Ethiopia:ነጭ ሽንኩርት ፌጦ ሎሚ ጤናዳም ቫይታሚን አዲሱን በሽታ ይፈውሱ ይሆን? ታዎቂው ዶክተር የሳንባ እስፔሻሊስት ተናገሩ!|Arditube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 3 ปีที่แล้ว +3

    መፍቴሄ ነው እኛ የመንፈልገው ውጤት የሚያመጣ ምርምር ሳታደርግ ሰው በልምዱ ያገኘውን መላ ማጣጣል አዋቂ አያደርጋችሁም ከቻልክ አገር በቀል እውቀቶችን ተመረምረህ ፍቱን መሆን አለመሆናቸውን አረጋግጥ ባላረጋገጥከው ላይ አትዘላብድ የቴዎድሮስ አድናቂ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 4 ปีที่แล้ว +6

    እኛ መቸም እግዚአብሔር አትቡሉ የተባለውን ሰማንበላ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን።

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @dargetikuye8329
    @dargetikuye8329 4 ปีที่แล้ว +9

    በአሁኑ ግዜ ዋነኛ የኮሮና ቫይረስ የሚቆምበት ምክንያት
    1, ሁሉም ሰው በየ እምነቱ መጸለይ
    2, የኢ/ያ አየር መንገድ በረራውን ማቆም አለበት???? ነሰው ያለህ ? ምንም ኮፊጅን የለውም በረራው መቆም አለበት? ሰው ከለለ አየር መንገዱ መን ይዞ ነው የሚበረው? ከውጭ በአየር መንገዱ ባይገቡ ኮሮና አይገባም ነበር ? በረራው መቆም አለበት እንዲሁም ከክልል ወደ ክልል በረራውም መቆም አለበት? ያደጉ ሀገሮች የተባሉት ከአቅማቸው በላይ ነው የሆነው? ቀድሞ ነበርጂ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ይሆናል ድስት ጥዶ ማልቀስ? ይባል የለ? እንድህ ብናረግ ንሮ ከማለት በረራውን ማቆም አለበት
    የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ አይን ይጎብኘን? አማሟታችን ያሳምርልን

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 4 ปีที่แล้ว

    Thx Dr Egziabher amlak yetebk

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +4

    Thanks DR. 🙏🙏
    God bless Ethiopia 🇪🇹 !
    Honestly...እግዚአብሄር እንደ ቸርነቱ ካልማረን በስተቀር እንደህዝቡ ሁኔታ ማንም ሰው አይተፍም ::

  • @sergutbahiru3200
    @sergutbahiru3200 3 ปีที่แล้ว

    Garden Kress ፌጦ / ይወስለኛል ትርጉሙ።

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 3 ปีที่แล้ว

    ስለ በሽታው ጉዳት አጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ እዴት መከላከል ኤንዳለበት ማስረዳቱ ነው የሚጠቅመው ማስክ መጠቀም እጃችንን በሳሙና መታጠብ እዳለብን ገና ስንጠራጠር እራሳችንን እራሳችንን ማግለል ማስክ ቶሎ መጠቀም እቤታችን ውስጥም ወደቤተሰብ እዳናስተላልፍ መጠቀቅ የሽትቢታችንን ፅዳት ምግብ መጠቀም ምግብ ስንመገብ ለብቻችን ክፍል እንለይ ወይም እርቀት ይኑረን በር መስኮት ክፍት አርገን አየር ቶሎ ቶሎ እንቀይር ማስክ በጣም በጣም ጠቃሚ ነው በትፋሻችን በምራቃችን ስለሚተላለፍ ማስክ እንጠቀም ወገኖቼቼቼቼቼ

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፌጦ ምንድነው በእንግሊዝኛ ? የሚያውቅ ይንገረኝ

  • @sandrasmith9668
    @sandrasmith9668 3 ปีที่แล้ว

    Can you treat one person for free at Haleluia?

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr for the great lesson

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ነጭ ሺንኩርት ፌጦ ጤናዳም ምንም አይጠቅምም እያሉ ነዉ?? እማይጠቅምበትስ ነገር ምንድነዉ ??

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว

    God bless our Dr's. We need like u to awaken up our people with this deadly disease coronavirus. Thanks. Dr.

  • @kelemuahabtemariam3938
    @kelemuahabtemariam3938 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor.

  • @tlk153
    @tlk153 4 ปีที่แล้ว +5

    Docter batame enamsgenalen lasetune mekerr!!Egzabher Ethiopianene Melawe Alemmene yedaggattte!!!🙏🙏🙏yelamenanne

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 4 ปีที่แล้ว

    Dr Rodas from andromeda’s please do not tell us what ancient Ethiopian did about medicine, astrology, design of buildings, number etc if you know what the geez book says please translate at list one page. You have been in one of the known library in America you have the chance to see top ancient Ethiopian manuscript. You and the person in charge never tried to say what” Sink sar” book is about and on top that you blocked comment section on the video you released. So how we put our ideas question and comments? Please from now on say some translation.
    If you have cultural medication tell what.

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 4 ปีที่แล้ว +1

    medehnyalm yateflen

  • @leykun8201
    @leykun8201 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰውየው መስማት ሌላ በሽታ ነው መፍተሄ የሚባለው ላይ አላተኮረም እስከዚያው ድረስ ይሄን ውሰዱ ይባላል ተስፋ የህይወት ማቆያ ዘዴ ነው ይህን በሎሚ በነጭ ሽንኩርት ላይ ያለኝን ተስፋ ጨርሶ አጠፋው

    • @tsigeyimer1581
      @tsigeyimer1581 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን ከመብላት አላቆመም

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
    @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኤችአይቪ ይማረኝ ሆ ኮሮና

    • @alo2428
      @alo2428 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክክክ ያስብላል ተጎብሸ ይቅርታ ነው የምጠይቀው።

  • @abeyjegnaw638
    @abeyjegnaw638 4 ปีที่แล้ว

    Guys please keep your mask on your mouth. Are you guys get it???

  • @letsstudyscience3789
    @letsstudyscience3789 4 ปีที่แล้ว

    Do you guys see the lady??? She just teaches the infected side of the mask and then she will touch her face. That is the problem. Once you wear the mask, you have to take off careful not randomly. Do not touch the out part of the mask, please. Somebody, please train my people on how to wear personal protective equipment.

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 ปีที่แล้ว

    የት ነበሩ አየር መንገድ በሽታውን ሲያስገባ በተለያዩ ተጋዦች የጤና ሚንስተርስ የራሱ የሆነ መልእክቶች ማስተላለፍ ያልቻለው አቢቹስ ከ4 ት ቀን በፊት ነው አፋን የከፈተው ገና ለገና ለገቢ ብሎ ደሀ ህዝባችንን ሊያስፈጅ ነው የዘረፈው ብር ከወያኔ ጋር ሆኖ እግዝዚአብኔር ይሁነን ።