እናት ልጇን አትጥልም! አባት እንጂ! // በልጆቿ ምን እንዳስጨከናት አላዉቅም! // @erq-maed-TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  11 วันที่ผ่านมา +8

    አባት እንጂ እናት ልጇን አትጥልም! በልጅ ፍቅር የተፈተነ ወላጅነት።
    ባለቤቴ በልጆቿ ምን እንዳስጨከናት አላዉቅም!
    የእርቅ ማእድን ለማግኘት ከአዳማ አዲስ አበባ በእግሩ ገብቶ ቤተክርስቲያን በር ላይ ያደረዉ ህዝቅኤል።
    ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000363142552 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዝቅኤል።
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ መንገድ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 10 วันที่ผ่านมา

      Video ሥር ለምን ሙሉ መረጃውን አታስቀምጡም እጃቸውን የሚዘረጉ ሰዎች ኮሜንት ላያነቡ ይችላሉ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 11 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እናት እዴት ያሳዝናል እባካቹ እንርዳው

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      የባለታሪኩን ስልክ አግኝተሽ ደውለሽ የራሱን አካውንት ካላገኘሽ እንዳትልኪ እነሚኪ ነው የሚበሉት ።ተጠንቀቂ

  • @Efrata288
    @Efrata288 10 วันที่ผ่านมา +2

    ከዛሬ 5 አመት የቀረቡ ብዙ ልጆች ነበሩ ውጭ ሐገር ልትሄዱ ስራ ልንፈልግላችሁ እየተባሉ ተሰብስበው በመቶወች የሚቆጠሩ በተለያየ የውጭ ዜጋ በመጠጥ በሌላ ነገር የተጎዱ በተለያዬ ሚድያ ቀርበው ነበር በተለይ አንድ ሴት የጨለማ የራቁት ዳንስ ቤት በጣም ብዙ ልጆች ራሳችን በመሣት እዚያ እንሰራ ነበር እያለች የቀረበች ነበረች እባካችሁአቅርቧት የት ደረሡ ብዙ ነበሩ የት ደረሡ ዛሬ ያ ሁሉ መከራ ይኖራል ብዬ አላምንም ጥሩ ጊዜ ይመስለኛል ሚድያ ሰለአለ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 11 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህወንድሜ እግዚአብሔር አለ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      የባለታሪኩን ስልክ አካውንት ሳታገኙ እንዳትረዱ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      በደሀ ስም ከሚዘረፍ ከዘመናዊ ሌብነት እራሳችሁን ጠብቁ።

  • @meskytesfaye7768
    @meskytesfaye7768 11 วันที่ผ่านมา +3

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
    ቢያንስ ስራ ማስራት ንችላልን

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      በችግረኞቹ ለመነገድ ብለው ስልክ አያስቀምጡም።ሁላችሁም ባለታሪኩን ሳታገኙ ገንዘብ በነሱ በኩል እንዳትልኩ።ስልክ አካውንት ማስቀመጥ ነበረባቸው።

  • @vivu7295
    @vivu7295 11 วันที่ผ่านมา +1

    Hi Miki, nice to see you 😘

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ተመልካቾች በጣም ተጠንቀቁ በሰውዬው ስም ሊበሉ ነው።የሠውዬው ገበና ወጥቶ ስልኩ አካውንቱ ለምን አይቀመጥም??????

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 11 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭 ye sew nuro 😢

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 11 วันที่ผ่านมา

    Uffff yene geta siyasazin😢😢

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      የባለታሪኩን ስልክና አካውንት ሳታገኙ እንዳትረዱ አይደርሠውም።ታሪኩን አውጥቶ ስልክና አካውንቱን አለመለጠፍ ምን ይባላል?????????????????????

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት የኔ አባቴ😢😢

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

      የባለታሪኩን ስልክ አካውንት ሳታገኙ ገንዘብ እንዳትልኩ።የዘመናዊ ሌብነት ሠለባ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ።

  • @mahmudabebaw-j7j
    @mahmudabebaw-j7j 11 วันที่ผ่านมา

    አባትም አይጥልም

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

    ስልኩ፣ስልኩ፣ስልኩ፣አካውንቱ፣አካውንቱ ይለጠፍ ዋናው አላማው እሱ እንዲረዳ ከሆነ ስልኩን፣አካውንቱን አለመለጠፍ ምን ይባላል???????ዘመናዊ ሌብነት ነው።ተመልካቾች ተጠንቀቁ ኪሳችሁን ጠብቁ።በሠውዬው ስም ሊሠበስቡ ነው።

  • @MaheltYeAmanueleLij-w9l
    @MaheltYeAmanueleLij-w9l 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢❤

  • @WurchrDtgitf
    @WurchrDtgitf 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 10 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 11 วันที่ผ่านมา

    ግን አትጨክንም በርግጠኝነት ተገላ ነውጅ አረለናት ምንም አትጨክን

  • @AbebethThiro
    @AbebethThiro 10 วันที่ผ่านมา

    Wiyi wandiliji ayta anjaten belewu

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา +1

    የባለታሪኩን ስልክ፣ስልክ፣ስልክ፣አካውንት፣አካውንት አስቀምጡ በጣም ነውረኛ ናችሁ ችግረኛውን አውጥታችሁ አድራሻውን አለመፃፋችሁ በስሙ ልትበዘብዙ ነው።ዘመናዊ ሌቦች ናችሁ።ስልኩ አካውንቱ ሊቀመጥ ይገባል።ተመልካቾች ተጠንቀቁ እንዳትበሉ።

  • @MaskdaKaei
    @MaskdaKaei 11 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮,😭😭😭😡😡

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 10 วันที่ผ่านมา

    የባለታሪኩን ስልክ አካውንት አለመለጠፍ የጋዜጠኞች የሚዲያ ሻሻ ሌብነት ነው ተጠንቀቁ።የባለታሪኩ ስልክ አካውንት ለምን አይለጠፍም?????????በደሀ ስም ይዘርፋሉ።