ለሰዉ አእምሮ የሚከብድ የኢትዮጵያዊቷ እናት አሳዛኝ ታሪክ || የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ! | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  9 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄን ታሪክ ሰምታችሁ እናንተ ፍረዱ! ለሰዉ አእምሮ የሚከብድ የኢትዮጵያዊቷ እናት መከራ።
    ባለታሪኳ እማማ አበበችን ማገዝ ለምትፈልጉ በስልክ 0910182544 ማግኘት ትችላላችሁ። የሰላም ገበታ።

    • @redwave4776
      @redwave4776 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @rahilhayale2627
      @rahilhayale2627 9 หลายเดือนก่อน

      0

    • @rahilhayale2627
      @rahilhayale2627 9 หลายเดือนก่อน

      ​0😊@@redwave4776

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 9 หลายเดือนก่อน

      kitaab mina mine iyalu seyixaan nawe indazeh yamicawotibachawe woda eg/her makirab nawe mafitihew

    • @samuealrobi7898
      @samuealrobi7898 9 หลายเดือนก่อน

      E/g yedereselachew enantem tebareku Endalk.

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 9 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ለ ረዳችሁ አልቺልም , ግን ከኔ በላይ እግዚአብሔር በ ስፊው እጁ ይርዳሽ የኔ እናት ❤️

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 9 หลายเดือนก่อน +4

    በናት ያለ አሳር ወላሂ አሳዘኑኝ እረብና ለሚን እደገና ይሰጥሸ አላህ ያሰተካክለዉ 😭

  • @Gashaye
    @Gashaye หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ በስመአብ😢 አሳዘኑኝ የኔ እናት በልጅ መፈተን ከባድ ነው😢 ልቦና ይስጠው ለልጅዎት 😢 እርስዎም እግዝአብሔር ያበርትዎት😢 የኔ እናት በእግዚአብሔር እመኑ እንጂ ወደ ጠንቋይ መሄድዎ ተያይዞ ገደል መግባት ነው 😢

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 9 หลายเดือนก่อน

    ተው እናት አባት ያሳደጋችው ሰታጣቸው የሚገባቸው ምን ያለእናት አለም ባዶ እንደሆነች እግዛብሄር ጤናህን ሰላም ያድርግልህ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኤ የቤተስብ ዛር መንፍስ ነው ፀበል ፃም ፀሎት ነው ያሚያስፍልገው በተረፍ የመምህር ተስፍዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ

  • @cellone8915
    @cellone8915 9 หลายเดือนก่อน +13

    እረ ግን ባለታሪኮቹ ያዉሩ በጣም ነዉ የምትጨንቁት በቃ ጥያቄ ጠይቃቹ ዝም አትልም እዉነት የእናተን ፕሮግራም መሰማት አሰጠለኛኝ

    • @saratekle9598
      @saratekle9598 9 หลายเดือนก่อน +2

      በጣምኮ ነው እሚገርመው ሰትየዋን ማናገር ከለከልዋትኮ። በናታቹህ እንዳልክም ራህዋም ዝም ማለትን ተማሩ። ሰው እዚህ እሚመጣው ችግሩን ለመተንፈስ እፎይ ለማለት ነው። እየተቀባበላቹህ ሰውን ግራ ኣታጋቡት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂ያምሻልዴ እሱተራይቱዮብመሰለሺዴ ሰአትየሚባልነገርአለ

  • @YeshiworkHatma-jh1sy
    @YeshiworkHatma-jh1sy 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ እንተ ባለታሪኮች እንዴት እንዴት እንደሚጠየቅ ከአሌክስ ተማር ሌለላ ምንም እልልህም ድክምምምምምምም አደረከን

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 9 หลายเดือนก่อน +4

    የእናት መከራ😢
    ልጁ በደረሰበት የአካል ጉዳት ተስፋ ቆርጦ ነው 😢 በስነልቦና ምክር እርዱት

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 9 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልክ እድሜ ጤና አንተ የድሀ አባት ነህ

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 9 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳው በፈጠረህ እንዳልክ ወሬያቸውን ከአፋቸው አትቀማ ማስወራት አልቻልክም እኮ ግዜውን አውርተህ የምትጨርሰው አንተ ነው እሲኪ አድምጠው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አንተ ብቻ የምታወራው ውይ ውይ ውይ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ችግረኛዋ እናት ስያሳዝኑ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞኝ

  • @mequadesha
    @mequadesha 9 หลายเดือนก่อน

    thanks for information

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 4 หลายเดือนก่อน

    እንየግንየምለው።ልጆችማሳዳግእያቃታቸው።ደጋግመው።ለምንይወልዳሉ

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 9 หลายเดือนก่อน

    አይ እንዳልክ ምንም ሆነህ እምታሳድገው እኮ አይከብድም አይቆጭም ግን አድገው መልስ የሚመልሱህና የሚያቀሉህ ነገር በጣም በጣም በጣም ያማል አሁን እቺ ሴትዮ ስታወራው ለጆሮ ቀላል ነው ለሚኖረው ሰው ግን ምን ያህል ከባድ ነው ተስፋህን ደስታህን ሁሉ ነው የሚነጥቅብህ

  • @hanandino2976
    @hanandino2976 9 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልክ
    ባተየመጣ የርቅ ማአድ መስማት ከአቆምኩ
    አመት አለፈኘ

  • @hiwotabsrazak7328
    @hiwotabsrazak7328 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አዳማጭነትን ከ አለምሰገድ ተማሩ

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ እባክህ ባለጉዳይ ሀሳብን እንዲጨርስ እድል ስጥ በጣም በጣም ችግር አለብህ በቃ ሰው ታቆርጣለክ እንዴዴዴዴዴዴ

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 9 หลายเดือนก่อน

    yiheen sekeraam boriko yizash baxaam techagarish mine yishalalle ihitte

  • @MeriSisay
    @MeriSisay 5 วันที่ผ่านมา

    Azoos.mame❤❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen yidabslot amen amen amen

  • @alamebekalebekele6233
    @alamebekalebekele6233 9 หลายเดือนก่อน

    እማማእግዚአብሄር ይማርሎቴ

  • @elsa3589
    @elsa3589 9 หลายเดือนก่อน +9

    ምናለ ባለታሪኮቹ ቢያወሩ ውይ እንዳልክ ወሬ ስትወድ ፣ መጥኔ ለሚስትህ

    • @fairozhamed6227
      @fairozhamed6227 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @nefisaahmedtube8288
      @nefisaahmedtube8288 9 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ እኔ ብቻ አይደለሁም የታዘብኩት አያስወራም እኮ ባለታሪኮቹ ሳያወሩ ተንደቅድቆ አይጨርስም እጂ በአፍ የሚያሲዝ ነው ያበዛዋል በጣጣጣጣጣም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😢

    • @ElisaYelima
      @ElisaYelima 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 9 หลายเดือนก่อน +11

    እንዳልክ አታስወራም ምትሉ ስዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ስአት ሚባል ነገር ስላለ ወደነጥብ ነገርዋን ለማስጨበጥ ነዉ እናንተ ደግሞ ምትፈልጉት እንደ ዩቱበሮች ሶስት ስአት እንዲያወራነው ምን ያድርጋችሁ ወሬኛ ሁሉ😅😅😅😅

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @yanaedsanaat282
      @yanaedsanaat282 9 หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ (ህ)

    • @msnexus2671
      @msnexus2671 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂you

  • @sannayt941
    @sannayt941 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ እናት

  • @ritagebremeskel8979
    @ritagebremeskel8979 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኞች እባካችሁ የሰው ሀሳብ አስጨርሱ 😟🤲

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰትዋ ብቻ ኢንተርቢ ብታደርግ ወንድሜ አንዴ አንች አንዴ አንቱ ለሚድያ የሚመጥን ቃላትን ብትጠቀም

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopia arawit hezboch kezemene woyane wede zemene weyne weyne uuuuuu ere uuuuuu aderesachew

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Deha kehonesh ma weleje alesh denkoro

  • @bezavanloo4898
    @bezavanloo4898 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Maneh ante sami yemetebal Heg yefreden new yemebalew ye ethiopia arawit hezboch seferedu ayenachew eko beger denber seferedu

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 หลายเดือนก่อน

    Ayii enat mekerachin😢😢😢

  • @medinayenus4215
    @medinayenus4215 9 หลายเดือนก่อน

    Lju yesnelbona mikr yasfelgewal erasun mekebel berasu mekurat alebet yebalemuya egeza yasfelgewal susegna yehonew erasun metlatu new allah yirdaw

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም፣

  • @FrezewdAkele
    @FrezewdAkele 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ እስቲ ለባለጉዳይ እድል ስጥ ብዙ የምታወራው አንተ ነህ!!

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እቤትም እሔ ነገር ገብቷል ባለቤቴ በፊት ከስራ ገብቶ ከልጆቹ ጋር ይጫወት ነበር 2 ልጆች አሉን አሁን ግን ከመስከረም ጀምሮ ከእነሱ ጋር መጫወት አይፈልግም ቶሎ ስልኩ ላይ ነው የሚጣደው እኔም እንዳዋራው አይፈልግም በጣም ነው ያዘንኩት እኔም ማስቆም አልቻልኩም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @ሰላምወሎዬዋ
      @ሰላምወሎዬዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ሌላ ሴት ይዞ ነው 😢

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Ye dehoch becheger yetemola tarik selechen eko yedeberal

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኩመንት አይቼ እነዳልክ አላስወራ አልክ የሚሉ ሰለበዙ ተውኩት ማዳመጡን

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 9 หลายเดือนก่อน

    I feel very sad we can't wait anything from government coz he is very selfish but please people weak up teac care of urself especially yung people about his mother I can't say anything I have no word god give you strength to all mothers

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ አንተ እራሱ የሰነልቦና አማካሪ ያሰፈልግሀል አንቱ አንቺ እያልክ ግራ አጋባህን እኮ

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አደራችሁ

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopia dehoch nuro ena tarik temesasay new setastelu

  • @AbebuTola
    @AbebuTola 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ቤቲንግ ምንድነው

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 9 หลายเดือนก่อน

    ምድነው አተብቻ የምታወራው ጋዜጠኝነት ከአለም ሰገድ ተማር

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ፡እናት፡ይዚህን፡ይህከደከመች፡ባልለምን፡አሰፈለግ፡?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopia arawit hezboch tigray hezb lay badetesachewt gef beteleyaye menged kemesuat chalut engedeh beloal jel jelajel jelanfo berehanu jelo

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምንሁነህ ነው እማማ እምትለው ክብር ቢሆንም አማማ አደለችም

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 9 หลายเดือนก่อน +2

      በሽተኛ ደደብ እና 4 ልጅጆችን የወለደች ምን ይበላት

    • @countrystayletub
      @countrystayletub 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኝኝኝኝኝኝኝ አሁን የሱ እማማ ማለት ነው የከበደሽ /ደክ

    • @mekdesmengistu1852
      @mekdesmengistu1852 9 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ ጤነኛ ነሽ ግን 🤔

    • @zehara53o
      @zehara53o 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ችግር አለው እማማ መባል ክብር ነው እኔ ልገርሽ የኔ ማዘር አንች ብለው ሲያወሯት አትወድም በፍጹም ይሄ ክብር ነው ኢትዮጵያዊ ባህላችን ይሄ እየጠፋ ነው ሀገራችን ያልተገባ አስቀያሚ ሁኔታውስጥ የገባችው ትልቅ ሰው ክብር የማይወድለት ሹገር ማሚ ሹገር ዳድ እየተባለ እርካሽ ቦታ እየተገኙ ትልልቅ ሰዎች ያሉት ይሄ ክብር ነው እማማ መባል

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 9 หลายเดือนก่อน

    Good jop ❤❤❤❤

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 9 หลายเดือนก่อน

    yehana nuro agosaklwat new ke50 betach yemaimola sew bant emama abab lemn telalh

  • @FrezewdAkele
    @FrezewdAkele 9 หลายเดือนก่อน

    እትዬ ብትላት ምናለበት ???

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 9 หลายเดือนก่อน

    eziga yesetkakel Awelya malet tenqwaye new islam tenqaway aydelm yal ewqket lemnagr sewe lemyak tenqway new be islam tenkola kemanm haimanot belay yemklekl new

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ሶሻል ሚድያ አትዩ ውሸት ነው!!!! እራሱ እንክዋን አይደለም እሚናገረው ባለጌዎች!!!

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 9 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopia arawit hezboch feredu?kikikik hahahaha awo ye ethiopia arawit hezboch yeferdalu bewe denber seytanoch

  • @muazemuhammed
    @muazemuhammed 9 หลายเดือนก่อน +3

    አረ እማማ አይባልም

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 9 หลายเดือนก่อน +1

      29 ዓመት ልጅ ያላት እናት እኮ ናት ጥፋቱ ምንድ ነው?😏

    • @የጣናዋጮራ
      @የጣናዋጮራ 9 หลายเดือนก่อน +1

      🤔የጉድ ሀገር እና ቤብዬ እያለ ያዉራት 🤔በሺተኛ 4 ልጆች እናት የ 29 አመት seatyo ምን እያለ ያዉራት 😏😏coment ባትፅፉስ 😏😏😏😏😏

    • @yusraoromo6322
      @yusraoromo6322 9 หลายเดือนก่อน

      Tenagrsh motshale 😏

    • @RosaMasresha-ot2em
      @RosaMasresha-ot2em 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢❤💔

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 9 หลายเดือนก่อน

    መንግስት የሚፈልገው እማ ትውልዱ ሁሉ በሱስ በመጠጥ በጫት በቁማር እርስ በእርስ የመጨራረስ ነገር ነው እሚፈልገው እሚሰራው ሌላው ደግሞ ይሄንን ስራ ለሚሰሩት ነገ መጫወቻ መጠጫ የሆነ ነገር ሲያጣ እራሳችሁን ቁርጥምጥም አድርጎ እንደሚበላችሁ እውቁ እኔ እምለው መንግስት ሕዝቡ ካለቀ ማን ላይ ልትነግስ ነው እረ አስቡ

  • @genetaster9374
    @genetaster9374 9 หลายเดือนก่อน

    Number wastaph please 🙏