#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ 11 วันที่ผ่านมา +8

    በእዉነቱ መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ብዙ ትምህርት እየተማርን ነዉ ለመተግበር ያብቃን ዳያቆን እባክህ መምህር ሳሙኤል አስረስን ጋብዙልን መልካም ሳምንት

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 11 วันที่ผ่านมา +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
    በጣም ብዙ ትምህርት የተማርንበት
    ፕሮግራም ነውና እዝግኣብሔር ዕድሜና
    ጤና ይስጣችሁ ጸጋውን ፈጣሪ ይብዛላችሁ።

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 11 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 วันที่ผ่านมา +11

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በቁርባንም ሆነ በተክሊል ይጋቡና ከተወሰኑ ሳምታት በኋላ ወደአለማዊ ይመለሳሉ ማለቴ ለምሣሌ ሱሪ በዊግ መሰራት ጥፍር ቀለም በዚ ማብራርያ ቢሰጥ ደስ ይለኛል ክበሩልን❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 11 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ስለምሰጡን ልዩ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ክብሩን ያድልልን

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 11 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይምስገን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay 11 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር / እና ዳቆን ቀዳሚ ጸጋ በጥበብ ያኑራቹ

  • @HiwetWante
    @HiwetWante 11 วันที่ผ่านมา +28

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደህና መጣችሁ በሁለት ስልክ ነው ላይክ እና ኮሜንት የማደእጋችሁ ሱሶቸ

    • @21marya
      @21marya วันที่ผ่านมา

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 11 วันที่ผ่านมา +6

    የስስስ😂😂😂😂 ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ተናፋቂዎች ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @getahoy3619
    @getahoy3619 11 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ በጸሎታቸሁ አስቡኝ ወለተዮሐንስ ብላችሁ🙏

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 11 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ነው አንዳንድ ሚድያዎች ስውን ለመሳብ ርእሱ በጣም አጋንነው ከትምህርቱ በተቃራኒ ይጽፋሉ ልቦና ይስጣቸው

  • @NaghamAlhamar
    @NaghamAlhamar 10 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእወነት መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት የትማረኩት እግዚቡሔር እድሜ ክ ጤንጋ ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 11 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤ዘማር ፀጋሁንም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ይቅርታ ብዙመፃፍስለማል ነው🙏🙏🙏🌹❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 11 วันที่ผ่านมา +6

    ስለናተ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማችሁ ያሰማን በእዉነት አሜን ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 11 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ሁሌም ኑሩልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይባርክልን በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳቹሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶ27
    @ተዋህዶ27 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስና በእንተ ማርያም ማህርነ ክርስቶሰ ብለን ሳንጨርስ ካህኑ እግዚአብሔር ይፍታ ይጨርሳሉ

  • @ስምረት_የተዋህዶ21-27
    @ስምረት_የተዋህዶ21-27 11 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያምን እንዴት ነው የሚመስጠው እድሜናጤና ያድላቹ❤

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 11 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር። ይስጥልን❤❤❤

  • @alemadmassu6678
    @alemadmassu6678 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምህሮቻን በየጊዜዉ ሰለምትሠጡን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘማሬ ቀዳሚ ፀጋ እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክልን ❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 11 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህራችን ❤❤❤

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን ።👏

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህር ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን ✝️✝️✝️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 11 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችንም ይሁን መምህራችን ይቅርታ በስደት ያለኑ እህቶች ወንጌል የምናነበው የየእለቱ ነው መዝሙር እንዘምራለን መጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን ነገር ግን ማስተማር ሳይሆን እርስ በእርስ ውይይት ነው እና የእለቱ ወንጌል የማለዳ ማድረስ አንችልም ከይቅርታ ጋር

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ስላም መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠበቅልን መምህራችን እናዲያቆን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅምእድሜ ጤናችሁን ይስጥልን ከልማዳችን እድንወጣ ስለምታደረጉን ሚዲያዉን ያሰፋልንእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን!!!
    ቀንዲል ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @MartaKambo
    @MartaKambo 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን እናመሰግናለን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 9 วันที่ผ่านมา

    መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያብዛላችሁ እጅግ ድንቅ ነው በየቀኑ አዲስ ነገርን እንማራለን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️

  • @frehywetgembar
    @frehywetgembar 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 11 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ ይጠብቃችሁ

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 10 วันที่ผ่านมา +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 11 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ብዙ እየተማርን ነው በርቱልን ቀንዲሎች ትለያላቹ በእውነት ክበሩልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZufanSetegn-em8sw
    @ZufanSetegn-em8sw 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይሰጥልን ይሰጥልን ትኩርት አድርጋችሁ ሰለምታቀርቡልን ፕሮግራም እናመሰግናለን በእግዚአብሄር ሰም ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን እውነት እውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምን ሰነበታችሁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ሊ/ዲ ቀዳሚ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ብዙ ነገር እያተርፍኩ ነው 🙏❤❤💐💐

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 9 วันที่ผ่านมา

      ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን በድሀና ሙጡልኝ ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን፩ ለሁለችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @አምላኬ-ቐ5ቀ
    @አምላኬ-ቐ5ቀ 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ

  • @a20mas18
    @a20mas18 11 วันที่ผ่านมา +1

    /በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን ምምህራችን❤❤❤🎉🎉

  • @SimegnTaye
    @SimegnTaye 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ከ ቁርባን ጋር ተያይዞ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው ከቆረበ በዋላ ይሄን አታድርግ ሚባሉት ነገሮች አሉ ለምሳሌ መታጠብ, ከሰውጋር መብላት, ሲበሉ አለማስተረፍ, ልብስ አለመቀየር, ከቤት አለመውጣት, መጉዋዝ, ሥራ አለመስራት እና ሌሎችም አሉ እና እባካቺሁ ይሄን ነገር ምላሽ ብትሰጡበት ምናልባት ከዚህ ቀደም ተሰርቶበት ከሆነ ላገኘሁ አልቻልኩም ጠቁሙኝ :: እግዚአብሔር ይስጥለን!

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n วันที่ผ่านมา

      መምህር ዘነበ ብለዉ ሪሰች ያድርጉ ዝክረ ቅዱሳን ቴሌ ግራም ብለዉ ቢፅፉ ከበቂ በላይ እዉቀት ያገኛሉ

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህ ምትኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቀንዲል ሚዲያ ባለቤት ዘማሪ ዲ/ ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ በብዙ ያተረፍኩት ሚዲያ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል
    መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በትህትና አጠይቃለሁ ወንጌል ከተነበበ በኋላ ወንጌሉን ስንሳለም ጀርባችንን በወንጌሉ እናስደበድባለን እኔ ሲያደርጉ አይቼ እኔም ምቱልኝ ብዬ ጎንበስ እላለሁ በአጋጣሚ ገዳም ሄጄ እንደ ለመድኩት ጀርባየን ምቱልኝ ብዬ ጎንበስ ስል አጠገቤ የነበሩት ከግራም ከቀኝም ተቆጡኝ በወንጌል ጀርባ አይመታም ብለው ተቆጡኝ ከተማ ግን አይከለከልም ይህ ነገር ልማድ ወይስ ክርስትና ???? አመሰግናለሁ

  • @BanechMiss
    @BanechMiss 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን

  • @Alem_1
    @Alem_1 11 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አማን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mebri19
    @Mebri19 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የቀንዲል ሚድያ ስራ አስኪያጆች በሙሉ ለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን።

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere3324 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን በውነቱ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤ውይ ደስሲል በጸጥታ ስራየን እየሰራሁ ሰማሁ ተመስገን❤

  • @DormiTrop.y
    @DormiTrop.y 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛም ሰሚ ልቦና ያድለን አሜን

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህሮቻችን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 11 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሑን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን እኔ ከቀዲል ሚዲያ ቡዙ አስተምሕሮች እየተማርኩነዉ እግዚ አብሔር ይመስገን💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች በጣም የተመለሰለኝ ነው መልስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ እግዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 11 วันที่ผ่านมา +1

    Kali hiywot yasemalen memrachen egziabher Idime na tena abzetow hsxlne ❤❤❤

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 11 วันที่ผ่านมา

    Amen(3)kale hiywot yasemalinnn memhirachin bereketachew yiderbnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 12 วันที่ผ่านมา +6

    አድምጨ ስጨርስ ኮሜንት እፅፋለሁ

  • @bereketgetu-w1m
    @bereketgetu-w1m 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አንኳን ደህና ቆያቸሁን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 11 วันที่ผ่านมา

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራኖቻችን ኑሩልን❤❤ጥያቄ የምታቀርቡትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 9 วันที่ผ่านมา

    በጉግት ምጠብቃት ምድያ ቃል ህይወት ያስማልን😊❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 11 วันที่ผ่านมา +1

    YOU ARE SO BLESSED KEEPING UP ♥️♥️♥️

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku 9 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ እናተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በእዉነት ከእናተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ በጣም እጠይቃቸዋለሁ ቢዬ የማስባቸዉን ሁሉ ተመልሷልኛል ግን አድጥያቄ አለኝ እናቴ በሰንበት በባአላት አገጣሚ አባ ስትቆርጥ እለተሰበት ወይም በአላቶቹ ከገቡ ኮባዉን ቆርጣ ዳቦዉን ለመጋገር በጣም ትጨነቃለች ያለመተዉም ግድይሆንባትና ይቅርበለኝ ብላ ትቆርጣለች ይህ እዴት ይታያል

  • @Zara90-ew8tw
    @Zara90-ew8tw 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 9 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን መጋቤ ሐይማኖት ምትኩ አበራ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ በዚህ በቀንዲል ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ገጠመኝ ሆኖ በአውደ ምህረት ላይ እንኳን ስታስተምር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ሰው ያለ ሥርዓት እንዳይጓዝ በምሳሌነት የምታነሳቸው ለሰማውና ለተማረበት በጣም ጠቃሚ ነገሮች አሉበት በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
    ስለ ልጅነት ጊዜ በተጠየቀው ጥያቄ የኔም አንድ የልጅነት ጊዜ ትዝታ ስላለኝ ላካፍላችሁ ቤት ጠብቂ ተብዬ ከእህቴ ልጅ ጋር ነበርኩ እና ጓደኞቼ የማታ ጉባኤ አለ እንሂድ ሲሉኝ በሩን ቆልፌ የእህቴን ልጅ ጎረቤት አስቀምጬ የቤታችንን በር ቁልፍ መክፈቻ ቦርሳዋ ውስጥ አስቀምጬ ሰው ከመጣ እንዲወስዱ ብያት ሄድኩ እሷ ልጅ ስለሆነች አታስተውል እንግዲ እህቴ ስትመጣ ይዛት ሄደች አባቴ መጥቶ ቁልፍ ቢፈለግ ከየት ይምጣ አባቴ ጎረቤት ተቀምጦ እኛን ይጠብቃል ለካ እህታችን የልጇ ቦርሳ ውስጥ ቁልፍ አጊንታ ደውላ ሌላኛዋ እህቴ በዛ በማታ ሄዳ አመጣች እኔ ሀገር ሰላም ብዬ ከጉባኤ ስመጣ የጠበቀኝ የእህቴ ዱላ መቼም አልረሳውም እና ቤተሰብ ያልፈቀደው ነገር ዋጋ ያስከፍላል።
    ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ዘመኑ በዋጀው ቴክኖሎጂ ተጠቅማችሁ ለኛ የምታስተላልፉት ትምህርት የህይወት ነውና እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ጉባያቹ ይስፋ ።

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 11 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር የአገልግሎት ጊዚያችሁን ያርዝመው የምር ይሄን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ቡኃላ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እናመሰግናለን

  • @emebetbelete7376
    @emebetbelete7376 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz6091
    @almazalmaz6091 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezayoutube
    @bezayoutube 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ
    ስለ ቀረጣውስ አይነገር አብሶ ንግስላይ እንለያለን🙈

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለሒወትያሰማልንበድሜበፀጋይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 7 วันที่ผ่านมา

    Kal hewet yasemalin memiher bertulen

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 10 วันที่ผ่านมา

    Kalehwate yasemaleni 🙏🙏🙏❤️

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 11 วันที่ผ่านมา

    ቃል ያህውት ያሰማልን ምህርሩችቸን

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 11 วันที่ผ่านมา

    Snwdachu kal hyewot yasmaln ❤❤❤❤❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርቱ

  • @genethailegeorgis4608
    @genethailegeorgis4608 11 วันที่ผ่านมา

    መምህር ይፈቀድልኝና እኔ አንድ የሚያሳስበኝ ነገርአለ ፀበል የመጠመቅ ጉዳይ ነው አሁን አሁን እርቃነ ስጋ ሆኖ መጠመቅ ተለመደ ይሄ ትክክል ነወይ

  • @sam22a57
    @sam22a57 9 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየ የተማርኩበት ያለ ብሮግራም ነዉ እኔ ጥያቄ አለኝ የኔ ጥያቄ ከቆሮብ ጀምሮ ፀጉሬን ቀለም ተቀብሎ አላቅም እና ሸበት ሰላለኝ ብዙ ሰዉ ከሃይማኖት ጋ የሚያገናኝዉ ነገር የለም በማለት ይጨቀጭቁኛል አንድም እናቴ ናት እኔ ማምነዉ ሰቆርብ መተዉ ያለብኝን ነገሮችን በመተዉ ነዉ ለዚ መልሰ እፈልጋለሁ:መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @elssaelssa7844
    @elssaelssa7844 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህራኖቻችን

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q 11 วันที่ผ่านมา

    የእዉነት በጣም ደስ የሚል ነው