I just started using the riceberry face moisturizer by liitllextrra, and I’m loving it! My skin has become deeply hydrated and has a radiant glow and feels non-greasy. The texture is lightweight and absorbs quickly, making it ideal for my daily routine. For best results, I recommend using it after cleansing, applying it on damp skin, and pairing it with dot & key sunscreen during the day. Additionally, aim for 7-9 hours of quality sleep each night to allow your skin to recover.
@@Dr.SeifeWorku I didn’t hear much Amharic Dr. Did you say Vaseline is good for dry skin at nighttime. Thank you so much for ur helpful information. So proud of you to see young generations like you to help
Thank you so much, Doctor. I have a couple of questions. My skin is a dry and black spot. Now I am using ESTEE LAUDER. Perfectionist Rapid Brightening Treatment Ferment + Vc. twice a day. But the day I skip the worst. What do I have to do? Do you have advice for me? Another way thanks. it is helpful 🥰
እፁብ ድንቅ ሰው ነህ ብዙ ሺህ ብር የምትቀበልበትን ሕክምና በነፃ በየቤቱና በየስራ ቦታው በየመንገዱ ተቀምጦ ታክማለህ አሁንም እፁብ ድንቅ ነህ ኮመንትና ላይክ ያንስሃል
እዉቀት እያላቸዉ እዉቀታቸዉን በሌላ ነገር ከሚያባክኑ እንዳተ መልካም ቢሆኑ ዶክተርዬ ሙሉ ጤናን ከርጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ያለ ጊዜ ግምባር ላይ የሚወጣውን ሰረዝ በምን ማስተካከል ይቻላ❓
በጣም ጥሩ ምክር አግቼበታለሁ
@@الحمدللهعلىكلحال-ع4ض y t
@@Dr.SeifeWorku አንድ ሰው በቀን ምን ያህል ውሀ መጠጣት ይኖርበታል ዶክተር
ኮሜተሮች ግን ደስ ስትሉ አበዘሀኙ ውጪ የምንኖር ኢትዮጵያን ነን እኛ ስደተኞች እኮ ልዩ ነን ለምን ለሙያተኛ ያለን ክብር ብርቅዬ እኮነው የምናደርገው ዶ /ር ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ የኔ ፊት ቀባታማ ነው አልሀምድሊላህ
እንደ እኔ ሀኪም ቤት መሔድ አይጠበቅብንም እድሜ ለዶክተር ሰይፈ❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ዶክተርነህ ስንቱ በማይጠቅም ነገር ብር ይጠይቃል አንተግን ትልቅ እውቀትህን ገንዘብ ሳትል ታካፍላለህ በጣም አከብርሀለሁ በጣም እወድሀለሁ ዶክተር!
1.2 ተመልካች ያለው ቪዲዮ ለምን ነው በዛው ልክ ላይክ የለለው እጃችንን ላይክ እናስለምደው እና የሀገራችንን ልጆች ጠቃሚ መረጃ ሚያቀርቡልንን ሰዎች እናበረታታ
አመሰግናለሁ
እውነት ነው
በትክክል
👌👌👌👌🇪🇷
@@Dr.SeifeWorku እናመሰግናለን የኔ ከድሮ ጀምሮ ደረቅነው እስኪ እሞክራቸዋለሁ ጥያቄ አለኝ ዶክተር በፈጠረህ እንዳታልፈልኝ እናቴ ብዙ አመት ሆናት በእግር ህመም እየተሰቃየችብኝነው የቀራትየለም ህክምና በመጨረሻም የአጥንት መሳሳት አሏት ለዚህ መፍትሄ የሚሆን ካለ ንገረኝ ጠቀጠቀኝ አላመጠኝ ነው እምትለው ለሊት አትተኛም ቀን ትንሽ ጉዞ ከተጓዘች አዳሯን አተኛም
በጣም ነው የማከብርህ! አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ🤲 አላህ ይጠብቅህ!!
አመሰግናለሁ
ደክተሰረ ላይፍ ሰሙና ጡሩነዉ
በሁለት አካውንት ነው የምከታተልህ::ትምህርቶችህ መሳጭ ናቸው በርታ ዶክተር⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
አመሰግናለሁ
በናትህ D.r ሰይፍየ በጣም ፊቴ ላይ ፈርዶብኝ በ 20 አመቴ ፀጉር ነበረብኝና ፀጉርቤት ሂጄ በሞቀ በሱካር አስነሳሁት ከዛ በጣም ፊቴ ጉጮቼ ደም መሰሉ ቀሉ ከዛ ከወራት ቡሀላ ነጠብጣብ ማድያት ጀመረ አሁን በጣም ያልሞከርኩት ክሬም የለም ገንዘብ መጨረስ ብቻ ሆነ ጉጮቼ መዳት ወጥቶብኝ በራስ መተማመኔን አሳጣኝ እና plase mefitiha kaleh D.r
@@khkhs4097 እህቴ እኔ የስለቀቀልኝ ኮሬም አለ በውስጥ ልላክልሽ ነይ
@@ሜሮንወለተኪዳንyoutube እሺ እህቴ ቁጥርሽን ወይም በምን ላግኝሽ
@@khkhs4097 ላከችልሽዴ ክሬሙን
I just started using the riceberry face moisturizer by liitllextrra, and I’m loving it! My skin has become deeply hydrated and has a radiant glow and feels non-greasy. The texture is lightweight and absorbs quickly, making it ideal for my daily routine. For best results, I recommend using it after cleansing, applying it on damp skin, and pairing it with dot & key sunscreen during the day. Additionally, aim for 7-9 hours of quality sleep each night to allow your skin to recover.
I’m so grateful as riceberry sunscreen and face moisturizer work well with my sensitive skin a lot
እውቀት ይጨምርልህ ጌታ 🌺🙏🙏
ወይኔ ከምስጋና ውጪ ምን ልበልኸ ተባረክ እውቀትን ያብዛልኸ አመሰግነዋለሁ
ብጣዕሚ ኢና ነምስግነካ የቕንየልና ደጉተር ሴፈ ዕድመን ጥዒናን ይሃብካ ፈጣሪ ።
ለወሬ ሲሆን እጃችን ወደ ላይክ ይሮጣል ለጤናችንም ላይክ ይደረግ
ዶክተር እውነት ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም የምትሠጣቸው ምክሮች በጉጉት ነው የምጠብቅ ህ ሰምቼ ሁሉ አልጠግብህም እውነት እጅግ አድርጌ አከብርሀለሁ
በጣም እናመሠግናል ደክተር አገላለፅህ ወይም አቀራረብህ የሚገርም ነዉ ተባረክ ይሔ ፍፁም መልካምነት ነዉ እና ያወከዉን ሳሰስት እዳካፈልከን አምላክ የሚያስፈልግህንም የጎደለህንም ይሙላልን
እድሜ ከጤና ጋር ዶ/ር ትምርትህ ምርጥ ነው
Thanks more Docter for skin informations
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አኪም ቤት እንኳን ሄደን እንዲህ አብራርተው አይገልጽም በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
አወን. ወላሂ. ማንም. አያዋራ
@@hawaendris6772 Hi
@@hawaendris6772 💜💜💜💜💜
ዶክተር በጣም የሚገርም ገለፃ ነው ከልብ አመሰግናለው ተባረክልን
ምን አይነት ዶክተር ነህ አምላክ ይጠብቅህ አገላለፅህ ይገርማል
❤❤❤በዝህ ከባድ ዘመን ላይ አንተን የስጠን እግዚአብሔር ዩመስገን ስላም ጤናና ስኬት ከረጅም እድሜ ጋር ዩሁንልክ❤❤❤
የምትሰጠን ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እባክሕን ዶክተር ስለ አጥንት መገጣጠሚያ ቁርጥማት በሽታ መንሠኤውና መከላከያውን አስተምረን በጣም ብዙ ሰው በሽተኛ ሆኗል እኔን ጨምሮ መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋ ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ስው ጥሩ ትምህርት ወስደናል ካተ በረታልን ወንድማችን
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku እባክህ ዶክተር ከላይ የለውን ጥያቄ መልስልኝ
@@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ የትኛው ነው?
@@Dr.SeifeWorku ሰለ ህክምናዬ የፀፍኩት አለ እባክህ
@@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ ላገኘው አልቻልኩም፣ ስልኬ bio ላይ ስላለ በተጠቀሰው ሰአት ይደውሉልኝ
አንተ ከሁሉም ትለያለህ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን በፍጥነት ሳታንዛዛ በሚጠቅም መልኩ ስለምታስረዳንና ሰአትንም ስለምትቆጥብ ከጠቃሚ መረጃዎችህ ጋር ከፍተኛ ክብር አለኝ ኑርልን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥህ
እኔ ዶ/ር ሰይፈ ብቻ ነው የማምነው በጣም ጎበዝ ነው አደንቀዋለው ❤❤❤😊
አንተን አለማድነቅ አይቻልም አገለለፅ ትህትና በርታልን ወንድማችንን🥰🥰🥰🥰👍👍👍💪💪
ዶክተር ተባረክ በእውነት አንተን መስማት ምንም አይሰለችም በጣም እናመሰግናለን
እድሜናጤናይስጥልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከይሁን
መልካም ምሽት
ደክተርዬ በርታልን እናመሰግናለን ምርጥ ወንድማችን ነክ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ አገላለፅህ ደስ ይላል
ዶ/ር በእውነት ተባረክ እውቀትህ ይብዛ ይጨምር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ጤናና ሰላምይብዛልህ
በጣም የምፈልገውን ትምርት ሰጠከኝ ተባረክ ዶክተር
እንደ አይነት ባለሞያዎችን ያብዛልን ።ረጅም እድሜነ ጤና ይስጥልን።እኔ ያስቸገረኝ ማድያት ነው ፊተን ማየት አስጠላኝ በራስ የመተማመን ችሎታየን ወሰደብኝ።ልክ ከሰወች የወረድኩ ያህል ይሰማኛል
አዎ ማድያት አንዳንዴ በጣም ያስቸግራል፣ ህክምና ክትትል ቢደረግ መልካም ነው፣
ትክክል እህቴ እኔም በጣም ተቸግሪያለሁ ብቻአልሀምዱሊላህ
@@Mነኝየአላህባሪያ-g8m አዎ እግዚያብሀር ይመስገን ቢያንስ ህመም የለውም የራስ መተማመን ህመም እንጅ።አሁን እክምናውም አንዳንዱ ይጠፋና በእጥፍ ይመለሳል ይላልዐሌላው ደግሞ የሚቀባው መድሀኒት ካንሰር ያመጣል ይላል ስለዚህ ዝም መተው ነው እየፈራን ብንጠቀምም መፍራታችን በራሱ ያባብሳል
@@Mነኝየአላህባሪያ-g8m እኔም
ረ ማዳት የሚሉት እኔንም አበላሽቶኛል
ማሻአሏህ ዶክተር
አሏህ ይጨምርልህ
እውቀት በእውቀት ላይ
ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን
ስላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቻችን
አመሰግናለሁ
ዶክተር በጣም ጥሩ መርጃ ሰለምትሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ያድልህ እዳታልፈኝ ዶክተር አርብ አገር ነኝ ያለድሜየ አርጀው ቆዳየ ተሸበሸበብኝ የፊቴን ቆዳ እዴት መወጠር እችላለው ሹክ በለኝ 😢
@@Dr.SeifeWorkuእረኔ ማዳት ሁበቲን አሳጠሃኝ
@@Dr.SeifeWorku ለፊቲ የሜሁን ነገር አጣው
@@Dr.SeifeWorku ግሪ ስሪ አይመቸኝም ባልዚን
እናመሰግናለን ትምርቶችክ ጠቃሚ ናቸው በጣም ነው ጆሮ ሰጥቼ ምከታተልክ ያወከውን ስላሳወከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
እናመስግናለን ደክተር በጣም ጠቃሚ መረጆ ነው
በጣም ጠቃሚ ምከር ነው።
ደስ የሚል ገለፃ ከእውቀት ጋር!
የፈጣሪን ስለእውቀትህ አመስግን አንተ ልዩ የማስተማር ተሰጥኦ አለህ።
በጣም ጠቃምሚ መረጃ ነው ጌታ ይባርክህ
በጣም ደስ የሚል ትምርት የማይሰለች
ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሠግናለን ዶ / ር ትልቅ እውቀት ነው የሠጠኸን ልዕል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን
በጣም እናምሰግናል ዶክተር የቆዳ ሸተረር እና የአይን ማሳከክ እና የፊት ሽፍታ ችግሩ ምንድነው
የኔ ምረጥ ዶክተር ዘመንህ ይባረክ 🙏አመሰግናለሁ ❤️
እናመስግናለን
ዶክተር ሰይፈ እናመሠግናለን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ምክርሕን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku I didn’t hear much Amharic Dr. Did you say Vaseline is good for dry skin at nighttime. Thank you so much for ur helpful information. So proud of you to see young generations like you to help
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርየ ስልክህን ልታስቀምጥልኝ ኣትችልም የማማክርህ ነገርነበረኝ በኮመንት መፃፍ አፍሬነው
እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
ፈጣሪ ይጨምርልክ ወንድሜ እኔ በቅርቡ ነው ቻናልህን ያየውት በጣም ምርጥ ትምህርት እየሰጠከን ነው።በርታ
እናመሰግናለን
እግዚአብሄር አምላክ እቀትያ ጠበቡ ያድልኝ
እረ እኔ ማድያት ጠቃቅን ሽፍታዎች እና ነጥጣ ጥቁር ነገር አለብኝ ስልክህ አስቀምጥልን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚና ኣስተማሪ የሁኑ ተሰምቶ የማይ ጠገብ ቭድዮ ኣለህ እና ኣንድ ግዜ የወደቀ ጡት ወደ ቦታዉ የምመልስ ክርም ስራልን እንቅስቃሴ የለለዉ ከሆነ ተማራጭ
የተሰጠሀን እድሜ እውቀት ጤና እየተጠቀምክበት ነው ተባረክ አንተ የመፍትሔ ሰው
ምርጥሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
አናመሰግናልን አላህ ይጨምርልህ በርታ 👍👍
እናመሰግናለን ዶክተር 👨⚕️❤
ዶክተር በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ማስተዋሉ እና ጥበቡን ያብዛልክ።እባክክ ዶክተር ከ20አመት በላይ በፀጉሬ ቆዳ እየተሰቃየው እገኛለው እና አንተን እንዴት ማናገር እችላለው አሁን ያለውት በስደት ላይ ነው አሁን በጣም ብሶበታል አዳታልፈኝ በእግዚያብሔር !!!!!!!!!!!
እናመሠግናለን ዶክተርዬ ኑርልን
በርታ አባቴ ጎበዝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ
እውቀትህ ጨምሮ ጨማምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ዶር ሴፈ ስለ ሁሉም ነገር ምታደርግልን ትምህርቶች🙏
ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው !!!
thank you so much d/r!
የደም ግፊት መዳኒቱ ንገረኒ ዶክተር 🤗🤗💔
ክብረት ይስጣኝ ጥበቡን እውቀቱን ያብዛልክ አመስግናለሁ የኔ መልካም ልብ
እውነት እውነት በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ
በእውነት እግዚኣብሔር ይስጥህ ዶክተር ጥበቡን ያብዛልህ!👏👏👏
እግዚአብሔር ይባርክህ አውቀትህን የጨምርልህ
ውብ የሀገራችን የራሳችን ዜጋ ዶክተር ወይም ወንድማችን እናመሰግናለንንን
ሰላም ዶክተርና የዶክተር ተከታታዮች እንዴት አመሻችሁ? ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን
ዶክተር እስኪ የቋቁቻ መፍትኤ ከአለወት
ዶክተርየ ሁሌ እየመላለስኩነው የማዳምጠው እረጅም እድሜ ይስጥክ
ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤
ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ
አመሰግናለሁ
Ebakeke dr cheger laye negn eredatakene yasefelegenale
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በእግዚአብሔር እኔ ማዳት ነው ያስቸገረኝ
@@Dr.SeifeWorku doctor fite kibatama naw ena yebertukan lixache masele min ladrge anti phore cerme arif naw alugye eski min ladrge?
@@Dr.SeifeWorku❤❤❤❤❤❤❤ sii dubiisuu barabadee turee yoo tgiramii qabatee adii. Anaa godhii gafii gudaa qabaa
ዶክተር እንኳን በደህና መጣህልን ስለምክርህና ስለምታደርግልን ገለጻ ከልብ አመሠግናለሁ
please Dr. tell as about HAIR TRANSPLANT and its side effect
ok, i will prepare a video, stay tuned.
ዶ/ርን ላይክ ሼር በማድረግ እናበረታታ እውቀቱን ሳይደብቅ ላደረገው ቅንነት ዘመን ይባረክ
ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ግልፅ የሆነ ትምህርት ያልተዛዛ ያልበዛ ።በቃ ወድጄዋለሁ
አላህ እውቀትህን ይጨምርልክ ዶክተርዬ
ምሥጋናችን የላቀ ነው ዶክተር 💕💕💕🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ዶክተርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤💞💞
ክሬሞቹን እፈራለሁ ባዝሊን ግን ልክ እንደምግብ ነው ለኔ በጣም ነው እሚመቸኝ በዛላይ ያለምንም መሳቀቅ ነው እምጠቀመው እናም በጣም መስግናለሁ በበለጥ ጥቅሙን በዶክተር አደበት ስለሰማው
ባዝሊን ሽ አመት ኑሪ ክክክ
ዶክተር እዉቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥ አሜን ደስ የሚል ትምእርቶች እያስተማርከን እናመሰግናለን
Thanks so much Doctor it’s very helpful 🙏🥰🥰🥰
Thanks somuch doctor its very help ful
It’s so amazing thanks 🙏 and I’ve a question 🙋♀️ how to treat laugh lines?
Stop laughing 😂
Thank u doc🥰 Egzabher ebarki
ዶክተር ሴፍእናመሰገናለን በርታልን🙏🙏🙏
አንበሣየ አንደበተ ርቱ ጀግና የወለደችህ እምየ እንደት ደሥ ይላት አንተን በመውለድዋ በርታ ጎበዝ ልጅ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
የደም ስር መገታተር ከምን የሚመጣ ይመስልሀል ዶክተር ከቻልክ በደም ስራችን ዙሪያም ስራልን ግልፅና ወሳኝ ትምህርቶችህን ለማግኘት ደስ እያለኝ ቤተሰብነትህን ተቀላቅያለሁ እናመሰግናለን ከልብ።
እናመሰግናለን
የኔም ጥያቄ ነው መልስልን ዶክተር
የኔም ጂማቴ. ቅጠል ይመስላል አዳደየ😢
ወለይ እኔ ፊት እንዳል እጋታረል ለምን እንደዚ እንደምሆን አለውቅም😢😢
Pissssss ለጠቆረ ጉልበት እና ለጠቆሩ ቦታዎች ጥቁረትን ማስወገጃ መንገዶች video ብሰራልን🙏
የኔም ጥያቄ ነው
ላይክና ሰብስክራይብ ግን ያንስሃል እንዳንተ ያለ ሰው ነው የሚያስፈልገን. በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ! እኛ ሴቶች እድሜያችን 30 ከሆነ በኃላ ለቆዳችን ትኩረት መስጠት ተገቢ ነው, ስለዚህ አንተ ደግሞ ምን እንደሚጠቅመን በደንብ እያብራራህልን ነው. እኔ ልጠይቅህ የምፈልገው እድሜያችን ከፍ ባለ ቁጥር ምን አይነት ምግብ ማስወገድ አለብን? እንዲሁም ስለጤና አንዳንድ ጊዜ ብታክልበት ደስ ይላል በእርግጥ በምን እንደተመረክ ባላውቅም, አንዳንዴ እንደ ቲፕ ጠብ አድርግልን. የምትሰጠን information ለጥንቃቄ ስለሚጠቅመን. አመሰግናለሁ
አሺ አቀርባለው፣ አመሰግናለሁ
እውነት ቃላትየለኝም አመሰግናለው ለቤትህአዲስነኝ ግንበጣም ጠቃሚየሆነ ትምህርትነው ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት አድርጌሀለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
እናመሰግናለን ዶክተር በፌት በቲክቶክ አጫጭር ቪድዮወችህን አይነበር በዝህ ሰላገኘሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤ በርታልን
እናመሰግን አለን ደኩተር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Selam tena yistiliny betam sicekenyi new 1tiyake liteyikik nee
Esum min meselek yesaniba makefiyaye layi chigir dersobinyal atinte teleyatuwal enam medanit testonyal gin simetu ale
Yetesetenyi medanit 1,Klamoms 2Tramaspas yibalali 3,yemikeba menzza new tinsh fihat layi nenyi benezih medanit atinite wedebotawi yimelesal??
ዶር ለወዛም ፊትና ለደርቅ ፊት ፀጉርንም ጨምሮ የምንጠቀማቸውን ሳመናና ሻንቦዎች ንገርን በፎቶ እያሳየህ ቢሆን ይመርጣል እናመሰግናለን
የኔ ፊት ወዛም ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም😪
@@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z የኔ ውድ እኔም እንዳችው ነኝ
🙏🙏❤💯 thank you for sharing
ከመልካምነት አሥከአገላለፀህ ምረጥ ትምረቶችን ሥለምታካፈለን አናመሠግናለኖ ደኮተረዬ❤
ዶክተርየ በጣም ጎበዝ ነህ
Thank you 💗 DCR !
Could you please tell us how to get rid of foot fungus. Which doctor is best for foot fungus dermatologist or podiatrist?
May God bless you doctor 🙏
ደክተርየአመሰግናለሁ አፍጫየላይ ጥቁርወጣብኝ ግንምንምአይነት ክሬምአልተጠቀምኩም ምንአይነትክሬምመጠቀምአለብኝ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዶክተር❤
Thank you so much, Doctor. I have a couple of questions. My skin is a dry and black spot. Now I am using ESTEE LAUDER. Perfectionist Rapid Brightening Treatment Ferment + Vc. twice a day. But the day I skip the worst. What do I have to do? Do you have advice for me? Another way thanks. it is helpful 🥰
ሰላም ለዚቤት .....
ዶ/ር ለደረቅና ጥቁር ነጠብጣብ ለሚወጣበት የፊት ቆዳ የትኛውን የፊት ክሬም እድጠቀም ትመክረኛለክ
እናመሰግናለን ዳክትር
አቤት አገላለፅ አላህ ይጠብቅህ ወገናችን
ኧረ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም የማዳት መድሃኒትየለም💔መላበሉኝ
እኔም ደክሞኜል አሁን ሁሉንም ትች በዉሀ በቻ ነዉ የምታጠበው የእራሱ ጉዳይ
እኔም 😥😥😥
@@makidahamanda2791 ወሀይሻላል
በለፈው ለቆታል ኡኮ ገብታቹ አዳምጡት
እህህ እኔም ሰለቸኝ ፊቴ ላይ እንደ ብጉር ችፍታ ነው ሙሉ ፊቴን ወረሰኝ
ማሻአላህ❤ ይጨምርልኸ እኔ ወላሂ ቫዝሊን እና ኒቫአ ሁለቱነም እየተጠቀምኩነው በዚ ሳአት ቀዝቃዜም ሰለመጣ በጣም አሪፍነው❤
እሰቲ ስለ OMÉGA -3 ንገረን ረስቲ ጥቅሙን፣ አጠቃቀሙን ጭምር 🙏🏻