Ethiopia - “የእስራኤልና ኢራንን ችግር ለመፍታት ዝግጁ ነኝ “አብይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 468

  • @Robloxcreatorforever
    @Robloxcreatorforever หลายเดือนก่อน +91

    ማሃይም እኮ ደፋር ነው 😂 የእራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ 😂😂😂

    • @AyenewTerefe
      @AyenewTerefe หลายเดือนก่อน +1

      Hooo

    • @TuraTuna-e2t
      @TuraTuna-e2t หลายเดือนก่อน

      ግብፅን ይዞ አራት ኪሎ መግባት ከሚፈልግ ባንዳ ጋር እንዴት አድርጎ ስላ አገር ሰላም መውራት ይችላል?

    • @FikaduBayushi
      @FikaduBayushi หลายเดือนก่อน +5

      ጃዊሳ እየሳቀ ነው ያረረው ልክ እንደ ፋንዲሻ እያረረ ይስቃል ስለዚህ እኛ ሰላም ባይኖርን ለሌላው ሰላም ማምጣት አንችልም ማለት አደለም ሀገራችን በ ሽምግልና ምትታወቅ ነች 👌👌.

    • @weird2gz293
      @weird2gz293 หลายเดือนก่อน +2

      Keep talking!

    • @yeznaelias417
      @yeznaelias417 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሀል

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 หลายเดือนก่อน +21

    የእስራኤል እና የኢራንን ችግር አብይ አህመድ ሊፈታ ዝም ብዬ ስቄ ልለፍ 😂😂😂

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y หลายเดือนก่อน +8

    እብድ ፣ መኃይምና ባለጌ ያሻውን ነው በድፍረት የሚቀባጥረው። መሪዎች ለእጅ ሰላምታ እንኳን የሚፀየፉት ዝቃጭ ወፈፌ።

  • @girmakebede387
    @girmakebede387 หลายเดือนก่อน +17

    😂😂😂😂😂የእስራኤልና የኢርራን ጦርነት መፍታት ቀበቶ መፍታት መስሎት ይሆናል!!!

  • @ጀማል-የነጢው
    @ጀማል-የነጢው หลายเดือนก่อน +65

    😂😂😂😂😂የራሡን ችግር መፍታት ያልቻለ የሠው ችግር ይፈታል😂😂😂😂😂

    • @Mኢትዩጲያ
      @Mኢትዩጲያ หลายเดือนก่อน +2

      እንደ አብይ መሪ የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ባርነት ጭቆና ስለለመደ ድስፕሊን ያለው መንግስት አይፈልጉም አብይ እንደ ቀድሞ መሪዎች ቢርግጣቸው ኖሮ ኢትዮጵያ እንደዚህ ባልሆነች ነፃነት ለማይወድለት ክዝብ ነፃነትን እየስጠ ግድያ እንዲስፍፋፋ ሆነ

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 หลายเดือนก่อน +1

      የራሳችሁ ችግር እንጂ አይደለም አብይ ፍታዊና የሰላም እና በውይይት የሚያምን ድንቅ መሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k หลายเดือนก่อน

      ​@@Mኢትዩጲያ እየረገጠን አይደለዴ ያውም እያረደን

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt หลายเดือนก่อน

      Ye kebtoch meftihe yelawum

    • @ጀማል-የነጢው
      @ጀማል-የነጢው หลายเดือนก่อน +1

      @@Mኢትዩጲያ ከዝህበላይ እረግጦ ይግዛን😂😂😂😂😂

  • @seifufasil5
    @seifufasil5 หลายเดือนก่อน +19

    ከአራተኛ ክፍል ነው ትምህርት ያቆመው ሲሉኝ አላምንም ነበር ዛሬ ገና አረጋገጥክልኝ
    ለማንኛው ቀልዱን ተወውና ደምበል ጋ የተገጨውን ዘንባባ አይተኸዋል?
    ወደ ራስህ ተመለስ የዘንባባው ጌታ
    አለመማር ግን እንዴት ደስ ይላል ሆሆሆ!

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux หลายเดือนก่อน

      ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

    • @sl6109
      @sl6109 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @እድሉ
      @እድሉ หลายเดือนก่อน

      አብረን ተምረን ነበረ እዳትል

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux หลายเดือนก่อน

      @@እድሉ ካንተ ጋር እንደተማረ ታስታውቃለህ

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa หลายเดือนก่อน +25

    የራሳእያርርባት የሰውካማስላለይነውየኛ መግስት❤❤

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 หลายเดือนก่อน +20

    መጀመሪያ አስረው ህክምና ቢወስድት ጥሩ ነው

  • @MesayTazeze
    @MesayTazeze หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለእስራኤል

    • @ABKIMenur-k8m
      @ABKIMenur-k8m หลายเดือนก่อน

      ትብዳህ😊

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p หลายเดือนก่อน +20

    ምን አይነት አሳፋሪ ሰዉዬ ነዉ?የራሷ አርሮባት የሰዉን ታመስላላች/አለ የሀገሬ ሰዉ።

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ หลายเดือนก่อน +25

    መጀመሪያ የራሱን ሳይፈታ የስው ሀገር ችግር ለመፍታት አይ አብይ ታስቃለህ በጣም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @MelakuLake-lh6gq
      @MelakuLake-lh6gq หลายเดือนก่อน

      እናተስ ለምን በስሙ ትሳደባላችሁ ሲጀመር እንደዚህ አላለም የዘገበበት ም/ት… 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tadelebayisa4326
    @tadelebayisa4326 หลายเดือนก่อน +24

    ቁም ነገር ብቻ ይምታውቁ ይመስለኝ ነበር

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @ፍቅሩመይሳዉካሳ
      @ፍቅሩመይሳዉካሳ หลายเดือนก่อน +1

      እረ ቀልድም ያውቃል

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @assefabelay6902
      @assefabelay6902 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይስጥ ወንድሜ
      ይሄን ዜና ብሎ መስራት ራሱ ከሱ ድፍረት እኩል አግራሞትን ይፈጥራል

    • @sl6109
      @sl6109 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 หลายเดือนก่อน +8

    የምትለብሰው የላት የምክልናነበው አማራት

  • @-yemariamtat1937
    @-yemariamtat1937 หลายเดือนก่อน +1

    ህክምና ቢወስድት ጥሩ ነው

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 หลายเดือนก่อน +7

    ክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ማይሰማ የለም እድሜ ይስጠን

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 หลายเดือนก่อน +11

    ሳቄ ናልኝ 😂

  • @GetachewTaye-y2m
    @GetachewTaye-y2m หลายเดือนก่อน +4

    የራስዋ ያርባታል የሰው ታማስላለች አሉ መምሬ አወቀ፡

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele หลายเดือนก่อน +3

    it is Good communication stand Russia and Ethiopia is OK❤❤ ሠላም ለዓለም ይሁን አሁንም❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 29 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ሰው እጅ አድነን እባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረስልን ጭራሽ ከፑትን ጋር ቆመ እረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእኛ ላይ ይራቅ።

  • @Zaina-s9k
    @Zaina-s9k หลายเดือนก่อน +2

    ኢንሻ አላህ በደቂቃ ገለባባጭ የሆነው ፈጣሪ ጦረሩ ሊበረደ ይችላል

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน +3

    ከሆነ አይቀር ይህ ነው ወንዳታ ብልፅግና!!!!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 หลายเดือนก่อน +3

    ይቻላል ይቻላል ይቻላል ይቻላል ይቻላል ይቻላል መሞከሩ ራሱ ትልቅ አርምጃ ነው ስለዚህ ይቻላል።

  • @shiwenzuamesfin
    @shiwenzuamesfin 29 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ። ደም መፋሰስን ያብቃልን

  • @zola-b5k
    @zola-b5k หลายเดือนก่อน +5

    የራሱን ችግር ሳይፈታ የሠው ሊፈታ ነው

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 หลายเดือนก่อน +11

    አንተ በጣም አሟረትክ ሀገራችንን እንደት ነው ያንኳሰስካት ምነው ላሜሪካ ካልሰገድኩ አልክ አባቴ ተረጋጋ

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar หลายเดือนก่อน

      አይ ተቀድሟል በመንግስት።አስቅድሞ የሰገደው ማን ሆነና።ይትኛዋን ሀገር ነው ምታወራው ።በህይወት ምታቃጥለዋን ጠብሳ በእንጀራ በዳቦ ምትለዋን ነው ሀገራችንን ያልከው?የት ነው ምትኖረው በናትህ

  • @DerejeDebela-nk4vu
    @DerejeDebela-nk4vu หลายเดือนก่อน +2

    Good job

  • @Ibro0512-m9k
    @Ibro0512-m9k หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነው

  • @GjssGjss-e8k
    @GjssGjss-e8k หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi หลายเดือนก่อน +1

    አለም የሰላም ኖቨል,ተሸለም,ይችለሉ,

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 หลายเดือนก่อน

    3:16 እጅግ በጣም ግሩም ንግግር ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ፈቅዶ በዓለም ደረጃ ተሰምነት አግኝታ ለማስታረቅ መጄመሯ የምመሰገን ነው።

    • @abebechlema3671
      @abebechlema3671 หลายเดือนก่อน

      ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ጥርስ ልማዱ ነው ኡይኔን።አታስቂው አሉ ዛሬም።ኖቤል ሊገኝ?

  • @MulubrhanMatewos
    @MulubrhanMatewos หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ጀግና ፈጣሪን እና ኢትዮጵያን ይዘህ ስለ ሰላም በርታ ትችላለህ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 หลายเดือนก่อน

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb หลายเดือนก่อน +4

    የራሳ እሮባት የሰው ታማስላለች እሉ እሄኔ ነው

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።እውነትማ፡እውነት፡ነው።እኛ፡እኮ፡እርስበእርስ፡መላጭ፡በመላጭ፡እንደማይቆረጠው፡ነው፡አላህ፡በመሀላችን፡ያስማማ፡አሚን።

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 หลายเดือนก่อน

    የአንድ ሀገር ህዝብ በብሄር ተከፋፍለን የምንገዳደለው የኛ አለመሠልጠንና ኋለ ቀርነት ሠው አምላኪዎች በመሆናችን ያመጣለውቸግር ጦርነት እና ሁለት የተለያዩ ሃገርሮች ናህዝብ ያለው ጦርነት ይለያያል ለርቅም ቅርብ ነው።እኛ ርስበርሳችኝ ከጓዳችን ደብቀን ሠላም ብንል መቼም አይመጣም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +5

    አብይ በምዕራቡ ተስፋ የቆረጠ ይመስላል

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ከአሁን በሆላ ያለው እድሜውን በጦርነት ነው የሚኖረው😢

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +2

      @@safiayesuf2538 ብዙ ጊዜ ምዕራቡ አለምና የሰብአዊ መብት ጠባቂዎች የሚያስቀምጡት መስፈርት አለ 1- ነፃ ምርጫ 2- የፖለቲካ ፖርቲዎችና ሕዝብ በነፃነት ሐሳቡ መግለጽ 3- ማንኛውም ዜጋ በሃገሩ የትም ቦታ ሔዶ የመስራትና መኖር መብት የሚሉትን መስፈርት ሰለማያማላ ምርጫው ወደ ዲክታተሮች ካምፕ መቀላቀል ነው ።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน

      ​@@negagetachew974ያባረሩት ደህና

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng หลายเดือนก่อน

    ኣቢቹ የኔጨ ጄገነ

  • @ABKIMenur-k8m
    @ABKIMenur-k8m หลายเดือนก่อน

    ይመቸው😎😎😎🎉🎉

  • @ፋኖነኝያባቅጣውዘር
    @ፋኖነኝያባቅጣውዘር หลายเดือนก่อน

    የራሶ አሮባት የሰው ታማስላልች አሉ ፋኖ እየቀጠቀጠው ነው ወደሌላ የሚህደው የራሱን ችግር በፈታ ደል ለፋኖችን ፋኖ ኩራታችን

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የመካከለኛውን ምስራቅ ችግር ለመፍታት ይችላላ ቀላል ሰው እንዳይመስብላችሁ ፣በእስራኤል ተሰሚነት አለው ፣ይሄን ተከትሎ ነጋቲቭ ኮመንት የምትሰጡ ሰወች አእምሮችሁ ጠባብና የበታችነት ስሜት ነው !!ኢትዮጵያ ትችላለች !!

  • @husseinbin4789
    @husseinbin4789 หลายเดือนก่อน +1

    የራሷ አሮባት የሠው ታማስላለይ አለ ያገሬ ሠው

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰውዬ የድድብናው ድግሪው ይገርመኛል የራሱን ህዝብ እየጨፈጨፈ ለሰው ሽምግልና ልቁም ምን ማለት ነው አቤት የድድብና ጥግ

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ታያለህ ታሪክ ይሰራል
    አብቹ❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +1

    የብሪክስ አባል መሆን የዲፕሎማሲ ድላችንን ያሣያል። ተራ ምቀኝነት፣ የራስን ነገር ዝቅ ማድረግ የሚያበቃው መቼ ነው?

  • @melesesalilih1244
    @melesesalilih1244 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ሰውየ ቀልድ እኮ አይጠገብም 😅

  • @RahimaCule
    @RahimaCule หลายเดือนก่อน

    Great man you have any ideas for world 🌍

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 หลายเดือนก่อน

    God will help you...go ahead

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 หลายเดือนก่อน +2

    እውቀት ከሀገሬ ይዥ መጥቸ የምስክር ወረቀት ከእናንተ መቀበሌ ያሣዝነኛል! (አቡነ ጎርጎሪዎች በአውሮፓ ለትምህርት ሄደው በምረቃ ቀን የተናገሩት)

  • @SOLOGEB-xz1jh
    @SOLOGEB-xz1jh หลายเดือนก่อน

    በግድ አስታዉሱኝ የሚባል ነገር አለ ልክ ስትናቅ እና ስትተፋ፡፡

  • @seidMufta
    @seidMufta หลายเดือนก่อน +2

    በባሀል ደኝነት እነያወለን

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 หลายเดือนก่อน +2

    ማስታረቂያው የዐባይን ግድቡ በጨረታ ለማቅረብ ይሆናል።

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se หลายเดือนก่อน

    ጀግነዉ መሪየችን ገና አለምን በሙሉ ወደ ሠለሙዋ ይመልሠተል ገና አለምን ይመረል አብቹ ጀግነችን አለሀ ይጠብቅ

    • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
      @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ หลายเดือนก่อน

      ቅጥ አጣቢ ነህ

    • @get7924
      @get7924 หลายเดือนก่อน

      HHHHH Leadership is not only toking, it's practical acting

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน

      ሳቅ ና😂😂😂😂

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 หลายเดือนก่อน +1

    awo meftate yichlalu Dili lehager Ethiopia

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ውስጤ ነው

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ አብይ አህመድ_ "ከአላበዱ አይበዱ" አሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ የራስን ፍታ

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu หลายเดือนก่อน

    ኮሜት ሰጭዎች ግን በጣም ነው የምታናድዱት ኢትዮጵያ ምን ያሳታል

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 หลายเดือนก่อน

    ሩስያ እያደነቁ፣ ምዕራባውያንን ብድር መጠየቅ! ዘይገርም!

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያና ራሺያ ግንኙነት 1ኛ እና ዋነኛዉ ነው ድል ለራሺያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h หลายเดือนก่อน +3

    The year of funny Joke 😂😂.

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i หลายเดือนก่อน +1

    ጨቅላው የአእምሮ በሽተኛ ነው የምንለው እኮ በማስረጃ ነው መድሀኒቱን ሳይውጥ ሄዶ ኢራን እና እስራኤልን አስታርቃለው አለ ሆሆሆሆ😝

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን หลายเดือนก่อน +8

    አይ አብይ የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች የሚባለው እውነት ነው ኢትዮጵያን እያተራመሰ በጦርነት ከሌላ ሀገር እኔ ላደራድር አለ አይችልም መጀመሪያ የራሱን ህዝብ በድሮን መጨፍጨፉን ያቁም ይሄ ሰው በላ

    • @gezahagnsheleme-y5i
      @gezahagnsheleme-y5i หลายเดือนก่อน

      Ethiopia mot yemikeraw enante alewakenatechun ena melasechu gedawochen medogem yakomachu ken yekaral mot selaza esun seyhon eski erasachun kotibu kifuch

  • @tofikjamel9406
    @tofikjamel9406 หลายเดือนก่อน

    አንድ ኢትዮጵያ ልጣ comment ለይ

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt หลายเดือนก่อน +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ አብይ ሀገሩን ሰላም ሳያሰፍን

  • @tedag.7586
    @tedag.7586 หลายเดือนก่อน

    He didn't say what you said he did." he appreciated Russia resilience while passing hard time, this is exemplary act.

  • @gezahagnsheleme-y5i
    @gezahagnsheleme-y5i หลายเดือนก่อน

    His idea is better than every one (ethiopia hust yaschegerew ye saw mot le politics letakemu belo new engi yersu cheger aydelam.hero new esu betodum batodum)

  • @MiliyardTekalign19
    @MiliyardTekalign19 หลายเดือนก่อน

    እንዳንተ አይነት ድኩማን አስተሳሰብ እያለ በየት በኩል እንዴት ብሎ ይሳካል 🇪🇹💪❤

    • @MesfenMesfen-h7c
      @MesfenMesfen-h7c หลายเดือนก่อน

      የእብድ ተባባሪ ነህዴ አንተም አብይ አህመድ ማለትኮ ከ90%በላይ በሚሆነዉ በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ የሞተ እሬሳ ነዉ የሀገሪቱን ምድር በየ አቅጣጫዉ ማስተዳደር የማይችል አቅመቢስ የአድስ አበባ ከንቲባ መባል የሚበዛበት ፍጡር ነዉ አደለም የምስራቁን ፖለቲካ የሀገሩን ፖለቲካ መረዳት የማይችል ቀሽም ሰዉ ነዉ እሚያሳዝነዉ ሀገራችን ዛሬም በዚህ ሰዉ መወከሏ ነዉ በስም

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አብይ መቼም አንዴ መሳቂያ ሆኛለሁ ብሎ ነው

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 หลายเดือนก่อน +1

    በጦርነት አናልቅ ስንለው በሳቅ ሊጨርሰን ነው። 😂😂😂 ለምን አማኔል አይወስዱትም ግን ሰው የለም እንዴ ቤተመንግስት

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 หลายเดือนก่อน +1

    ከቂል ምን ይጠበቃል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ሰውየ እኮ አብዷል የሚባለው በምክንያት ነው
    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት ይህ ነው

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 หลายเดือนก่อน

    ሰው የፈለገውን የመደገፍ መብት አለው ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ 100%የእስራኤልን እና የእራኒን ችግር የመፍታት ብቃት አለቸው።!!!!!!

  • @Welkayitey
    @Welkayitey หลายเดือนก่อน +1

    ፈታ በእውነት የዚ ቅዤት ሰውየ ቁም ነገር ብላቹሁ ታቀርቡታላቹህ?

  • @TemesgenChale
    @TemesgenChale หลายเดือนก่อน

    ድል ለእስራኤል አብይ ኮሚዲያን ነዉ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 29 วันที่ผ่านมา

    ሐገርን ከሐገር ማሰታረቅ እንደሚቀልል አታውቁም ? የሙቀጫ ልጆች ህዝብ መሐል እንደ አይጥ የሚሽሎከለኩ በዶላር ያበዱት አሰቸጋሪ ቢሆንም አብይ ጀግና ነው ኢትዮጵያ አለመፍረሷ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 หลายเดือนก่อน

    የአሜርካን ሴራ እያወቀ...ለምን እንደምንቦጫረቅ አይገባንም። መዘዙ ለገዛ መንበሩና ለአገራችን ዕዳ እንዳይሆን ያሰጋናል።

  • @joniboy7965
    @joniboy7965 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ ወይ ኣቢ የ ኢትዮጵያ ችግር መፍታት ኣልቻለምን

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋልክ ፈታየ

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng หลายเดือนก่อน

    ቲቺላሌ ያኔ ጄገነ

  • @AdmassuAbate
    @AdmassuAbate หลายเดือนก่อน

    አዎን ይችላል ጠቅላይ /ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ይችላል ጀገግና ነው ብቃት አለው

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน

      የት አባት ያውቃል መጀመሪያ የራሱ ችግር በፈታ

  • @abebabelay1444
    @abebabelay1444 หลายเดือนก่อน

    ሰወየ ጠቅላ ሚንስተር ሳይኋን ጠቅላይ በል

  • @muluken8661
    @muluken8661 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ችግር ያለበት ሰው የአገርን ችግር ይፈታል

  • @berisodadi1869
    @berisodadi1869 หลายเดือนก่อน

    Its better to prioritize our problem rather than international crisis.
    After you solved our inner problem, you can go to Iranian and Israel's problem at all 😮😮

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 หลายเดือนก่อน

    ሚጢጢየ አብይ እኔ ልስታርቅ ውሽት አላለም ሊልም አይችልም

  • @EliasAlem-c1b
    @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน +4

    አብይ ጀግናችን ጠቅላያችን❤

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 หลายเดือนก่อน

    ኤሬ የራሳችንን ችግር መጀመሪያ እንፍታ!

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn หลายเดือนก่อน

    እንደ አመሉ ቢዬ ነበር በማለት አለምን ለማጃጃል ነው መሥሎት ነው እንጂ አለም እንደሆነ ማንነትህ ጠንቅቆ ሥለማያውቅ አይደለም ለሸምግልና ለወንበር ተሸካሚነት የሚፈልገው የለውም ።

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 หลายเดือนก่อน

    ሽምግልና እኮ ለኢትዮጲያውያን የተሰጠ ነው ምክንያቱም ምእራባውያን ሁሌም ሽምግልናን ከጥቅም አንፃር ነው የሚዳኙት ኢትዮጲያውያን ግን በገለልተኝነት ነው የሚዳኙት ስለዚህ ጠቅላዩ ልክ ብለዋል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s หลายเดือนก่อน

      የራሱ አገር በጦርነቱ እየጨፈጨፈ ሰለ ውጭ አስመሳይ

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali หลายเดือนก่อน

    የእኛዎች እኮ እኔ የበላይ ካልሆንኩ አልታረቅም ነው የምሉት።ሞኝ የምያሽንፈው እምቢ ብሎ ነው ይባላል።ከቻሉ ይሞክሩ ከወድሁ ኢ/ት እንደት ትችላለች ብሎ ማሰብ ዝቅተኝነት ነው

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 หลายเดือนก่อน

    የተባለውን በደንብ አድምጥ ! ነፍጦ!!!

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 หลายเดือนก่อน

    Yes he can

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux หลายเดือนก่อน

    በጥፊ ብለው እንዳያባሩት

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 หลายเดือนก่อน

    እርእስ አይቼ ብቻዬን ሳኩኝ😊

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ ከፕላኒት የመጣ መሪ ነው የተሰጠን መቆየት ደግ ነው ብዙ እንሰማለን ገና ......😅😅😅😅😅

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 หลายเดือนก่อน

    ጅልነት ማለት ኣቅምህ ያለማወቅ ማለት ነው! የኣቢይ ንግግር በጣም ያሳፍራል፡ እውቀት ከሌለው ዝም ማለት እኮ ክብረት ነው።

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj หลายเดือนก่อน

    እና ልናገጋር እኮ ናው ያሄዳሁ❤❤❤❤❤

  • @Amanshow-አማን
    @Amanshow-አማን หลายเดือนก่อน

    ጉድ አፍ ያለው ያግባሽ ብር ያለው ኢትዮጵያ በደም ተጨማልቃ እሱ የሰው ተመልካች

  • @abdulkerimseman5324
    @abdulkerimseman5324 หลายเดือนก่อน

    የምዕራባውያን ሚዲያ ዲስኩር እስካለ ጥሩ ስለኛ አያወሩም

  • @sofysirgut5542
    @sofysirgut5542 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ህዝቡን ከረሀብና ከጦርነት ታደገው ። ጅል

    • @HadeeraMusamma
      @HadeeraMusamma หลายเดือนก่อน

      እኛ አውሬ ሁነን እንጂ ከሌላ ሃገር ጦርነቱ የኛ በራሳችን እጅ ነው ምናጠፍውም ምናቀናውም።

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ኮማች ማለት እችላለው ጃዊሳ እና ወያኔ ወይም አባታቸው ነው 🙏🙏