ኮምፒውተር ላይ እንዚህን ካላወቃችሁ ትቸገራላችሁ ለወጪም ትዳረጋላችሁ | Computer in Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @BirhaneMisganaw
    @BirhaneMisganaw 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ እጅግ ደስ የሚል ሥራ

  • @solomongetahun
    @solomongetahun 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አልታየንም ባዶ እስክሪን ነው የሚታየው ቢስተካከል ጥሩ ነው።

  • @allamebrahtu8695
    @allamebrahtu8695 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መምህር

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 5 หลายเดือนก่อน

    Very intelligent boy

  • @hamelmalawoke5453
    @hamelmalawoke5453 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ ግማሽ ያለው አይታይም ወደ መጨረሻ ያለው አሪፍ ነው

  • @werkenehTube1
    @werkenehTube1 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን

    • @JemalKasaw-cl6do
      @JemalKasaw-cl6do 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሰውየ ከከበረ ኮምፒውተር አያስተምረንም እና እወቅልን እውቀትህ መጠቀሚያህ ይሁን በል ።ለፈገግታ ነው እሺ !

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 4 หลายเดือนก่อน

    best

  • @NigatuGiga
    @NigatuGiga 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ዶክመንት ላይ አንዷን ገፅ ከportraint ወደ landscape ስቀይሮ front face ላይ የነበሩ አማራጮችን ያጠፋል። የጠፉትን እንደት መመለስ ይቻላል?

  • @alicho_techtalk
    @alicho_techtalk 5 หลายเดือนก่อน

    its good gn gn yemtasayachewn commandoch mnnet btnegren tru neber lemsale run lay ncpa.cpl blen mntsifew mn malet new or battery 5 dekika lay madregachin mn malet new ??? btabrarachew tru new

  • @TadeleTwulgn
    @TadeleTwulgn 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ ኮምፒተሬ ከተነሳ በሗላ ሰማያዊ አብርቶ ይጠፋብኛል ችግሩ ምን ይሆን እባክህን

  • @AmanuelIctsolution-ro1oc
    @AmanuelIctsolution-ro1oc 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @hamelmalawoke5453
    @hamelmalawoke5453 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድም እንዴት ነህ በጣም አስተማሪ የሆኑ ቪዲኦዎችን ነው የምትለቅልን እናመሰግናለን። ይሄኛው ቪዲዮ ቪዥ ያለ ነው። በደምብ አይታይም።

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  5 หลายเดือนก่อน

      አመስግናለው በጣም🙏🏼🙏🏼......ኔትዎርክ እንዳይሆን እንጂ በደንብ ይታያል፡፡

    • @hamelmalawoke5453
      @hamelmalawoke5453 5 หลายเดือนก่อน

      @@adnakottube6912 እሽ ወንድም።እና እኔ በግሌ በጣም ጥሩ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አመሰግናለሁ

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy 5 หลายเดือนก่อน

      Bezum Ayetayem ​@@adnakottube6912

  • @asratduta4992
    @asratduta4992 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤

  • @alemshetferede4791
    @alemshetferede4791 5 หลายเดือนก่อน

    I like This less but try to be visible from the desk top

  • @SemereSebhatu-h4k
    @SemereSebhatu-h4k 5 หลายเดือนก่อน

    Please let me know how to connect my cell phone to my computer using apps

  • @LenjisaYedeta
    @LenjisaYedeta หลายเดือนก่อน

    የፉደል አፀፃፉ መለትም እንደ ቧ , ሿ , ቷ የምበሉት እንዴት እንደምፀፉ ብተሰየቹት ደስ ይሌኛል

  • @gzawfeysa1054
    @gzawfeysa1054 5 หลายเดือนก่อน

    ዊንዶ በተን ሲል የቱን ነዉ?

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 5 หลายเดือนก่อน +1

    Were are you

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 5 หลายเดือนก่อน +1

    u must open the school

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 5 หลายเดือนก่อน

    ቀስ ብለህ አውራ አትፍጠን።