የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 30/2016 -July 7/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น • 115

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 8 วันที่ผ่านมา +23

    መጨረሻ ላይ እህታችን የሰጡት ሀሳብ የመላው ኢትዮጵያውያን ሀሳብ ነው ተባሪክ አህቴ

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 8 วันที่ผ่านมา +13

    እንዳች፣ያለውን፣ህሳብ፣ስጭ፣ያቭዛልን፣እህቴ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥሽ፣ዘረኝነት፣ይጥፋ፣

  • @GirmaSahile-gi9hx
    @GirmaSahile-gi9hx 7 วันที่ผ่านมา +10

    ሲሳይ ጥሩ ፕርግራም ነው በርታ

  • @selamaraya8179
    @selamaraya8179 7 วันที่ผ่านมา +11

    የአማራን ልጆች እየገደለ ያለው ማንው????? አማራ ነይ ባዬ ፋኖ ነውውውውውውው

  • @regassaalemayehu6998
    @regassaalemayehu6998 7 วันที่ผ่านมา +11

    እናመሰግናለን አቶ ሲሳይ በርታ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 8 วันที่ผ่านมา +13

    እህታችንን አመሰግናለሁ። ዕውነት ነው ሲሳይ ሚዛናዊ እና በዕወቀት-የደበረ ጋዜጠኛ ነው።

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 7 วันที่ผ่านมา +10

    ሽግግር፣የምሉት፣ፅፈኞች፣እነሱ፣ስልጣን፣ያግኙ፣እንጅ፣እትዬጵያ፣ብትበታተን፣ምን፣ቸገራቸው፣

  • @AbrahimHassan-pd5jt
    @AbrahimHassan-pd5jt 7 วันที่ผ่านมา +10

    እድሜ እነ ጤና ይሰጥቨ እማማ

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 7 วันที่ผ่านมา +8

    የመጨረሻ ተናጋሪ ተባረኪ ጠቅላላ የእኔን ሃሳብ ነው የገለፅሺው በርቺ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 8 วันที่ผ่านมา +13

    After 44 years of confusion and sadness, God sent Abiy&Team to Ethiopia. The international community are better off dealing with the moderate leader Prime Minister Abiy Ahmed Ali❣️🙏🏽

    • @urael225
      @urael225 7 วันที่ผ่านมา +3

      Wow I support your idea that is true

    • @gethab2306
      @gethab2306 7 วันที่ผ่านมา +2

      Well said!

  • @urael225
    @urael225 7 วันที่ผ่านมา +8

    SISU OUR BRILLIANTJOURNALIST BLESS YOU

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 8 วันที่ผ่านมา +15

    ጌታቸው የዲሲው የትልቅ ትንሽ ከአንተ በላይ ጋኔል አለ እንዴ በጥላቻ እዚህ ደርሰሀል ይብላኝ ለልጅ ልጆችህ መቼም ልጆችህ ያው ያንተ ቢጤ ናቸው ብዬ ነው ዚቃጭ አስተሳሰብህ ይገልሀል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 7 วันที่ผ่านมา +8

    የፅንፈኞች ድንቁርና ያሳፍራል !ፅንፈኞ የማንንም ብሄር አይወክልም

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 7 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ ይባርክህ ጨዋውና መርህ ያለህ ወንድሜ ሲሳይዬ

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም፣ጋዜጠኛ፣ሲሳይ፣አጌና❤❤መነሻችንም❤❤መድረሻችንም❤❤ኢትዮጵያ❤❤እውነት❤❤ያሸንፋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 วันที่ผ่านมา +13

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @urael225
    @urael225 7 วันที่ผ่านมา +7

    Bless you geneye I support your idea

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 7 วันที่ผ่านมา +8

    Great as usual Thank u Sisay

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 8 วันที่ผ่านมา +12

    Thank you, Sisay. I listen to your program because I find it useful.

  • @gethab2306
    @gethab2306 7 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you!

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 7 วันที่ผ่านมา +6

    ዛሬ ሴቱ አልተቻሉም on this program❣️ My virtually adopted son will succeed with his Team and God🇪🇹❤️🙏🏽

  • @selamaraya8179
    @selamaraya8179 7 วันที่ผ่านมา +8

    አመራን ልታሸንፍ????????? አማራ ምን አደረገ????? ገዳዬ ራሱፋኖ ነው,,,, አማራ ንቃ,,, ፋኖ ገዳይህ ሆናል,,,

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 8 วันที่ผ่านมา +16

    ለአማራ ከአማራ ዮቱበሮችና ሊህቃን የበለጠ ጠላት አላየንም።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 7 วันที่ผ่านมา +4

    Allah bless you abichu abshir Allah bless you and your group peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership Ethiopia for all of us no more 4k without election

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 7 วันที่ผ่านมา +4

    Masha Allah our sister Allah bless you yes no more 4k without election Ethiopia tikdam

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 7 วันที่ผ่านมา +3

    አለዉ ቀን የንፁሃን ደም ላፈሰሰዉ ባአንዳ ሚዲያ ቀናችዉን ጠብቁ " አለዉ ቀን "ኢት/ለዘላለም ትኑሪ አሜን

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 7 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት የመጨረሻዋ አስተያየት ሰጭ ተመቹኝ ተባረኩ

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n 7 วันที่ผ่านมา +5

    ቤሔርተኞች ከሁሉም ቋንቋ ተናጋሪዎ ቅሰም ሰባሪ ሰምተናል አሁን ያለፈ ላይ እኝኝ ማለተ ሳይሆን ከዛሬ ጀምሮ እንዴት እናርመው ነው ያለፈው አልፋል አሁን እንዴት ሠላምን እንፍጠር ኢትዮጵያን እንዴት እንገንባት ሂሊናችንን እንዴት እናሰተካክለው ብለን መነጋገር አለብን ባካቹሁን ያለፈውን እያወራን ሀገር አትቀየርም

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 8 วันที่ผ่านมา +8

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💐💐💐💐🙏🙏

  • @Bahadnsani
    @Bahadnsani 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትኩረት ለራያ ህዝብ ራያነታችን ይከበሪልን

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 7 วันที่ผ่านมา +2

    Waw tebareke ehte!!!!❤❤❤❤

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 7 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Ato Benti

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 7 วันที่ผ่านมา +5

    አንበሳው ሲሳይ I have a big respect for you. Keep on telling the truth! ከነድካሟም ቢሆን ኢትዮጵያ ሀገሬ እንድትቀጥል ነው የምፈልገው! የጥላቻና የመናናቅ ፖለቲካ ያጠፋፋናል እንጂ የትም አያደርሰንም። ለማንኛውም እ/ር ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን።

  • @makmak4598
    @makmak4598 8 วันที่ผ่านมา +2

    Excellent caller

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks ETHIOPIA Thanks our sister doesn't worry the next Ethiopian people prime menester is Dr Abiy Ahemed.

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 7 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ❤❤❤

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 7 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ እንኮን ተቃውሞ ከሚያረጉት ውጥ ከመቅባጠር ውጭ ምንም ተጨባጭ ነገር አልሰማሁም

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪ እህታችን። ለአቶ ጌታቸው መልስ .."የመቶ ዶላር ፋኖ ሸማቾች አንዱ መሆንዎን አረጋግጣለሁ" :: በትክክል። ሰይጣን ነው ራሱ

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 8 วันที่ผ่านมา +10

    ሲሳይ አጌና ምርጥ ጋዜጠኛ ና ምርጡ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 7 วันที่ผ่านมา +4

    Bad luck for all racist people in Ethiopia long life for Ethiopia peace for Ethiopia we love abichu Alhamdu Lilah

  • @jjemale
    @jjemale 8 วันที่ผ่านมา +4

    ዉጬሀገርተቀምጦአገርአይተቹ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 7 วันที่ผ่านมา +2

    👍👍👍👍

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by 7 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 7 วันที่ผ่านมา +7

    ለአቶ ጌታቸው ከDC
    ጠ/ሚ አብይ በወለጋ ያስገደሉት አማራ የለም:: የአማራ እና የኦሮሞን ህዝብ የገደሉት ሸኔ እና ፋኖ ናቸው

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 7 วันที่ผ่านมา +3

    እህቶቼን በጣም በጣም ኣመሰግናለሁ
    እህቶቼ ወንድሞቼ እነዚህ መራራዎች ጅሃሮች ልደቱዎች ታምራቶች በቀለዎች በውነት ሃገር መምራት የሚችሉ ናቸው ? ኣቅማቸውንስ ያውቃሉ? እንዚህ የሽግግር የሽግግር የሚሉት እኮ በዝረራ እንደሚሸነፉ ስለሚያውቁ ነው በደንብ ያውቁታል መሽገሮች ሃገር ለማፍረስ ቆርጠው የተነሱ ናቸው ዛሬ ተስማምተው ኣብይን ቢገለጡ እርስ በእርስ ይተላለቃሉ ወንድ ከሆኑ ይግቡ ኣጀንዳ ይዘው ይምጡ ኣብያችን እየለመነ ነው

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 7 วันที่ผ่านมา +4

    Any one who doesn't want this government can go to election if you win you welcome but believe me no more 4k without election

  • @kedirmohammed3434
    @kedirmohammed3434 7 วันที่ผ่านมา +4

    Sisaya yewnet ambasader

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 8 วันที่ผ่านมา +3

    Yekeshefu.seyisharu.amerika.wushti.yaweralu

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 7 วันที่ผ่านมา +2

    ያሁኑ፣ትናጋር፣ምን፣ማለታቸው፣እቶ፣እረጋ፣እማራ፣ብሄር፣ናቸው፣ጠቅልይም፣ብምርጣቸውም፣

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 8 วันที่ผ่านมา +4

    Meles was smarter than Mengistu; and, Abiy is 3 times smarter than Meles! By the way, Abiy spends money on Ethiopia because he plans to retire in his own country.

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሁለተኛዉ አስተያየት ሰጪ በትክክል በጽንፈኞች የተጠለፈና ምንም ቢሰራ እርካታ የማይሰጠዉ ለሱ መኖር ማለት ሆድን መሙላት ብቻ የሚመስለዉ ለመስራት ሳይሆን ለመተቸት የተፈጠረ ግለሰብ ይመስለኛል በወለጋዉ እልቂት ሸኔ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ተጨማሬ ተጠያቂዎች እንዳሉ መረዳትያለባቸዉ ይመስለኛል ከመተቸት በተጨማሪ ማገዝም ልመድ ችግር አለ አወን መፈታት የሚችለዉ ግን በጋራ ነዉ

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 8 วันที่ผ่านมา +2

    Setidharachu.yekeshafechu.takewamiwochi

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሲስዬ ኤኔምለው ወለጋ ላይ አማራ ተጨፈጨፈ ! አዎ አዝነናል ። አሁንስ አማራን በጎጃም፤በጎንደር ፣ በወሎ፣ በሸዋ፤ የሚዘረፈውን ፤ የሚታገተውን ፥ መሬቱን በጭልጋ ፥ በደለሎ ፥ በአውደራፊ የተቀሙ አሉ ። ለምን
    አትጮሕም ። ለመፍትሔ ማለተ ነው።

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 7 วันที่ผ่านมา

    የሌሎቹ ፅንፈኛ ሚዲያ አልበቃ ብሎ ፣ ለምን ሌሎችን ሀሳብ ትቀበላለለህ ? አታደንቁረን እባክህን

  • @BefekaduGetachew-sy3bg
    @BefekaduGetachew-sy3bg 7 วันที่ผ่านมา

    Ok abay lewelaga amhara nothing nawu...

  • @tamiratgeberemariam8371
    @tamiratgeberemariam8371 7 วันที่ผ่านมา

    ውይይቱ በየ ጭብጡ ተለይቶ በትምህርት በግብርና በኢኮኖሚ በፀጥታ....ቢካሄድ ብዙ የ ሚመለጨለጩ ከ 1 ጫፍ ወደ ሌላ ጫፍ የሚዘሉት አንጥሮ ያወጣል

  • @eyerus2144
    @eyerus2144 7 วันที่ผ่านมา

    if u are insecure, it is ur problem not anybody

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 7 วันที่ผ่านมา

    ወደ መጨረሻ ላይ የተናገረዉ ወይም ሀሳብ የሰጠዉ ልጅ በ48 ከተሞች እላለሁ ብሎ ይሆን ወይንስ ከምር አረባ ስምንት ግዜ ተደርጓል

  • @tamiratgeberemariam8371
    @tamiratgeberemariam8371 7 วันที่ผ่านมา

    ፀጥታው ችግር አለበት ችግር የሚፈጥሩት ግን 1 ም ቅን ሲወግዙ ወይም ስማቸው ሲጠራ አይስማም አሁን አስገዳይ አፋኝ ማን እንደሆነ ሕዝቡ አቆታል ሕዝብ ማታለል ለግዜው ካልሆነ አይስራም ሕ ዝ ብ ያቃል

  • @modinali3987
    @modinali3987 7 วันที่ผ่านมา +1

    Abiyn seytan bilo yemitera timkhitegna neftegna buda new

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Amara Aseteyayet Sechiwoch Gas Gas Yelale Hasabachu Negegerachu Edeme Xegebe Honew Yetejajale We’re Becha Mesekinu Amara Egeziabehere Yedereselehe

  • @fekadunucha3188
    @fekadunucha3188 8 วันที่ผ่านมา +1

    Sissay u are Organ of ethnic goverment

  • @user-gc5yd7kq4e
    @user-gc5yd7kq4e 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሲሳይ የተቃውሞ ሃሳብ አቅራቢዎች የዘነጉት የአፍሪካ ህብረት መቀመጫውን መቀየር አለብን ብለው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት አንዱ የሊቢያው መሪ ኮሎኔል መዑመር ጋዳፊ
    የመከራከሪያ ሃሳብ አንድ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ የሌላት ሀገርእያሉ ነበር
    ታዲያ የመስቀል አደባባይ ደረጃውን የጠበቀ የመኪና ማቆሚያ ሌሎችም የተገነቡት በለውጡ ነዉ ስንቱ ተነግሮ ለተቃዋሚ ወገኖቻችን ማስተዋልና ማገናዘብ ይስጣችሁ እላለሁ ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา

    ግርማ ስይፉ አብሮ አደጌ ነው የኔ ታናሽ ነው የትም ይደግ ይወለድ ኢትዮጵያ ውስጥ ሐገሩ ነች ሐገራችን ነች ውብሐገር የጀግኖች ሀገር የቆንጆዎች የምሑሮች የእምነት ሐገር ኢትዮጽያ ግርማ ግን ለምንም ሐላፊነት OR Responsiblelty የሚበቃ ግለ ስብ አይደለም ተራ እንደእናንተ ምላስኛ ኢትዮጽያዊ ነው ሲሳይ አንተን አይመለከትም ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራቸውን ይስሩበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 7 วันที่ผ่านมา

    Ato Getchew astayet bamikiker comishin kaltawoyayu yalawun chiger endet?

  • @modinali3987
    @modinali3987 7 วันที่ผ่านมา

    Le Tsinfegna fanowoch sibal mengist ende china yeand parti system meketel ena beyebotaw yemintatawun awrito ader wedegon lil yigebal.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 7 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ ክልል 48 ጊዜ. ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን ሪከርድ. መያዛቸውን ለነገሩን ሰው. እባካችሁ አበባ ስጡልኝ። ፈጥረው አይደለም ያወሩት።ልባቸው ያውቃል ።

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 7 วันที่ผ่านมา +2

    አኔ የምለው ኦሮሞ ከሶመሌ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ አይመስላችሁም አይደል? በአዳማ ፤ በሞጆ ፣ በቢሾፍቱ ፣በዱከም ፣ በገላን ፣ በኮዬ ፈጬ
    በቡራዩ ፣ በለገጣፎ ..ወ.ዘ.ተ አንድም ቀን ተነስቶ አያውቅም ይሄ በግልጽ ዘረኝነታችሁን ያሳያል ያኔ ኦሮሞ አልጮኸም
    አማራው ሲፈናቀል ወደ ክልሉ ሲገቢ(ሲሸሽ) አንድም ድጋፍ አላደረጉም ። ኦሮሚያ ክልሉ ጎጆ
    ገንብቶ አስጠልሎ ዝም አለ እንጅ እንደ ፍየል ስትጮሁ እንጂ በባሕር ዳር በገንዘባቸው ገዝተው የቀለሱትን ጎጅ ህገ ወጥ ነው ብለው አፈረሱባቸው።
    አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ላይ ህገወጥ ሲፈርስ ወንጀል የሚሆነው ለምንድነው? መልሱልኝ ። በሚድያ በአማራ ሚድያ የቀረበ የቀረበ ነው ለማስረጃ ።

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 7 วันที่ผ่านมา +2

    Ato Girma is a government official, what do you expect him to say??? Leave the crap sisay

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 7 วันที่ผ่านมา +1

      “If you are not thinking like me or follow my way, everything is crap!.” 😊

    • @mitikulakew5840
      @mitikulakew5840 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@Coffee-do1gmwhat I am saying is unless you ready to challenge them properly, interviewing the government official is simply giving them a propaganda platform. Unfortunately lately that is what sisay doing.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 7 วันที่ผ่านมา

      @@mitikulakew5840 : Give Sisay time! if Zemmen Kasey willing to give interview in his media , Sisay will give him opportunity. Because, Sisay reasonable personality with wisdom should forced him to do fairly!. Ethiopian politics these days: “ If you are not breathing on my borrowed lung or follow my way of thinking, you must be my enemy. “ My brother, to satisfy your ego , you should follow Mesay Mekonnen or accept opposite opinion in this program.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመነ ካሴ ተራ ሽፍታ ነው::
    የህወሃት ተላላኪ ነው:: ሰሞኑን የዘመነ ካሴ ቃላቀባይ ያለው እኛ ወያኔ ወልቃይትን ቢወር አንከለክለውም/አንዋጋም ብሎአል:: እኛም አውቀናችሃል

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 7 วันที่ผ่านมา +1

    Amara Amara Kelele new Weto Megebat Yetesanew Menore Yalechalew Yehew Agerachew Ligebu Alechalum Ke Sedet Betesebachewen Mayet Alechalum Amara Kelel Ena Agere Bete Yehune Addis AbebaJengele Yehune Ante Seretehe Shemize Ateqeyerem Kene Cheqeqetu New Yemetelebesew ?

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 7 วันที่ผ่านมา

    አቶ ጌታቸው የዲሲው! ተረጋጋ ምንም አታመጣም።

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞ ገኝ ብሎ ሰለተናገር ምን ማረጋገጫ አለህ ቋንቋውን መናገር ሰለቻለ ሁሉም ኦሮምኛ ተወላጅ አይደለም

  • @jjemale
    @jjemale 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጭፍንአይበልም

  • @eyerus2144
    @eyerus2144 7 วันที่ผ่านมา

    ያንተ ሚዲያ በጣም challeng አድርጓል

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 7 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለም ያለ ማንም የለም ችግርን ለመቅረፍ መንግስት እየሰራ ነው የሚሰራውን ከማናናቅ ችግር ፈጣሪውን አብሮ መታገል ነው ፅንፈኝነትን ዘረኝነትን በውስጣችን ይዘን የራሱን ገዳይ ሁሉም አቅፎ መንግስት ሰው እየሞተ ልማት ይሰራል ብሎ መክሰስ እራስን ማሞኘትና እራስን መብላት ነው ልማቱን ለማቆም አይደለም ሰላማ ለማሳጣት በየቦታው ግድያው ዝም ብሎ በጥላቻ እደዚህ ቀደም በዚህ መንገድ መንግስትን እንጥላለን የሚለው ሃሳብ ጊዜ አልፎበታል ህዝቡም በጣም ርቆ ሄዶአል

  • @jjemale
    @jjemale 8 วันที่ผ่านมา +1

    አተምንአይህነውምተቸው

    • @jjemale
      @jjemale 8 วันที่ผ่านมา

      መጀመረሀገርህንግበ

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 7 วันที่ผ่านมา

    እባክህን አቶ ጌታቸው የዲሲው! እንደ እርሶ የሉ ዲያቢሎሶች ናቸዉ ያኦርቶዶክስን ሀይማኖትን; አማራን እንዲሁም ኢትዮጵያን ልታወርዱ የተላካችሁ ተላለኪዎች እና ባንዳዎች ናችሁ። እረፉ

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 8 วันที่ผ่านมา

    የካድሬዎች መንደር እውነታን አዳፈናቹሁት

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 วันที่ผ่านมา

    There is a philosophical saying that says:
    1) A wise man learns from the mistakes of others;
    2) A person with an average intelligence learns from his first mistake.
    3) A fool repeats the same mistake again, and again, and again.
    The so-called "The opposition groups" in Ethiopia are repeating the same mistake that the EPRP terrorist group, the TPLF terrorist group, and Shaebia and Jebha were making in Ethiopia by declaring war against the Ethiopian Defence Force. This means that these fools are repeating the same mistake again and again in declaring war against the Ethiopian Defence Force or Mekelakeya in Amharic.
    The only way in which these fools may wake up from their delusion and day-dreaming is after they suffer tremendously according to the Law of Karma. And these fools who are attacking Ethiopia right now by declaring war against the Ethiopian Defence Force.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @modinali3987
    @modinali3987 7 วันที่ผ่านมา

    Abet teklayu wenjel bezabet. Ewnet zeregna hono weynis Oromo silehone? Ezih metito yemiyalekis amara negn bay lemin le Amara megentel aytagelim? Ethiopia eyetebetebetech yalechew be Tigrena Amara new selam yemigenew huletu sigenetelu bicha new.

  • @user-pz5ze9fs7n
    @user-pz5ze9fs7n 7 วันที่ผ่านมา

    ሲሱ ምነው ሰድብ ነክ ለምን ታስተናግዳለህ እባብ መርዝ የሚሉ ቃላት የባለጌ ነው። political analysis እንጂ ጠንጋራ አመለካከት እንፈልግም።

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 7 วันที่ผ่านมา

    የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ! 😂😂😂

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 7 วันที่ผ่านมา

    Obo ABABBA bogale big tammy's who has nothing to eat. OROMUMAA cadres

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา

    ዝግጅት ነው ለካ ፕሮግራምሕን የምከታተለው ሲሳይ አጌና መቼም ቢሆን ታነበኛለሕ አመስግንሐለሑ ሉአላዊ እናም ስለ ኢትዮጵያ አማራው ክልል ወዘተ ክልል አንተ እዚሕ ቦታ ላይ ትስራለሕ ብሎ የሚሾመው የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት ብቻ ነው Even ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐሳብ ያቀርባል እንጂ ብቻውን የሚስራው ነገር የለም ወንድሜ ኢትዮጽያ አድጋለች ይብቃኝ ።

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 7 วันที่ผ่านมา

    Getachew pls ask urs stupidity as u said ! Why u blame the PM then?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา

    ከታች የፃፍኩት ሲሳይ ፕሮግራምሕን የምከታተለው ዘግይቼ ነው ለማለት ፈልጌ ነው ዝግጅት የፅሑፍ ኤረር ቢኖርም አገጣጥመሕ አንበው ጌዜሕን እንዳይወስዱብሕ ፅንፈኞች ግጥም ብለው አንተ page ላይ ናቸው ቤትሕ ውስጥ ግድ የለም አንተ መልስ አለሕ ሲሳይ አገና ምንም አያመጡም ይብቃኝ mind is important Body ሉአላዊ ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา +1

    Hey body ምራጫው ቅርብ ጊዜ ነው እናም ወደድክም ጠላሕም The Next Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed ነው የ ኢትዮጽያ አንብ የምፅፈውን ። ሲሳይ አጌና አጌና ሉአላዊ እናምስግንሐለን ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ይቅርታ ሲሳይ ወደድክም ጠላሕም የሚለው ብእሬ አይነበብ ሌላው እንዳለ ሖኖ ።

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 7 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቁል አርገህ አታወጣውም? ያንተ ትግስት። ከአውድ ውጪ የሚያወሩ ሰዎችን ባክህ አውጣ

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 7 วันที่ผ่านมา +2

    የማነህ፣ገትጋታ፣አንተ፣እራስህ፣ጭፍን፣ተቆዋሚ፣ነህ፣አባይ፣ተገደበ፣አልተገደበ፣ኮርደር፣በመሰራቱንም፣ተቃወምክ፣አንተመርጦ፣አልቃሽልማት፣በመሰራቱ፣ባገር፣እድገት፣ላይ፣እንቅፋት፣መሆን።

  • @NOT2BE246
    @NOT2BE246 7 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ ጌታቸው አንተ እና ያንተ አስተሳሰብ ነው ሰይጣናዊ። አንተ አሜሪካ ተቀምጠህ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖረው ህብረተሠብ ለመወሰን ትፈልጋለህ። ደንቆሮ ፅንፈኛ እዛው ዑበርህን እና ፓርኪንግህን እየሰራህ ኑኖህን ቀጥል። you sound desperately miserable 😂😂😂😂 እስቲ ለማንኛውም መደመር የሚለውን መፅሀፍ አዝዤልሀለው🤣🤣🤣

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 วันที่ผ่านมา +1

    It's ok body አብይ አሕመድን አታውቀውም ክንፍ የለውም እንጂ መልአክ ነው ላንተ ታጋሽ አርቆ አሳቢ ከመግደል ይልቅ በውይይት የሚያምን ቆራጥ ወጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ነው ። እናም ማነሕ ፅንፈኛው አንተ የምታውቀው አጎትሕን መለስ ዜናዊን ነው ነፍሱን አይማረው ሲሳይ አጌና እነኚሕ ጊዜሕን ይወስዱብሐል Tim is Gold 😅 it's ok.

  • @EsheteWolde
    @EsheteWolde 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ በንቲ እንተ ነክ እውር ጭፍን የትልቅ ትንሽ
    ውረደታም ጭፍን ስለሆናችሁ አንተ ለማንም አይበክ አየደለም ለሆድክ አስበክ ነው እየአንዳንድሽ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁልሽም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ በተለይ የአማራን ትግል የምታጣጥሉ ነገ የአጅጃችሁን ታገኛላችሁ

    • @urael225
      @urael225 7 วันที่ผ่านมา

      @@EsheteWolde calm down !!!
      Do you know the meaning of R E S P E C T ?

    • @EsheteWolde
      @EsheteWolde 7 วันที่ผ่านมา

      እህ

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp 7 วันที่ผ่านมา +1

    አታስቆማትም እንዴ ይቺን የመንደር ካድሬ ለፍላፊ አንቺ የምትደግፊውን ጨፍጫፊ እኛ እናክብርልሽ?እውነቱን ኢትዩጵያ ውስጥ ያለ ነዋሪዎች እኰ ነገሩሽ እናንተ ኰሬ ነጌኛ ሲያረገው የነበረውን ጭፍጨፋ ለፋኖ ልትሰጡ ትፈልጋላችሁ ፋኖ ማለት ስርአት ያለው ፈርያ እግዚያብሄር ያለው ከሁሉም ሀይማኖት አንድ ላይ ሆኖ ለነፃነት የሚታገል በየቦታው የዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሸኔ(በኰሬ ነጌኛ) እየታገዱ ገንዘብ የሚጠየቁበትን ለመታገል የተነሳ ነው አንዳችሁም ሰለታገዱት ተማሪዋች ስታወሩ አይሰማም ባለፈው የደቡብ ልጆችን ፋኖ አገተ ብላችሁ ጠቅላላ የብድር ዩቱበሮችና ተከታዮቻቸው ስትንጫጬ ነበር ለአንድ አይምሮ በሽተኛ ለሆነ መሪ የገሪቷን ችግር ትቶ አገሪቷን ኪንደር ጋርደን ካላስመሰልኩ የሚል በጬ ተነካ ብላችሁ ትንጫጫላችሁ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 8 วันที่ผ่านมา +1

    ከአማራ ቀድሞ ዶክተር አቢይን የደገፈ የለም ። እውነት ነው። ሙሴ ነው ከማለት በላይ. ጫማ ስመን. ንበር። ይሄ መንግሥት ውለታ አያውቅም ።

    • @BaneS744
      @BaneS744 7 วันที่ผ่านมา +3

      ታዲያ አሁንስ ምን አደረገ? ለሁሉም በእኩልነት እየሰራ ያለ መሪ ነው:: በእርግጥ ስለማያዋጣ የአንድ ወገንን ፍላጎት ለመተግበር አልቻለም: ቢፈልግም እይችልም:: የሌሎችም ፍላጎት መጠበቅ አለበት:: እያንዳንዱ የሚመኘውን ፍላጎት በመተማመን ደረጃ ለመተግበር እንዲቻልም እዬሰራበት ያለ ጉዳይ ነ:: ተእንግዲህ በዚያች ሀገር በሃይል ፍላጎቱን በሌላው ላይ የሚጭንበት ዘመን ያበቃለት ነው::

  • @user-oz5rv9kv8c
    @user-oz5rv9kv8c 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንተ ሊባ ሲሳይ

    • @urael225
      @urael225 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-oz5rv9kv8c calm down!!!
      DO YOU KNOW THE MEANING OF R E S P E C T ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 วันที่ผ่านมา +1

    November USA President Election! Desperately need voice! So Overthrow Abiy or Transition Government! Day Dream Allowed for Engineer Yelekal, Leduetue....

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 8 วันที่ผ่านมา +1

    ደዋዮች አንድ ያላወቁት ቁልፍ ነገር በዶክተር አብይ ምክንያት ሁሉም ኦሮሞዎች ይሁን ብለው ወደየቤቶቻቸው ተመልሰዋል። ትግላቸው የተቋጨ አይመስልም።ማለትም በብልጣብልጥ አናሳዎች ለአያሌ ዘመናት ከተወሰዱት ግዛቶች አዲሳባ አንዷ ናት። እስከማውቀው፤ በፍቅር ካልሆነ ወደ ፊንፊኔነቷ ማስመለስ ግድ ስለሚሆን። ዶክተር አብይ ስላለ እንጂ አሁን ላይ አዲሳባ የኦሮሞዎች እንዳልሆነ ሚያወሩ ሰዎች አንዳቸውም በህይወቱ አይኖሩም ነበር። ዶክተር አብይን ታዳጊያቸው መሆኑን ዝንግተውታል ይመስላል። ሚገርመው "ከሱሉልታ ሊመጡ ነበር" ማለቱ ዶክተር አብይ በህዝብ ምርጫ የኢትዮጵያ መሪ ይሁን እንጂ እድሜ ዘመኑን ሲታገል የኖረው ለማንም ሳይሆን ለኦሮሞዎች ነው። እንደዛ ባይል ጽንፈኞቹ ሚፈልጉት "ከባህርዳር ሊመጡ ነበር" እንዲልላቸው ነበር? ሌላው በወለጋ ያሉትን አማራ ነን ባዮችን የገደሉት ያስገደሉት በቴሌግራም ለረጅም ጊዜ "አንድ አማራ ነባር ህዝብ" በሚል ተዘጋጅቶ ሲንቀሳቀስ የነበር የዳያስፖራ ስውር ቡድን ነበር። ይህ በቪድዮ ያለ ሃቅ ነው። የሚረሳ አይደለም። በወለጋ ገብተን አማራ ነን ባዮችን ጭፍጭፍ አርገን እንወጣለን ባሉት መሰረት ነው የተደረገው። አዳምና ሄዋን ባለመታዘዝ ምክንያት ከፈጣሪ ጋር መጣላታቸውን ሳይሆን መጽሃፍ ቅዱስ ጠቅሶ ምንም ግንኙነት በሌለው አተረጓጎም ተርጉሞ በማቅረብ በህዝብ የተመረጠን መሪ ሴይጣን ማለት ፍጹም አግባብ አይመስለኝም። የኦሮሞ ጠል መገለጫው ኦሮሞዎች ምንም ስለ አዲሳባ እንዳያነሱ ከፍተኛ የማሸማቀቅ ድብቅ እንቅስቃሴ ነው። መጀመርያ መደረግ ያለበት አማርኛ በትምህርት አይነት መልክ በየትምህርት ቤቱ እንዳይሰጥ ቢደረግ ኦሮሞ ጠልነት ይቀንሳል። ትግራይ ጠልነት ይቀንሳል። ወዘተ

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ጭፍን ተቃዋሜ ዶማ