ፋንቱ ማንዶየ ስለ አርቲስቱ ታሪክ ተናገረ ፣ በንዋይ ደበበ ምክንያት የኔ አልበም ተሸፈነ - ድምጻዊና ተዋናይ ፀጋየ ዘርፉ | ዋልታ ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 2 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ጸግሽ።።

  • @MamushAyalew
    @MamushAyalew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይችላል

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰውን ''ከሸፈ'' ስትል ምነው ምላስህን በቆረጠው! የዘንድሮ ጋዜጠኞች እንደው ምን ምናምቴዎች ነችሁ! ኤድያ!

    • @DemekeDabata
      @DemekeDabata 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩእይታ ነው። እንዲሁም ጋዜጠኛው መጀመሪያ አካባቢ አርቲስቱን ጣልቃ እየገባ
      ሀሳቡን ሳይቆራረጥ እንዳየገልጥ ተፅእኖ ሲየደርግበት ይታያል።

  • @gezahegntadesse9540
    @gezahegntadesse9540 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋዬ በነዋይ ተሸንፌአለሁ ብሎ በወቅቱ የነበረውን እውነታ ሲቀበል ፣ ጠያቂው ግን በዚህ መከራከሩ ለምን አስፈለገ?

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 หลายเดือนก่อน

      ማሽቃበጡ ነዋ: ንዋይን ቢያገኝ ደሞ ለሱ ያሽቃብጣል ..

  • @MamushAyalew
    @MamushAyalew 2 หลายเดือนก่อน

    በቲቮዞ የሚኖርበት የሰራ የማይከበርበት ሀገር ነው

  • @MamushAyalew
    @MamushAyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ስንት መስራት እየቻለ አለመስራቱ