የቅርብ ጓደኛህን አግባት። ለምን? - Marry your best friend. why? |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 99

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 7 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም እኔ ሀያ አመት አብረን ነበር ግን እኔ በስደት እስራ ምናምን አመት ሆነኝ እንፉቀር ነበር ግን አብረን የኖርነው ትንሽ አመት ነው ሌላውን እድሜ በስደት ነው ያለፈው አሁንም ስደት ነኝ በስሜት ተነሳስቼ ነው እውነት ነው ድንገት ነው አስቤበት አልነበረም ወዲያው አረገዝኩኝ በጣም በልጅነቴ በጣም የልጅ እናት ሆንኩኝ ሁለት ልጅ አለኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ ስጦታ ናቸው ልጆቼ ትዳሬ ግን ብዙ መስዋዕት አስከፍሎኛል እድሜ ዘመኔ ጉልበቴ ገንዘቤ ሁሉ ነው ያጣሁበት አሁን ግን በቃኝ ደከመኝ አሁንም ስደት ነኝ ለውጥ የለም ለምን ትዳር አለኝ ግን ብቻዬን ነኝ ብዙ አይቻለው አሁን ግን በቃኝ እግዚአብሔር እንደወደደ ያድርግ ብቻ ልፉት ከባድ ነው እኔ አሁን እራሴን መስማት ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ነው የምፈልገው የአንድ ሰው ፍቅር እና ልፉት ይህው እኔ ሀያ አመት ለውጥ አላመጣሁበትም እግዚአብሔር የሌለው ሕይወት ባዶ ነው ልጆቼን እግዚአብሔር ይባርክልኝ እኔ የውሳኔ ሰው ባለመሆኔ ባዶ ሆኛለው እግዚአብሔር ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጠን ዋናው ጤና ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን በደህና መጡ ፀግሽ እቁ መካሪያችን እስኪ ሀረብ ሀገር ላለን ሰወች የሆነ ነገር በለን ከምር የሚያጋጥመን ወድ ሁሉም አማራሪ እዲህ ሆኜ ምናምን ምንም ስራ የሌለው ወድ የወደፊት አላማ የሌለው ገና ጥሬ ወድ እያጋጠመን ተቸገርን የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል

  • @asekagnew
    @asekagnew 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፀግሽ ሳልሰማ አልውልም አንደበትህ ማር ሞክርህ ልብ የሚያርስ ቤት የሚያፀና ነው።

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትዳር በጣም ያስፈራኛል የተለያዩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩ ስለትዳር የሆነ ያልተመለሰ ጥያቄ ወስጤ አለ

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር ቸሩ መድሐኒያለም ከነእናቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነ ይሁን አሜን ። ፀግሽ ተባረክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን ።

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እግዚአብሔር ይግዘን እኔ ባት ትምህርት ቡዙ ተምሬ አለሁ የማውረው ልጂ አለ እኔ ሁልግዜ ፀሎት ፅዋት እና ማታ በኦላይ አብረን በማህበር ፀሎት እናደርሳልን እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳረልን
    እኔ ያተን ትምህርት እየተክታተለሁ መልካም ሚስት ለመሁን ዝግጁ ነኝ

    • @FrewerqBihonegn
      @FrewerqBihonegn 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ፍጻሜያቹህን ያሳምርላቹህ

  • @ይባቤቲዩብ
    @ይባቤቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፀግሽየ እናቴ ድንግል ማርያም ትባርክህ ዘመንህን ትዳርህን ቤተሠብህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እኔ በጣም ብዙ ነገር ሸምቻለሁ ካንተ ገና አላገባሁም ለባሌ ደሞ መፅሀፍህን ገዝቼ እሸልመዋለሁ 😅የኔ ባል ታድለህ ሚሥህ ተምራልሀለች ግን የት ይሆን ያለኸው 😮

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ.የዘመኑ.ምርጥ.ወንድማችን.ዘመንሕን.ሁሉ.የተባርከ.የሆንልሕ.መልካም.ሠዉ❤❤

  • @MeseleHagazi-nr5py
    @MeseleHagazi-nr5py 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ትምህርትህ በጣም ይጣፍጣል ሳልሰማህ አልውልም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስስ የምል ምክር ነው እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያልታደለ ሰው የሰው ትዳር ስያፈርስ ይውላል እንዳንተ የተባረከ ደሞ ትዳር እንዳይፈርስ ይመክራል መታደል ነው ቀጥልበት 👍👍👍👍👍👍👍👍1️⃣0️⃣0️⃣✅✅✅✅✅✅

  • @sahra.selly00
    @sahra.selly00 7 หลายเดือนก่อน +5

    እጠብቃለን መምህር ከማግባቴ በፊት ልማር ለምሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ❤

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ይህ እውቀትክ እዴአገኘክ ተምረክ ነው በጣም ጎበዝ ወድ አተን አየው በርታ ወድሜ❤❤

  • @BgehCnfyu
    @BgehCnfyu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፀገሽእንድትነህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምሰጠው እባክህ እኔንእርዳኝ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 หลายเดือนก่อน +2

    24ሰአት ሰርቸ እድሜየን ገብሬ የሰራወትን ንብርት በተለይ የማይታመን ሰው ባለበት ዘመን ቁሜልቅርጅ ገንዘቤን እኩል በሱሰም አላደርግም ናገ ገንጣላሰ እህህህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 7 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @AhmedMukerem-mr5pk
    @AhmedMukerem-mr5pk 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን ለተጠቀመበት ድንቅ ምክር አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሳብክ መልካም ነው ነገር ግን የምታወራው ነገር እና ያቀረብከው ርህስ ኮንቴንት አይመሳሰልም ይለያያል የምታወራው ሌላ የቪዲዮክ ርህስ ሌላ ይስተካከል ግራ አጋባከን እኮ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሺ እናመሰግናል እውነት ነው የቸኮለይ አፍሳ ለቀመች ነው ከነትረቱም

  • @TigistAnteneh-mw4qe
    @TigistAnteneh-mw4qe 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የሚገርም ትምህርተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም.ትክክክል

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽ ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 7 หลายเดือนก่อน +8

    መፅህፍ ያንተው እንዲት መግዛት እንችላለን በስደት ላለን

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  7 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ተመልካቻችን በዋትስአፕ ወይም በቴሌግራም መልክት ያስቀምጡልን ባሉበት እንልካለን

    • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
      @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@MelhkMediaOfficial እሽ ያክብርልኝ ወንድማችን በርታ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ብዙ ተምረናል

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤

  • @DemeLenjiso
    @DemeLenjiso 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን😊

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ኑሪልን❤❤❤❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HiwotHiwotYenH
    @HiwotHiwotYenH 6 หลายเดือนก่อน

    ምክሬ በጣም የሚዋደድ ነው ተባረኪ ይባረክ

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መምህር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውድወድሜ.እዳተ.ሠው.ነው.የጠፋው.❤ተባረክ.

  • @tube7299
    @tube7299 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽዬ ወንድሜ አኔ ግን ከላይ ነው መሰለኝ ጓድኛ አልወጣልሽ ያለኝ የሚቀርቡኝ ሰዎች ለዝሙት እና ለገንዘብ ነው ይሄ ነገር ግን በጣም ጎድቶኛል ማሪያምን ኦፋፋፋፋ አሁን አሁን ሰዎችን እየፈራሁ መጣሁ ሰውን እንዴት ማመን ይቻላል ይቺን የማዳምን ግድግዳ ፈቅፍቄ አማገኛትን ብር ይዞ ለመብላት🏃🏃 ወንድሜ ፀጋዬ ዳሜጅ የሆነ ሰው እንዴት ይታከማል 🙏🙏🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  7 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ተመልካቻችን ወደ ድርጅታችን መልህቅ የትዳር ማማከር እና ማሰልጠኛ ተቋም መልክት ስለላኩ በጣም ደስተኞች ነን። የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለማማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ስለመረጡን እናመሰግናለን!

    • @genethagos1109
      @genethagos1109 7 หลายเดือนก่อน

      ብእዉነት የነ ውን እደስ ምን ናድርጋ 😢

  • @tube7299
    @tube7299 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፀግሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ለምትሰጠን አውቀትና ግንዛቤ እናመስግናለን ፀግሽ በፊትም አንደንዴ እልፍ ሰል እንደው እመለከትህ ነበር አሁን ደግሞ ቋንቋየነሽ ሚድያ ላይ ከየሁህ በዃላ ቤተሰብ ሁኛለሁ በዛ ላይ ደግሞ ሰብከተህን አለገኘውም መሰለህ እንዴት ደስ እንደለኝ አጠይቀኝ ማሪያምን በፊት ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ነበረ ግን ይቅርታ ጥላቻ ኑሮኝ አይደለም ሌላ ቢሆን በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ይሉሀል እንዲህ ነው እግዚአብሔር አምላከ ይባርክህ አሜን ደግሞ እንኳን የኛ ሆንክ ።

    • @tube7299
      @tube7299 7 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ወንድሜ ፀጋዬ ሰለጠህኝ ምላሽ አኔ አምኖርው አረብ ሀገር ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢረዳኝ ሀገር ሰገባ በአካልም ሰልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ ። ደግሞ ኦላይን ላይ እሞክራለሁ አንተንም የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube7299እህቴ እኔን ዛሬ እሱን የሚመስል ሰባኪ ስብከት ሳዳምጥ እና ፀገዬ ነው? በጣም ገረመኝ ይመሳሰላሉ እያልኩ ነበር😊

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ተባርክ

  • @HiwotHiwotYenH
    @HiwotHiwotYenH 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወደው እውነት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እናመስግናለን

  • @ruthbekele7346
    @ruthbekele7346 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you wondim tsegish geta abizito yibrkik ene be bemitasitemirachew timirtoch betam eyetemarikubet new. Mirt asitemari nek geta yabizalik ❤

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 7 หลายเดือนก่อน +1

    የንየባል።በንግግርአያምንም።ምንምአያወራም።ብቻየን።ተቃጥየ።ከስቸ።አርሬቀረው።አሁንግን።ተመስገን።ልፈታውነው።ለጊዜውስዱትላይነኝ።እየምትኩ።ከምኖር።በነፃነትልሙት።

  • @beli905
    @beli905 6 หลายเดือนก่อน

    የማይጠገብ ትምህርት

  • @almaz7677
    @almaz7677 6 หลายเดือนก่อน +2

    Batam wiyii. Wunet. Yikabdal❤

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስንቴ አገባሁ ስንቴ ፈታሁ ግን ከንየ ይመስለያል አሽ ብየ ከገባሁ በኋላ ይከተሉኛል

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምወድህ

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 7 หลายเดือนก่อน +34

    እኛ ኣረብ ሃገር ያለነው ሴቶች ብዙ ኣመት ለፍተን ቤት ንብረት እናፈራለን እና የምናገባው ሰው ምንም ከሌለው ንብረታችን ከትዳር በፊት ብለን በራሳችን ስም ብቻ ብናርገው ቅሬታ ኣለው ወይ? ትዳር ውስጥስ ችግር ይፈጥራል እስኪ ኑ እንወያይ😅

    • @Ruki661
      @Ruki661 7 หลายเดือนก่อน +4

      Babtasbshe sem adrgiw atshawaji

    • @user-fx2cq2
      @user-fx2cq2 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ይመሰለኛል ሁሉን ገዘባችንን ባድ አናደረግም የተወሰን አድረገን አብረን ሰረተን ማፍራት አለብን እጅ ይከብዳል 😅😅😅😅

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +10

      እውነት ነው እንወያይ ከምር የማንም አውደልዳይ ጋር ገብተን ልባችን እዳይደማ ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን

    • @redietdabsew5656
      @redietdabsew5656 7 หลายเดือนก่อน +8

      ሆ እኔን ተፈለገ ማግባት አብረን እኩል አዋተን እሠራለን እጅ አላሥገባም ተኔ ሀብት😅😅😅😊

  • @AberhamYefeker
    @AberhamYefeker 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ እጮኛየን ማፋቀር አልቻልኩም እሱ በጣም ያፈቅረኛል እዳልተወዉ ልብን መሰበር አልፈልግም በፍቅር ተጎድቼሰለማቅ እዲያዝንብኝ አልፈልግም የበለጠ ከእግዚአብሔር መጣላት አልፈልግም እሱ እዳለማፈቅረዉ ያዉቃል ከተዋወቅን 10 አመታችን ነዉ ምላደርግ ቀለበት አሰራናል ሲበዛ መልካም ነዉ የራሱነገር ባይኖረዉም ቤተሰቦቼ እና ጎዳኞቼ ይወድታል ማጣት የለብሸም እሱን ይሉኛል ሲደዉል እራሱ ሰልክ እማላነሳበት ይበልጣል ግራ ገብቶኛል እሱ በአብሮነታችን ደሰተኛ ነዉ

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 6 หลายเดือนก่อน

      Benatshe yikirbshe teyiwe

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tolo likekulin ❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉❤❤

  • @workuzufan6924
    @workuzufan6924 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye fikr simet ewnet yemihonew kelib sihon new kehulum belay menegager tiru new

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ዙር ስልጠና መቼ የሚጀመረው

  • @bmm3152
    @bmm3152 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MathewosshibashAbeMathewosAbe1
    @MathewosshibashAbeMathewosAbe1 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በበኩሌ ከአንተ ብዙ ተምሬ እናከብራለን

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቴሎግራም ካለህ አስቀምጥልን ወንድማችን

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  7 หลายเดือนก่อน

      0970704050 ላይ ያገኙናል።

    • @mikomahi
      @mikomahi 6 หลายเดือนก่อน

      @@MelhkMediaOfficial

  • @user-nb1ce4po5s
    @user-nb1ce4po5s 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwanGrmay
    @HiwanGrmay 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉

  • @BekooDAye
    @BekooDAye 6 หลายเดือนก่อน

    ያንተን መጻፍ ማንበብ ፈልጌ ነበር ስሙ ምን ነዉ?

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HiwanGrmay
    @HiwanGrmay 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉