Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2018
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm
    Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C
    Google+ : plus.google.com/+BogasFilmPro...
    Facebook Page : / yemaledakokeboch
    Twitter : / yemaledak
    Website : www.bogastube.net/
    Subscribe: / @bogasstudio
    Check Out :the first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda kokeboch" , "Qin leboch radio program" and other Entertainment Videos
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 BogasTube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @user-vx4hn5zw3d
    @user-vx4hn5zw3d 6 ปีที่แล้ว +99

    ከመስቀሉ ስር ያገኘኃት እናቴ ክብር ምስጋና ይግባት አይኔ መታደል እናትን ከነልጂ ማመስገን ምንኛ መታደል ነው እባ ተናነቀኝ ትውልድ በጠፋበት ዘመን እድህ አይነት ሰው ማየት ደስስ ያሰኛል በእውነት መልካም በአል ይሁንልን

    • @user-go3nf3qd5x
      @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว +2

      ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ በጣም የሚገርም ንግግር ነዉ በጣም ዛሬም ነገም ክብር ለሷ ይሁን የኛንም ታሪኪ ትቀይርልን

    • @miyesisay5356
      @miyesisay5356 6 ปีที่แล้ว +1

      ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ ene erasu mar betam new yaslekesegn bedesta mariyam eko yegna yemnodat lijochua stotachin nat kbr amlakin lewoledechi

    • @user-go3nf3qd5x
      @user-go3nf3qd5x 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ul3bb5wp9d
      @user-ul3bb5wp9d 6 ปีที่แล้ว +3

      ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ በጣም እህቴ የተባረከ ልጅ ነው በዚህ ዘመን በድፍረት በዚህ የኪነጥበብ ቦታ ላይ አንድ ትልቅ እናት አለችኝ እውነቴን ነው የምላችሁ በሄድኩበት ሁሉ የምትጠብቀኝ የምትረዳኝ ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት ድንግል ማርያም ናት አመሰግናታለሁ ሲል በጣም ልቤን ነው የተሰማኝ የምር አሁንም ትርዳው እመቤቴ አሜን😢😢😢😢😢

    • @user-vx4hn5zw3d
      @user-vx4hn5zw3d 6 ปีที่แล้ว +2

      ሰሎሜ ሸዋረገድ
      በእውነት እንደት እዳስለቀሰኝ መታደል ነው በእውነት እኛም ለሁሉም ነገር አምላክን ከነናቱ እየጠራን ከልባችን ብናምን ዛሬ በስደት እድሚያችን አያልቅም ነበር የሰራነውም ይባረክ ነበር ግን እምነት የጎደለን ነን ችግራችን ለአምላክ ከመናገር ለሰው መናገር ነው የምንመርጠው ትልቅ እምነት ይስጠን

  • @user-dw9tp1tt2r
    @user-dw9tp1tt2r 6 ปีที่แล้ว +64

    እፍፍፍ እንዴት ያሳምማል የተናገሩት
    እመብርሃን እና እናቱን መድረክ ላይ የሚጠራሰው እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል

    • @user-hr9cu3bi9b
      @user-hr9cu3bi9b 6 ปีที่แล้ว +1

      ራሄል የማርያም ልጅ እኔም በጣም ድስ ያለኝ

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ያለቀስኩት እናት አባታችሁ በዙሪያችሁ የለ በተስብ ለሞቱባችሁ መፅናናትን ለማለዳ ኮኮብ ዳኞች ለተውዳዳርውቻችሁ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ የማለዳ ኮኮቦች የሚወደድ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እውዳችሀለሁ

  • @user-rl4fq3cv2t
    @user-rl4fq3cv2t 6 ปีที่แล้ว +272

    እስኪ ማነው እንደኔ አልቅሰው ያስለቀሱችሁ
    እውነት አለቅሽ ሞትኩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-fl6sg2es1z
      @user-fl6sg2es1z 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው erahel egida

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ተወዳዳሪዎቹ ያሥለቅሣሉ

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u 6 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      እኔ አለሁልሽ እህቴ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራና እንደኔ እናት የሌለውን ልጅ ስሰማ ከምንም በላይ አልቻልኩም

    • @user-vw5zv6zm8g
      @user-vw5zv6zm8g 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኔም በጣም ነው ያስለቀሱኝ

    • @romanroma8923
      @romanroma8923 6 ปีที่แล้ว

      ምስኪን

  • @tg2184
    @tg2184 6 ปีที่แล้ว +93

    ሀፍፍ እደት እዳስለቀሳችሁኝ ሁላችሁምአንደኛ ናችሁ ለኔ😍😘

    • @user-oz9td6mv5b
      @user-oz9td6mv5b 6 ปีที่แล้ว +1

      TG የማርያም ልጅ ewnet new konjo Hulum andegichu nachewww ufff

    • @dghhghdfg1413
      @dghhghdfg1413 6 ปีที่แล้ว

      ካሳሁን።በጣምነዉ።ደስያለኝ።የተናገርከሁልቤንነየነከሀዉ።እግዛሀቤሄርሁይ።ቤተሰቦቸ።አደራ።በስደትሁኘ።ክፉእዳያሰማኝ

  • @michualem5112
    @michualem5112 6 ปีที่แล้ว +39

    ምስጋናቸው ሁሉ እናት ብቻ ነው እናቶች ትልቅ መስዋትነት ከፋይ ናቸው አባቶች ጉዳቹ ፈላ ከዚ ተማሩ አሪፍ ነው በርቱ አስለቀሳቹኝ እፎይይይ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 ปีที่แล้ว +13

    ፍፄ መልካም ሠው እዳተ አይነት ይብዙልን በርታልን የኛንም ህልም እውን ያድርግልን ፈጣሪ

  • @user-ph8eg6ns1l
    @user-ph8eg6ns1l 6 ปีที่แล้ว +45

    ድንግል ማርያምን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነው "ተወዳጅ " አሁንም ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነኝ ማራኪዬ አሜን አሜን አሜን

  • @rahelsinthayu8717
    @rahelsinthayu8717 6 ปีที่แล้ว +30

    ታሪኩ ጌታቸው የ እውነት ቃል የለኝም ትልቅ ራዕይ ያለህ ልጂ ነህ ያሰብከውን ጌታ ያሳካልህ ትልቅ ትሆናለህ እመነኝ

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b 6 ปีที่แล้ว +89

    ፍፄ ከምር አንተ ነህ ለዚህ ደረጃ ያበቃሀቸው ምርጥ ብሎግራም ነው ጠንክር በጣም ብዙ ልዶች አፍርተሀል ለወደፊቱም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ደስ ይላል የምቱትንም ነፍስ ይማር

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      Zbzb Zzzz እውነት

    • @user-ko7eu2ei7b
      @user-ko7eu2ei7b 6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አሳቤን ሰለደገፍሺኝ

    • @babahabshshs6504
      @babahabshshs6504 6 ปีที่แล้ว

      Zbzb Zzzz ሀና ነሪ አይገባትምም

    • @user-ko7eu2ei7b
      @user-ko7eu2ei7b 6 ปีที่แล้ว

      እኔ እሶን አልጠበኩም ነበረ

    • @shersher1429
      @shersher1429 6 ปีที่แล้ว

      እራሄል በጣም በጣም ነው ያስለቀስሽኝ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ ማር

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว +4

    በኡነት ፍፁም እድሜ ይስጣችሁ እደናተ አይነት ብዙ ሁኑልን

  • @ifffu4307
    @ifffu4307 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ ፍፄ ረጅም እድሜ ይስጥክ ሰላምክ ብዝት ይበል እውነት አንተንም መሸለም ነበረብክ

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b 6 ปีที่แล้ว +71

    በጣም ልብ የሚነካ ከምር እያለቀስኩ ነበረ ሁሉም ሰው ለካ ብሶት አለበት ካሳሁን ያስተላለፍከው መልክት በጣም ትልቅ ነው እያሉ ነው መርዳትም ሆነ መጠየቅ ከምቱ ብሀላ ማልቀስም ማዘንም ምንም አይሰራ

    • @msclass3815
      @msclass3815 6 ปีที่แล้ว

      Eanat kefu ayekashi Lazalalmi nweri

    • @sdff613
      @sdff613 5 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @sdff613
      @sdff613 5 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @alemahaleema8662
      @alemahaleema8662 5 ปีที่แล้ว

      😭😭❤❤

  • @user-dg7eu9iz1r
    @user-dg7eu9iz1r 6 ปีที่แล้ว +122

    የመስቀሉ ስር ስጦታችን ማርያም እናታችን 😍😍😍

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 6 ปีที่แล้ว +1

      ሁላቹም ለኒአደንኛናቹ አስለቀሳቹኝ ለሙቱት ነብሰ ይማር

    • @amnaabdulla3463
      @amnaabdulla3463 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው አስለቀሽኝ

    • @asnakechemero4415
      @asnakechemero4415 5 ปีที่แล้ว

      Asnakech

  • @user-px4is7ef7k
    @user-px4is7ef7k 6 ปีที่แล้ว +2

    የእናት ክፉ ለማንም አያሰማው ስደተኞችም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያለ እናት አለም ጨለማ ናት ውድ አርቲስቶች በርቱልን ገና ትልቅ ቦታ እጠብቃቿለው ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ!!!!

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 ปีที่แล้ว +5

    ወጣቶች አስደሰታችሁኝ ይሄን ያህል የእናት ፍቅር ካላችሁ የእውነት ደስስስስ ይላል ክብር ለእናቶች

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +217

    እህ አባቡኝ ሥደተኞችም በሠላም ከእናቶቻችን በሠላም ያገናኜን ያረብ የሥደተኞች በሥደት ሁነን ክፏቸውን አያሠማን በሠላም ያገናኜን እናት ሽታዋ ናፍቆኛል እህቶች ወንድሞች በሠላም ያገናኜን

    • @adhia5392
      @adhia5392 6 ปีที่แล้ว +1

      Zebiba Mohammed አሚን ያአላህ

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 6 ปีที่แล้ว +1

      Zebiba Mohammed
      Aminnnnnnnnnn yarbeeeeeeeeee

    • @mesihabeshawit5033
      @mesihabeshawit5033 6 ปีที่แล้ว +1

      ውይ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እራሴን አመመኝ

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 6 ปีที่แล้ว

      ዋውውወ በጣም ደስ ይላን እንኳን ደስ አላችሁ ፍፄ መልካም ሰው ለዚህ ክብር ያበቃሀቸው አንተ ነህ እድሜ ይስጥህ አቦ ምችት ድልት ይበልህ አሌክስ ሄሉ ውድድ

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      Messi Kasaw አብሽሪ ማር እኔ ማታ በጣም ተረብሸ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው እንኳን አደራስችሁ የማለዳ ኮከቦች መልካም ገና ዛሬ ስጠብቅ ነው የወላኩት እህቶቼ ገባ ገባ በሉ

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 6 ปีที่แล้ว +2

    የጠበቅኩአቸው ልጆች ስላሸነፉ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም የተናገሩት ያስለቅሳል በተለይ ካሳሁን የተናገርከው በጣም ልቤን ነክቶታል ሁላቺንም ወላጆቻችን በሂወት እያሉ እናግዛቸው ፍፀእናመሰግናለን

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 6 ปีที่แล้ว +49

    አይ እናት ምን ይሆን ውለታሽ ኡፍፍፍፍ እኔስ እንኳን መድረክ ላይ ወጥቼ ለግሌም ቁጭ ብዬ እናቴን ሳስብ እንባዬ ፊቴን ያጥበኛል

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 6 ปีที่แล้ว +51

    ታሪኩ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም የኔ ጀግና

    • @zekihasss5342
      @zekihasss5342 6 ปีที่แล้ว

      ሀበሻዊት ነኝ
      ልክ ነሽ ውስጡ ከአንደኝነት በላይ የሚስሸልም ደስ የሚል ጥንካሬ ይነበባል!

    • @tees1045
      @tees1045 6 ปีที่แล้ว +1

      Betam tarku tarik yesersl

    • @DontAskMewhy-cj4sn
      @DontAskMewhy-cj4sn 6 ปีที่แล้ว

      Yeah really

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ይገባሻል ቆንጆ ሰርተሻል በርች የኔ ቆንጆ ይህን ፖሮግራም የምትመለከቱ ወንድሞቻችን ወይም ባሎቻችን እሴት ልጅ ላይ ምን አይነት ጭካኔ እንዳላችሁ ተጋበዙልን በእውነት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ
    ሀንየ ግን አንድ ጠብቄ ነበር ግን ምንም አደለም አሁንም በርች ።

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 3 ปีที่แล้ว

    Full of truth and God mercy shining in the program. Thank you!!!

  • @user-vb5cj2ge4f
    @user-vb5cj2ge4f 6 ปีที่แล้ว +34

    ውጤቱ ባይገባኝም ግን ስለ እናት ስታነሱ እባየን ጨርስኩት ፍጣሪ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ነገር አደራ

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +1

      ራቢ ፍቅር የራያዋ አብሽሪ እህት

    • @fanusanapalkhan478
      @fanusanapalkhan478 6 ปีที่แล้ว

      ውጤቱ ዘንድሮ ልክ ናቸው ፔሪቫን ሁለተኛ ጠብቄ ነበር ራሄል ሲጀመር ጀምሮ በጣም ጎበዝ ናይ ይገባታል በወንዶች ቡሪክ 3 ተኛ ጠብቄ ነበር

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 ปีที่แล้ว +1

      ራቢ ፍቅር የራያዋ አሚን፡አደራውን፡ፈጣሬ፡ይጠብቅልን

    • @user-vb5cj2ge4f
      @user-vb5cj2ge4f 6 ปีที่แล้ว

      zuzu marr A አሚንንንን

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n 6 ปีที่แล้ว +110

    ወላሂ አስለቀሳችሁኝ ኡፍ የአላህ እናት አባታችሁን በቁም እርዷቸው ኢንሸ አላህ

    • @sarasara-yv9gn
      @sarasara-yv9gn 6 ปีที่แล้ว +1

      ታሪኩ በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ደና ደረጃ ያድርስህ

    • @user-ii7yc4wq7y
      @user-ii7yc4wq7y 6 ปีที่แล้ว

      መሳቅ ነው አመሌ
      የሚያሳዝነው አባታቼውን ሁሉም አተዋል

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 6 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በድንግል ማርያም አማላጅነት ማመኔ እጅግ በጣምምምምም እድለኛ ነኝ ክብር አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን ተመጌን
    በድንግል ማርያም አማላጅነት ያመነ ሁሌም አሸናፊ ነው በእውነት

    • @user-lw4rn1lv7n
      @user-lw4rn1lv7n 6 ปีที่แล้ว

      እስካሁን እናንተ ካፊሮች ብትሆኑ ታለቅሱ ነበር ሙስና በሀይማኖት ሆነ እንደ ሙስሊም ለገንዘብ ቦታ የለንም ሰለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u 6 ปีที่แล้ว +1

      አህዛቦች ተንጫጫችሁ መቸም ዳቢሎስ የድንግል ማርያም ስም ሲጥራ አይወድም አሁንም እልሻለሁ የአምላክን እናት የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው የእኛ አምላክ እንባ አባሽ እንጅ የሚያሳፍር አምላክ የለንም ባሪያ ነው መጠይቅም መመለስም መውጣትም ስለማይችል አንገቱን አቀርቅሮ ሲያለቅስ የሚኖር
      አሁን እዚ ጋ ልጁ አንደኛ ቢወጣልኝ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልሆነም አሸነፊነት ከፈጣሪ ዘንድ ነው በጉልበትሽ በገንዘብሽ በመልክሽ ተመክተሽ ብትደክሚ ብትለፊ እግዚአብሔር ካረዳሽ ሁሌም ኪሳራ ነሽ አየሽ አይደል በመድረክ ላይ የእኛ አምላክ ስሙ ከፍ ከፍ ብሎ ሲመሰገን ስጦታ እጅግ ብዙ ስለሆነ ነው

    • @tyujErtgyegom
      @tyujErtgyegom 5 ปีที่แล้ว

      ለሁላችሁ እግዚአብሔር በረከትን ፀጋውንያብዛላችሁ

    • @user-sc9wy1rx1g
      @user-sc9wy1rx1g 5 ปีที่แล้ว

      @@user-gu2fw9yg5u ዠልጥ ደነዝ ጣኦት አድኖ አያውቅም ለራሷ ፊጡር ነች ዝሙተኛ ተብላ ታምታ በቁርአን ነው ንፅህናዋ የተረጋገጠው

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-sc9wy1rx1g
      ስድብሽን እዛው ኪስሽ ውስጥ ክተችው የጥንት ጠላታችን የዳቢሎስ ተባባሪ አትሁኝ እህታለም የስድብን አፍ ተሰጠው ተብሎ የተፃፈለት ዳቢሎስ ነው በአህዛብ ላይ አድሮ ሰይፍ የሚያስነሳ ስድብ የሚያሰድብ እርሱ ነው እኔ የማለከው የፍቅርን አምላክ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      ያለተፃፈ ደግሞ አታንብቢ እህቴ ነውር ነው ሃጢያትም ነው የሃሰት የሃሰትም አባት ተብሎ የተነገረለት ዳቢሎስ ነው አንችም የእርሱ የግብር አስፋፃሚ አትሁኝ እኔ መንገድ እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ያለ እውነተኛው አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እውነትን መከተል አርነት ያወጣል የዘላለም ህይወት ያስገኛል ከፍርድ ያድናል ለምን እርሱ የዘላለም ህይወት ስለሆነ ንፅህተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም ቤዛ የሆነውን አምላክ መድህነ አለም ኢየሱስ ክርስቶስን ከመውለዷ በፊት ድንግል ከፀነሰች በኋላም ድንግል ስወልድም ድንግል ከወለደችም በኋላ ድንግል ናት
      እንሆ ድንግል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ተብሎ በህያው አምላክ አንድበት የተነገረላት አንድ የማያምን አህዛብ ታምታለች ቢል ይህ የዳቢሎስ ሴራ ነው ለምን ድንግል ማርያም የዳቢሎስን ሴራ ስለምታፈርስበት ዳቢሎስ አይወዳትም ለምን ከእርሷ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ከክብሩ ስላዋረድው በመስቀሉ ጠርቆ በጦሮንጦስ ስላሰረው ከእኛ ከአምላኞች ጋ ህብረት የለውም እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይልቅስ እህትየ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን በጨለማ ውስጥ ከምትመላለሽ በብርሃን አምነሽ በብርሃን ተመላለሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የብርሃን አምላክ ነውና በእርሱ ዘንድ ጨለማ የለም
      አይይ ማማየ ሙሃመድ ከመፅሐፍ ቅዱስ ኮርጆ ከሰማይ ወረደልኝ አላችሁ እናንተም አምናችሁ ተቀበላችሁት
      ዳቢሎስ ሌላ ወንበዴ ነው የራሱ የሆነ ምንም ነገር የለውም ለተገዙለት እንደ እናንተ ያሉትን ግን እድሜ ዘመናችሁን ባሪያ አድርጎ ይገዛችኋላ በሰማይ መጋባት መዳራት አለ እያለ የዘላለም ህይወታችሁን አጨልሞ ይሄው በጨላማ ውስጥ አላችሁ የብርሃን አምላክ እርሱ ብርሃኑን ያብራላችሁ ወገኖቼ ድቅድ ጨማው ውስጥ ነሽ ስልሽ ፀሐይ አይወጣም አይንሽ አያይም ማለቴ አይደለም እግዚአብሔር በፃድቃንና በኃጣን ላይ ዝናብን ያዘንባል ፀሐይንም ያወጣል የሚያዳላ አምላክ አይደለም ሁላችንም የእጁ ፍጥረት ነንና እርሱ ማንም እንዲጠፋበት አይፈልግም አምናችሁ እንድትድኑ እንጅ ነገር ግን ይህን ዘወትር የሚጠብቅ የሚመግብ የሚያድን አምላክ የሚያይ መንፈሳዊ አይን ከሌለሽ የዘላለም ህይወትሽ ምን እንደሆን አስቢው በእውኑ በገነት ትዳር ይያዛል እንዴ
      አላህ እንድህ ይላል ሁሉም ሲኦልን ቀማሽ ነው ክክክ
      የኔ ማርርየ እህታለም ከዚህ የስድብ መንፈስ ከድቅድቅ ጨለማ ወጥተሽ ከባርነት ቀንበር ተላቀሽ የእግዚአብሔር ልጅ ለመባል ያብቃሽ አባ አባየ ብለሽ የምትጠሪበትን ቅዱስ የእግዚአብሔርን መንፈስ ተቀዳጅተሽ የዘላለም ህይወትን እንድታገኝ አምነሽ ተጠመቂ
      "ያመነ የተጠመቀ ይድናል"

  • @onelove4324
    @onelove4324 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ ልብ የሚነካ ፕሮግራም ገጥሞኝም አያውቅ እንባና ሳቅ የተቀላቀለበት ሲቃ....ውውውውው ጌታ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ፍፃሜ ያሳምረው...ከጥጋብና ትዕቢት ይጠብቃቹ ...ዛሬ እውነትም ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ....አቦ ፍፄ ሰላምህ ይብዛ!!!!!

  • @user-ep4ev4cz1l
    @user-ep4ev4cz1l 6 ปีที่แล้ว +6

    እዝናናለው ብይ በያውበት እንባዬን ጨረስኩ ያረቢ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሁላቹም 1አንደኛ ናቹ ለእኔ ግን እንባይን አስጨረሳቹን

  • @user-lg1ji1bh3r
    @user-lg1ji1bh3r 6 ปีที่แล้ว +37

    ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደራሳችሁ!!!ዋውውው እራሄል ከምጀር በጠም አደኘ እደምትወጭ
    ገምቼ ነበር ጎበዝ ድንግል ማሪያምን ይዞ ማን አፈረ አሁንም እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ እራሄል

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 6 ปีที่แล้ว

      ዋው ደስ ሰትሉ ግን አስለቀሳችሁኝ እኔም እናቴ ሙታብኝ አለች ተወዳጅ እውነትም ተወዳጅ ስወድህ ታምረኛለህ የኔ ልዩ

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 6 ปีที่แล้ว

      ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን

    • @razansaghir7313
      @razansaghir7313 6 ปีที่แล้ว

      ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ

  • @waine6059
    @waine6059 6 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት እናቱ የሞተችበት አንጀቴን በላኝ እውነት ነው እናታችንን እስካለች እንርዳ እግዚአብሔር ህልማቹን ያሳካላቹ እማምላክ። ሰላማቹን ያብዛው

  • @betihaile4219
    @betihaile4219 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ፍፄ በርታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ከሴትም ከወንድሜ እኔ ቢሆኑ ብዬ የመረጥኳቸው ስላለፉ በጣምምም ደስ ብሎኛል።እራሄልና ተወዳጅ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s 5 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ እድሜሽን ያብዛልኝ ኡፋፋፋፋፋ እኔስ ወረታሽን እስክመልስ ቸኩያለሁ እኔን ለማሳደግ ብዙ ተሰቃይተሽብኛል እደምንም ብለሽ ከዚህ ደስታ ቀን አደረሽኝ ከክፉ ነገረ አውጥታ ሰላም ለሰጠችኝ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንች ይሁን እህት ወድሞቸ እኩዋን ደስ ደስ አላችሁ የግዚአብሄር ውድ ልጆች ጨምሮ ጨማምሮ ከፋ ከፍ ያድረጋችሁ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 ปีที่แล้ว +49

    አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ወይ 😢😢

    • @Samira-si4xc
      @Samira-si4xc 6 ปีที่แล้ว +1

      ♥ውድድድድድድ

  • @sgdgniceverynicefhfh2465
    @sgdgniceverynicefhfh2465 6 ปีที่แล้ว +19

    Aye Enat አንድ ሽ አመት ትኑር ሁሉ እናት አዬዬ መተኪያ የሌለሽ

    • @user-hl2jq3wz1w
      @user-hl2jq3wz1w 5 ปีที่แล้ว

      የኔማሮች ደስታችሁደስታችንነው ጠክሮ የበለጠ ጥሮደረጃደርስልችሑእድንያችሁጠክሮእግዚአብሄርይርዳችሁ

  • @jonhap29
    @jonhap29 6 ปีที่แล้ว

    I am Eritrean but i have been watching this year's Maleda Kokoboch program from A to Z. i Congratulate all candidates. Rahel and Tewedaj they were amazing throughout the season. Especially Tewedaj he makes acting so effortless and easy. Rahel is so deep when she acts and amazing . Congra once again

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ ደስ ትላላችሁ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁ እንባየን ጨረሳችሁት እዉነት እኔ ዉጤቱም ገንዘቡም በቀረብኝ መድረክ ወጥቸ ለመቤቴ ማርያም የአለሙን ጌታ ለወለደች ያለኝን ፍቅር በገለፅኩላት ከመስቀል ስር የተሰጠች እናታችን ፍቅሯ ዉስጤን ያቃጥለዋል

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍፄ የኔ ልዩ ከሁሉም በላይ መመስገን ያለብህ አንተ ነህ

  • @weynshetmekoya2506
    @weynshetmekoya2506 6 ปีที่แล้ว +11

    ተወዳጅየ የእኔ ጌታ አሁንም ከመስቀል ስር ያገኘሀት እማምላክ ሁሌም ከጎንህ ትሁን ስምዋን ስትጠራ እንዴት ደስ እንደምትል ድንግልን ጠርቶ መሽነፍ የለም ውድድ ነው እምወድህ ወንድሜ

  • @salamagudda3342
    @salamagudda3342 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም ነው ያለቀስኩት የናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-po3jw7er7m
    @user-po3jw7er7m 6 ปีที่แล้ว +14

    ከመስቀል ስር ያግኘሁት እናቲን እፍ አንዴት ድስ ይላል

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 6 ปีที่แล้ว +4

    ካስየ በጣም አድናቂክ ነኝ በባለፈው በመውደቅህ ተሰምቶኝ ነበር አሁን በጣም ደስ አለክ

  • @nanifiker4934
    @nanifiker4934 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @user-co8ij3xq2i
    @user-co8ij3xq2i 6 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ያስለቀሳችሁኝ የናት ውለተዋ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-pk6cz7wu9b
    @user-pk6cz7wu9b 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እነት.አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም አምላክን ነው አይዞሾ እግዚአብሔር እንክዋን ረዳሽ

  • @user-qp7ll3ex3e
    @user-qp7ll3ex3e 6 ปีที่แล้ว +12

    ራሄል እና ከሳሁን እምባዬን መቆጣጠር አቀተኝ እረጅም እድሜ ጤና ለወላጆች

    • @user-bq3rv4ic2z
      @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔም ወላሂ እህት

  • @mesretdiriba1290
    @mesretdiriba1290 6 ปีที่แล้ว +1

    woww bewnt betam arife perogeram new gen alkesekugn beta fest yehe hulu yante wetet new tebarek bewnte ♥♥

  • @seada6093
    @seada6093 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት ህይወት እኮ ያላንቺ ጨለማ ናት እናትየ ሁሌም ኑሪልኘ ኡፉፉ

  • @habeshawitadeyabeba5568
    @habeshawitadeyabeba5568 6 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ለናቶች: የሴት ልጅ መባል መከበሪያ እጂ መሰደቢያ መሄ አልነበረበትም የሴት ልጅ በመሆኔ እኮራላው

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 ปีที่แล้ว +49

    በእየ አመቱ እናንተ ጋ አብረን ስናለቅስ ለእኛስ ማን ይዘንልን።

    • @sameriiakew2364
      @sameriiakew2364 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ኡፍፍፍፍፍ

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว

      አኔ

    • @user-mh2xw1li8w
      @user-mh2xw1li8w 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว

      የመዳም እቃ ነው የሚያዝንልን😂😂😂😂

  • @asdxyz2345
    @asdxyz2345 2 ปีที่แล้ว

    ዲምሙ በጣሚ ይላል እግዚኣብሄር ኣምላክ ይጠበቀህ የኔ ወንደሜ ኣናደኛ ነህ

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 6 ปีที่แล้ว +1

    ተአዳጅን ከመጀመሪያ ጀምሮ ጠብቄ ነበር በእውነትምርጥ ልጅ ነው ከመስቀሉስር ያገኘሀት እናትህ ለኛም።እናታችን ድንግል።ማርያም በጎደለ ትሙላልን ትልቅ ቦት ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b 6 ปีที่แล้ว +18

    እረ አስለቀሳችሁኝ እንባዬን መልሱልኝ ( እናት እና አባትን መርዳት በህይወት እያሉ ነው ) ልክ ነህ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ

    • @user-bq3rv4ic2z
      @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

      አወ መመለስአለባቸውክክክ

  • @user-jl1dz8nq3b
    @user-jl1dz8nq3b 6 ปีที่แล้ว +76

    ራሄል እምባዬን አስጨረሽኝ

    • @saeeddsfcvv3230
      @saeeddsfcvv3230 6 ปีที่แล้ว +2

      ራሄል እባዬን አስጨረሽ ሰዉ ዬተመኘዉ ቦታ ሲደርስ እንዴት ዴስ ይላል

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 6 ปีที่แล้ว

      ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ በጣም እናቴ አለመኖር አምላክ ሥላልፈቀደብየ ሥጽናና ነበር ዛሬ አነባሁ ሣነባም ኖራለሁ እናት ሥሟራሡ ውሥጤ ተካ ውነትነው ሣሉበቁም አባቴ ሥላለልኝ የናቴን ቦታ ሸፍኖ ያኖረኝ አባቴን አደራ እድሜ ይሥጥልኝ

    • @zhraz207
      @zhraz207 6 ปีที่แล้ว

      Saeed Dsfcvv kKKKIKIKKK

  • @user-bx6xx4ox8r
    @user-bx6xx4ox8r 6 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ እንባዬን ጨረስኩ በናንተ ተወዳጅ እንኳን ደስ አለህ እንዲሁም ራሄል እንግዳ ስላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝት ይበል እመብርሀንን ይዞ ማንም አያፍርም

  • @talajombaro7730
    @talajombaro7730 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልቤ የመነጋ ነው ስለ እናት ስንሳ በጣም ነው የማለቅስ ው እፍፍፍፍፍፍ እንኳን አደረስቹሁ የገና በስው አገር የለን ሁሉ በስላም አገር ችን የስገባን

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የሁላችንም ቤተስብ ይጠብቅልን ከስደት መልሶ ክቤተስቦቻችን ባካል በስጋ ያገናኝን

  • @mahietmichale4949
    @mahietmichale4949 6 ปีที่แล้ว +12

    ራሄል እደጠበኩት ስለወጣሽ ደስ ብሉኛል ተወዳጅም አስለቀሳችሁን

  • @fikirginee4816
    @fikirginee4816 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ያስድስታል በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ። እናት ክፍ አይንካት

  • @teddy_yo7959
    @teddy_yo7959 6 ปีที่แล้ว +1

    Ohh 😮, I tried so hard not to cry 😢 but betam lb yemineka now tarikachow ena ngigrachow yeandu ke andu bemaynanas, enatochachow gn betam gobezoch nachow betam malet now and those producers and directors for their sincere and wonderful reactions big respect ✊, stay strong 💪 and look forward. Respect ✊ and love 💕!! Huliem gieta amlakachin yetemesegene yhun
    Love u all

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 ปีที่แล้ว +13

    እናት ሁሌም ትኑር

    • @user-wd9qg5fb7p
      @user-wd9qg5fb7p 6 ปีที่แล้ว

      ክብር እናእድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ከምር እናት ትልቁን ሚና እየተጫወትችነዉ እግዚብሔር እናቶቻችንን ይጠብቅልን

    • @user-dl1sf2wi4r
      @user-dl1sf2wi4r 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @galtigray8701
      @galtigray8701 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @user-ye8gq2ls2q
    @user-ye8gq2ls2q 6 ปีที่แล้ว +131

    ወላድተ አምላክን የጠራ መች አፍሮ ያቃልና ???

    • @user-ti8gy7jc3p
      @user-ti8gy7jc3p 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል እህቴ

    • @user-sm3yn8nx3q
      @user-sm3yn8nx3q 6 ปีที่แล้ว

      ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ አወ እውነትሽን ነው ማሬ

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 6 ปีที่แล้ว +1

      ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ በትክክል እም ብርሀንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጠርቶዎ ያፈረ የለም

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 5 ปีที่แล้ว +1

      yemamilak simo tebelito yemayalik sinik new!

  • @omanphone5355
    @omanphone5355 6 ปีที่แล้ว

    እግዜብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ፍፁም ይህን ፕሮ ግራም መክፈትህ ስት እህቶች እና ወድሞቸ አወጣህ በጣም ነው ደስ እሚለው

  • @selamawutatala9497
    @selamawutatala9497 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው እያለቀስኩ ጨርስኩት እፍፍ ውንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ያስከፋል ሁላችሁም ጥሩ ነገር ነው የስራችሁት ለኔ ሁሉም 1 ቢውጡ እዴት ደስ ባለኝ ቢሆንም ግን ይህን እድል ማግጀት በጣም ያስደስታል ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው በርቱ በተርፈ ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ ስላም ፍቅር መተሳስብ እድገት ብልጽግና ያብዛልን

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 ปีที่แล้ว +30

    ዋዉዉዉ ምጃር አኮራሽኝ የኔማር እግዚአብሔር። ዘመንሽን ይባርከዉ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 6 ปีที่แล้ว

      Trinesh Trinesh የምንጃር ልጅ ሽቅርቅር ብለሽ ነየነይ ኮብለሽ

    • @user-pu5vf1vl9i
      @user-pu5vf1vl9i 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ።

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 ปีที่แล้ว +3

    ኳሳሁን
    አይዞክወንድሜ'ከሞትየሚቀርየለምአይዞክበርታመጨረሻውንያሳምርልህ።

  • @lov3888
    @lov3888 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የእውነት ፍፄ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ የስንት ቤተስብ ጋዳ ሽግር ያየህ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ጌታ ዘመንህን ይባርከው ረጅም እድሜና ከጤና ይስጥህ::

  • @nati2747
    @nati2747 6 ปีที่แล้ว +2

    በደስታ ዕምባ ብታራጩንም በውጤታችሁ አኩርታችሁናል ። ዳኞች በርቱልን ፤ እናመሰግናለን : መልካም ገና ለሁላችን "

  • @rezq11
    @rezq11 6 ปีที่แล้ว +30

    ወላሂ ለኣዚም ኢትዮጵያውያመሆኔ ኮራሁሁሁሁሁሁሁ😍😍😍😍😍😍

    • @mezek6909
      @mezek6909 3 ปีที่แล้ว

      መድሀኒአለም ምንም አዪሳነዌም ካመንበት

  • @rawdayousef1378
    @rawdayousef1378 5 ปีที่แล้ว +3

    እናት ወለታዋ ብዙ ነዉ እኔም የናቴን ሀቅ እምወጣ አደረገኝ ያረብ

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጵያዊነት ማለት እንድህ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን የእውነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ኢትዬጵያየ ኑሪልኝ የእመብርሀን አስራት ሀገር ክፉ አይንካብኝ

  • @user-kl2dt3go3b
    @user-kl2dt3go3b 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ልብ የሚነካው እራዬል በርቺ የኔ ቆንጆ ታሪክ ይቀይራል ማር

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የስደት አንሶኝ አስለቀሳችሁኝ በተለይ ካሳሁን እና 1ኛ የወጣው ልጅ እመቤቴን ያመሰገነበት ምንገድ ያስለቅሳን እህህህህህ

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 6 ปีที่แล้ว +7

    እኔን አስለቀሳችሁኝ እፍ ሰው ሲሳካለት ያለቅሳል እኔም አልሳካ ብሎኝ አነባለው እግዚአብሔር ሆይ እናቴን ጤናዋን ስጥልኝ

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 6 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff aslekesachugn iko fitse insmeseginalen gin tariku andegn mehon neberebet hulem ye maleda kokeboch melkam beal😘😘😍😍 bizu alilim tediye thanks yane kin libam

  • @mariemwaterml9912
    @mariemwaterml9912 6 ปีที่แล้ว +2

    She make me crying i lost my mom long live all mother

  • @hrjhdjjd8354
    @hrjhdjjd8354 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ተወዳጅ ስምህም ምልክህም ስራህም ደስይላል

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 6 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችህ አሜን....በተረፈ የዘንድሮ ፕሮግራም ልዩ ነው የሚያስቅና የሚያስለቅስ ፕሮግራም ዋው ብያለው ፍፄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ስራ ነው አርቲስቶች ላደረጋችሁት አስተዋጾ በጣም ድንቅ ነው ቀጥሉበት.....
    ሸዊትዬ ሳቂታዋ ዛሬ ደግሞ አለቀስሽ የኔ ውብ አድናቂሽ ነኝ እመብርሃን ካንቺ ጋ ትሁን ......

  • @yirutesefaye3985
    @yirutesefaye3985 6 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ፍፁም ፍፁም.....የእውነት ልክ እንደ ስምህ ፍፅም ሰው ነህ የሰውን ልጅ እንደምታከብር እንደምታመሰግን ፈጣሪ ያክብርህ ውጤቱ በጣም አስደስቶኛል እንደ ጠበኩትም ነው ...ውይ አስለቀሳችሁኝ ግን በጣም መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

  • @mekaali755
    @mekaali755 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንባየን ጨረስኩት......ወይ....እውነት እናት ለዘልአለም ትኑር

  • @user-il8vh4sj9h
    @user-il8vh4sj9h 6 ปีที่แล้ว +23

    *እንባችንን አስጨረሳችሁን መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው*

  • @user-dg7eu9iz1r
    @user-dg7eu9iz1r 6 ปีที่แล้ว +84

    ምስኪን እናቱ የሞተችበት ልጅ 😢😢😢በጣም አሣዘነኝ ሁሉም እናታቸውን ሢያመሠግኑ እሡ ግን እፍ እናት እኮ ,,,,,,

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቀላት አይገልጰውም ግን አብሬት እያለሁ አላወኩትም አሁን በሥደት ነው ምን ያክል እደሆነ ያወኩት

    • @metakonjo2900
      @metakonjo2900 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ያሳዝናል

    • @alemmy5053
      @alemmy5053 6 ปีที่แล้ว

      እውነትህ ነው ከሞቱ በዋላ እዬዬ አይሆንም እያሉ መደገፍ ነው እነም እንዳነተ ነኝ የኔው ይበሳል እደለቢስ ነኝ እናትም አበትም በልጅነቴነው ያጣዋቸው በቅጡ እንኳን ፍቅራቸው አላገኘሁም እንባዬ ማቆም አልቻልኩም

    • @faizahadenyemame2556
      @faizahadenyemame2556 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው የትኛው ልጂ ቴድሮስ ረሾመ.ምርጥሠው

    • @user-dg7eu9iz1r
      @user-dg7eu9iz1r 6 ปีที่แล้ว +1

      Alem My
      አይዞሽ አለምየ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እኛ ምንም ማድረግ አንችልም ጊዜአችን ሢደርስ ወደ እነሡ ከመሄድ በቀር
      ራስሽን አጠንክሪ ደግሞ እግዚአብሔር አባትሽ አለልሽ በእርሡ ተፅናኚ የእርሡ አባትነት ከሁሉም ይበልጣል

  • @loveethiopia7785
    @loveethiopia7785 6 ปีที่แล้ว

    Great show!!!

  • @user-bm3gw6rc2g
    @user-bm3gw6rc2g 5 ปีที่แล้ว +2

    የመስቀል ስር ስጦታየ አማምላክ እናቴ እመቤቴ ማርያም

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 6 ปีที่แล้ว +6

    ፍፄ ጌታ ይባርክ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 6 ปีที่แล้ว +5

    ፍፄ ዋው ዋው ይህ ሁሉ በአንተ ነው እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ከነ መላቤተስቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ጀግና ነህ ውድድድድድድ

  • @helanayoutube6287
    @helanayoutube6287 5 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ሁሉም እናቱን ነው የሚያነሳው ክብር ሰላም ጤና ለእናቶች

  • @aminaalsari8541
    @aminaalsari8541 6 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችንም ተወዳዳሪወች እንኳን ደስ አለችሁ በእዉነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በለቅሶ ፈነዶሁ የአላህ ምነውቢቀርብኝማየቱ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 6 ปีที่แล้ว +32

    መጣችውልን እመቤቴን እንዴት እደጎጎው ለሞላው የኦርቶዶክስ ልጅች እንኳን ለገና ባህል አደረሳቹሁ በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቼ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደስ አለሺ አልቅሰሺ አስለቀሺኝ

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p 6 ปีที่แล้ว +1

      ማራናታ ማራናታ amen

    • @AsAs-ik7if
      @AsAs-ik7if 6 ปีที่แล้ว

      ማራናታ ማራናታ 0ኣ

  • @user-eg1ul8cf3y
    @user-eg1ul8cf3y 6 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻ ደስስስስስ ያለኝ ቀን ዛሬ ነው ተወዳጂ ሁሌም 1ኛ እንደሚሆን ተስፋ ነበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ll9qw3st5x
    @user-ll9qw3st5x 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ተጀምሮ እስካልቅ በእንባ ጨረስኩት ለሁላሽሁም ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ፍፄ የኔ አስተዋይ ምክንያቱ አተ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @user-ps1ey1mz1z
    @user-ps1ey1mz1z 6 ปีที่แล้ว +5

    ደሥ ብሎኛል እራሄልየ

  • @user-xb2il6im1p
    @user-xb2il6im1p 6 ปีที่แล้ว +30

    ያሲን 5ተኛ እረ በስመአም ትልቅ ስተት ፍፂ ዳንኝነት በጣም

    • @mamylove5864
      @mamylove5864 6 ปีที่แล้ว

      ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ 3thgna new

    • @user-xb2il6im1p
      @user-xb2il6im1p 6 ปีที่แล้ว

      Azezu Faris እረ 5ተኛ ነው የወጣው

    • @Ale-hx1bc
      @Ale-hx1bc 6 ปีที่แล้ว

      Yasin deserves 1st shame.....

    • @yeshiadmasu1853
      @yeshiadmasu1853 5 ปีที่แล้ว

      ሙሠኞ ሁሉ ያሢን ነበር ሥራው ሠራ የነበረው አሁን ለምን አምሥት ወጣ መቸም ኢትዮ ከሚሥነ አትወጣም ወንድም ያሢን አብሺ አላህ ከአንተጋ ያሁን

  • @user-pd6kl7xp2d
    @user-pd6kl7xp2d 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ለእመቤታችን አምላክን ለወለደች በጣም አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሐር የሁላችሁም ፍጻሜ ያሳምርላችሁ!

  • @user-mm8yl3ih7g
    @user-mm8yl3ih7g 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም አስለቀሳችውኝ ራሄል እንኳን ደስስ አለሽ ስለእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በርች ያገሬልጅ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 6 ปีที่แล้ว +4

    ሁልግዜም እማከብርህ አለማየሁ ታደሰ የጥበብ ሰው ፍፄ ሄሉ ሁላችሁም እግዚአብሄር እድሜእና ጤና ይስጣችሁ የእናንተ ልፋት ውጤት ነው ተወዳዳሪወች እንኲን ደስ አላችሁ መልካም እድል

  • @user-ph8eg6ns1l
    @user-ph8eg6ns1l 6 ปีที่แล้ว +4

    እራሄል የእወነት በጣም ነው ያስለቀሽኝ ውይ እናት ለዘላለም ትኑር

    • @hewan676
      @hewan676 3 หลายเดือนก่อน

      አሁንሞተችባት እኮ😢😢😢

  • @salametiopia9753
    @salametiopia9753 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ሁላችሁም አደኛ ናቹሁ ጀግናች ካስሽ እኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና በርታ

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስ ይላል ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ነው ይህህ ሁሉ

  • @user-tb4tu7vz6c
    @user-tb4tu7vz6c 6 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኩ በጣም ጀግና ልጂ ነህ ክርስቶስ ይጨምርልህ