🔴ብዙ ነገር የምታስቡለት ሰው ብዙ ሆናችሁለት መልሶ ሲጎዳችሁ😥🤕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 308

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp วันที่ผ่านมา +52

    ቃሉን እማያጥፍ አላህ ሱበሀነ ወታአላ ብቻ❤❤❤

  • @user-tc3qf1yf7s
    @user-tc3qf1yf7s วันที่ผ่านมา +54

    እኔኮ አላህ ይቅር ይበለኝ እንጂ ሰውች በዙሪያየ እያሉ ያሉኝ አይመስለኝም ግን ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ክፏቸውን አልመኝም ግን ብቸኝነት እመርጣለሁ 😢😢😢

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ😢

    • @HazPh-li3hc
      @HazPh-li3hc 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔምወላሂ

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሏሂ አወ በጣም ያሳዝናል አሏህ ይርዳን😔😔😔

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂእድሎነውእላለሁብዙየሆኩላቸውሰብርያረገኝአል

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እኔሥ የለኚም ጎደኛ አልፍልግም አልሀምዱሊላህ እናቴ ነች ጎደኛየ ባሌ ያልኩትም ከርቶኛል

    • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ
      @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጎደኛአልሀምዱሊላህአሉኝ አላህ እዳይለያየንጥሩ እደሆኑ ይኑሩልኝ 2 ጎደኞችአሉኝ ውስጤናቸው

  • @fafi5170
    @fafi5170 วันที่ผ่านมา +27

    ለምን እህትና ወድምን ጎደኛ አታደርጉም ከነሱ ውጭ እንደነሽ ደህናነሽ እያልክ መኖር ነው ባዳና ሜዳ አንድ ነው፡፡

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 วันที่ผ่านมา +4

      ወንዲም ቢሁን ገዘብ ከለሺ አይወድም እኔ እህቱቸብቻናቸው የሚዝኑልኝ ሀቂቃ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትንሽናቸውየኔ

    • @fafiwolloyewa
      @fafiwolloyewa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተክክል እኔ እህት የለኝም ወንድሞቸ እናት አባቴ ናቸው ጓደኞቸ ሁሉን የማዋያቸው❤❤❤❤❤

    • @HelfoHelfo
      @HelfoHelfo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ በወንድሞችም ታጎድቻለሁ 😢 አሁን አሁን ግን ምስኪና እናቴንም አለምናትም😢

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኔ ከአላክ በስተቀር ወላሂ ድም ጎደኛ እማባል የለኚም ሰውም አይወጣልኝ ወላሂ እደውም ምንምታላረጋች ሲስቃ ስተቆቆሙ ነውእማያችው እደውም ሴትሁኜ ሴት እደት እደምጠላ

  • @Vbcgh-y7w
    @Vbcgh-y7w วันที่ผ่านมา +16

    ጎደኛ የለኝ ሢጄመር ሴት አይወዴኝም

    • @ኤስነኝየሀራዋ
      @ኤስነኝየሀራዋ วันที่ผ่านมา +3

      ስለሚቀኑብሽ ነው የማይወዱሽ ውዴ

    • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
      @እሙአብደላ-ዠ3ረ วันที่ผ่านมา +2

      ባሁንሳአትጎደኝአያሰፈልገም

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይይይይ እኔስ ቢሆን እንደው ላላህ ተውኩት ፍርዱን

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ነኝ ትንሽ አሽቃብጠዉ ጥለዉኝ ዝዉር ይላሉ ያለሠበብ ወንድ ጓደኛግን ድኔን ሥማር እራቅኳቸዉጅ ፊትና ላለመሖንብየ ወላሒ ከወንድም በላይ የሚያፅናኑኝ የሚጨነቁልኝ ልጆች ነበሩ ብቻ እሕቶቸ ይኑሩልኝ የእናቴምትኮች ሌላአያሥፈልግም

    • @حومحمدحومحمد
      @حومحمدحومحمد 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢እኔም

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ማርያምን በተለይ ስንት የሆናችሁት ወንድም ስገፋችሁ ስርግጣችሁ ያማል ኢትዮጵያ ገብቼ ምን እንዳርገኝ እኔ ነው ውስጤ እንዴት እንዳርር 😢😢😢😢😢😢

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ วันที่ผ่านมา +15

    ጓዴኛየም ባሌም ምስጥረኛየም ሁሉን ነገር እማዋየው የልጄ አባት የልጅነት ባሌ ነው

    • @rukyayamam
      @rukyayamam วันที่ผ่านมา +2

      ማሻላህ ተባርክ አላህ ውዴታ እድከጀነት

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ZzZz-im6sy አሚን

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@rukyayamam አሚንንንን

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሻ አላህ የተባረከ ትዳር ያርግላቹህ የለኛም አላህ የተባረከዉን ይወፍቀን ያረብ

  • @Fatima-bu8pc
    @Fatima-bu8pc 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጓደኛ አያስፈልግም ምን ያደርጋል ጉዳይህን ለጓደኛ እንደማውራት የከፋ ነገር የለም አለማውራት ሰላም አለው

  • @Rahmah-r1u
    @Rahmah-r1u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጓደኛየ የእማየ ልጅ ደሜ ስጋየ ናት አልሀልምዱ ሊላህ ካሁንም በፊት
    በሰው ተጎድቸም አላውቅ ብዙም ሰው አልቀርብ ከሰላምታ ውጭ

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ วันที่ผ่านมา +10

    ወለሒ በጣም የማስብላቸው ሰወች ደም አስለቅሰውኛል በጣም ውስጤን ስብርብር አድርገውኛል

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl วันที่ผ่านมา

      እኔስ ብትይ አብረውኝ በልተው ጥጥተው አብረውኝ አድገው ወጣትነት ላይ ስንደርስ ብትንትናችንን አወጡት ተበልጠው መታየት አይፍልጉም በሆነ ባል ሆነው ዝቅ ለማድረግ ይጥራሉ

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HappyKettlebell-bj9gl ከሰው ርቆ መኖር ይሻላል ውደ ብዙ ነገር ከስሮብኛል በቅርብ ሰወች ምክኒያት አንዳንድ ጊዜ እንደ እሳት ያቃጥለኛ😭😭😭😭

    • @UmubilalUmubilal
      @UmubilalUmubilal 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢 የደረሰበት ያውቀዋል

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@UmubilalUmubilal በጣም

  • @FatomaFatoma-f8e
    @FatomaFatoma-f8e วันที่ผ่านมา +7

    አይዞን😢😢 አላህ በቂ ነዉ ሰዉያዉ ሰዉ ነዉ አላህ ብቻ አይጠልህ ❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ วันที่ผ่านมา +21

    አልሀምዱሊላህ የኔ ጓደኛየ الله ነው የሰውን ውለታ ሰው አይከፍለውም አላህ ነው ከፋይው

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😢

  • @mebrat_media
    @mebrat_media วันที่ผ่านมา +6

    ሀበሻኮ ምንም ብትሆኑለት እከን አያጣም 😥👍

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 วันที่ผ่านมา +1

      ውነትነው

  • @HAYUTUBE-z8z
    @HAYUTUBE-z8z วันที่ผ่านมา +9

    ሠላም ሠላም። ደምሪኝ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደመርኩሽ ነይሽ

  • @አብፈሀድ
    @አብፈሀድ วันที่ผ่านมา +6

    ሰዉ የለም አሁን ሰአት ብቻ የሆን ይሻላል ባይነኝ እኔ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዛሬዉጓደኛ የዉሸትየዉሸት ኪሥእያዩ ጠጋኪሥእያዩ ሸሸት❤❤❤❤አንተብቻ በአላሕተመካ ጠንካራሑን

  • @Toyba-s8d
    @Toyba-s8d วันที่ผ่านมา +4

    ኧረዳ ደግሞ ጓደኛ አለ እንደ ቆፍሮ ቀባሪ እጅ ብርጭቆ ከተሰበረ አይጠገንም እኔም ስብርብር ብዬ ወጥቶልኛል አልፈልግም አላህ ሁለነገሬን ያቀዋል

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ እኔም ብዙ መስዋት ከፍየላቸዉ ግን እዳይሆን አድርገዉ ቀበሩኝ ነገርግን አልሀምዱሊላህ እኔተሰብሬ አልቀረሁም ትምርት ወስጄበታለሁ ብቸኝነቴን ወድጄዉ እየኖርኩነዉ😢

  • @GgGui-l4t
    @GgGui-l4t 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይየዛሬጎደኘ የለም አሁን ዘመን ጎደኛብለህ የሆድህን ብታወራው አውራልኝማለትነው አልሀምዱሊላ እራሥንበራሥ ማጥናናትነው ደም ሠውንውደደውእጂ አትመነው ይባልየል ❤❤

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ วันที่ผ่านมา +4

    🎉🎉እንኳን ለብርሀኑ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብሩኬ❤

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @har5156
    @har5156 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂ በትክክል አብ አሚራ የኔ ያሉት ሰውነው የሚጎዳን

  • @YsHgg-q5q
    @YsHgg-q5q 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ እኔየለኝም ጋደኛማለቴ የማማክረዉ ማማከርተፈለጉ ወድሜ ብቻ የኔመካሪወድም

  • @FikirJon
    @FikirJon 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነው ብዙ የሆንክለት ስው ነው የሚጎደው እኔ እራሱ የገጠመኝ ነገር ነው ግን መልካም ማድርግን መቀጠል ነው ለምን መልካምነት እራሱ ይጠብቀሃል ከሁሉ በላይግን ፈጣሪ ብቻ አይራቅህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በትክክል ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤🎉🎉

  • @myemunamosa
    @myemunamosa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በዚህ ዘመን ጋደኛ አለ ቢላ ታስባለህ ከአላህ ባስተካከል ማንንም አታምነህ ሁልጊዜ ለአላህ ጥሩን አቅርበው ሁልጊዜ ለአላህ ምስጋና ሲቶጣም ሲገባም በስራህም ላይ በስጁድህም ላይ አላህን ማመሰግናለን ጓደኛ ማለት ዛሬ ካንቴ ነው ነጌ ደግሞ ከሌላ ሰው ጋር ነው ሚካኤል ለዛ ነው ጋደኛ ሲታ ሲቲዙ መርጣችሁ በዚህ ዘመን እኔ ጋደኛ የለኝም ነው ሚለው ማንንም አታምኑም እኔ በጣም ብዙ ጓደኞቼ ነበሩ አንድ ጋደኛ የነበረች ያወያት ጓደኛዬ ነበርች ያቺ ጋደኛ ግን ከጀርባዬ እንዲፈልግ ነበር ያንን ሁሉ ያወኩት አብረን ነበረች ከተለያየን በኋላ ነው ያወኩት ስለዚህ በዚህ ዘመን ጋደኛ አለብህ ምንም አታስብ አንተ ጥሩ ሲኖር ሴት ነው ማንም ጋደኛ አይወድህም አንተ ውድቀት ነው ሚፈልገው አንተ ደካማ ሆነን ልትኖር ነው ሚፈልገው

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም በቅርብ ጓደኛ መጎዳት ከባድ ነው ወላሂ እራቅ ያለ ሰው ቢሆን አያምም ነበር በምታምነው መነከሥ ካባድ ነው

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን วันที่ผ่านมา +3

    በኒማ የደርሰ አይደርሰባችሁ ምኑን ትቼ ምኑን ልገራችሁ😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA วันที่ผ่านมา +2

    ሰው ማለት ያልተነበበ መፀሀፉ ነው😮ሰው ማለት ምቀኛ ነው ሰው ማለት እያበላከው እያጠጣከው ከጎን ይወጋሀል ❤እና ሰውን በሩቅ ነው ግን አላህን መያዝ ነው ❤እራሱ ይጎዳል በኅላ አቡ እናመሰግናለን አንተም አብሽር ሀበሻ ብትሰራ ምቀኛ ብትደግ ምቀኛ ነን😮ወላሂ ለምን እንደሆነ አላቅም ሀቢልና ቃቢል የአደም አለሂ እሰላም ልጆች በምቀኝነት ነው የተገዳደሉት ሀቢል ቃቢልን የጉደለው በምቀኝነት ነው ❤ስለዚህ 😮ለኔ ጎደኛየ 😅ስልኬ ናት በቃ ትቸዋለሁ ሁሉንም ራስ ደህና አለች ቅማል

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ አላህ ሆይ መጥፎ ጓደኛን አንተዉ አርቅልኝ 😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @jemal-u1z
    @jemal-u1z วันที่ผ่านมา +2

    ጀምዋ የደረሰበት ነው የሚያውቀው በጣም ከባድ ነው

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍ ሠው ዱሮ ቀረ 😢

  • @Kamal-fh2sv
    @Kamal-fh2sv วันที่ผ่านมา +2

    በ አብዛሀኛወቻችን የደረሠ ነው

  • @hayat227
    @hayat227 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔስ አብቅቻለሁ ወላሂ ብዙሠውጎዲቶኛል አሁንግን ወላሂ እህቶቸ ይኑሩ ዱሮ ከህቶቸ እርቄለባዳጎደኛነበር ሚሥጥሬንምሆነችግሬንምየማወራውግን ጎዱኝ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዛሬ ዘመን ጎዴኛ የለም ወንዲም አይዞህ ጀማል ለሰዉ ጥሩ ማስብ ነዉ አላህን መፍራት በዛሬዘመንጎዴኛየለምወንዲምአይዞህጀማልለሰዉጥሩማስብነዉአላህንመፍራትነዉ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ እኔም ደርሶብኛል😊😊😊😊

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞን ጀም የለኝም እኳንጎደኛ ዘመድም የለ ዘመድምአባታችንተሞተወድህ አይናችንንማየት አልፈለጎ ጎደኛ የሚባልነገርየለም ገደልይግቡ ሳላቅ ተጠቅመውብኛል አሁለይ አልፈልጋቸውም

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጀማል ሁልግዜትስቅነበር ዛሬሳቅየለህም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም በትክክል አብሸ ር

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነትህን ነው ጀማል አላህ የልብ ጓደኛ ይሥጠን ወይም ብቸኝነት ይሻላል

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአሁኑ ሰአት ጓደኛና ታማኝ ባል የለም ሁለቱም ይጓዳሉ

  • @HazPh-li3hc
    @HazPh-li3hc 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እቢሺሪልከይረ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ትክክል. እጀ ባጐርሠ. ተነከሰ. 😢. አላህ የጃቸውን ይስጣቸው. 😢. الله لايوفقهم🎉🎉🎉

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱ ሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር
    ወላሁለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህለን ጀማል በእሁኑ ስእት ጌእደኛ የለም እላህ ይጠብቀን እብሺር

  • @FathimaFathi-p3g
    @FathimaFathi-p3g วันที่ผ่านมา +2

    በጣም

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 วันที่ผ่านมา +3

    ውነት ነው

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይጀማልሰወየለምእኔየምወደትጓደኛየነትበቁረአንቃልእነገበአለቸኛ።እሸአልኩትቃልገበሁግንእሰወከደቸኛ።መልሰጥለትሆነቸኛ።አልሀምደሊላ

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትክክል ጀማል
    አሚን አላለም አሚን. አቡ አሚራ😢😢

  • @HananShwaa
    @HananShwaa วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😘😘😘😘😘

  • @hjgjggbnbbvbb7769
    @hjgjggbnbbvbb7769 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ላይ ጎደኛየለም ሰዉ የቀን ጂብሁኖል

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ วันที่ผ่านมา +1

    ጓዴኛ አለኝ ብየ ከልቤ የለኝም እኔም ለእሱ እዴዛው

  • @Alekulahal
    @Alekulahal วันที่ผ่านมา +1

    tkkl Abu Amira 😢😢😢😢😢

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ሆንክ ወንድሜ ወንድሜ

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt วันที่ผ่านมา +1

    ws wr wbአይጀማል ሆድይቻለዉ

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ጓደኛ እንደ እህት የምትሆነኝ እፈልጋለሁ ግን አንድም እንደምመኘው አይነት ጓደኛ ገጥሞኝ አያቅም እህት ስለሌለኝ በጣም እመኛለው ግን ምን ያረጋል😢😢

  • @vigovigo2557
    @vigovigo2557 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ነው ወንድሜን♥♥♥♥♥♥♥

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ አድም ጎዳኛ አዮጣልኝም ዬላኝም😢😢😢😢😢

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱበሐነ አላህህህ ትክክል

  • @fufy2285
    @fufy2285 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂበትክክልአብአሚራ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉን ማመን ቀብሮ ብላለች ቀበሮ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ วันที่ผ่านมา +1

    ትክክክክክል😢😢😢😢😢😢

  • @MilonBd-g3k
    @MilonBd-g3k วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢

  • @zZzcc...ser-es4eZuserk
    @zZzcc...ser-es4eZuserk วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በረተ

  • @TabiAhmad-n4c
    @TabiAhmad-n4c 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ብቻ በቂ ነው

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል።ጓደኛ።ቀላል።አደለም።።።ግን።መጀመሪያ።ሴትም።ይሁን።ወድ።ጓደኛ።የሚሆነው።ስርአትያለውና።አላህን።የሚፈሩ።ከሆኑብቻ።ጥፋትን።ሳይከታተሉ።

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል አቡ አሚራ

  • @الحمدلله-خ1ل9ق
    @الحمدلله-خ1ل9ق วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ እናብሽር

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ጀሜ

  • @JanBag-um3uq
    @JanBag-um3uq วันที่ผ่านมา +1

    ትክክክል ወላሂ

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ወላሂ

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن วันที่ผ่านมา +1

    صح😢😢❤❤

  • @FdrFgt
    @FdrFgt วันที่ผ่านมา +1

    ትክክልወላሂ

  • @JeddahNew-x5s
    @JeddahNew-x5s วันที่ผ่านมา +1

    እውነትነው

  • @labeba3450
    @labeba3450 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂበአሁኑሠአትጓደኛየሚባልየለምያላህግንለምዲነዉአብሽርጀማል😢😢

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም

  • @Halimahbitabdo
    @Halimahbitabdo วันที่ผ่านมา +1

    ሳህህህ

  • @seadi5
    @seadi5 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክ

  • @DDd-ed6my
    @DDd-ed6my 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክነህአቡአሚራመጥፎከሚያሥቡሠወችአላህይጠብቀን

  • @ፋጡማኣሚን
    @ፋጡማኣሚን 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔስ ጏደኛይም ሚስጥረኛየም ወድሜብቻነው አልሀምዱሊላህ

  • @ttww9470
    @ttww9470 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሰወችን ከመጉዳት ተመጐዳት ይጠብቀን

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio วันที่ผ่านมา +1

    አብሽር ወንድሜ😢😢

  • @sartt3754
    @sartt3754 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአሁን ግዜ. ከሩቅ. ጠጠላት. ስታስብ. በጎንህ ያለዉ ነዉ የሚበላህ የሚያሰበላህ. በጣም አደገኛ ግዜ ነዉ ተጠቀቁ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ. ጀማል. ዛሬኮ. አኪረዘማን. ጓደኛ. የለም. አስመሳይ. ሁላ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል ጃማል እማማጨቤ አበዳች ያታበለነዉ ማልሲ በቃጠይ ቪድዮ እሽ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡአሚራ ትክክል ይሑሉ እኔላይ ያለነገር ነዉ ከደዝሕ አይነቱ ሠወች አላሕይጠብቀን

  • @jamilaseid
    @jamilaseid 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ቺግሬን ለሰውአርቸአላቅም ታደአላህበቀር አልሀምዱሊላህ

  • @ፋጡማእንድሪስ-ኈ4ሐ
    @ፋጡማእንድሪስ-ኈ4ሐ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምጎደኛየለኝምአላህበቄየነውአልሀምዱሊላ

  • @DghB4r
    @DghB4r วันที่ผ่านมา +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞህ ጀማል አንተ ስትስቅ ነዉ የሚያምርብህ ማስቲካ ሲታኘክ ይላል ቀጭ ቀጭ የዛሬ ጓደኛ ቢቀርም አይቆጭ❤❤👍👍👏👏

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ማህረብ
    @ማህረብ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወንድሜ ወደ አላህ እስጢፋኖ ማረግ ነው ሁሉንም ነገር ማቋቋም ትችላለህ

  • @SsEe-p2l
    @SsEe-p2l วันที่ผ่านมา +1

    ❤💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል
    @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀምዱልሀህ አለኩሉሀል 😢እኔነኛ ሁሉምሰዉ እደራሲ እየመሰለኝ ያየሁትን ሆነእማቀዉን ሆነ ብቻሲረኛን ለራሱ አላህያርግላቸዉ ሰዉተሰዉነዉ ሁሉም ሰዉመጥፎነዉ ማለትአይቻልም

  • @TdHht
    @TdHht 50 นาทีที่ผ่านมา

    አሠላሙለይኩም እኔ ጉደኚም የለኚም ጥቅም ሲፈልጉነው😢😢የሚደውሉልኝ ባሊራሱ ግራ ያጋባኚል ብቻ አልሀምዱሊልምሂ ውድሙ ሲመጣ ብዙውጪ አውጥቸ አነሳሁት እሱግን ብዙግዚ ያስከፋኚል 😢😢😢

  • @ethio125
    @ethio125 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ደርሶብኛል ለአራት አመት በማይመለከተኝ መልኩ ለአራት አመት የምከፍልላትን ብር ሳቆም ተቀየረችብኝ ንግግሬ ሁላ አይጥማትም አጠገቤ እንዳት ደርሺ አልክዋት

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጓዴኛ በምን ይታወቃል ብለህ ነው አላህ ብቻ በቂ ነው ወላሂ ከሞትኩ እማ ዘመዶቸም ይቆማሉ

  • @Zamzam-s3t
    @Zamzam-s3t 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዛሬው ሠአት ጓደኛ አለደ ጀማል ምቀኛ ነው የሞላው ሥታገኝ አይወዱ ሥታጣነው ደስ የሚላቸው

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢ጋደኛዬ ሁለነገሬ አባዬ ነበር በስደት አጣሁት አላህ ይዘንለት ጋደኛዬ ስልኬ ነው

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔስ ጎደኛየ እህቴ ያክስቴየልጅ ብቻ ናቸው አልሀምዱሊላ የኔ ስከፋም ስደሰትም ስወድቅ እድነሳ ጠንከራ እድሄን የማደርጎኝ እነሱ ብቻ ናቸው አኣሀምዱሊላ እህቶች ስለሰጠኽኝ