ቤተመንግሥት ውስጥ የሰው አጥንት አየው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @kebronnigussie6621
    @kebronnigussie6621 19 วันที่ผ่านมา +4

    አማኒ የቀባህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከሙሴም ከኢያሱም ጋር እንደ ነበረ ከአንተም ጋር ይሁን።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب 17 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትነው እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 20 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤እውነት

  • @tme251
    @tme251 18 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabhere Ke D/R Abye gare newe ersune yemtebke Amlke aytegame aynkelfame.❤🙏

  • @endaletilahun3280
    @endaletilahun3280 19 วันที่ผ่านมา +2

    Yes yes Amen iwnet new ❤❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 20 วันที่ผ่านมา +4

    አሚን እውነት ነው ።

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 19 วันที่ผ่านมา +2

    Kibr le abe
    Kibr le wolide
    Kibr le menfes kidus yihun
    Geta hoy maren awake eske hitesanatu bedelenal maren abat hoy 🙏🙏🙏 prophet geta tesegahun yabizalik ♥️♥️

  • @YenatSirahbizu
    @YenatSirahbizu 19 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 19 วันที่ผ่านมา +1

    እዚች ምድር ላይ የሚነሱ መሪዎች በሙሉ እስካሁንም የንፁሐን ደም በከንቱ የሚያፈሱ የደሐውም የሐብታሙም ደም ምንም የማይመስላቸው ስልጣኑን እስኪይዙ የሚራሩ ለህዝብ የሚያስቡ የሚመስሉ እጃቸውን በሰው ልጅ ደም የታጠቡ ናቸው እውነተኛ መሪ ቢመጣማ አገሪቱ ህዝቡም የእረፍት ዘመን ይሆን ለት ነበር ። እግዚአብሔርም ለህዝቡም ራራለት ለምድሪቱም ቀና ተብሎ እንደተፃፈ የጌታ እጅ ትምጣልን ፣ያዘነ የሚፅናናበት ፣ ያለቀሰ የሚካስበት ፣ የተሰደደ የሚመለስበት ፣ እንባ የሚታበስበትን ዘመን እግዚአብሔር ስለስሙ ክብር ሲል ያምጣልን ክፉን ለበጎ ያድርግልን ❤❤❤የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አሁንም አልተሎወንምና🎉🎉🎉

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 20 วันที่ผ่านมา +7

    ለዶክተር አብይ ፀልይለት።ልቡ በአምላኩ እንዲበረታ። የጠላቶቹ ምክር እንዲፈርስ

  • @foodzone-oo5oo
    @foodzone-oo5oo 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @YenatSirahbizu
    @YenatSirahbizu 19 วันที่ผ่านมา +1

    Addis Abeba Endesmwa Wibthonalegn

  • @meserettadesse2907
    @meserettadesse2907 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ሰው እባክህ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እኛ እነፀልያለን እባክህ አንተም ዐልይለት እባክህ የእገዚአብሔር ሰው

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 19 วันที่ผ่านมา +2

    ገዳይን ንስሃ ግባ ከማለት ይልቅ ልክ እግዚአብሔር እንደቀባው እያደረጋችሁ የምታወናብዱ ሃሰተኛ ነብያቶች የፍርድ ቀን በቅርቡ ይመጣባችኋል:: ይህ ከመሆን የማይቀር ነው:: የአብይ መንግስት በሰይጣን መንፈስ የሚመራ መንግስት ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ሃሳብ እንደሆነ እየዋሻችሁ ብታጭበረብሩም መንፈሳዊ የሆኑት ግን እውነቱን ያውቁታል:: ችግሩ አብዛኛው ክርስቲያን ነኝ ባዩ ምንም ያልበሰለ መንፈሳዊ ጥሬ ስለሆነ እየተጫወታችሁበት ትገኛላችሁ::

  • @DanMaster-r3c
    @DanMaster-r3c 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንስ ያስጠላኝ የጴንጤ ቅዠት ነው

  • @mahletabebe9461
    @mahletabebe9461 19 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ ሀይለማሪያምን ጠይቀው ነገስታቶቹ እይደሉም በእብዮቱ ግዜ የተሰራ ግፍ ነው ወንድምና እህቶቻችን እዛ ነው የተቀበሩት ::

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m 19 วันที่ผ่านมา

    Sew mngste seamy endigeba seliy astemr tnbit iyalki atklid,atwash

  • @silassilass503
    @silassilass503 20 วันที่ผ่านมา +2

    ስሜ አማኝ ነህ ወይስ ሌላ አዛ ካለው እሱ ጋር ያሐ እግዚአብሔር ይበልጣል

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 19 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ መልካም ሰው ነበረ እኔም አንዱ አድናቂው ነበርኩ ሆኖም ግን የዐለም ዋንጫን ዋይታውስ ከጆባይደን ጋ አይቶ ከመጣ በሁአላ ሰይጣን ገባበት መሰለኝ የሚያደርገው ነገር ሁሉ የጥልቁን አስተሳሰብና ፍላጎት በሀገሩ እና በሞተለት ህዝብ ተቀየረ ክፉ ሀሳብ ውስጡ ገባ በውነት ብንፀልይለት የተሻለ መፍትሄ እግ/ ያደርጋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 19 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጥተኛ መልክት ብስማ ደስ ይለኛል ታዲያ በአብይ ዘመን ብቻ ነው ያያችውት ምነው በፊት አላያችውትም ዶክተር አብይ በደሙ የተሽፈነ የጌታ ባሪያ ነው ደሙ በርሱ ላይ አለ

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 19 วันที่ผ่านมา +2

    በ ድሮን ስለሚጨፈጨፉት አላየህም
    ንው ወይስ ይህን እግዚአብሔር አያሳይህም????

    • @Amen-o1t
      @Amen-o1t 19 วันที่ผ่านมา

      በድሮን ስለ ሚጨፈጨፉት ንፁህና ሚስኪኖችስ አለየህም?

  • @danielyosha1912
    @danielyosha1912 19 วันที่ผ่านมา +1

    በተመንግስት በቀደሙት ነገስታት ብዙ ሰዎች የጠፉት ሁሉ ፣ አምፀዋል የተባሉት ሁሉ የጠፉት በተመንግስት ውስጥ ተገድለው ይቀበራሉ ። ይህንን ቀድሞ ሰምቻለሁ ፣ ቤቱ ሲኦልም ጭምር ነው ።

  • @ObsneeDarbina
    @ObsneeDarbina 19 วันที่ผ่านมา

    አራት ኪሎ ድራሹ ጠፍቶ ሌላ የኦሮሚያ አገር ቤተመንግስት ይገነባል

  • @Amen-o1t
    @Amen-o1t 19 วันที่ผ่านมา

    እዛ ቤት የሚወጣው ምክር የህዝቡን ደም ይጠጣል።
    በግፍ ስራው እንዲቀጥሉ ነው የምትፀልይለት?
    ያንተ ቤትና ልጅ ቢሲነካ መልክቱ ሁሉ ይቀየር ነበር። ይልቅ የተሰጡህን መልክት ከጌታ ከሆነ መርምር በደንብ።

  • @WitnNess
    @WitnNess 19 วันที่ผ่านมา

    በማንም አታላክኩም ሰው በላዎች በጌታ በእየሱስ ስም ይንቀላችሁ!!!!!!!!

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ማለት ውጣ ዶክተር አብይ በጌታ ጀምሯል በጌታ ይጨርሳል እጅ ከእሱ ጋር ነው እርሱን ታምኖ ስጋት አይሆበትም እንፀልይለታለን

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 19 วันที่ผ่านมา

    የትኛው ነው የዛኛው

  • @Mentwab-h3n
    @Mentwab-h3n 19 วันที่ผ่านมา

    አንተና መሰሎችህ ጴንጤዎች ምነው በድሮን የሚጨፈጨፈው ሕዝብ ደሙ የእናንተ መዝናኛ ሆነ ወይ? ኧረ እፈሩ!!!!!

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 19 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አጭሰህ ነው