እንደኛ የሙዚቃ አባላት ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ የሰጣቸውን ዘፈን በሚገርም ሁኔታ ሲጫወቱ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 126

  • @Amharictube
    @Amharictube  5 ปีที่แล้ว +10

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን
    እንደኛ የሙዚቃ አባላት ድምፃዊ ሙሉዓለም ታከለ የሰጣቸውን ዘፈን በሚገርም ሁኔታ ሲጫወቱ የሚሳየውን ቪዲዬ ይዘንላቸሁ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot

  • @mulumalki2750
    @mulumalki2750 5 ปีที่แล้ว +47

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ምህረቱን ታምጣልህ ወድማችን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @senirobe4797
      @senirobe4797 5 ปีที่แล้ว

      የነገው አባታችን አቡነ ተ/ክለሐይማኖት ድብስ አርገው በመንገድ ቀድመው በሐኪሞች አጆች ምክንያት በረከት ምሕረት ድሕነት ይማሩልን ወድሜ ትድናለ

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว +77

    ፈጣሪ ይማርህ ሙዚቃ ሳይሆን ፆለት ነው እሚያስፈልገው

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +2

      amen

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw 5 ปีที่แล้ว +2

      ነበር ምን ያቃሉ አቦ ጂሎች

    • @bontuujimmaabantuujimmaa4226
      @bontuujimmaabantuujimmaa4226 5 ปีที่แล้ว

      Batikikil yene asteway ehite 😘😘😘be muzika saywon ende zimari liule be Tslot new enji

    • @ታሬየሳልጅ
      @ታሬየሳልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@Mm-po9xw kkk

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 5 ปีที่แล้ว

    መድሀኒያለም ይማርህ ሁሉንም ነገር እግዝአብሔር አምላክ ያስተካክልልህ በሰላም ወደሀገርህ ተመለስ ወድማችን

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 5 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ አላህ አፊያ ያርግህ እናተም ታምራላቹ 💛💜💛💜❤

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว +11

    ሙሌ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልክ ወድማችን

  • @ሀኒነኝየአበራ
    @ሀኒነኝየአበራ 5 ปีที่แล้ว +25

    ሙሌ እግዛብሄር ይማረው

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @galayagalaya9611
    @galayagalaya9611 5 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድሜ እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትዳብስ አይዞህ ትድናለህ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ክፉ በሽታ ከአገራችን ያጥፋልን 🙏🙏🙏

  • @fatum1999
    @fatum1999 5 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ያሽርህ ሙሌ ሙዚቃህንም ባላቅ ወጣት ነህ እና አላህ ያሽርህ

  • @messamessa6900
    @messamessa6900 5 ปีที่แล้ว +4

    እዳልክዬ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
    @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሙሌ. እግዚአብሔር ይመርሕ. የኔወንድም. እመብርሐንምሕረቱንትላክልሕ

  • @sgsfdgg947
    @sgsfdgg947 5 ปีที่แล้ว +13

    ይች አለም ለተዋቄወችነው የምት ሆነው ማለት ነው ስንት ታመው የሚስቃዩ አሉ ብዙ አመት ግን ዛሬ ይሄ ቢታመም አካበዱ ሁሉንም ፈጣሪ ጠናቸውን ይመልስላቸው

  • @aynalemmamou3271
    @aynalemmamou3271 5 ปีที่แล้ว +17

    ሙሌ ወድሜ ፈጣሬጨርሶይማርክ ሁላችሁም ለሙሌ ድጋፉ ላደረጋችሁ ፈጣሬ ዉለታችሁንይክፈል❤️❤️❤️❤️

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @godislovegodislove5311
    @godislovegodislove5311 5 ปีที่แล้ว +4

    God blesss your e/r yimarha mule 😍😍😍

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ።ይማረህ ሙሌ

  • @btlhamegrmayyoutube2465
    @btlhamegrmayyoutube2465 5 ปีที่แล้ว

    አቤት የኛ ሰው ማጎብደድ ይወዳል በርግጥ ወድማችን ፈጣሪ ይማርህ ያቺን ምስኪን ስደተኛ ያልፍልኛል ብላ ወጥታ ተቃጥላ ውሀ ጠጥቼ ልሙት ስትላችሁ ድምፅ ከልክላችሁ አሁን ታሽቃብጣላችሁ አየአንቺ አለም ፍርደ ገምድል እኮነሽ😭😭😭😭😭

  • @ሂዊሂዊናሀበሻዊት
    @ሂዊሂዊናሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ፈጣሪ ይማርህ
    እንዳልክ ግን እንደ ዛሬ አስቀከኝ አታዉቅም

  • @maryeweldemaryam7306
    @maryeweldemaryam7306 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ሙሌን ይማረው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ

  • @woubitwoubit297
    @woubitwoubit297 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ እግዛብ ሔር ይማርህ እንወ 💓💞ድሀለን

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱ ተገነጠሉ ማለት ነው🙉🙈🙊 ሙሌ እግዚአብሔር ይማረው

  • @ሰላሚናፍቅር
    @ሰላሚናፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    እንዳለ ያልከው ነገር ትክክል ነው ስለ ሚያጣጥሉ ሰዎች ያልከው ሙሌ ድንግል ትዳብስህ

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 5 ปีที่แล้ว +9

    መሀል ላይ ያለሺው ልጂ ስወዳት ማር

  • @remam1024
    @remam1024 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሽርህ ወድሜ

  • @messitube6792
    @messitube6792 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ😍😍😍😍

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @azariamuzika6644
    @azariamuzika6644 5 ปีที่แล้ว

    yezin ken yezefenewn lij ye minilik wosnachewn please post argu

  • @ወሎየነኝወለየዋ
    @ወሎየነኝወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እግዝያቤር ይማርህ

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንተመ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንተመ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዞች በርቱ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤ጌታከሱይሁንእናተምታምራላችሁበጣም

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 ปีที่แล้ว +2

    Wedemachen ayezohe amelke tiresu yemarhe 😍😍😍😍

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yalemyalem7810
    @yalemyalem7810 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርህ ሙልዬ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርህ 🙏

  • @መቅደስየድንግልአርሴማልጅ
    @መቅደስየድንግልአርሴማልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሙሌ ቅድስት አርሴማ ጨርሳ ትማርህ ወድሜ

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว

    Wow sitamiru betam bertu mule ayzoh berta

  • @zedfuye5293
    @zedfuye5293 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ጤናህን ይስጥ ሙሌ

  • @jedojuzef6352
    @jedojuzef6352 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማር ህ

  • @muluymaryamlji9323
    @muluymaryamlji9323 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ
    @ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ 5 ปีที่แล้ว +11

    ይሻላቹሀል እነዛማ ተቀንጥሰዋል

  • @zedfuye5293
    @zedfuye5293 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪን

  • @mubarekkasa7486
    @mubarekkasa7486 5 ปีที่แล้ว +9

    እነዚያ ሁለቱ ወጥተው ቀሩ ዘቢባ እና ያቺ ሰፊ አፏ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @ሊዲያየሰማዕቱልጅ
    @ሊዲያየሰማዕቱልጅ 5 ปีที่แล้ว +14

    ከቻላችሁ ፀልዩለት

  • @liyunetneway6717
    @liyunetneway6717 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ምለው ዘቢባና ራሄል በቃ ተቀየሱ ማለት ነው

  • @yeearsemalijnegn2959
    @yeearsemalijnegn2959 5 ปีที่แล้ว

    egzibeher yemari

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh6194 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድሜ

  • @بشاردرعا-و2ر
    @بشاردرعا-و2ر 5 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም ብታዝኑ ጥሩ ነበር ግንለተዋቂይ ሰውይድናል የሌለው ግን ይሞታል ምን አለበት ምንም ለሌላቸውም ብታዝኑ ላለው ማካበድ ትወዳላችው ለሁሉም እዘኑ

  • @tigistgashu253
    @tigistgashu253 5 ปีที่แล้ว

    የኛዎች 3 ቀራችሁ እንደ
    ሙሌ እግዚአብሄር ይማርህ

  • @ልቤንልብአረገውአምልኬ
    @ልቤንልብአረገውአምልኬ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @yefkerenatmaryam3140
    @yefkerenatmaryam3140 5 ปีที่แล้ว +3

    2Tu tegentelew hedu enate kerachu enantem yegelachun setawetu tebetatenalchu .lemangnawem arife new

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @daamphonew1804
      @daamphonew1804 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤💔💔💔💔💋💋💋💋

  • @hawaiihawaii5588
    @hawaiihawaii5588 5 ปีที่แล้ว

    ልጁ ወድሜ አላህ ይማርህ ግን. ስው አትለዩ እትዩ ከተባለ አንድ ነው. አርቲስት. ሀርብ ሀገር. ወይም. ለሁሉም ስው ከተባለ ስው ነው የተማመውን እርዱ

  • @mulukasa7929
    @mulukasa7929 5 ปีที่แล้ว

    MuLa E/r Yemarek Teseluk Esekemenay Gagetnal

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shhsgsgsi6699
    @shhsgsgsi6699 5 ปีที่แล้ว

    ሙሉአለም

  • @mekdesmekdes4467
    @mekdesmekdes4467 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ

  • @ሀኒነኝየአበራ
    @ሀኒነኝየአበራ 5 ปีที่แล้ว +2

    በላይዬ ምርጤ በጣም በጣም አደንቅሀለሁ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ አረ አዉን ፆለት ነዉ እሚያስፈልግዉ የምን ዘፈን ነው

  • @mahelatteshome834
    @mahelatteshome834 5 ปีที่แล้ว

    ሙሊ አላህ ይማርህ ወላሂ እኔስ አንተ ደነህ ማየት ናፌቀኚ

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ እንዳልክ ስወድክ እኮ

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 5 ปีที่แล้ว +2

    ሲያሳዝኑ እንደኛዎች መበታተናቸው ዛሬ ግልፁ ወጣ ከ5 ሶስት ቀሩ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @mominasadik6306
    @mominasadik6306 5 ปีที่แล้ว +3

    💖💖💖💞💞💞💞💞💞💜💜

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @hirutalemu4146
    @hirutalemu4146 5 ปีที่แล้ว

    Yene mirt endalkye geta ybarkh ketilbet bcha yichin beyemehalu mlasihn mawtat akum😛

  • @mememem3737
    @mememem3737 5 ปีที่แล้ว

    ❤️💚💛🙏💕💕🙏

  • @ሄሪፍቅር
    @ሄሪፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    Mule fetari ymark

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
    @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    እርየኛዎቸ. ጠፍታችሑብኝነበር. እኳንደሕናመጣችሑየኔማሮች

  • @afgfxxdfghuui9016
    @afgfxxdfghuui9016 5 ปีที่แล้ว

    ዘቢባ እና ራሄል ወዴት ሄዱ
    በቃ ብቻቸውን ቀጠሉ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 ปีที่แล้ว

    Enante ljochi yet gebachu attayum

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 5 ปีที่แล้ว

    Matatal yalkow nagar betam tamachitongal and kan ihe turu now yemayil saw alle alamahin yemiatatilu ine buzu sawochin akachowalow bazuraye awu mokiri arif asab now bilong ayakum ine sila malsamachow yasabkut nagar kamamokor wodawala alilim ahun ahun ka indazi aynat sawoch ba mulu rikialow lijochen basirat iyasadaku timrten yetamarku now TASAMTONG NOW BUZU YETSAFKUT BARTA WONDIME WODAWALA ATIMALAS::

  • @astunegniyemaryamlij3773
    @astunegniyemaryamlij3773 5 ปีที่แล้ว

    Ke nasu andu ante aydel tayda

  • @mulukasa7929
    @mulukasa7929 5 ปีที่แล้ว

    Weyyyy Edalek Werena Hhhhhh

  • @fatrihoyebetsabochenhadara7366
    @fatrihoyebetsabochenhadara7366 5 ปีที่แล้ว

    Fatrii yemarek wandeme

  • @sususunasususuna6683
    @sususunasususuna6683 5 ปีที่แล้ว

    Essey! Zebiba ena rahel demo lemn tegenetelu?

  • @z4796
    @z4796 5 ปีที่แล้ว

    Tilobgn ena gerager wedet tegentelu

  • @branibrani9148
    @branibrani9148 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ፈጠራ ይማርክ

  • @ሀኒነኝየአበራ
    @ሀኒነኝየአበራ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ አይከፈልበት ምንችግር አለው ስወዳችሁ አድርጉኝ

  • @dage_habsawit4642
    @dage_habsawit4642 5 ปีที่แล้ว

    አሁን የሞትን ስም ምን አመጣ
    ወሬ አለብክ ሙሌ እመቤቴ ጨርሳ ትማርክ

  • @madonamadona1161
    @madonamadona1161 5 ปีที่แล้ว

    Misikin noch chir alachihu

  • @nahimabetoro2866
    @nahimabetoro2866 5 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ፈጣር ጨርሶ ይመርክ ተሽሎክ እንደማይክ ተስፍ አላኝ

  • @tigisarza4614
    @tigisarza4614 5 ปีที่แล้ว

    endaliky sewde mule egziyabher yemare ayezo wendem tednale

  • @nine_digit
    @nine_digit 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔንም subscribe

  • @hanankamal7551
    @hanankamal7551 5 ปีที่แล้ว

    Mule fatari yerarke

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 5 ปีที่แล้ว

    Ene gerager& telobegn yet gebu beka fimese wenu neteku malet new

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 ปีที่แล้ว

    Fetari ymarh

  • @kbhi6629
    @kbhi6629 5 ปีที่แล้ว

    Amlak yadnew mule yemwedew dmtsawi new

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው

  • @eliana4193
    @eliana4193 5 ปีที่แล้ว +4

    እንዳልክ ግን ወጥ አትርገጥ የመልአከኩን ስም መቀለጃ😠😠😠😠

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @kdmehirt160
    @kdmehirt160 5 ปีที่แล้ว

    ሞዛዞች

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሁለቱ ተሸራተቱ
    3 ቀራችሁ
    ጎሽ

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 5 ปีที่แล้ว +1

      2ቱ ተታኮሱ 😂😂😂

  • @yemariyamlija737
    @yemariyamlija737 5 ปีที่แล้ว

    Emabete timarh mule wondamchen

  • @zebibnguse128
    @zebibnguse128 5 ปีที่แล้ว

    Wey zebiba ina rahel yet hedu

  • @tiztatzu2822
    @tiztatzu2822 5 ปีที่แล้ว +5

    Kkkk ፌመሶቹ ተገነጠሉ

    • @mimimimi5413
      @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว

      Awo fiker yebzai god bless him

    • @mimimimi5413
      @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว

      Beautiful Ethiopian ppl god bless us more and more

    • @mimimimi5413
      @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว

      Egzabhir charsew yemarawi

  • @z4796
    @z4796 5 ปีที่แล้ว

    3 bicha kerachu setasazinu

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
    @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 5 ปีที่แล้ว

    ሃሃሓሓሓ 3ታቹሁ ብቻ ቀራቹሁ ? አይ የዘፈን መጨረሻው የውሸትንል የገንዘብ ፍቅር እኮ መጨረሻው ይሄው ነው

  • @saudi_2779
    @saudi_2779 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ተብዬው አታሽቃብጥ ለማያውቅህ ታጠን ሌባ አፈ ጮሌ አንተስ አንዱ ሌባ አይደልክ እንዴ?አንተ ዝተታም አስመሳይ

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርህ