ዘመናዊ 70 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃናል ሙሉ መረጃ በቀላል ወጭ 3 ክላስ ሸዋር እና ሽንት ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 194

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว +26

    ☪️አዛን የተባለበት ቦታ ሁሉ ሀገራችን ነው
    ☪️ሸሀዳ የያዘ ሁሉ ወንድማችን ነው
    ☪️ለራሳችን የምንወደውን በሙሉ ለሰው ልጅ እንወዳለን
    ☪️እኛ ካለን ሁሉም ቦታ ሰላም አለ
    ☪️እኛ ሙስሊሞች ነን

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብከው በርታ ኢንሻ አላህ እኔም ዘንድሮ ቤት ለመስራት አስቤያለሁ

  • @worknesh5954
    @worknesh5954 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን መረጃወች 🙏🙏
    ቀጣይ 80 ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ሂሳብ ስራልን ✅

  • @gjk8731
    @gjk8731 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የሆነ የሳር ቤት እሰራለሁ ገንዘብ ሳገኝ ደሞ አሁን ያልከውን ሰእሰራለሁ ኢንሻአላህ ለዚህ እደሐንያ እራሴን አለስጨንቅም ግን ስራ እሰራለሁ ሰነፍ አደለሁም

  • @tizitaadisu769
    @tizitaadisu769 ปีที่แล้ว +48

    እስቲ ማነው በ 2 መቶ ሺ ለመስራት ያሰበ😂😂

    • @AbCd-cw4wd
      @AbCd-cw4wd ปีที่แล้ว +2

      እኔ😂😂😂

    • @salaammar4154
      @salaammar4154 ปีที่แล้ว

      እኔ😃😃😃😃😃

    • @Mekedes2123
      @Mekedes2123 ปีที่แล้ว

      የኔ ጓደኛ ነሽ አንቺ

    • @Nemaaragaw
      @Nemaaragaw ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ

    • @yena3093
      @yena3093 ปีที่แล้ว

      ቦታው ካለሽ እኮ ብዙ ነው

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አገላለፅ እኔ ሰኔ ለመስራት እሬዲ ሆኛለው በንጨት ነው የምሰራው

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ መረጃ እናመሰግናለኝ ላይክ ሼርርርር👍👍👍

  • @mouna6099
    @mouna6099 ปีที่แล้ว +3

    በጣም. ነው. ይምናመሰግንክ ወንድም

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እያቀረብክ ያለከው በርታ በዚሁ ቀጥል 👍👌👌👌

  • @adnadese9835
    @adnadese9835 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድማችን

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว +6

    በነካ እጅህ የብሎኬት ብትነግረን ሰሞኑን ላስጀምር አስቤያለሁ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ ปีที่แล้ว +2

    ወሰ ወራ ወበ እናመሰግናለን በርታ እኔም 30ቆርቆሮ ብሰራ ስንት ይፈጅብኛል እንጨቱን ቢስማር የበለሞያ አድርገህ ንገርን ስራልን ከቻልክ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +17

    ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ
    ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣
    ② እኔ አህመድ ነኝ
    ③ እኔ ማሂ ነኝ፣
    ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣
    ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ።
    📒ቡኻሪ ዘግበውታል
    የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👍

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ኸይር እኔም ኢንሻአላህ እየሰራሁነዉ ዉሃልኩ ዛሬ ያልቃል ብለዉኛል እስከ ዉሃ ልኩ 300 ሺ ልኬ ለባለሙያ 15 ሺ ያንሳል ተብያለሁ አላህ በሰላም ተሰርቶ የሚያልቅ ያድርገዉ እኔሜልህ ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ የመብራት ዝርጋታዉ ከተመረገ በሁዋላነዉ ወይስ ከመመረጉ በፊት በሩስ መቼነዉ የሚሰራዉ በፁሁፍ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል አይተህ እዳታልፈኝ

    • @5gtube
      @5gtube  ปีที่แล้ว

      ልክ ሲመረግ የመብራት ባለሞያ መቶ የሚቀበር ትቦ አለ እንጅ ገመዱ መጨረሻ ላይ ነው የሚዘረጋው አለበለዛ መዘው ይርቁሻል መብራት ገመዱን
      የበሩ መቃን ሳይመረግ ነው የሚገጠመው ማለቴ መቃኑ የበሩ መቃን በሩ ብረቱ ደግሞ ከተመረገ ቡሃላም መገጠም ይችላል

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว

      @@5gtube እሺ አመሰግናለሁ ስለዚህ ተመርጎ ካለቀ በሁዋላ ከመለሰኑ በፊትነዉ ማለትነዉ
      የሚዘረጋዉ የዉስጡ በርስ መቼነዉ የሚገጠመዉ ወይስ ልክ እንደ ዉጩ በር መቃኑ መጀመሪያ መመታት አለበት ሌላዉ ደግሞ የበረንዳዉ ቋሚ ብረትስ መቼነዉ መደረግ ያለበት ከመመረጉ በፊት ነዉዴ አደራ አይተህ እዳታልፈኝ ቀጣይ ስራዬ የሄ ስለሚሆንነዉ

    • @صفيه-ج9ر
      @صفيه-ج9ر ปีที่แล้ว

      @5gtube ማሻአላህ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih ปีที่แล้ว

      ስት ዚጎ ነው በ300000 ሺ እስከ ዋሀ ልኩ የበቃሽ 80 ዚጎ ላስጀምር ፈልጌ ነበር የት አካባቢ ነው ያሰራሽው

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว

      @@LuLu-ii2ih አስጀምሪ አላህ ያግዝሽ 60 ምናምን ነዉ ደሴ አከባቢ ነዉ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ሄይር ወንድሜ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +4

    በቀላል ወጭ ያልካት ነገር አሳቀችኝ መጨረሻው ሂሳቡን ስሰማ አጅብ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw ปีที่แล้ว +2

    ድካም አኽኽ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊሀል

  • @አይንዩቱብ
    @አይንዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ መርጃ ነው አንት እምታቀረበዉ

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሄይር ጀዛህን ይክፈለህ እስኪ የበር ዋጋ ብነግረን የላሜራ ማለት ነው

    • @madinamahmoud817
      @madinamahmoud817 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ነው የምፈልጊው እኔ አዝዣለሁ የኔ ፉሬች ነው ያች ባላቅም ላገናኝሽ እና ጠይቂው እና ስት እደሚፈጂብሽ እኔ የሀይቅ ልጂ ነኝ አች ን ባላቅም ያው ዋጋውን ስት እደሚበቃሽ ማወቁ ኸይር ነው እኔ 115ሽ ለብረት ብቻ እያሉኝ ከርመው ጓደኛየ አገናኝታኝ 80ሽ በአንደኛው ብረት አዘዝኩ

    • @wellotube7882
      @wellotube7882 ปีที่แล้ว

      @@madinamahmoud817 እኔም ለ80 ቆሮቆሮ 75 አዝዣለሁ በአንደኛው ብረት

    • @madinamahmoud817
      @madinamahmoud817 ปีที่แล้ว

      @@wellotube7882 እደት የኔ 80ወሰደ ማለቴ 65ቅጠል ነው ከሆላ አንዲ በር ከበፉት ፉሬች እና ለብቻው ዋናው መግቢያ በር ባጠቃላይ 3መስኮት ትንሽየ ለብቻዋ ሻወር ቤት ለዚህ 80ሽ ያውም ገና መስታወት አልወጣልኝ

    • @madinamahmoud817
      @madinamahmoud817 ปีที่แล้ว

      @@wellotube7882 ለነገሩ በ1ኛ ው ብረት ሁኖ 75ሽ ብሎኛል ግን ልዩነቱ ክፉተት አለው

    • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
      @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ ปีที่แล้ว

      እኔ ያሥመጣሁት ከ8 ወር በፊት 54 ,000 ነበር አሁን ጨምሯል ብለዋል

  • @yrdtyyrrty8385
    @yrdtyyrrty8385 ปีที่แล้ว +3

    እንደው ወንድም አለሜ እዳታልፈኝ አደራ. ቤት ግቢውን ዙሪያውን አለፍ አለፍ ብሎ ብረት ተክሎ በሺቦ ለማሳጠር 250ካሬ ስንት ይፈጃል

  • @SSaa-ux8ty
    @SSaa-ux8ty หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የቤቱ አቋቋም ያምራል

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว +2

    በጥቅሉ ስንት ፈጀ ይህ ቤት

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ምን ይባላል

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 หลายเดือนก่อน

    በትክክልና❤❤❤❤❤❤

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በምፈልገው ነገር ነው የቀለጥገው ጥያቄ አለችኝ ?

  • @Radiahmed
    @Radiahmed ปีที่แล้ว +1

    የሡቅ ዋጋ ንገረን እሥኪ ወድማችን

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ ወላሂ

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw ปีที่แล้ว +8

    ኡኡኡኡኡ እያሰባችሁ የመዳም ቅመሞች 😇😇😇😇

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ😉😂

    • @soamaysied3119
      @soamaysied3119 ปีที่แล้ว

      ቆርቆሮና ቢስማር ገዝቸነበር ወላሂ አሳሰበኝ 😥

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 ปีที่แล้ว

      እኔ ጀምሬአለሁ

    • @Amiryekchaw
      @Amiryekchaw ปีที่แล้ว +1

      አብሽሩ አላህ ያግዛችሁ እስኪጀመር ነው እንጂ ከተጀመረ ቀላል ነው ቀስ እያላችሁ ታስጨርሱታላችሁ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว +1

      @@soamaysied3119 ጀምረው ድፈሪና

  • @አቢነኝ
    @አቢነኝ ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    የጨትእናቆርቆሬሰተነው

  • @mouna6099
    @mouna6099 ปีที่แล้ว

    40. ቆርቆሮስ. ለመስራት. በእንጫት 200. ካሬ ላይ. ሳርብስ ስንት. ይፋጃል. ሱሉልታ

  • @semiraseidsemira
    @semiraseidsemira ปีที่แล้ว +1

    ስንት ክላስ ነው 70 ቅጠል ቆርቆሮ

  • @attube383
    @attube383 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ግን አሁን እኔም ቤት ሰራሁ ልልነዉ እጨቱ አድኳ አልገዛሁም ከአባቴ ጓሮነዉ ቤት የመረጉት የሰፈሬ ሰወች ተሰብስበዉነዉ እኔ ቤቱ ግማሹ ካለቀ ቡሀላነዉ ያወኩት አልሀምዱሊላህ ግን አሁን ቢሆን ሳስበዉ ምንም አልል ምስጋና ብቻነዉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ ปีที่แล้ว +3

    እስኪ የበራፍ ዋጋ ንገረን😥አይ ዘድሮ መጨለሌ ነው ማነው እንደኔ ቤት ያስጀመረው

  • @አሚናትየአረህማንባሪያ
    @አሚናትየአረህማንባሪያ ปีที่แล้ว

    ወድም እኔ ስምትመቶሺብርነዉ የገዛሁት ያልተመረገ ቆርቆሮዉና ግድግዳዉ ያለቀ እደትነዉ ቦታዉን ገዝቶ ማሠራት ይሻላል ወይስ ይሔዉ ያዎጣል

  • @haiataisai5150
    @haiataisai5150 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله تبارك الله 👍👍👍👍👍

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 ปีที่แล้ว

    170ካሬ አለኝ ሙሉ በሙሉ ለመስራት አቅም የለኝም ሳሎን መኝታ ቤት ሻወር ሽንት ቤት ያለዉ ኩሽና ብቻ ለመስራት ስንት ቦለኬት ስንት ቆርቆሮ ይፈጂብኛል ትርፍ ቦታዉን ቀስ ብየ ገንዘብ ሳገኝ ቀጥየ እሰራዉ አሎሁ

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih ปีที่แล้ว

    የ80 ዚጎ እስከ ውሀ ልኩ ድረስ ስራልን ከቻል በመርሳ ባለው ዋጋ የመርሳ ልጅ ነኝ ቤት ልጀምር ነበር የቤት መስሪያ ዋጋ ቪድወ ስሰራ አካባቢውን ተናገር በተረፈ አድናቂህ ነኝ ከሁሉም ይቱዩ በሮች ትበልጣለህ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

    3።በራት።4ሰርሜክሰትይፈጃል

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 ปีที่แล้ว

    ወንዲማችን ጀዛከላህ
    75 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว +1

    እቅልፍ እዳልተኛ ሆኩ 🤣🤣ይህ ሆሉ የሚፈጅ አይመስለኝም ነበር ኡኡኡኡ

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ወድም የኔ 75,ቅጠልነዉ ቀለም ጀሦም ሥትነዉ አሁን ንገረኝ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 ปีที่แล้ว

    11ሺ ነው እኔ ድንጋያ የገዛሁት

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 ปีที่แล้ว

    Betam betam gobez Thank u

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 ปีที่แล้ว

    መቶ ቆርቆሮ ስራልን መቶ አምሳ ካሬሜትር ስንት ይፈጃል ጭቃ ቤት ማለቴ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  ปีที่แล้ว

      OK 👌

  • @muallimamaan5792
    @muallimamaan5792 ปีที่แล้ว

    Meeshaalee ijaarsa manaa jalqabaa hamma dhumaa channel koo irratti afaan oromootiin

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 ปีที่แล้ว

    Sele mereja bexam enam.🙏 Wede Assella , Adama/ Nazret sele bet mesrat mereja betaqerbilin des yilenyal 😍😍

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እባክህ መልስልኝ
    ከውስጥ መሬቱን ሊሾ ሲደረግ ከመመረጉ በፊት ነው ወይስ ከተመረገ በኃላ

    • @tube-mn8vo
      @tube-mn8vo ปีที่แล้ว

      ከተመረገ ብኋላ ነው ኧረ

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 ปีที่แล้ว +1

      ዋናዉ ዉሀ ልኩነዉከታሠ በፈትም በሆላም ማረግ ትችያለች

    • @mekiyaseid489
      @mekiyaseid489 ปีที่แล้ว

      @@tube-mn8vo ሳይመረግ በፊት ሊሾ ቢደረግ ችግር ያመጣል??

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 ปีที่แล้ว

      @@mekiyaseid489ይቆሻል እንጂ ችግረ የለዉም

    • @الحمدلله-ز1ظ4ي
      @الحمدلله-ز1ظ4ي ปีที่แล้ว

      ከተመረገቡሀላነው

  • @ahandhuuraa
    @ahandhuuraa ปีที่แล้ว +2

    Bilbila kessan merre ergittee

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 ปีที่แล้ว

    500 mq meret hayat (samit) sent berr yebalal

  • @samutube8551
    @samutube8551 ปีที่แล้ว

    የኔ ሁሉንም ገዝቸ ነው 80 ቅጠል ቆርኮሮ ውሀ ልክም አሳስሬ 3መቶሺ ገባ ብሩ እኔም ኡኡኡኡኡ ልል ነው እሲ ዱአ አድርጉልኝ ሰላም እንዳልቅ ገና ላርማታና ለበር ብየ 150 ቢ አስገባሁ አላህ ይስቱር

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 ปีที่แล้ว

      አብሺሪእህትጥሩነው እኔምእንዳቸውነኝ መቻልነው እኔ ለመሬትብቻ6መቶሺጨርሻለሁመሠርቱብቻ ሁሉነገርውድነው

  • @minasadi7826
    @minasadi7826 ปีที่แล้ว

    ሰንት ወር ይጨርሳል ብሩ ካለ

  • @toyibaali7752
    @toyibaali7752 ปีที่แล้ว

    አህለን ባባ

  • @ksraj2448
    @ksraj2448 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡ እኔ ምስክ 200 መቶ ሽህ ይበቀኛል ብዬ እየሰብኩ ነበረ ዎይ ጉዴ ኡኡፍፍፍ

  • @sarasarra6485
    @sarasarra6485 ปีที่แล้ว +1

    70ቆርቆር ሳይመረግ ዉሀልክ ብቻ ስንት ይፈጃን

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      የኔውድ ስንት ፈጀብሽ ከጠየቅሽ 4ወርሆኖሻል መቸም ስርተሽ ትጨርሻለሽ

  • @ابشروبالجنت
    @ابشروبالجنت ปีที่แล้ว +1

    ይህን ኮሚት ያያችሁ የምታቁ ንገሩኝ ቦታየ የመብራት ገመድ ይነካዋል እደት ነው ማስነሳት የምችለው ወይ ኢል ሸፕ ቤት ስሪ አያገኘውም እያሉኝ ነበር ምን ይሻለኛል

    • @5gtube
      @5gtube  ปีที่แล้ว

      ምንም ማድረግ አይቻልም ኤል ሸፕ ካለገኘው ኤል ሸፕ ስሪ

    • @5gtube
      @5gtube  ปีที่แล้ว

      ግን መብራት ሀይል ሄዳችሁ አስነሱልን ብላችሁ ጠይቁ ካሳ ሊጠይቁ ይችላሉ ውድ ከሆነ ካሳው ውድ ከሆነ ኤል ሸፕ ስሪ

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ ปีที่แล้ว

    ለ50ቆሮቆሮ ቡለኬት ስራልን

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ክፍል ቤትነው

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ ปีที่แล้ว

    ዋዉ አቀራረብ

  • @wubalem7854
    @wubalem7854 ปีที่แล้ว

    እወነት መስራት ይሻል ለካ ግን እንዴ ሃገሩ ይለያያል እኛጋ በጣም ዉድ ነው ሁሉም ነገር 200 ካሬ ላይ 4 ሳርቪስ አለዉ 750,000 እሺ ሊገዛ ነው? ግን ሳስበዉ መስራት

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለዚህቤት ይሁን አድስነኝ
    ወንድሜ እስኪ 70ቆርቆር ለስራት ጥቅቅአርድርጎ እስከባለሞያዉ ሽትቤት ማድቤት ባጠቃላይ ስንት ይዎስዳል ለማሰራት ኩትራት ለመስጠትማለትነዉ አመስግናለሁ እንደምትመልስልኝ ተስፋአለኝ

  • @wubalemkefale6368
    @wubalemkefale6368 ปีที่แล้ว

    25 ካርቶን ነው 25 ኪሎ ለሽቦ መወጠሪያ ለግርፍ

  • @ተመሰጌንአምላኬ
    @ተመሰጌንአምላኬ ปีที่แล้ว

    የት አገር ነው

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว

    በዝህ አያያዝ 5 መቶ ሺ ግማሽ ሚሊየን ይሰራልኛል ማለት ነው

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌

  • @Bነኝየማዳምሽቅርቅር
    @Bነኝየማዳምሽቅርቅር ปีที่แล้ว

    እስኪ 90 ቆርቆሮ ሶት ይጨርሳል

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว

    Wawmashallah

  • @TUbe-oh9fs
    @TUbe-oh9fs ปีที่แล้ว

    90 ቆርቆሩ ስራልኝኝ ውድድምም

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว

    እስኪ ስለ ካሬ ንገረን ለምሳሌ 200 ካሬ ስንት ክፍል ቤት ይሰራል በደንብ ሰፋ አድርገህ ንገረን

  • @fgufhu2101
    @fgufhu2101 ปีที่แล้ว +1

    የበርዋጋ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 ปีที่แล้ว

    7 መቶሺ ሌላ ማሜዋ የብሎኪት ቤት ጥገረን

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +1

    እኔ 150 ካሪ ቦታ ነበርን 95 ቆርቆሮ አሰርቶኝል ግቢም ትንሽ ተርፎኛል

    • @AbCd-cw4wd
      @AbCd-cw4wd ปีที่แล้ว

      ሰንት ብረ ጨረሰብሺ ቤቱን ማሰራተ

    • @temkinabdu
      @temkinabdu ปีที่แล้ว

      sent feje

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +1

      ስባት መቶ ሽብር ነው የጨርስውግንእዳካባቢው ብሩ ይለያያል. እኔ ቦታየ ጎደር ነው

    • @sadatube3964
      @sadatube3964 ปีที่แล้ว

      ​@@ሀብታምእዳለውእኔም እዛው ነኝ በመቸ ነው ያሰራሼው

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +1

      @@sadatube3964 ስሞኑን ያልቃል ጅብሰን ብቻ ነው የቀርኝ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

    እኔ ሠባ ቆርቆሮ አሰርቻለሁ ከነ ውሀ ልኩ ከዚ ውጭ ስንት ይፈጂብኛል ለመጨረስ

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว

      አውሪኝሲእህት ጎሽበናትሽ እንዴትላግኝሽአሁንለማሠራትፈልጌነበር

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว +1

      አውሪኝሲ ሀይበይኝጎሽ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      @@dfghxvbb4310 ሀይ

    • @sadatube3964
      @sadatube3964 ปีที่แล้ว

      ስት ፈጀብሽ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      ውዴውሀልክ ስንት ፈጀብሽ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እራ ገና ይህ ጉድ አለብኝ?

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 2 หลายเดือนก่อน

    ቱ እኔኔ ልሸዉዱኝ ነባር እዝቤት በልከተተል እኔ 300 ካሬ ገዝቼ ትንሽ ነዉ *70 ቅጣል አይሰረም ብለዉ ሰስበዉ ደከመኝ ጨምረሽ ግዢ አሉኝ እዝ ስከተተል ደሞ በጠም ቀለለኝ

  • @FurnoTekalg
    @FurnoTekalg 9 หลายเดือนก่อน

    Yetesera

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄዬን መለሥክልኝ❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @FatimaAli-ko2qf
    @FatimaAli-ko2qf ปีที่แล้ว

    ይ80 ቆርቆሮ

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว

    750 000

  • @sophienageso8878
    @sophienageso8878 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 ปีที่แล้ว

    Yet sefer new

  • @zdayoutub3287
    @zdayoutub3287 ปีที่แล้ว

    የአላህ ደከመኝ ወላሂ

  • @hussynahmed7859
    @hussynahmed7859 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከበድ ነው

  • @doblajeyuli5137
    @doblajeyuli5137 ปีที่แล้ว

    :D

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂

  • @خالدحبشي-ك4ح
    @خالدحبشي-ك4ح ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @nanatitube5785
    @nanatitube5785 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤