ከ 0 ጀምሮ ብቁ የሚያደርጋችሁ ሙሉ ኮምፒውተር ስልጠና በአጭር ሰዓት | Basic Computer Skills how to learn computer skills?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @ekrW
    @ekrW 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ ይለኛል በርታ ካንቺ ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

    • @belachewdemeke1594
      @belachewdemeke1594 หลายเดือนก่อน

      how can we know about the right click/ when we can use the right click.

  • @haimanotbaye4021
    @haimanotbaye4021 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አድናኮት ቆንጆ ትምህርት ነዉ የምትአሰተምረዉ በርታ ወንድማችን::

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 4 หลายเดือนก่อน

    *ውይ ቀድሜ ባወኩህ ቅርብ ግዜ ጀምሬያለሁ ሌላ ቦታ ትምህርት አረዳድህ ግን በእውነት ግልፅ ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ሰሞኑን እያየሁ ነው የለቀከውን ቪድዮችህን በጣም እናመሰግናለን ከፍዬም እንደዚህ አያስረዱኝም*

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመስግናልሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @BrookSewunet
      @BrookSewunet 3 หลายเดือนก่อน

      Silk asqemixlin ❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 4 หลายเดือนก่อน +1

    thank you bro🙌 subscribe done✅

  • @MesfinTesfaye-gv3ih
    @MesfinTesfaye-gv3ih หลายเดือนก่อน

    please show us how to to activate/download/use ms office offline, thank you.

  • @yetutelelemaru871
    @yetutelelemaru871 หลายเดือนก่อน

    10 Q

  • @garuketa
    @garuketa 2 หลายเดือนก่อน

    የዴስክ ቶፕ መክፈቻ አካውንትና ፓስዎርድ ከከፈትኩኝ በኃላ ካሜራን ተጠቅሜ ምስል ለማስቀመጥ ሞክሬ ከጨረስኩኝ በኃላ ፒስውን ዘግቼ ስከፍት ካሜራው አልዘረጋም ብሎ አስቸገረኝና እንዴት ሊዝጋው።

  • @WonshitWorkafes-ys2es
    @WonshitWorkafes-ys2es 2 หลายเดือนก่อน

    ያለማውዝ እዴት እደምንጽፈ ተባ በረን

  • @Abdurehman-e1j
    @Abdurehman-e1j หลายเดือนก่อน

    የት ሰፈር ነዉ የምታስተምረዉ መማር ፈልጌ ነበር

  • @BrookSewunet
    @BrookSewunet 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mnim kopiter texeqmo lemay aq sew mn eshalal

  • @EyuelAyele-x8q
    @EyuelAyele-x8q 3 หลายเดือนก่อน

    benate adobe photo shopen endatenew yawerdkew vidyo seralen pls pls 🤗🤗🤗🤗

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/4Q5CWLuxE-M/w-d-xo.htmlsi=46HodXDKttXT3s3L

  • @FekaduMaru
    @FekaduMaru 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ፕሮግራም እንማርና ሰራ እንያስ😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ሰፈርክ ?

  • @TesfayeBekele-x8r
    @TesfayeBekele-x8r 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ንገረኝ

  • @FekaduMaru
    @FekaduMaru 4 หลายเดือนก่อน

    ስማኝ አሁን አንተ ምነው ምትሰራው😢

  • @FekaduMaru
    @FekaduMaru 4 หลายเดือนก่อน

    ስራ ገብተሀል