- 96
- 7 888 171
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
United States
เข้าร่วมเมื่อ 29 พ.ย. 2018
ይህ ቻናል የቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛው ቻናል ሲሆን እዚህ ቻናል ውስጥ በመሠረታዊ ምድብ በሦስት የተከፈሉ አባላት ይኖራሉ፡፡ አንደኞቹ፤ ከዚህ ቀደም ጭራሽ የአምልኮተ እግዚአብሔርን ትምህርቶች አግኝተው የማያውቁ፣ መንፈስ ማለት ከውስጥ ሳይሆን ከውጪ ያለ ጠላት እንደሆነ በተለምዶ የሚያስቡ፣ በቤት ጸሎት ቦታ አዘጋጅተው መስገድ መንበርከክ ያልጀመሩ ናቸው፡፡ ሁለተኛዎቹ፤ አስቀድሞ የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት ተከታትለው ጥሩ መረዳትን የያዙ፣ ስለ ክፉ መንፈሶች ዘርፈ ብዙ የጥፋት ዘዴና ውጊያ የተገነዘቡ፣ የአምልኮትን ልምምድና ወደ ጽድቅ መንገድ የሚመራውን ትግል የጀመሩ፣ ተጨማሪ መረጃዎችንና ልምዶችን ከዚህ ቻናል ለማግኘት የተቀላቀሉ አሉ፡፡ ሦስተኛዎቹ፤ በመንፈሳዊው ዓለም ያለውን የብርሃንና የጨለማ ኃይል ጦርነት አስርጸው በእጅጉ ያወቁ፣ ለረጅም ዓመታት በመስገድ በመጸለይና መናፍስትን በመፋለም ብዙ ልምድ ያካበቱ፣ እያንዳንዷን ሰኮንድና የሕይወት ክስተትን በንቃት የሚያዩ፣ በዓይን ከሚታዩ ነገራት ጀርባ ያለውን በሥጋ የማይታይ የዲያቢሎስ ፈተና የሚያዩ፣ ፍጹም ከዘልማዳዊ አስተሳሰብና ሕይወት የተላቀቁ እና ክርስትናን እያወሩ ሳይሆን እየኖሩ ያሉ ደግሞ ሰዎች አሉ፡፡ እዚህ ቻናል ውስጥ ታዲያ የሚተላለፈውን አንድ ትምህርት፤ መንፈስ ቅዱስ ሦስት ቦታ እየበተነ ለሁሉም በሰዓቱ የተፈቀደለትን ያህል እንዲገነዘብ የእግዚአብሔር ኃይል ድንቅ ሥራውን ያከናውናል፡፡
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ( ሰላም ላንቺ ይሁን! ) በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፡፡ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ ፡፡
የዓመት ሰው ይበለን! ተፈፀመ….
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
01/03/2017 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
የዓመት ሰው ይበለን! ተፈፀመ….
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
01/03/2017 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
มุมมอง: 4 747
วีดีโอ
ዲያቆኑን ከቤተ መቅደስ ያሶጣው የደብተራ መተት
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 24 / 2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
የአመቺሳ ጣጣ ስገድልኝ አልሰግድልህም! የዱባይ ሕይወት ( ሰርቶ ማባከን! ) kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 24 / 2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት እስቲ ከፍ እንበል እስቲ እንደ ንስር እንሁን፡፡ ከፍ እንበል፡፡ ወደ ልዕልና አስተሳሰብ፣ ወደ ልዕልና እምነት፣ ወደ ልዕልና ባሕሪይ፣ ወደ ልዕልና ምግባር ከፍ እንበል፡፡ አጥንትን ወደሚያቀልጥ ፍቅር፣ አጅ እግርን ወደሚያዝዝ ደግነት፣ ቅድስናን እንደ ንግሥና ወደሚቆጥር አዋቂነት፣ ቸርነትን እንደ ሥልጣን ወደሚያይ ምጠቀት፣ ሰማያዊ አስተውሎትን ወደሚያከብር ማንነት፣ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን ፈንታ ወደሚሰጥ ፍቃደ...
6 ዓመት ሽባ ሆኖ እርምጃ የናፈቀዉ ወጣት የሕይወት ውጣ ውረድ እና የእግዚአብሔር ማዳን ( የኔ ትውልድ! ) kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 31K21 วันที่ผ่านมา
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 17 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ገና በእግዚአብሔር ቤት እናገለግላለን ገና የጠፉትን በጎች እንፈልጋለን ገና በዲያቢሎስ አሰራርና ስልት ውስጥ ያሉ ሰዎች በእግዚአብሔር ኃይል ይፈወሳሉ ገና ዓለምን እንዞራለን ወንጌል በዓለም ይሰበካል ገና የተቸገሩትን ሰዎች እንረዳለን ገና ቤተክርስቲያን እናንጻለን። ገና በሌሎች ስቃይና መከራ ውስጥ ምርኩዝና ድጋፍ እንሆናለን ፣ ገና የወደቁትን እናነሳለን ፣ ገና የተናቁትን እናገለግላለን ፣ ገና ድቤ የሚመቱን፣ ባ...
ጫት ሲጋራ እና መጠጥ ከእሑዱ የጉባኤ በረከት ለማስቀረት ቅዳሜ ማታ ሲያድሙ ቅዳሜ ማታ! የእሳት እራት kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 20K28 วันที่ผ่านมา
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ዘመን ዘመንን እየተካ የዓለም ጊዜ ወደፊት ወደ ማብቂያው ሰዓት በሚሄድበት የተፈጥሮ ዑደት፤ የሰው ልጆች ለክፉው ነገር አንድ ሆነው በመተባበር የሚገነቡት ቅድስናን የሚነካ ግንብ እንዲህ የሚለው አሳዛኝ ቃል ሁላችን ላይ እንዲታይ አሰገድዶአል፡፡ "ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል" (ወደ ሮሜ ሰዎች 3፥11) 'ሰማይ ጠቀስ' የሆኑ ፎቆችን፤ እስከ 'ሰማይ ...
የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛው ማንም ያላወቀለት የመናፍስት ችግር kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 48Kหลายเดือนก่อน
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ( ከፍርድቤትዳኝነት - ወደ መቀመቅ ) ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 17 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል! የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
የአትሌት ግዛዉ ታደሰ ባለቤት አስራ አንድ አመት እንዳትሮጥ ያደረጋት የደብተራው መተት ተጋለጠ! kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 17Kหลายเดือนก่อน
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 10 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል! የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
ኦርቶዶክሳዊ’ው ወጣት እና የክፉ መንፈስ ትግልና ሴራ ( አላማ ማሳጣት! ) kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
በብዙ ኢትዮጵያውያን የምትታወቀው ሮማን የአስራ ስድስት ዓመት የሳውዲ አረቢያ ኑሮ እና የደብተራው ድብቅ ሴራ ( ባዶነት )
มุมมอง 69Kหลายเดือนก่อน
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! የመዳን እውነት ሲገለጥ ምስክርነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት! kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 3 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይቀጥላል! የራእይ ፍላጎት ባለው ልብ ውስጥ መመለስ እና በአምልኮት የሚገለጥ ተስፋ፤ ከእግዚአብሔር የመጠበቁ ጊዜ ሁኔታ በፊት ቀረ፡፡ አሁን ዔሊ ኡኡ.. አለ፡፡...
ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል! kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል! kesis Hailemelekot Girma
ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ
มุมมอง 76K5 หลายเดือนก่อน
ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ
มุมมอง 32K5 หลายเดือนก่อน
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ
አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር
มุมมอง 42K5 หลายเดือนก่อน
አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር
የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ
มุมมอง 50K6 หลายเดือนก่อน
የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? יונה
มุมมอง 19K8 หลายเดือนก่อน
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? יונה
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
มุมมอง 33K8 หลายเดือนก่อน
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
มุมมอง 69Kปีที่แล้ว
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 21Kปีที่แล้ว
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ kesis Hailemelekot Girma
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገውክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot
มุมมอง 62Kปีที่แล้ว
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገውክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 41Kปีที่แล้ว
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot Girma
እምነት እና ፅናት!በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
እምነት እና ፅናት!በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት kesis Hailemelekot Girma
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
มุมมอง 32Kปีที่แล้ว
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
มุมมอง 20Kปีที่แล้ว
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25 kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25 kesis Hailemelekot Girma
ይህ ጊዜም ያልፋል! ይደመጥ kesis Hailemelekot Girma
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
ይህ ጊዜም ያልፋል! ይደመጥ kesis Hailemelekot Girma
ድሉ የእርሱ ስም ስለሆነ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ! ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ!ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህታሪክ ይቀየራል መድኃኒዓለም ስልህ!
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
ድሉ የእርሱ ስም ስለሆነ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ! ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ!ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህታሪክ ይቀየራል መድኃኒዓለም ስልህ!
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!
Wengel Endezey Wist Segeba Hiwot Sizera Des Yelale !! KALE HIWOT YASEMALEN!!
ebakachu bedengel maariyam yezichuluewu slk setun
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amatachan Qala hiiwat yasamalan badame baxena yaxabaqalan🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Err Amen! egziabher tweedledum endezi yefta!
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን
በስመአብ 😥😥😥😥😥😥
ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
፡እባካቹ ስልክ ቆጥራቸዉን የምታዉቁ ካላቹ ኣስቀሙጡሉኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🥰🥰🥰
ሥልክ ቁጥር ላኩልን
እሰይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለእንተ የደረሰ ለኒም ይድረሰልኝጸጨንቆኛል አባጰበጸሉትዐአሰቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋይ የሀ ፍተና ኣልፎ ትልቅ ፅጋ ተስጠብት እግዝብሔር ለሁልም ግዜኣልው ተመስገን
Amen Ellllll
😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጌታ ምን ይሳነዋል እድሜ ይስጥልን አባታችን ምን አለበት ትልቅ መድርክ ተስጥታቹ ህዝቡ ከታስረበት ቢፈታ ችግር ያለባቹው ደብተራ ስለሆኑ ነው እኮ እሚቃወሙ እንጂ ስው ሲፈወስ እያዩ እንዴት አያስተውሉም እግዚአብሔር በቃ ይበለን
Esey enkwan egziabher redachehu! egziabher yemesgen. Elllllll