ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ያውቃል
ምነው ወንድሜ እንዲህ ያለ እቃ እቃ ጨዋታ የምትለው እዚህ ኖረንም አልሆነ እንኳን መጥተን ትንሽም ቢሆን እኮ የውጪ እጅ ያለው ነው እኮ እየኖረ ያለው ተው ተው ወንጌልን ስበክ እውነትን እየሱሰን ስበክ ማስተዋል ይስጠን
😂😂😂😂 በጣም ይገርማሉ ተመለሱ ሰለራሰህ ተጨነቅ ሰለኢትዮጰያ ሰላለህበት አሰብ ቅዠት ነዉ
የሆዳቹሁ ነገር መቼስ አይሆንላቹሁም አይደል ?😏
መቼም አልመለስም አሜሪካ ትባረካለች ደሞ እዚሁ ሆኜ ለአሜሪካ ህዝብ እፀልያለሁ ሲመች የነሱን እንጀራ ማጭረስ ሲከፋ ጥሎ መውጣት
ከብት ሆዳም ለሆዳቹሁ ስትሉ ብቻ ገደል የምትገቡ ማፈሪያዎች አሜሪካም ሆነች ሌላው አለም በቅርቡ መጠረጉ አይቀርም ከመጠረግ የሚተርፍ የለም የቀናት ጉዳይ ነው እናንተ የምታመልኳት ሠይጣኗ አሜሪካ በእግዚአብሔር ዘንድ አትፈለግም ትልቅ ቅጣትም ይጠብቃታል ታዲያ ምን ይሻላቹሃል እናንተ ግብዞች ?😏🤮🫏
@@PeacefromJesusጌታ ሆዳምና ከርሣም ግብስብስን አምሮቢስን አይባርክም ባርኮም አያቅም 😏
Agree
ስለ እረፍት እያጣ ህዝብና ሰላም የሚፈልግ ህዝብ ስለሚንቀጠቀጥ ያለ የኢትዮጵያ ምድርህን ተጨነቅ 🤔
ወይ ጉድ እኔ የማመልከዉ አፍሪካን አሜሪካን church ነዉ ለሪቫይቫል ከፍተኛ ፆም እና ፀሎት ላይ ነን ስለ አፍሪካ በጣም ይፀለያል ስለ አሜሪካ ይፀለያል ስለ እስራኤል ይፀለያል የመንፈስ ቅዱስ መነቃቃት አለ በchurch ዉስጥ በአሁኑ ሰአት ጋዛ ፍልስጤማዊያን ጌታን እየተቀበሉ በመጠመቅ ላይ ናቸዉ ኢራን ከ2 ወር ወዲህ 75 ሺ መስጊዶች ተዘግተዉ ከ4 ሚሊየን በላይ የሚሆኑት ጌታን ተቀብለዉ ድነዋል ግብፅ ካለፈዉ ሰኔ ወር ጀምሮ ብዙዎች እየዳኑ ነዉ በነዚህ ሀገራ ዉስጥ ወንጌል ይዘዉ የገቡት ነጮች ጥቁሮች ናቸዉ እግዚአብሔር እየሰራ ያለዉ የት ነዉ ታድያ? ኢትዮዽያዊያን ነብያቶች ለሀገራችሁ ፀልዩ መጀመሪያ የአሜሪካንን ነገር ለጌታ ተዉለት።
ጌታ ይባርክሽ አቦ ሆ ግራ ገባንኮ ሁሉም ለአሜሪካ ነው የሚተነብዩት የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ... 😂
ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ነው
እናያለን ! God bless America and Ethiopia
@aklilubashe ወዘተ ነው zelew America 🇺🇸 menew sele Ethiopia aysemu????😂😂😂☺️
ደመና እያዩ ትንቢት መናገር😂😂😂 እግዚያብሔር እንዲ የሚናገርህ ከሆነ ምነው ስለኢትዬጲያ አልተናገረህም??? ሰው ሰውን ሊበላ በቀረበበት ሰአት????😂😂😂😂
መቀለድ ጠሩ አየደለም አዘይ አሜሪካ ሰተሆን ነው አሁን መን አያለ ያለው ምገባህ በልጥ የሆን ሰው ሰምቶ የመርመራል
@@fevengebremeskel6180በኦሮምኛ የፃፍሺው ምንም ሊገባኝ አልቻለም 😏እንደገና በአማርኛ ፃፊው
@@tsigemengiste6108 Exactly
ምን አይነት ድምፅ ነው የሰማከው ከአሜሪካን ግቢ ነው ምንም አታውቅም የወደፊቱ የሚያቀው አንዱ አላህ ነው ወገን አትሸወዱ አስተንትኑ አላህ ይወዳችዋል
አላምንም😂😂 ምክንያቱም ኢትዪቢያ ውስጥ ስንት ነብይ ተነስቶ አሁን ፀጥ ብልዋል??😂😂😂
ጥበቃው እንዲበዛልን ፀልዮልን
ምን አለበት ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ነው በለህ በትሰብክ ወደ ሀገራችሁ ግቡ ከምትል። ጌታ ከምድራዊ ስብከት የወጣህ።
@@BekeleAmare ፀሎተኛ ከሆነ ለኢትዮጵያ ይፀልይ እስኪ ቀልደኛ ነዉ 😂😂 USA ገነት ናት
በቸገረን ጊዜ አብልታን አጠጥታን አስተምራን ሀብት እንድንይዝ አድርጋን ሳይመቻት ደሞ ሀብት ሰብስብን ጥለናት አኔድም! ወንጌል እራስ ወዳድነት አይስተምረንም ስለብልፅግና ስይሆን እስኪ በየቀኑ ስለሚጠፋው ህዝብ ፀልይ " God bless 🇺🇸America የብዙውች መጠለያ
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እኔ ከመጣው ሦስት ወሬ ነው አሜሪካ ያለው ህዝብ እየሱስ አልሞተለትም እኝ እግዛብሔር ለኝ ሚያደላው ምን ከነሱ የተለየ ጽድቅ ሰርተን ነው እዛም ሀጢያት ይሰራን እዚም ይሰራን ልዪነቱ አሜሪካ በግልጽ ሀገራችን በድብቅ ነብይ እኔ አምስት አመት ባልቆይ እረሱ በጣም ደስተኝ ነኝ ሀገሬ ምንም ብትሆን መተኪያ የላትም ግን ምናልባት እውነተኝ የእግዛብሔር ነብይ ከሆንክ አሜሪካ ላይ ሊመጣ ያለነገር ካለ ጸልይላት ምክንያቱም ሀገራችን የማሰጠንን እድል አሜሪካ ሰጥታ ሁሉ በሰላም የሚኖርባት ሀገር ነው ሀገሬንም አሜሪካንንም እግዛብሔር ይጠብቅ
@@KiyaAb-n7z baxaam kaisu belaye la America yamitsaliyu innatoch abatoch allu God bless America
100% ትክክልእኔ አንዳንዴ ጌታ አሜሪካንን አያውቃትም እንዴ? እኛስ በቅርቡ የመጣነውን ልጆቹን አያውቀንም እንዴ? ያሰኘኛል ትንቢታቸው
100 %falls
ፈሣም ሆዳም
ኢየሱስ ለኢትዬን ምድር ብቻ ነው የሞተው ማለት ነው የቀረህ
@@DanielDaniel-se1is ቅሞ መርቅኖ እኮ ነዉ
Tbarek❤❤
አማርኛ መሆኑጠቀመ እጂ ሁሉንም እግዝአቢሔር ይወዳል አተነቢ ነክ????
😂😂😂😂😂😂
ኧረ ጌታ ይባርክህ አንተ ልጅ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አንተን ብቻ ልቤ ያምንሀል እና እሰማሀለሁ በሚገርም ሁኔታ እኔ እና ባለቤቴ ቤታችንን ሸጠን በአሁን ስአት ኢትዮዽያ አንዳንድ ነገር እየሰራን ነው ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር የዛሬ ሶስት (አራት) አመት ኢትዮዽያ ጠቅልለን እንገባለን ብለን ዝግጅታችን ጀምረናል
እኔም እንደዚሁ፤ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ከሶስት ዓመት በኋላ እገባለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ፤ እዚህ ከ30 ዓመታት በላይ
@@almaz-rudy8793 አልሙየ😂 የእህቴ ስም ነው ይፈቅዳል እኔም አስራ ስድስት አመት ሆነኝ
@@tenuhailu9570 እግዚአብሔር ይርዳን
@ አሜን🙏
እረ ልታስገደለን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖረውም መከራ ሆኖበታል። ቤቴንስ አልሸጥም።
Prophet ene menem yelegnem lebe gen agere memeles new yemefelegewselezih ber materakem endechel tseleyelegne bebezu tebarek
አቤቱ ማረን አሜርካን የእትዮጵያ ነቢያት መማረት ከጀመሩት ረጂም አመታት አሲቆጥሮዋል
ምን አገባህ please only preach the word of God. Don't mix with your interest
ጸልይ የምሉ ሰዎች ግን ለምን እረሰቸዉ አይጸልዩም?
የዐብይ አህመድ ነብይ
አንተ የቁሳቁስ ነብይ ነህ መጽሐፍ ቅዱስን አትስብክም የስፈር ወሬ ነው የምተወራ ቤት ዘግተህ ስለሬስህ ፀልይ አስበት
geta yebarkkeh, were is the location of your DZ church
Pls I want going USA 🇺🇸, I don’t want to be here just I want there USA 🇺🇸
ሆዳም ማፈሪያ ሆድህ ብቻ የሚያሳስብህ አህያ🫏
ምንተገኘ ወንድም እኛ የለነው መኖር እያቃተን ?እኛ መውጣት እንፈልጋለን ድቪ ብደርሰን ደስተሠውን አንችልም።ስለቤት ያልከውስ ገዥው ጠላት ነው እንደ ገንዘቡን የምፈርስ ቤት የምገዛ ?አንተስ እንደ ነብይ ቤቱን ቶለቀ ሽጠህ አምልጥ የምትለው እውነተኘሠ ነህ?ሌብነት አይሆንም ጋሼ?ለነገሩ ቤት ስገዛ አጣርተህ ነው ስለዚ ትንብትህ ከንቱ ነው።ለብዙዎች ስባል ጢቂቶች ይሙቱ አንተ ከምሞቱት ሁና የኔ ትክክል ትሆናለህ
ትንቢት አያስፈልገውም::መረጃዎችን የምንከታተል ከሆነ ሁሉም ነገር በግልፅ እየተነገረ ነዉ::ብዙ ነገር ከስሮአል እየከሰረም ይገኛል::ኪሳራው በዚም አያቆምም ይቀጥላል::ቶሎ ነገሮች ሳይወሳሰቡ ያለውን ሺጦ ወደ ሀገር ቤት የሚገባ ያመልጣል::እሱም ቤት እና መኪና የሚገዛ ካለ ነዉ::የሚገዛ ስለሌለ::ስለዚህ ማየት ማመን ነዉ::ብዙ ሰውም ከስራ እየተቀነስ ነዉ ቢዝስነሶችም እየተዘጉ ይገኛሉ::ያው መረጃ ስለማንከታተል እንጂ ሁሉም ነገር በግልፅ ተቀምጦአል::
የተሰጠህን ጊዜ ተጠቀም እንጂ አሁን ባላገጥከው ልክ የጭንቅ ጊዜ ሲመጣ እንዳታለቅስ
You make the Lord businessman
አረ ባክህ 😂😂😂 ኑሮው እርካሽ የሆነበት አገራችን 😳😳.... እውነትክን ነው 😂😂😂… እኛስ በወደድን ግን ወደ ኑሮ የተወደደበት ቦታ 😳 ወንድሜ ገበያውን ዞርዞር ብለህ ጠይቅ ወንድሜ ይቅርታ አድርግልኝ😔 ከኢትዮጵያ እኮ አሜሪካ ኑሮ ይረክሳል አውዳድርና ሌላ ቀን እሰማሀለሁ እናማ እባክህ ወንድሜ ተው ተው.... 😔😔😔
አወዳድርና ሌላ ቀን እሰማሀለው ማለት ? ትንቢቱን ቀይሮት ይምጣ 🤣🤣🤣🤣
@@PeacefromJesusአይይይ... ምን እልባት እኮ ሲነጋጋ የሚታይ ህልም ሳይሆን አይቀርም ብዬ ነው 😂😂😂😂
@@Bizuayehu-l2w 🤣🤣🤣
ሰለአሜሪካ forget it እዉነተኛ ከሆንክ ሰለኢትዮጰያ በረሀብ ሰዉ በጦርነት ፍቅር በማጣት በጥንቆላ በዝሙት ምኑን ሁሉም መጥፎ የተብሉ ነገሮች በተንሰራፋባት ሀገር ፀልይ attention የገኘህ መስሎህ ነዉ 😆😆😆 ትንሿ ገነት ናት USA ከመልካም ልብ እናበሰብእና ጋር አትድከም
እግዝያብር ይባርካችው ተባረኩ ለእኔም ፀልዩልኝ በጌታ አደራ ይሁንባችው ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ያባቶቼ አምላክ አስቀድሞ በነቢያቱ አፍ እንድተናገረ ፣ስደት ግዛዎ መኖራ እንጄ መቀበራ አይደለም ፣ተመልስናል ከታላቁ ስደት ተባረክ ።
@@ሰልሺGetachow መጀመርያ በመፈስ ማየትመልካምነዉ:: ሲቀጥል ቃልአቢቡት በድፈረትመናገር ፍርድአለ
😂😂😂😂 በጣም ይገርማሉ ከአሜሪካ ተመለሱ ሰለራሰህ ተጨነቅ ሰለኢትዮጰያ ሰላለህበት አሰብ ቅዠት ነዉ
th-cam.com/video/sLbvLX6J62Y/w-d-xo.html&si=sLiQotqPnFoqWNNO
ዘንድሜ አረ አታሟርት ሠርተው ይብሉ እዛ ያሉት ኢትዪጵያዊያን ከአንተ በላይ ያቁታል አታሥፈራራቸው
ለሰማይ ነዉ መዘገጅ
ወንድሜ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ብትተነቢይ ጥሩ ነበር ሬልስቴን ባለቤት ነህ አልሸጥ አለ? ነዉ ዲያስፓራ ጥራ ተብለህ ነዉ ጌታ እዉነቱን ይግለጥላችሁ !!
ዝም በለህ ኣታዉራ የማይተወን ኣምላክ ኣለን ሰለራሰህ አዉቅ ፈጣሪ ሀሌም ልጆቹን ኣይተዉምና
እረ ይሄ ምንም ትንቢት አያስፈልገውም፣ ከኮሮና ግዜ ጀምሮ፣ ሁኔታው የሚታወቅ ነው፣ የኦርቶዶክስ አባቶችም የአሜሪካና የአውሮፓ ነገር እንደ ቀድሞው እንደማይሆን ስደትም ወደ ሀገር ቤት ይሆናል ብለው ከተናገሩ አመታት ተቆጥረዋል፣ ችግሩ ሀገር ቤትም ያው ሰው በላ መንግስት ነው ያለው፣ እግዚአብሔር ሕዝቡን በያለበት ይጠብቅ፣
ዝጊ ሌላ ስራ የለም እንዴ የምትችሉት?🤔☝️🙏
th-cam.com/video/ubqM-iiYJJs/w-d-xo.htmlsi=CDPnp27yRGIa4BYo
ምነው አሜሪካ ያላችሁ አልክ ኢትዮጱያዊ አሜሪካ ብቻ ነው እንዴ ያለው ትንቢትህን መርምር
🤔🤔🤔🤔
የሚገዛው ሰው አይከስርምን ?
Atalye hulu
ወረኛ አንተ ወደ ልብህ ተመለስ
Kadre siksir tinbit tenagari yihona
እረ በጌታ አዲሱ እብድ እባክህ ተወን
Hohoho
Ke Simpson eyayk new enda yemittnbyew tigermalek yante degmo yelyal egzuabher alalekim kerask new timkitenga nek eraskin atqlolil
Inante k nabiyu gaar mitfalaxuti bati falaxu xurunaw wode Ethiopia bitgabu batigabu lanabiy siram ahdolem isu malktanganaw assib ye nohi zaman saw siqaladi ba woa tasmaxa assib!!!!!!!4
😂beka Ethiopia enmetalen
🤣🤣🤣
እግዚአብሔር ያውቃል
ምነው ወንድሜ እንዲህ ያለ እቃ እቃ ጨዋታ የምትለው እዚህ ኖረንም አልሆነ እንኳን መጥተን ትንሽም ቢሆን እኮ የውጪ እጅ ያለው ነው እኮ እየኖረ ያለው ተው ተው ወንጌልን ስበክ እውነትን እየሱሰን ስበክ ማስተዋል ይስጠን
😂😂😂😂 በጣም ይገርማሉ ተመለሱ ሰለራሰህ ተጨነቅ ሰለኢትዮጰያ ሰላለህበት አሰብ ቅዠት ነዉ
የሆዳቹሁ ነገር መቼስ አይሆንላቹሁም አይደል ?😏
መቼም አልመለስም አሜሪካ ትባረካለች ደሞ እዚሁ ሆኜ ለአሜሪካ ህዝብ እፀልያለሁ ሲመች የነሱን እንጀራ ማጭረስ ሲከፋ ጥሎ መውጣት
ከብት ሆዳም ለሆዳቹሁ ስትሉ ብቻ ገደል የምትገቡ ማፈሪያዎች አሜሪካም ሆነች ሌላው አለም በቅርቡ መጠረጉ አይቀርም ከመጠረግ የሚተርፍ የለም የቀናት ጉዳይ ነው እናንተ የምታመልኳት ሠይጣኗ አሜሪካ በእግዚአብሔር ዘንድ አትፈለግም ትልቅ ቅጣትም ይጠብቃታል ታዲያ ምን ይሻላቹሃል እናንተ ግብዞች ?😏🤮🫏
@@PeacefromJesusጌታ ሆዳምና ከርሣም ግብስብስን አምሮቢስን አይባርክም ባርኮም አያቅም 😏
Agree
ስለ እረፍት እያጣ ህዝብና ሰላም የሚፈልግ ህዝብ ስለሚንቀጠቀጥ ያለ የኢትዮጵያ ምድርህን ተጨነቅ 🤔
ወይ ጉድ እኔ የማመልከዉ አፍሪካን አሜሪካን church ነዉ ለሪቫይቫል ከፍተኛ ፆም እና ፀሎት ላይ ነን ስለ አፍሪካ በጣም ይፀለያል ስለ አሜሪካ ይፀለያል ስለ እስራኤል ይፀለያል የመንፈስ ቅዱስ መነቃቃት አለ በchurch ዉስጥ በአሁኑ ሰአት ጋዛ ፍልስጤማዊያን ጌታን እየተቀበሉ በመጠመቅ ላይ ናቸዉ ኢራን ከ2 ወር ወዲህ 75 ሺ መስጊዶች ተዘግተዉ ከ4 ሚሊየን በላይ የሚሆኑት ጌታን ተቀብለዉ ድነዋል ግብፅ ካለፈዉ ሰኔ ወር ጀምሮ ብዙዎች እየዳኑ ነዉ በነዚህ ሀገራ ዉስጥ ወንጌል ይዘዉ የገቡት ነጮች ጥቁሮች ናቸዉ እግዚአብሔር እየሰራ ያለዉ የት ነዉ ታድያ? ኢትዮዽያዊያን ነብያቶች ለሀገራችሁ ፀልዩ መጀመሪያ የአሜሪካንን ነገር ለጌታ ተዉለት።
ጌታ ይባርክሽ አቦ
ሆ ግራ ገባንኮ ሁሉም ለአሜሪካ ነው የሚተነብዩት የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ... 😂
ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ነው
እናያለን ! God bless America and Ethiopia
@aklilubashe ወዘተ ነው zelew America 🇺🇸 menew sele Ethiopia aysemu????😂😂😂☺️
ደመና እያዩ ትንቢት መናገር😂😂😂 እግዚያብሔር እንዲ የሚናገርህ ከሆነ ምነው ስለኢትዬጲያ አልተናገረህም??? ሰው ሰውን ሊበላ በቀረበበት ሰአት????😂😂😂😂
መቀለድ ጠሩ አየደለም አዘይ አሜሪካ ሰተሆን ነው አሁን መን አያለ ያለው ምገባህ በልጥ የሆን ሰው ሰምቶ የመርመራል
@@fevengebremeskel6180በኦሮምኛ የፃፍሺው ምንም ሊገባኝ አልቻለም 😏እንደገና በአማርኛ ፃፊው
@@tsigemengiste6108 Exactly
ምን አይነት ድምፅ ነው የሰማከው ከአሜሪካን ግቢ ነው ምንም አታውቅም የወደፊቱ የሚያቀው አንዱ አላህ ነው ወገን አትሸወዱ አስተንትኑ አላህ ይወዳችዋል
አላምንም😂😂 ምክንያቱም ኢትዪቢያ ውስጥ ስንት ነብይ ተነስቶ አሁን ፀጥ ብልዋል??😂😂😂
ጥበቃው እንዲበዛልን ፀልዮልን
ምን አለበት ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ነው በለህ በትሰብክ ወደ ሀገራችሁ ግቡ ከምትል። ጌታ ከምድራዊ ስብከት የወጣህ።
@@BekeleAmare ፀሎተኛ ከሆነ ለኢትዮጵያ ይፀልይ እስኪ ቀልደኛ ነዉ 😂😂 USA ገነት ናት
በቸገረን ጊዜ አብልታን አጠጥታን አስተምራን ሀብት እንድንይዝ አድርጋን ሳይመቻት ደሞ ሀብት ሰብስብን ጥለናት አኔድም! ወንጌል እራስ ወዳድነት አይስተምረንም ስለብልፅግና ስይሆን እስኪ በየቀኑ ስለሚጠፋው ህዝብ ፀልይ " God bless 🇺🇸America የብዙውች መጠለያ
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እኔ ከመጣው ሦስት ወሬ ነው አሜሪካ ያለው ህዝብ እየሱስ አልሞተለትም እኝ እግዛብሔር ለኝ ሚያደላው ምን ከነሱ የተለየ ጽድቅ ሰርተን ነው እዛም ሀጢያት ይሰራን እዚም ይሰራን ልዪነቱ አሜሪካ በግልጽ ሀገራችን በድብቅ ነብይ እኔ አምስት አመት ባልቆይ እረሱ በጣም ደስተኝ ነኝ ሀገሬ ምንም ብትሆን መተኪያ የላትም ግን ምናልባት እውነተኝ የእግዛብሔር ነብይ ከሆንክ አሜሪካ ላይ ሊመጣ ያለነገር ካለ ጸልይላት ምክንያቱም ሀገራችን የማሰጠንን እድል አሜሪካ ሰጥታ ሁሉ በሰላም የሚኖርባት ሀገር ነው ሀገሬንም አሜሪካንንም እግዛብሔር ይጠብቅ
@@KiyaAb-n7z baxaam kaisu belaye la America yamitsaliyu innatoch abatoch allu God bless America
100% ትክክል
እኔ አንዳንዴ ጌታ አሜሪካንን አያውቃትም እንዴ? እኛስ በቅርቡ የመጣነውን ልጆቹን አያውቀንም እንዴ? ያሰኘኛል ትንቢታቸው