የአባቶች ቀን ልዩ እንግዳ.... ተወዳጁ ሰለሞን ካሳ … ከጠ/ ሚ ዶክተር አብይ ጋር ያስተዋወቀን .... | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ከሰለሞን ካሳ በተያያዘ … የሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 203

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 2 ปีที่แล้ว +19

    I have huge respect for Solomon! He is so articulate and knowledgeable!

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 2 ปีที่แล้ว +22

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ይሄን ልጅ ሳየው ቴክኖሎጂ ነው ትዝ የሚለኝ አሪፍ እንግዳ ነው የጋበዝከው
    ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ይሁን

  • @yoseftesfaye7834
    @yoseftesfaye7834 2 ปีที่แล้ว +9

    This guy is one of the selfless Ethiopian diaspora I know. Please keep in this great job!

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 2 ปีที่แล้ว +43

    ለመላው የኢትዮጰያውያን መልካም ያባቶችቀን ተመኜቻለሁ አባት ያላችሁ እኔ አባቴ በልጂነቴነው የሞተብኝ 😭 አላህ ይርሀመውና አባት ያላችሁ እረጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሎሞን አድናቂህ ነኝ፡፡ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን፡፡ ሰይፉም ተባረክ

  • @bem5477
    @bem5477 2 ปีที่แล้ว +10

    Entertaining interview. I was one of the guests that Sol talked about related to his segment on GMO & I knew in advance & told Sol that people would be harsh on us. Sol may had even made that video restricted on TH-cam. However, apparently insult was unleashed on us after that segment was aired. I never rewatched the program or monitored public reaction but I was dead sure that it wouldn’t sit well with some viewers. I was happy to share my views on GMO anyways. Keep it up Sol!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለሞ ምርጥ አስተማሪነው ቴክኖሎጂ ብራቦ ለሁሉም አባቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለሞን ካሣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታስፈልገናለህ!!በርታ!!!!

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ! Dr. Abiy Ahemed is a walking Angle
    🌹🥀🌺🌷🌺🥀🌹

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +6

    አባት ያላችሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ🥰🥰🥰 እኔስ እድለ ቢስ ነኝ💔😭😭😭😭🖤ነፍስህን ይማር አባቴ💔🖤😭

    • @munisasaide1523
      @munisasaide1523 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባት 💜💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +7

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን። አመሰግናለሁ

    • @Snan-ex4sc
      @Snan-ex4sc 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🏾🥰

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 2 ปีที่แล้ว +6

    ሶል ወሳኝ ሰው
    የሚገባውን ቦታ ያላገኘ ድንቅ ኢትዮጵያዊ 🎩

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว +1

    He has detail and broad knowledge in IT

  • @dharmarajanananthakrishnan7966
    @dharmarajanananthakrishnan7966 2 ปีที่แล้ว +8

    I advise you to writer about your father. Major Kassa Ferede was a brave soldier who sacrifices his life for Eghiopia.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሑሉም የኢትዮጵያ መልካም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን 🙏

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 ปีที่แล้ว +2

    you are intelligent and brilliant please keep it up Sole

  • @wahedjamal9150
    @wahedjamal9150 2 ปีที่แล้ว

    ሶል በጣም አክባሪህ ነኝ ከሪያድ በርታ የልጅህንም ማዕረግ ለማየት ያብቃህ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว

    ሶል ምርጥ ሰው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የምሰጣቸው ኘሮግራም ወረኞች ተንኮለኞች ተዋቸው አንተ በርታል

    • @sobrinibraheem7731
      @sobrinibraheem7731 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ የሆነ ስው እድሜና ጤንነት እመኝለታለሁ ጎበዝ አስተማሪ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶል መልካም ሰው በእውነት እጂግ ነው እማከብርህ ሁሌም እከታተለሀለው ሶልይ🙏

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 ปีที่แล้ว +1

    GOOD JOB, Solomon!!!!!! PROUD of YOU 👍👍👍👍👍
    Seifu Fantan's SHOW!!!!!👍👍👍👍👍

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +2

    All’s fathers,happy Father’s Day!🙏🏾💐💚💛❤️✌🏽🕊

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 ปีที่แล้ว +1

    *** እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ አርዕስት እንደ ሰው አዘጋጅተህ .. በማይረባ የዘመኑ የህፃናት መጫውቻ ጊዜውን ታጠፋው ?!? ጉዳዩ ከአቅምህና ከእውቀትህ እጅግ ከፍ ያለ ስለሆነ ጀምረህ ሳትጨርስ ወደ ህፃናቱ መጫዎቻ : ወደ አቅምህ ጎተትኸው ::
    እርግጠኞች ነን ታዝቦሃል ! እሱ በጉዳዩ ላይ ነበር ትኩረት ሰጥቶ ሊሄድበት የፈለገው ..ትንሽ ሁሌም ትንሽ ነውና ይዘኸው ልትወርድ ሞከርህ ::
    እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች ጠቃማ ስለሆኑ አንተ ሳትሆን ንባቡና እውቀቱ ያላቸው ሰዎች ያቅርቡ ::
    አንተ ያው የተለመደውንና እግር እግር የሚለውን የሰፈርና የቡና ወሬህን እየገለፈጥህ ቀጥል :: .. ሳትድግ አረጀህ :: ማፈሪያ ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶል ምርጥ ሰው አክባሪህ ነኝ አብቹ ቅን ሰው

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 2 ปีที่แล้ว

    👍👌🙏Good job soleye, we proud of u, (le ethio.💚💛❤ Tasflgnalh bertaln.)

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣክ መላጦ
    #አባት ያላቹ መልካም የአባቶች ቀን

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 ปีที่แล้ว

      🌺🌺💐💐

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 ปีที่แล้ว

      🌺💐💐🌺💐

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      @@eveali6794 በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ ትልቅ ሰው የኢትዮጵያ ሀብት

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን ካሳ በኢትዮጵያ ከማድንቃቸዉ የቴክኖሎጅ ሰዉ ነዉ ሰይፉሻ እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝኸዉ አመሰግንሀለሁ!

  • @987654321susu
    @987654321susu 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 2 ปีที่แล้ว

    I was one of the students in graduating class in 2009 Remember The Name

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 ปีที่แล้ว

    yihu lji alemadbek kebad newu. Yemtserawu sera betam bizu neger asawukognal. Tebarek.

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 2 ปีที่แล้ว

    Very interesting person በርታ ወንድማችን

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 2 ปีที่แล้ว +1

    Really admire your work… keep up Sol
    & you are my crash!

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @micktaddese4343
    @micktaddese4343 2 ปีที่แล้ว

    Solye intelligent person. bless u

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ፕሮግራም ግሩም ነው።

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 2 ปีที่แล้ว

    thanks Sol!

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว

    ሶልዬ ምርጥ ሰው እውቀት አንደኛ

  • @firezerteshome9005
    @firezerteshome9005 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደስራው ብዙ የሚዲያ ...በተለይ የይቱብ ተከታይ የለውም:: እና ስይፍሻ ትንሽ ቻናሉን ለመደገፍ ብታስተዋዉቅለት ጥሩ ነበር::

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว

      ዘመኑ ፍሬከርስኪ ስለሚያከበር ነው
      ።ዘፈን ,ወሬ ,ብልግና የነገሰበት ጊዜ...

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶል በርታ ጥሩ ነገር እያቀረብክም እያስተማርክ ነው

  • @mohseidgiohgi7092
    @mohseidgiohgi7092 2 ปีที่แล้ว

    Allahe yerhameh abate

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ አይነት ብዙ ሙህራን ያብዛልን ሶልየ

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว

    Happy Father’s Day 👨 በጣም ነው የምንወዳቹ 🌸💕💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰልዬ ብዙ ዓመት ሆነኝ ፕሮግራምህን ስከታተል..
    ግሩም የቴክኖሎጀ አንቂ ነህ👍

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @dhalakethiozhabesha2079
    @dhalakethiozhabesha2079 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዐብይ ፍቅር እና ትሁት የሆነ ሰዉ!
    ትጉህ የሆነ የስራ ሰዉ!
    ሰዉ አክባሪ!!
    እወድሀለሁ😍❤

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ነው እምወደው ❤

  • @moja2845
    @moja2845 2 ปีที่แล้ว

    Sol dink sew Berta thanks seyfu, aznanahen Zara behaile and Sol

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 2 ปีที่แล้ว +1

    I am sure Seifu brought the question of "ማንን ጋብዘህ ነው ፍርሃት ፍርሃት የተሰማህ?" የሚለውን ጥያቄ እሱ ራሱ ይህን እንግዳ ሲጋብዝ ፍርሃት ይዞት ስለነበር ከዛ ስሜት ነው የጠየቀው🤔😂

  • @biniyamworku4312
    @biniyamworku4312 2 ปีที่แล้ว

    Bertalgn sol I always admire your work and you are my inspiration bro !!!!keep up the good work

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 2 ปีที่แล้ว

    It was great show thank you !

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @mercyasck3429
    @mercyasck3429 2 ปีที่แล้ว

    wow des yemil program

  • @zerihunTeyaki
    @zerihunTeyaki 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የአባቶች ቀን!!! አባቶቻችሁ ሚትወዱ ሰብስክራይብ!!

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 ปีที่แล้ว

    big respect sol !

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 2 ปีที่แล้ว

    Abbo you are fantastic I appreciate you

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว +2

    የቻናለ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ

  • @abuselemah
    @abuselemah 2 ปีที่แล้ว

    Solomon አስተማሪያችን በጣም እንወድሃለን

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 2 ปีที่แล้ว +1

    ምህረትን "ጎበዝ ደራሲ" አልከው!??? አታስቀኝ!

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 ปีที่แล้ว

    ስውድህ፡ሶልየ፡ኑርልኝ

  • @seeme7983
    @seeme7983 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ካድሬ ነህ ስለሚሞተው ሰዉ ምንም የማትናገር

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 ปีที่แล้ว +8

    Crypto currency involves cryptology, computer science, economics, finance, and business. To create awareness among Ethiopians in these fields is of paramount importance since knowledge is power. As far as, no crime is committed, ideas should not be restricted to blossom. Those who invested early in crypto currency have made thousands of times their investment.

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 2 ปีที่แล้ว

    👏👏

  • @meronnegashe4397
    @meronnegashe4397 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian music

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 2 ปีที่แล้ว

    We disconnected

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว

    Welcome Sol

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว

    ሶል ምርጥ ሰው ያለህ ጥንካሬህን በጣም ነው የማደንቀው እግዝአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @ወርቃማንግግሮች
    @ወርቃማንግግሮች 2 ปีที่แล้ว

    ሶል ምርጥ ሰው እኖድሀለን

  • @Lezemen
    @Lezemen 2 ปีที่แล้ว +2

    Do you know Father day is being celebrated on this day only in USA. So do we really have to copy everything from them? Come on Ethiopia is way older than most countries. They should copy from us not the other way around

  • @okubagabrteklit3920
    @okubagabrteklit3920 2 ปีที่แล้ว

    ሴፉ ኣንድ ነግር ልትረዳኝ እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ምልክት ኣርግልኝ ስለምታርግልኝ ትብብር ኣስቀድሜ ሊያመሰግንህ እወዳለሁት

  • @massyoph
    @massyoph 2 ปีที่แล้ว

    ሶል አክባሪህ ነኝ👏

  • @tijitiji1332
    @tijitiji1332 2 ปีที่แล้ว

    👌👌❤❤

  • @fetareaction2200
    @fetareaction2200 2 ปีที่แล้ว

    berta sol alweys i derim that work pls another video uplode aderglen and sifu endnzy aynet sew akerblen pls*

  • @melakubegashaw8568
    @melakubegashaw8568 2 ปีที่แล้ว

    Soliye Amaregnah!!!!👍👍👍

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 2 ปีที่แล้ว

    The market so bad right now.

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 ปีที่แล้ว

    ብስል የሆንክ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሶል

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 ปีที่แล้ว

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      😍😍😍
      th-cam.com/video/pqnMy88Kbeo/w-d-xo.html

  • @abelking7095
    @abelking7095 2 ปีที่แล้ว

    ሶል ምርጥ ሰውውውው

  • @Sultaan0014
    @Sultaan0014 2 ปีที่แล้ว

    here we go for z scholarship part 1

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ያለው ሰው ሁሉ፣ ልጅ ከወለደበት ቀን ጀምሮ በየቀኑ ኣባትም ሆነች እናት መልካም የኣባትና የእናት ቀን ተብሎ መከበር ኣለበት። ነጫጭባ ለኮመርሻልና ለንግድ ሲል የፈጠረውን ሰይጣናዊ ኣስተሳሰብ ኢትዮጵያን ልንከተል ኣይገባንም! {}

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

    Zare Seifu kum neger serah

  • @teshomeasegid9638
    @teshomeasegid9638 2 ปีที่แล้ว

    የባቶች ቀን ኮፒ መቼ ነዉ በኢትዮጵያ የአባቶች ቀን የሚከበረዉ ህዝቡ መች ደላዉና ቅንጦት ኪሳችሁ የሞላ ሁሉ ተቀናጡ ዛሬ አባቶች አይደሉም ልጆች እንደ ቅጠል እዬረገፉ በስለት እንደ ቅርጫ ስጋ እዬተበለቱ ነዉ አዬ ሰዉ መሆን ዛሬ ኪሱ የሞላ የተመቼዉ የሚያዎራዉ ስለሆዱ ስለ ምቾቱ ስለ ቅን ጦቱ እንጅ ስለ ህሊና ሰዉ ስለመሆን ስለሚያለቅሱት ስለተገፉት ስለተራቡት ወገን ወንድም ህት እናት አባት ቀረ ስለ ሞት ስለ መታረድ ስለ ፍትህ ስለ ህግ ስለማጣት በሆዳሞቹ ሆድ ዉስጥ ፈርስ ሆኖ ቀርቷል የሚያዎሩት ምንም እንዳልተፈጠረ ነዉ ለአፋቼዉ እንኳን አይቃወሙም እዩት ይህን ከርሳም ምርቱ ከአፍሪካ የበለጠ እንደሆነ ነዉ የሚያዎራ ብሩ ገሽቦ የኑሮ ዉድነቱ ከጣራ በላይ ሆኖ ህዝብ በጠኔ እያለቀ ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 ปีที่แล้ว

    Endit wodezih muya endemeta Sistema tigatu betam getmognal.. Betam be ewuket yetemola newu.

  • @tizetaarnesen3686
    @tizetaarnesen3686 2 ปีที่แล้ว

    Sol wesagje Tamagje sew👌👌👌👌👌

  • @tedymaregn2893
    @tedymaregn2893 2 ปีที่แล้ว +1

    97% of people in this world have not invested on crypto..so as individual or country, we must start to invest now

  • @asmajimaa7097
    @asmajimaa7097 2 ปีที่แล้ว

    seelaa meen edaa mitaaworuu allgabangeem meeniiim as raduung esakii 😃

  • @hamidawol9459
    @hamidawol9459 2 ปีที่แล้ว +1

    10Q Abichu

  • @ታመነ
    @ታመነ 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፊሽ ዌልካም ቱ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 ปีที่แล้ว

    Seyifsha 20 dekika beki alneberem. Endih ayinet engida sinorma arzimln. Bizu neger enmarbetalen

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว

    ❤🇪🇹❤💪

  • @uniqueyirgalem5192
    @uniqueyirgalem5192 2 ปีที่แล้ว

    Ere enem gar metew neber Instagram lay

  • @mengebest5405
    @mengebest5405 2 ปีที่แล้ว +3

    አብቹ ጀግና ነው ጥንትም ..........ሀገሬ ገና አልገባትም ......."በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል "........አይለፍልህ ያለው ሕዝብ

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 2 ปีที่แล้ว

    የኤሌክትሪክ ዋጋ ርካሽ ስለሆነ ይላል እንዴ🤔🤔🤔🤔

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛጋ ኤሌትሪክ ቀርቶ ኢንተርኔት ርካሽ የሌላው ሀገር ሲታይ

  • @Shafadam-lt
    @Shafadam-lt 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ ግን በፊት ቴክኖሎጂ ፕሮግራም ላይ ከነበረው ፈካ ያለ ፊቱ ዛሬ ላይ ምነው ከለሩ ተቀየረ ነው ጠወለገ ወይስ ጠቆረብኝ ???

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተሩ ፓይለቱ ኢንጅነሩ ገጠር ተወልደዉ እና እዛ ተምረዉ የመጡ አይደሉም እንዴ? ከተማስ ተወልደዉ በመንግስት ትምህረት ቤት ተምረዉ ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ አይደል እንዴ ያሉት? ምን አይነት ጥያቄ ነዉ የምጠይቀዉ?

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ የናት ቀን ያባት ቀን የምትሉት የገር ለምንድን የዉ ያላህ ቀን እጅ የፍጡር ቀን የለም

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 ปีที่แล้ว

    ናኖ ቴክኖሎጂ ምግብ ላይ እዳታውል እንጂ ሌላው ነገርህ በርታ ያንን ግን እዳታረገው ሰው አዳትሰብክ እኔ ነኝ የምገልህ

    • @tesfayet11
      @tesfayet11 2 ปีที่แล้ว

      Can you explain
      what is nano technology?
      And what is GMO?
      before doing what you said you would do?

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ደሞ ማነኝ ትላለህ?
      ዘንድሮ ገዳዮች በዛችሁብንኮ እንዴት ነው ነገሩ?

  • @mesfintesma7974
    @mesfintesma7974 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ልቤፋና በዘመኑ የግል ትምህርት ቤት ነበረ

  • @addisestateagent1354
    @addisestateagent1354 2 ปีที่แล้ว +1

    I do not believe abiy ahmed has the skills to edit books. Sol shame on you. You are simple as man.

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን በቅንነት ቤተሰብ ሁነየ

  • @gechfasil7430
    @gechfasil7430 2 ปีที่แล้ว

    I will never and ever foreget the host in a family game with netsi

  • @yohannesbetre8124
    @yohannesbetre8124 2 ปีที่แล้ว

    ESke Sele Feyass Ena Workxon mebal neger Metenchachu sewoch yehone neger belu ahun

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala 2 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ነው ሰይፉ ፈንታሁን የሰይጣን ማህበራት ተከፋይ ነው የምለው ይሄን ሰለሞን የተባለ የአውሬው ስርአት አራማጅ በክብር እየጠራ ያስደሰኩርብናል ፍርድህን አምላክ ይሰጥሀል በኑሮህ ይምጣብህ

  • @hamadail5367
    @hamadail5367 2 ปีที่แล้ว

    Wiw Solo mendekeke