Emegua full part audio book እመጓ በዓለማየሁ ዋሴ ሙሉ ትረካ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @NuraMuhamd
    @NuraMuhamd 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ መፀሃፍ ነዉ ተራኪም ትለያለህ በጣም ምርጥ ነዉ❤❤🎉🎉

  • @wubalemt797
    @wubalemt797 3 ปีที่แล้ว +23

    የሚገርም መፅሐፍ ነው። ታላቅ ምስጋና እና ክብር ለደራሲው። እንዲሁም ለድንቅ ተራኪው በጣም እናመሠግናለን።

    • @etiopiyaye5656
      @etiopiyaye5656 10 หลายเดือนก่อน

      Enamesegnalen betam gerami metsahaf new

  • @adugnamulk4057
    @adugnamulk4057 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ደስ የሚል መጽሃፍ እና ጎበዝ ተራኪ ዋው ተባረኩ

  • @fasielduressa5015
    @fasielduressa5015 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የሚል አተራክ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sani.habeshawi9241
    @sani.habeshawi9241 3 ปีที่แล้ว +6

    Ethiopia mistir nat

  • @HayimeA
    @HayimeA 3 ปีที่แล้ว +6

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    አዕምሮችሁ ይባረክ ደራሲውም ተራኪውም

  • @mekdigirma7962
    @mekdigirma7962 2 ปีที่แล้ว +1

    woooo....... betam des yemile methafe new........egzabehari yebarkek!

  • @besubesu3721
    @besubesu3721 2 ปีที่แล้ว +1

    Are bexam dese yemele ክብር ለደራሲው

  • @fekertmariyam3168
    @fekertmariyam3168 3 ปีที่แล้ว +34

    ግሩም መፀሀፍ ነው ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን ።

    • @ahmirnolan7731
      @ahmirnolan7731 3 ปีที่แล้ว +1

      You all probably dont care but does any of you know of a way to get back into an instagram account?
      I was dumb lost the account password. I love any tips you can offer me!

  • @zeze4837
    @zeze4837 4 ปีที่แล้ว +31

    አይ ሀበሾች .....17ሰው ብቻ ነዉ ትረካውን ያዳመጠው😭😭😭 ለማንኛውም አያልቅበት
    ጎንበሰ ብዬ በአክብሮት ምስጋናዬን አቅርቤአለሁ ......በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ሰዉ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ you are a good comedian you are the best journalist you have wonderful voice I wish I could give you award you are the best and the best and the best in the best I will support abisinia radio soon

    • @behiwotmengiste7339
      @behiwotmengiste7339 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @ማሪፋ-በ5ኀ
      @ማሪፋ-በ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

      belelasewum teterigumal.......bewashit erega yale dimit new terakiwu simun gin alakewum.......yihe gin seselet dirama lay yemitewunew sew meseleg dimitu

    • @burro.com2
      @burro.com2 2 ปีที่แล้ว

      117 sew sema enji bzu sw anbebotal
      Ene anbebewalew gn madametu yeteleye
      Semet yesetal

  • @rozaroza4860
    @rozaroza4860 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ተራኪውን አለማድነቅ አይቻልም ዋው እንዲህ ነው ተራኩ ለመጽሐፉ የበለጠ ውበት ሰጠኸው ተባረክ።

  • @EthioYTtube
    @EthioYTtube 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ደራሲውን እና ተራኪውን ሳላደንቅ አላልፍም 💚💛❤

  • @ግርማፅዮንክፍለማርያም
    @ግርማፅዮንክፍለማርያም ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል በዘመናችን በባቢሎናውያን አስተምህሮትና አስተሳሰብ ካላየሁትን አላምንም የሚል እብሪት የተነደፍን መሆናችንና የኛ ከወርቅ በላይ ሕይወት ትተን በማይረባ ለመፈለግ በባርነት እያኖረን ነው። ልቦና ይስጠን።
    ታለቁ ቅርስ ባለ ታላቁ ቃል ኪዳን የጌታችን መድኃኒታችን ከጎኑ የፈሰሰ ውሃና ደም የተቀበለ ቅርስ "በለካሳዋ በኮሳ" "ውስተ ከርሰ እመ እጓል ሃቀላዊት ይሄሉ" በቆሎኛዋ: የልጅ እናት ሆድ ውስጥ ይኖራል። ደራሲውና ተራኪው ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ። በማዳመጥ የበረከቱ ተካፋዮች ያደረገን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
    አንድ ቅሬታ በትረካው መርጣቹ ያስገባቹ ዜማ ከትረካው የሚሄድ አይደለም። ምክንያቱ ለኛስ ይቅር፡ ለታላቁ ቅዱስ ቅርስና፡ ለቅዱሳን አባቶቻችን ለእማሆይ ባዳምጡት ይረብሻቸዋል። የስቅለቱ የሚያስታውስ ያሬዳዊ ዜማ መደረጉ ነው ተገቢው ከመንፈሳዊ ይልቅ ምስጢራዊ መንፈሳዊ ነው። በተረፈ በለካሳዋ በኮሳ ለመሳለም ያብቃንንን!!!።

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for Dr. Alemayehu Wase Eshete and Ayalkbet. God bless you.

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በዚህ መልኩ መፅሐፍን ተርከህ እንድንሰማው ስላረከን ፅሐፊውም እጅ ይባረክ❤

  • @melesasmamaw5035
    @melesasmamaw5035 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም በጣም የሚገርም መጽሐፍ ነው ተራኪውም ገራሚ ነው

  • @samidagu
    @samidagu 4 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር አለማየሁ ይህ ድርሰት ሳይሆን ባዮ ግራፊ ነው የሚመስለው በጣም ድንቅ አፃፃፍ ነው ምን ያህል ወደ መንፈሳዊ ሕይወት እንድቀርብ የተከፈተውን ጎዳና ለማየት በመብቃቴ ለካ ድርሰትም ይህን ያህል አቅም አለው ብዬ ደንዳናውን ልቤን እጅ እንዲሰጥ አደረግሁ ።በዚህ ታሪክ ውስጥ የሥርጉት ተሰፋዬ (እማሆይ እሴተ ማርያም ) እና የአባ አክሊሉ የምንኩስና ታሪክ በጣም ማራኪ ነው ምን አለበት እኔ እንደነሱ በሆንኩ ያሠኛል ቢያንስ ደግሞ እንደ ደራሲው የሚገርም መንፈሳዊ ጀግንነት ።ዶክተር አለማየሁ ባለታሪኩ አንተ ከሆንክ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ።በዚህ ታሪክ ላይ ትንሽ ቅር ያለኝ ሚስትህን ያነሳሀት የተጨነቅህበት ጊዜ ላይ ብቻ ነው የታሪኩ ዋናው ፅንሰ ሀሳብ የ አዲስ ኪዳኑ ፅዋ ቢሆንም ሚስትህን ቢያንስ በስልክ አለያም በሌላ መንገድ ብትጨምራት ሥራህንም ይህን ያህል ጊዜ ትተህ ሰትጠፋ ስለተፈጠረው ሁኔታ ብትነግረን በጣም ጥሩ ነበር ይሁንና ዶክተር አለማየሁ በድጋሚ ይህንን ተልእኮ የምትሞክር ከሆነ የመጀመሪያው ተባባሪህ ነኝ ይህ ፅሁፍ ማለት በኔ ግንዛቤ አንተው ራስህ ነህ ክብር ላንተ ለደራሲው ።

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว

      Enenm wede menfesawi alem endkerb yeredaign lemejemeria gize " ye Satnael Goal Ethiopia" yemilew meshaf new. Gojjam ena Gonder endehed yadereign. Ye sew Egtiabher siteraw beteleyaye meknyat new. Berta wendme.

  • @Fit-with-Hana
    @Fit-with-Hana 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርመው ነገር
    ኢዚያው እመጓ ተወልጄ 14 አመቴ ድረስም አደግሁበት ።ግን ትልቅ ሚስጥርም እንዳለ ብቻ ነበር የምአቀው።
    የሚያሳዝነው ስለትውልድ ቦታዬ እንኳን ምንም አላውቀውም ነበረ እናም ልክ እንደአዲስ ሰው ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ማንበብና መስማት ነበረብኝ ። ደራሲውን ጸሀፊውን አቅራቢውን ብቻ በአጠቃላይ የተሳተፉትን ከልብ አመሰግናለሁ ። ጌታ ይባርካችሁ!!! ። የእናንተው እህት ሀና ። የእመጓዋ ተወላጅ ።

  • @FffGfh-m5y
    @FffGfh-m5y 9 หลายเดือนก่อน

    Betam betam ameseginalehu kuch bilen manibeb lemanichil sewoch bedimist mesiratachihu betam ariff new 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ግሩም መፅሀፍ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habeshareflection5583
    @habeshareflection5583  4 ปีที่แล้ว +11

    እናንብብ እናብብ!!

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ግሩም ቃላት ያጥረኛል ሁለተኛ እያዳመጥኩት ነው። ግሩም ድንቅ ተራኪ። አያልቄ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ።

  • @maydamayda1240
    @maydamayda1240 3 ปีที่แล้ว +5

    Besmeam endet dess yemil tarik new Egzabher yestln 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @abebebirhanu1562
    @abebebirhanu1562 4 ปีที่แล้ว +26

    ይፍቱኝ ካልኩ ዘመናት አለፈኝ።እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ክብር ያብቃን

  • @lulmolla2542
    @lulmolla2542 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ መፅሃፍ/ተራኪ ግሩም ችሎታ።

  • @radaofir9619
    @radaofir9619 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀምሬዋለሁ አተራረኩ ደስ ይላል ስጨርሰው እመለሳለሁ!

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 3 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹 mama Ethiopia we love you very much long life Enate ❤❤❤❤

  • @tlemlem
    @tlemlem 2 ปีที่แล้ว +4

    ለፀሀፊውም ለተራኪዎም ቃለ ህይወት ያስማልን:: ተባረኩ::🙌🏽💒💚💛❤️🙏🏽

  • @abdunasser180
    @abdunasser180 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሚል ተራኪ

  • @ፍቅርነዉእምነቴ
    @ፍቅርነዉእምነቴ 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጎበዝ አያልቅበት በርታልን💚💛❤

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm yemidenk sele hagerachin ena sele ahunu tewld temhert sechi new. Emnet betam yansenal. Ersu becernetu meheretun yabzalen. Ene yih lebweled new beye alamnm. Ye Derasiew hiwot new yemimeslign. Hagerachin kidst nat Egziabher kewechi werarwoch, ke west telatoch yitebkeln. 🤲🤲💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🏼🙏🏼
    Endezih mert terekawochin betakerbu betam aruf new.👍

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 4 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ መጽሐፍ ና ድንቅ ትረካ

  • @heremelafantawe4388
    @heremelafantawe4388 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም መፀሀፍ ግሩም ታሪክ ግሩም ተራኪ ይበል ብለናል እናመሰግናለን!!!

  • @tadessemoti5370
    @tadessemoti5370 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ።

  • @abebumulat1871
    @abebumulat1871 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው መጨረሻው ላይ ሳላዳምጠው ቀርቶብኝ ነበር. በጣም ያጓጓል. እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ashenafiawe7389
    @ashenafiawe7389 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ልዩ መጽሐፍ ነው ። ማንበብ ለሚቸገሩም ሆነ ከማንበብ ይልቅ መስማትን ለሚመርጡ ሰዎች በዚህ ማዘጋጀትህ ወንድም አያልቅበት ያስመሰግነሀል ። ደራሲ ሆይ እጅግ አመሰግናለሁ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 4 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመስግናለን ይመስለኛል ሁሉም ፓርት በአንድ ላይ ነው የተተረከው።እና ለሁለተኛ ግዜ እያዳመጥኩ ነው በግሌ ድስስስስ ብሎኛል ያላዳመጣቹ እስከመጨርሻ ድርስ አዳምጡት።መልካም ትርካ

  • @bezagirma7296
    @bezagirma7296 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነትታሪክ ነው የሚመስል ሲገርም በጣምአመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ለተፀሀፊውም ለተራኪውም

  • @merrytesfaye6816
    @merrytesfaye6816 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥ መጽሀፍ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ቃለሕይወትያሠማልን እዴት ደስ ይላል መፅሐፉን አነባለሁ ብየ እያሠብኩነበር በአቋራጭ በዚህአገኘሁ ተመስገን

  • @haftomgebretsadik9061
    @haftomgebretsadik9061 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ መፅሓፍ

  • @yilfohussen251
    @yilfohussen251 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መፅሐፍ ከጥሩ አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን .....

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 ปีที่แล้ว

    በየምእራፉ የምታስገቡት ሙዚቃ በጣም በዛ ... ትረካው ግን አሪፍ ነው

  • @amanmandefro3008
    @amanmandefro3008 3 ปีที่แล้ว +4

    6:49:04 💞🙏ደራሲው ጽፎታል እድሜ ይስጥህ ተራኪውም ልዩ ነህ።

  • @sami-hh5so
    @sami-hh5so 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም መፅሃፍ ገሚገርም አተራረክ ጋር 👏

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 ปีที่แล้ว

    A great story and interesting book. Thank you for sharing.

  • @afroaygebam9556
    @afroaygebam9556 ปีที่แล้ว +1

    heyi betam arif nebere

  • @ayalnehmenberu3200
    @ayalnehmenberu3200 3 ปีที่แล้ว +7

    every thing is perfect ,,, for us who prefer listening rather than reading is best place to ,, keep it up the good work

  • @jerusalemlothschutz7456
    @jerusalemlothschutz7456 11 หลายเดือนก่อน

    Amazing! Thank you so much for such a treasure!!!! May God bless you! Excellent reader too! Made it come alive in every single page. Thank you! Tebarek!

  • @እማኑርልኛ
    @እማኑርልኛ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው።

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል አተራረክ ነው❤❤❤❤

  • @gebreeysusawekeakele3819
    @gebreeysusawekeakele3819 2 ปีที่แล้ว

    The beast of beast book in Ethiopia is Emegua.thank u

  • @hunegnawgetu9097
    @hunegnawgetu9097 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it thank you

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 10 หลายเดือนก่อน

    My snow day went perfectly with this book,much respect for the author!
    P.s.my 5th time listening

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

    Just wow it’s historical and amazing book thank you so much for sharing you are so gifted you make it more interesting thank you for amazing book reading you are well appreciated it takes me one week but it worth it l really enjoyed it

  • @abelvpersie6670
    @abelvpersie6670 10 หลายเดือนก่อน

    Wow gerami new ❤❤❤❤❤

  • @barcosemu3233
    @barcosemu3233 2 ปีที่แล้ว +1

    Sheger is best of best!!!

  • @yosefsisay4878
    @yosefsisay4878 2 ปีที่แล้ว +1

    Merete metehafe new bertu. Merete tereca. Wow

  • @ቤቴልሄምራሄል
    @ቤቴልሄምራሄል 4 หลายเดือนก่อน

    ተራኪ አያልቅበት ተሾመ (ጉልማ ሰንሰለት ድራማ )

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @sabaanenia3440
    @sabaanenia3440 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏Tanks good book

  • @tamenetsege5739
    @tamenetsege5739 4 ปีที่แล้ว +4

    I enjoyed it.

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
    @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 3 ปีที่แล้ว

    በ4ቀን ጨረስኩት
    እስከ ምዕራፍ 4 ምንም አልገባ ብሎኝ ታክቶኝ ነበር እየቆየ ግን በጣም የምጣፍጥ የምገርም ነው እንዳውም አጠረብኝ ከምር ለደራሰ አለማየሁ ዋሴ ለተራኪ አያልቅበት ተሾመ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ እናመስህናለን

  • @አገሬአገሬ
    @አገሬአገሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስየሚል ድርሰት ነው 👏👏👏ደራሲውንም ተራኪውንም እናመጣለን🙏

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እድሁም አያልቅበት ከልብ እናመሠግናለን. !!!!!!!!

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመራ ቃል የለኝም ደራሲዉን በታላቅ አክብሮት ዝቅ ብዬ አከብራለሁ ሲቀጥል የተራኪዉ ወዝና ለዛ ማይጠገብ ነዉ!!
    በዝህ መሀል ግን እኛነታችንን ታዘብኩት አምላካችንን ደሞ ሚስጥራቱና ጥበቡን ከመፀሀፍ ቅዱስ ባለፊ ሀይሉን ሲገልጥ እጂን ባፋ አስጫነኝ ክብርህ ከፍ ይበል እኔም ተራራዉን በሩቅም ቢሆን አይች በተባረኩ ያልኩበት ቅስፈት ነዉ !!

    • @Fit-with-Hana
      @Fit-with-Hana 2 ปีที่แล้ว

      እንተዋወቅ እኔ የእዚያ ሀገር ተወላጅ ነኝ። ቦታውን ማየት ለሚፈልጉ ሁሉ በቻልኩት አቅም ባሳይ ፈቃደኛ ነኝ።

  • @tigikal
    @tigikal 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ነው👏

  • @hannadargae9274
    @hannadargae9274 4 ปีที่แล้ว +4

    Thanks I am enjoying

  • @yeadonai3543
    @yeadonai3543 4 ปีที่แล้ว +5

    Nice

  • @marrymichil7628
    @marrymichil7628 2 ปีที่แล้ว +2

    Gerum new 🙏 enamesgenaln

  • @ritakobatii3665
    @ritakobatii3665 3 ปีที่แล้ว +8

    Jalqaba iraa kasee hangaa dhuma sii caqasee waaqayyo sii ha eebisuu ታመሃል ስትባል እኔም እንዳንተ ተገርሜ ህመሙ ምን ይሆን ብዬ ምስጥሩን ለማውቅ ጓግቼ ስትበሳጭ ተበሳጭቼ በክፍለሃገር ውግናጫወታ በምናቤ ስዬህ የቃሉን ትርጉም ፍለጋ ባህር ማዶ ስትኳትን አብሬህ ኳትኜ ያሳለፈህ ገበሬ መልሶ አላሳልፍ ሲልህ አብሬህ ተበሳጭቼ ቆነጃጅቶቹን ሞኖክሴዎቹን የተቀበሉህን ሳይቀር ባይምሮዬ ስዬ የዛ የአዙሪታም ስጋ ወዳጅ ጓደኛህ ከልክ ያለፈ የስጋ ፍቅር ሲያስቅህ እኔም ተገርሜ ፈገግ ብዬ ስትፈራ እኔ ስሳቀቄ የአይጦች መመረዝ የቀበሮች ማለቅ እህል አተርፍ ብለው ብርቅዬዎችን መጨረስ የማስህተት እደሆነ ሳልረዳ በንዴት ስጦፍ ያንተ ጉጉት የኔ ልብ ጥልጥል እንደ አባ አክሊሉ ተምረው እዳልተማረ አውቀው እዳላወቀ አላዋቂ መምሰል የእሜቴ አለም በቃኝ ብሎ በአላማ መፅናት በጨለማ ስትጓዝ ጨለማውን ስትፈራ ብርዱ ሲያዘፈዝፍህ የፊትህ መገርጣት ሳየው ዋሻ ውስጥ ስትገባ አብሬህ ስገባ እባብ ሲያይህ ነደፈው ስል አልፎህ ሲሄድ መኖክሳቱ አዩት አላዩትም ስል ስሳቀቅ ተኮራምተህ ስትቀመጥ ያዙት ብየስጨነቅ ምናለፋህ ስትጓዝ ስጓዝ ስትቆም ስቆም አብሬህ ቃኘው የሄድክበትን ሁሉ ስሄድ ቅዱሱን ቅርስ አገኘ ያዘው ስል ጭራሽ እራስህን ስተህ ሆስፒታል እንደሆንክ ስትነግረን ተናደድኩኝ በስመአብ ብዬ ማን መታው መጋኛ ሞኖክሴ መለአክ ወይስ ምን ብዬ በጥያቄ ተወጠርኩ ለበሽታህም ፈውሱ ምን እደሆነ ሳላቅ ቅዱሱን ቅርስ አየህ ነካህ አልነካህ ግልፅ ሳይሆንልኝ ልክ እደ ግዕዙ ቃል በቆለኛው እናት ልጅ ሆድ ውስጥ ይገኛል እደሚለው እኔም እመጔ መፃፍህ መጨረሻውን ሳልደርስበት ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረበት እመጔ

  • @hannadargae9274
    @hannadargae9274 4 ปีที่แล้ว +6

    The story about church is true that big question? It is a good book thank you

  • @agumasieyihunie608
    @agumasieyihunie608 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yistselin be audio melki tezegato mekirebu tederashentu lebizuwoch yihonal!!

  • @eshetuuyoutube
    @eshetuuyoutube 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowowowowowow bazuu teyeke melese setognle bazuu nagere asetemeri ene hewoten mekeyere new betema amsgnelewa egezebehre yebereka fetre le hagerechen yebekane yefetun belen menfetebete ken yedereselene egezebehre yesebene 😭😭😭😭😭😭

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም የሆነ መፀሀፍ ነው

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 2 ปีที่แล้ว +1

    Very powerful and interesting book really appreciate the writer and the reader it really changed me that our mother land Ethiopia is so powerful country now I understand that why every country want a piece of this holy land

  • @emanuelyenialem7776
    @emanuelyenialem7776 3 ปีที่แล้ว +1

    Endeat Des yilal ye fetari bereket yidresih ayalkbet endihum derasew

  • @user-rc5oi5nc7y
    @user-rc5oi5nc7y หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @meronsirak9173
    @meronsirak9173 2 ปีที่แล้ว

    kalat yelengim andenga new

  • @aafs7761
    @aafs7761 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣምደስይላል

  • @mhd1119
    @mhd1119 ปีที่แล้ว

    Galatoma

  • @abielberhe6777
    @abielberhe6777 3 ปีที่แล้ว +3

    Good jobb!

  • @hanipomi8481
    @hanipomi8481 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🙏

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks wubochye

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
    @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 3 ปีที่แล้ว +1

    Awesome 👌 good job 👏 👍 👌 😀

  • @habibayasin7570
    @habibayasin7570 2 ปีที่แล้ว

    ለካሳዎ በጎሳ
    ብሎ በቃ መነነ ገራሚ መጽሀፍ ነበር ወድጀዋለሁ በርቱልን

  • @selamawitbelayneh5122
    @selamawitbelayneh5122 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @abrahamalemayehu2654
    @abrahamalemayehu2654 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhar ystln des ylal

  • @dawagech5190
    @dawagech5190 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍

  • @mulukenadmassu1934
    @mulukenadmassu1934 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝክር ምስክር ያድርግልን ።

  • @robelbirhanu9924
    @robelbirhanu9924 2 ปีที่แล้ว

    tnx

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 2 ปีที่แล้ว +1

    ለደራሲውም ለተራኪውም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ነገር ግን ለቦተው የምገባ ሁኘ ሳይሆን እሱ ፈቅዶልኝ. ቦተውን አይቸዋለሁ እህት ወንድሞቸ እሱ ፈቅዶላችሁ ቦተውን ለማየት ያብቃችሁ ዘንድ ተመኝው

  • @kokebtumetsaru9526
    @kokebtumetsaru9526 4 ปีที่แล้ว +8

    6:30:21❣️❣️❣️

    • @genetm8536
      @genetm8536 3 ปีที่แล้ว +2

      I get it. Its deep

  • @raralegneabate2174
    @raralegneabate2174 4 ปีที่แล้ว

    Gulema many thanks

  • @patoalex6483
    @patoalex6483 2 ปีที่แล้ว +1

    ውብ የሆነ ትረካ ቤተሰብ ሁኛለሁ ዮቶር ብተረክል ብየ ተመኘሁ ስንተ ቀፋፌ ተራኪነን ባዮወች ስንት ውብ መፅሐፍ ትን አበላሽተዋል tnx bro 🙏

  • @amarechhiruy1300
    @amarechhiruy1300 ปีที่แล้ว

    መቸም አቻ የማይገኝለት መፅሐፍና ትረካ ነው። ግን በመሀል የሚሠማው የክላሲካል ሙዚቃ ድምፅና የተራኪው ድምፅ ፈፅሞ አይመጣጠንም።ሙዚቃው በጣም ይጎላል በኤርፎን ለማዳመጥ ያስቸግራል ለወደፊቱ አስቡበት

  • @AchamuAdal
    @AchamuAdal 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏👐