በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • #Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት
    ቀጣይ አገልግሎት
    የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 3 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይቀጥላል!
    የራእይ ፍላጎት ባለው ልብ ውስጥ መመለስ እና በአምልኮት የሚገለጥ ተስፋ፤ ከእግዚአብሔር የመጠበቁ ጊዜ ሁኔታ በፊት ቀረ፡፡ አሁን ዔሊ ኡኡ.. አለ፡፡ መጮሕ ጀመረ፡፡ ‹‹ሰው ሰውን ቢበድል እግዚአብሔር ይፈርድበታል፤ ሰው ግን እግዚአብሔርን ቢበድል ስለ እርሱ ማን ይለምናል? እነርሱ ግን እግዚአብሔር ሊገድላቸው ወድዷልና የአባታቸውን ቃል አልሰሙም፡፡
    እናትና አባት ወደ እግዚአብሔር ያልጸለዩለት፣ ያልሰገዱለት፣ ያላመለኩለት ትውልድ አይሰማውም፡፡
    ሂድና ተማር እየተባለ እስክርቢቶና ደብተር ተሰጠው እንጂ፤ መንፈሳዊ በረከት አልተሰጠውም፡፡ በጸሎትና በመንፈሳዊ በረከት አልተባረከም፡፡ የተባረክንበትንም መንፈሳዊ የልጅነት ክብርና ጸጋችንን ወደ ተንኮልና ክፋት መንገድ ለውጠን፤ መንፈስ ቅዱስ በገባበት እግር ዲያብሎስ ውስጣችን ገብቶ አርክሶታል፡፡ አባት ያልተጸለየለት፤ ያልተመሰገነለትና ራእይ ያልታየለት ትውልድ፤ መጨረሻው እንደዚህ ነው፡፡
    ሽማግሌው ዔሊ፤ ‹‹ሽማግሌ አይገኝ›› የሚለውን የእርግማን ቃል ሰማ፡፡ የተከበሩ አባቶች የሌሉት፣ አባቶቹን የሚሰድብና የሚያወግዝ፣ የሚቃወምና የሚተች፣ ትውልድ ተፈጠረ፡፡
    በዔሊ ዘመን የነበረው ድፍረት፤ በእኛም ዘመን አለ፡፡ አሁን ሽማግሌ ጠፍቷል፡፡ የሚያስታርቅና የሚመክር የለም፡፡ ሽማግሌው፤ ኃይል፤ ጉልበት፤ ሞገስ፣ ክብር የለውም፡፡ እንደውም አንዳንድ ሽማግሌዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ስንመለከት፤ ከትናንሾቹ ልጆች የሚበልጥ፣ የሚያስገርምና የሚያሳፍር ሆኗል፡፡
    መዝሙረ ዳዊት. 4÷6
    ‹‹ ብዙሃን እለ ይቤሉ መኑ ያርእያነ ሠናይቶ፤ ተዐውቀ በላዕሌነ ብርሃነ ገጽከ እግዚኦ፡፡ »
    ‹‹በጎውን ማን ያሳየናል? የሚሉ ብዙ ናቸው፡፡ አቤቱ የፊትህ ብርሃን በላያችን ታወቀ፡፡››

ความคิดเห็น • 197

  • @KerodKassye
    @KerodKassye วันที่ผ่านมา +28

    የአባታችንን የመምህር ግርማ ዘራቸው ሺህ ይሁንልን።

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 วันที่ผ่านมา +27

    መ/ር ግርማን ማን ይተካ ይሆን እያልኩ ሳስብ አነሆ መልስ አገኘሁ።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj วันที่ผ่านมา +23

    ለማንም ደብተራ ስንል ትወልድ በአጋንት እየተያዘ አፍረን ትወልድ ሲበላ ቆመን አናይም አባታችችንን የምታቃወሙ እባካቹ ትዉልድ ይዳን እንቅፋት አትሁኑ እየሰገድን አየፀለይን የመዳኒአለምን ፍቅር ያሳያዩን መምህር ግረማናቸዉ

  • @demitugobena4478
    @demitugobena4478 วันที่ผ่านมา +28

    አቤት በዘር መባረክ አባት ልጅን ተኩ ተመስገን ሰላሙን አምጥቶ አብረው ሊያገለግሉን ያብቃን ❤❤❤

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 วันที่ผ่านมา

      አሜን : አሜን: አሜን::

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ ቁሲስ ❤❤❤❤

    • @meseretasfaw-u6i
      @meseretasfaw-u6i 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም.ተመሥገን.በቻነዉ.የኔጌታ.ምንይሣነዋል❤❤🙏🙏🙏

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 วันที่ผ่านมา +14

    የአባቴ ልጅ ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ በዕድሜ በጤና ከነባተሰቦችዎ ይጠብቅልን አከብሮታለው ❤❤❤

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 วันที่ผ่านมา +10

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰይጣን ቢያዘገይም በእግዚአብሔር ቸርነት ስለ መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
    @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ วันที่ผ่านมา +16

    ተመስገን ያአባታችን ምትክ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል ቀሲስ

  • @SamuelMelkam
    @SamuelMelkam วันที่ผ่านมา +29

    በጉባኤው በመገኘቴ ደስታዬ ወደር የለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv วันที่ผ่านมา

      Oh des ylal egnamn lesu yabkan❤❤❤

    • @hannams1965
      @hannams1965 วันที่ผ่านมา +1

      addis ababa new ede negergn eski be geta😢😢❤

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv วันที่ผ่านมา

      @@hannams1965 አዎ አዲስ አበባ ነው ቦታውን አላውቅም እንጅ

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml วันที่ผ่านมา

      የት ነው በማርያም 😭😭😭

    • @ErmiasWondwosen-wo8rc
      @ErmiasWondwosen-wo8rc วันที่ผ่านมา +2

      አድራሻ ንገሩን እኛም ሄደን እንፈወስ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 วันที่ผ่านมา +2

    .እንኳን አደረሳችሁ ለሰመአቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረበአል ጌታ ሆይ ፍታን ከስራት ከዛር ከመተት ከዝሙት አቤቱ በምረትህ ጐብኘን እግዚኦኦኦ ወየ ጉደ አስጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔስ መቼ ይሆን ለዚህ በረከት ምበቃው 😢😢

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን: ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልን:: የአገልግልትዎን: ዘመን: ያርዝምልን::

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d วันที่ผ่านมา +7

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን የወለላይቱ እመቤት እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ ኣምላክ ረድኤትዋ በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣሜን ❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 วันที่ผ่านมา +6

    መምህራችን ኣባታችን የተባረኩ የኣባታችን መላኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ልጀ ቀሲስ ሃይለመለኮት እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡❤❤❤ የኣገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ክፉ ሁሉ ፈጣሪ ያርቅላችሁ ኣሜን ❤ እኔም ሃጥያተኛዋ ፈጣሪ በናንተ ኣድሮ እንዲደርስልኝ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ ጤና ይስጥልን የአባታችን ፍሬ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g วันที่ผ่านมา +6

    ተመስገን ጌታዬ ይሄ መዳን ያሳየን❤❤❤

  • @addisabuleta7376
    @addisabuleta7376 วันที่ผ่านมา +3

    የፈጣሪ ስራ እኮ ደንቅ ነዉ ቤት በኩል እንደረዳን ሳናዉቅ ሲምረን ሰዉ የዘራዉ ፍሬ ሲምር ምንኛ ደስ ይላል የአባት ልጅ ኖት በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ እስከነቤተሰቦቼ ድረስልን አድነን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት በጣም ያማል የስንቶቻችን ህይወት በአይነ ጥላ እንደጨለመ😢😢

    • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
      @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እኔ በጣም ተገረምኩ አላቅም ነበር እዲህ መፈስ መኖሩን 33 ጨረስኩ ከልጂነቴ ጀምሬ እስካሁን ወድ አልቀርብም ወድ ቀናብየ አላይም ሳት ብየ ካየሁ ያቃጥለኛል 😢😢 አሁን መምህር ጊርማ ወድሙ ሳስተምሩ ሰማሁልሺ የአይነጥላ ሴራ ክፍት እግዚኦ አሰኘኚ ወደሗላ ሳስብ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ,አይዞሽ በደብ ፀልይ መምህር ተስፍየ አበራን ገጠመኝ አድምጡ በርች.አሁንም.ገናነሸ.እንኳንም ነቃሽበት

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
    @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአባት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችህ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ አግዘኝ እኔስ አቅቶኛን😢😢😢

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤😢😢😢😢😢😢mariyam enate ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- วันที่ผ่านมา +4

    በቅዱስ ሚካኤል ስም በስላሴ ስም ይህ ጭፈራ ከሰውነታችን ያውጣልን መድሐኒአለም። በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለው ቀሲስ ሀይለመለኮት

  • @rishane9576
    @rishane9576 วันที่ผ่านมา +3

    በስመኣብ እኔም ኣንድ ኣመት ኣልፎኛል ካቃረጠኝ ቅዱስ ቁርባን ኣባታችን እና ህዝበ ክርስትያን በጸሎት የበረታቹ ኣስቡኝ በድንግል ማርያም ስም ወለተማርያም ብላችሁ ❤

  • @TateqTateq
    @TateqTateq วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ውስጥ ባሉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን በሚሉ አባቶች ፅኑ ፈተና እንደሚበዛባችሁ እናውቃለን እናም አይዞችሁ ከምንም በላይ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈስ ከእናተ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ ።የአባቶትን የአባታችን መንፈሳዊ የፈውስ አግልግሎት ስለተከተሉ በግሌ እጅግ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አባዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።❤

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m วันที่ผ่านมา

      የት ነው አድራሻቸው

    • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
      @ዓለምኤማሁስመንገደኛ วันที่ผ่านมา

      ሰሜት ቅዱስ ገብርኤል ዋሻ ​@@SaraSoriya-q6m

    • @bereket2122
      @bereket2122 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@SaraSoriya-q6mሰሚት መካነ ህይወት ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔ ቃል የለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይጎብኘን አሜን❤

    • @tarakuwait326
      @tarakuwait326 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SolomonYazew-po9nw አሜን በእውነት ይማርን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 วันที่ผ่านมา +1

    መድሀኒአለም የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተልሔም እኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ከመንፈስ ቅዱስ የተወለደ የአባቱ ልጅ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህዉትን። ያስማልን። አባታችን❤❤❤❤

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
    @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤⛪️❤🙏🙏🙏

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የስማ እኛንም ይስማን 😢😢😢😢

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦታችሁ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ🙏🙏🙏

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መባረክ ፡ መመረጥ እደዚህ ፡ ነዉ ፡
    ሰለሁሉምነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአባታችን ምትክ ኑሩልን ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛሎት❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን ምትክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zeru Yetebarke sew endi new wow.....🙏🙏🙏

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 วันที่ผ่านมา +1

    ያባቱ ልጅ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Qalehiwoot yasemalin abatachin bee idme bee xenaa yixebiqilin ❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ፍታን😭🤲

  • @mahiletmesele753
    @mahiletmesele753 วันที่ผ่านมา

    Kesis yefetugn yebarekugn egzeabher yemesgen tsegawen yabezalot yene Abat❤

  • @hiwettube7iv2rl1i
    @hiwettube7iv2rl1i วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia วันที่ผ่านมา +1

    የታላቁ አባታችን የመላዕከ መንክራት ምትክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤

  • @fikirtedesalegn4657
    @fikirtedesalegn4657 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @yonasamente6618
    @yonasamente6618 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀጋውን ጥንካሬውን ፅናቱን ይጨምርልህ

  • @RetaKiki-h4z
    @RetaKiki-h4z 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዛብሔር አይተወንም ምንም ብንበድለው ስሙ የተባረከ ይሁን አላችሁን እሱ አለው ይበላችሁ , ለተጨነቅን ደሞ ይድረስልን ይፈውሰን አሜን

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 วันที่ผ่านมา +1

    የእናንተን አይነት ፈጣሪ ያብዛለን❤

  • @AnbesseJima-q1i
    @AnbesseJima-q1i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርሶን የተካልን ፈጣሪ ይክበር። እንደመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንቶቻችን ታስረናል ፈጣሪየ እርዳኝ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 วันที่ผ่านมา

    ያብዛልን መምህር የናተ አይነቱን ሊላ ምንም የምንለዉ የለንም

  • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
    @ዓለምኤማሁስመንገደኛ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የታሰረውን ይፍታ እናንተ ፍቱ ሌሎች ይሰሩ 😢😢😢 እስከመቼ ግን እህ ያማልን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባተ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታስረናል ጌታ ሆይ ፍታን መዳን በቤታችን ይግባ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የረዳ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰የኔ ቆንጆ እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰

  • @simenehbekele
    @simenehbekele วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ አናያለን መልዓከ ኃይል

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዜአብሔር ይማረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒

  • @MekdesMengstu-v4p
    @MekdesMengstu-v4p วันที่ผ่านมา

    እድሜይሰጥዉትእባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፀሎት አስቡኝ ህታችሁነኝ ስደተኛዋ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ኣባት እድሜዎ ያርዝምልን ዘሮትን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የመስገን

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z วันที่ผ่านมา

    የአባታችን ፍሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉምከፉቃደካየኹንአምላኬ
    @ሁሉምከፉቃደካየኹንአምላኬ วันที่ผ่านมา

    አባታቹ እኛ ልጅህ ሰደተኛነኝ ወለተ ሰንበተ ይባለለ😢😢
    ፆሎትህ ሃስብን ክብር አባት❤❤
    ቃል ህይወት የሰመዐልና❤❤

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን አባታችን አረጁብን ብለን ነበር ክብር ምስጋና ለመዳንያለም ትኩስ ሀይል ተካልን ሀይለ መለኮት የተባለ ...አጋንንት እና ምቀኛ ተቃጠሉ እንግዲ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነት ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን ለኛም

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የጸጋውን ያበዛልክ

  • @emebete6
    @emebete6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😥

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤Egzeabehere yemasgen!!❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher yemesgen 🙏
    Abatachen segaw yabealot 🙏❤

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abachin begizabher begizabher bexolet asbun ghenet England 🇬🇧

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እእእእእልልልል እግዚያብሔርይመስገን አባታችን ደከሙብን ይህ ጠማማ ትዉልድ ምን ይሆን እል ነበር የዳዊት አምላክ ቃል ኪዳኑን አፅንቱ በልጁ ባርኩናል የዘላለም አምላክ እግዚያብሔር ይመስገን እኔ የማልዋሸዉ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ንሰሀም ነዉ ዉስጤ ይበሳጭብዎታል እጠለወታለሁ ሁሉ ጉረኛ የሚል ነገር በግልፅ ይሰማኛል ግን እኔ አይደለም በጌታዬ በኢየሱስ ስም እቃወመዋለሁ እንደኔ የሚሰማዉ ማነዉ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አአቤቱ በልጅ ባረከኝ በመንታ እንበየን ጥረግልኝ አቤቱ እሰራ አለሁ መናነኝ በልጅኳን ባረከኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍ 😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማሬን 🤲🤲🤲

  • @tihfgtioff7611
    @tihfgtioff7611 วันที่ผ่านมา

    በፆለታቹ አስቡኚ ወለተ መድህን ብላቹህ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 วันที่ผ่านมา

    አባታች ተሰቃየሁ በሰዉ አገር በፀሎት አስብኝ

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule วันที่ผ่านมา

    AMen

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛነንም ከታሠርንበት የዳቢሌስ ሴራ እግዚአብሄር ይፈታን😢

  • @minase__Tube
    @minase__Tube 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእመቤቴ ምልጃ አይልየን❤❤

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ የሚል አገልግሎት❤❤❤

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 วันที่ผ่านมา

    Abiet Geta hoyyy dresln Abatochachn Tsega beTsega yistln Egzabher yakbrln Nuruln.

  • @abeltadesse3043
    @abeltadesse3043 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የታሰሩትን ይፈታል

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z วันที่ผ่านมา

    ሠላም ለአለም በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gebreselase-q6b
    @gebreselase-q6b วันที่ผ่านมา

    አባታችን ስለመጡልን እናመሰግናለን! የፈዉስ እና የወንጌል ትምህርቶችን ተሎ ተሎ ቢለቀቁልን ደስ ይለኛል! አባታችን ፕሮግራሙ ይቀጥል!

  • @fiyori9258
    @fiyori9258 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተማሪ ነኝ .....እና በ ነገሮቺ መጽናት አልቻልኩም ውጤቴ ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ነው ..........በመንፈሳዊ ሂወቴም መበርታት አልቻልኩም ....አሁን ደሞ በራሴ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው ።መጀመርሪያ አካባቢ ይህ የመናፍስት ስራ ነው ብየ አስብ ነበር ነገር ግን አሁን የራሴ ችግር ብቻ ነው የሚመስለኝ ፈጣሪም የራቀኝ ይመስለኛል ......።እና ምን አድርጌ ይሆን እያልኩ አስባለሁ ። በረከት የለልው ሂወት እንደምኖር ይሰማኛል....... እንደ ቀድሞው መትምህርቴ እና በስራየ መበርታታ አልቻልኩ..........
    እባካቹ መንፈሳዊ ምክራቹህን share አድሩኝ 🙏
    🙏🙏🙏🙏

    • @TesfayeKebede-fe6uc
      @TesfayeKebede-fe6uc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ እህቴ እንደዚህ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እግዚአብሔር አንቺን ትቶ አያውቅም ይሄ የመናፍስት ስራ አለመሆኑን እንዴት አወቅሽ በርግጠኝነት ይሄ ስራ የጠላት ስራ ነው ምክንያቱም ያንቺን ውድቀት የሚፈልገው ተስፋ የሚያስቆርጥሽ እሱ ነው ለዚህ ደግሞ ቆንጆ መፍትሔ አለ እሱም መጸለይ መስገድ ንስሐ መግባት ቅዱስ ቁርባን መቀበል እነዚህን ስትፈጽሚ እርግጠኛ ነኝ ጠላትሽ የሸሻል ምክያቱም አንቺ ዋጋ የተከፈለልሽ የእግዚአብሔር እንቁ ልጅ ስለሆንሽ አይዞሾ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @NusrathNusrath-jj1jp
    @NusrathNusrath-jj1jp 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏