

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 22 วันที่ผ่านมา

    ስዬ አጋለጣቸው ፍቅር ይልቃል አዳበርከው ደራርቱን የገለፅክበት ይገርማል ድሮም ደስ ትለኛለህ ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር ! የተሰረቀውን እቃ ከሌባው ጋር ከፈለከው አታገኝም !

  • @tazetelay1354
    @tazetelay1354 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤fetariyen techilalachu fiker&efi😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarehabtemariam
    @amarehabtemariam 29 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እና ኤፍሬም ምርጥ ዝግጅትና ጥሩ ማስረጃ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እራሳችሁን አደጋ ላይ ከመጣል ውጪ ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም እንደህግ እሚጠይቃቸው መንግስ የለም እንደህዝብም እሚቃወማቸው ልባም ህዝብ የለም ሾርት ሚሞሪዎች ነን ታዲያ እናንተና ጥቂት ሠዎች ብትቃዎሙ ምን ይመጣል ብቻ እግዜር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ በርቱ 28:31

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 29 วันที่ผ่านมา

    ይህ ተራ ዲክታተር የአስተሳሰብ ውስንነት ያለው ሰው ነው።።።
    እነ ነውር ጌጡ በደምብ የሚገልጣቸው አባባል ነው።
    ደራርቱ ግን እንደምን እንዲህ ወርዳ ለመፈጥፈጥ እራሷን አዘጋጀች!?????
    የሚተቸውን የሚናገረውን የማያውቅ ተምሮ ባዶ የሆነ እድሜም ያላስተማረው ሰው ነው።
    ደራርቱም ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት አመራሯ አምባገነናዊ ነው። ሰው አትሰማም። ከነክብር እና ፍቅሯ እንደምትለቅ አምናለሁ።

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 29 วันที่ผ่านมา +1

    ደራርቱ ያንን መልስ የሰጠችው በውይይቱ ላይ ሙሉ በሙሉ በሙያው ያሉ ሰዎች በፌዴሬሽኑ ላይ እና እስዋን በሚመለከት ጥፋተኛ መሆንዋን ከበቂ በላይ ስለተነገራት ይቅርታ ባትል ወይም ሥልጣን እለቃለሁ ማለትዋ አያስገርምም ባንድ ቦታ ላይ አሸብር ለመጣው ውጤት አጠፋ ሲባል አልሰማንም ስልጣን ልቀቅ ብቻ ለምን ምን ስላደረገ አሽብር እኮ ኢትዮጵያዊ ነው መብት አለው ለምን ይሸሻል ለምን ይለቃል ስፖርቱን የጥቂት ታዋቂና አዋቂ ነን ባዮች ቤተሰብ ብቻ አይደለም ይህን ስፖርት ከየትኛውም የኢትዮጵያ ኮርነር ሊመራ ይችላል መብት ነው

    • @ኢትዮጵTube
      @ኢትዮጵTube 29 วันที่ผ่านมา

      @@addismeda7406 ምንድነው ምታወራው የምናወራው እናንተ ቤት ስላለችዉ ኢትዮጵያ አይደለም የምናወራው 3000 አመት ትልቅ እድሜ ስላላትና በኦሎምፒክ መድረክ አፍሪካ የመራች ትልቅ አገር ነዉ የምናወራው ለማነዉ ጥብቅና የቆምከዉ የአሸብር ዘመድ ነህ ወይስ ስንት ተከፍሎህ ነዉ ወገብህን ይዘህ የምትከራከረዉ በፓሪስ ምኒልክ ሬስቶራንት ሰክረዉ "ሆድ ያባዉን ብቅል ያወጣዋል" አይነት ነዉራቸዉን ሲለፈልፉ አልሠማህም እንዴ ካልሰማህ ነፃ ሀሳብ ስዩም ተሾመ ላይ ሄደህ የነዉር ጌጡ አሸብር ተብዬ ሰዉ ነዉር ስማ

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo 24 วันที่ผ่านมา

    የአት/ ፌዴሬሽኑ ውጤት እንድናጣ ማድረጋቸው ብቻ ሳይሆን የኢ/ያ ሕዝብ አዝኖ እያለቀሰ እነሱ አስረሽ ምችው የሚሉበት ነገር ያሳዝናል ።መጠየቅ ይገባቸዋል ።

  • @user-wf5kb7rr4x
    @user-wf5kb7rr4x 29 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ባህልና ስፖርት ምንም ስልጣን የለውም ለምን አትጠይቁልንም

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን የፍትህ ያለ😢😢

  • @MohammednurAshuro-e2c
    @MohammednurAshuro-e2c 29 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉welcome🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeFeleke-k1p
    @TesfayeFeleke-k1p 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኃይሌን የመናገር አይደለም ቀና ብሎ የማየት ሞራል የለውም ዶ/ር ተብዬው።

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 27 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እኛ የኮልፌ ልጆች እኮ ገዛኸኝን ጥሩ ስም አውጥተንለታል " ገዛኸኝ ኮሮጆ " ነው የምንለው በ1997 ምርጫ የቀበሌ አመራር ነበር የምርጫ ኮሮጆ ሲሠር ተይዞ ነዋሪው እንገድለዋለን ብሎ የቅንጅቱ ብርሃኑ ነጋ ነው መጥቶ ነገሩን ያበረደው እና ገዛኸኝ ምርጫ ማጭበርበር ልማዱ ነው

  • @niguschanie9066
    @niguschanie9066 29 วันที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀ ኮሚክ ..... የማፍያው ቡድን ገራሚ ነው .... ፍቅር ስለ እውነተኞቹ ታሪክ ሰራህ!

  • @keres5182
    @keres5182 29 วันที่ผ่านมา +1

    fiker yelekale ale edi❤

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 29 วันที่ผ่านมา

    አይ አገሬ

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 29 วันที่ผ่านมา

    የገረመኝ እራሱን ከሃይሌ ጋር ማወዳደሩን ነው ያሳዝናል ሀይሌ 27 አመት ሀገሩን ያኮራ ነው አንተ ማነህ የኢትዮጲያን ህዝብ የምትዞረው

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 29 วันที่ผ่านมา +2

    እነኝህ ሰዎች በህዝብ ላይ እንዲቀልዱ የፈቀደው መንግስት ነው ስንት ንጹሀን ሰዎች በገፍ በሚታሰሩበት ሀገር እነኝህን ሰዎች መንግስት ለምን ተዋቸው "ብሄራቸው ጠበቃቸው" ማለት ነው

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 29 วันที่ผ่านมา

      አንተ የእዛኛው ወገን የጁንታ፣ ጃዊሳውና የኦሮሞ ሸኔ እንደሆንክ ያሳውቃል እና መንግስት የፖለቲካ ሹም ስፖርት ውስጥ አይሾምም። አቶ አሸብርን የመለመለውና ያሾመውም ስብሃት ነጋ።

  • @HEBO8112
    @HEBO8112 28 วันที่ผ่านมา

    ከኮሚቴው አመራሮች መካከል በ1997 ምርጫ ኮልፌ ላይ ኮሮጆ ሰርቋል እየተባለ ሲወራ ነበር ዛሬም እንዴት እያጭበረበረ እንደሆነ ስሰማ ገርሞኛል

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 28 วันที่ผ่านมา

    ኤሬ ፍቅር ኡኡኡኡ ሠላማዊ ሠልፍ አዘጋጁና ጥሩን ከወላይታ

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 24 วันที่ผ่านมา

    ያሳፍራል ሰው አይውጣልሽ የተባለች ሀገር አይደራርቱ እንደዝህ መዝቀጥ

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 29 วันที่ผ่านมา +2

    ክአሜሪካ ነው የምከታተላችሁ እድል ስጡኝ እና ሃሳብ ላቅርብ ስልካችሁን

  • @Minilk-cr7
    @Minilk-cr7 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ አሸባር ኃይሌ የሰልፉን ፈሪቶ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሕዘብ በማክበር ነው ።ምንም ሀይል አያስቆመኝም ላልከው ምን ያህል ሽፍታና እራስ ወዳድ ና ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ያለህን ንቀት ያሳያል አንተ በስልጣን ከቀጠልክ ሀገር ሰው የላትም ማለት ነው እንደ ነ ፍርዱን ለኢትዮጵያውያን ሰላም ለሀገራችን ።

  • @RafaelGkidan
    @RafaelGkidan 29 วันที่ผ่านมา

    ደራርቱ ጊዜው የ እስናይፈር ነዉ ይጠበጠባል ያለችበትን ድምፅ ባትቆርጡት ጥሩ ነበር ትሪቡን ከጎናቺሁ ነን

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለነገሩ ደራርቱ ማናት ለማሰመሰል ወደ ትግራይ የሔደች ግዜ ነው ማንነቷን ያየሁት ምክንያቱም ትክክለኛ ሰው ብትሆን ሁሉንም እኩል አይታ ለታረዱት ድምጽ ትሆን ነበር ትግራይ ሰትሔድ የትግራይን ህዝብ ወዳ አደለም ፖለቲካዋን ሰራች ማሰመሰል ጥሩ አደለም ሁሉም ወገናችን ነው እሷ ግን አሰመሳይነች

  • @Tess-d2u
    @Tess-d2u 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገርን የሸጠ ማነው ፈረንሳይ ኢምባሲ ይጠየቅ በአንድ ሰው 1.2 ሚሊዮን ተቀብለው ቪዛ የተሰጣቸው ሰዎች አሉ ለስደት
    ????

  • @ihateliersdeathforillumina9613
    @ihateliersdeathforillumina9613 29 วันที่ผ่านมา

    31:18 የሰረቀኝ ካፋለገኝ እቃው እንዴት ይገኝ!!!nice ፍቅር ይመችህ

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 29 วันที่ผ่านมา

    በኢ/ያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕ/ት እና በኢ/ያ ኦሎምፒክ ፕ/ት ጀርባ ያሉ ኢትዮጵያ የሚያፈርሱ የአገር ውስጥና የውጭ አገር የፖለቲካ ሰዎች አሉ፤ እነሱ ናቸው።

  • @fikruize
    @fikruize 29 วันที่ผ่านมา

    Yehe seweye Dr. Asheber beseletanu yekoyal ateterateru lehager yemayaseb sew zare tefelagi new emenugne seweyew yeketelal

  • @Kaniya-ig1ii
    @Kaniya-ig1ii 23 วันที่ผ่านมา

    ሰትዬትና ሰውየው ለህዝብ ያላቸው ንቀት ምንጩ የሀገሪቱ አመራሮች ለሀገሪቱ ለህዝብዋ ካላቸው ንቀት የተያያዘ ነው

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 29 วันที่ผ่านมา +1

    It is clear as day light. They can’t be rewarded for the result they lost. They deserve to be fired. Asafariwoch nachew. They are dividing the athletes, trainers and the system is being broken down.

  • @Muhidu-x6y
    @Muhidu-x6y 29 วันที่ผ่านมา

    Ohhhh Fikir ትለያለህ,you are different!