Seifu on EBS: እንደኛ የሙዚቃ ቡድን በሰይፉ በኢቢኤስ የመድረክ ስራ - ለማነ ብዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 489

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +88

    ኪዳነ ምህረት በያላችሁበት ትጠብቃችሁ የእኔ ዉዶች

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 6 ปีที่แล้ว +127

    በፍቅራችሁ ላይ ንፋስ እንዳይገባ ማሮች መዋደድ ትልቅ ሀብት ነዉ፡፡፡

  • @itsmesebli8805
    @itsmesebli8805 6 ปีที่แล้ว +2

    Still እየደጋገምኩ ብመለከተው አይሠለችም ምርጥ performance እንደኛዎች 💟

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃ ባልወድም ስራችሁ ደስ ይለኛል ቁምነገር ያለበት ነው ጥንካሬአችሁ ፍቅራችሁም ያምራል።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ.በጣም ታምራላችሁ።

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 8 หลายเดือนก่อน

    Seifu on EBS you my #1 like America no other

  • @tsegawunawyakomagn9337
    @tsegawunawyakomagn9337 6 ปีที่แล้ว

    ላማንም ሳይሆን ላጌታ የምትኖሩባት ዛማን በጌታ ስም ይፍጣን በዚህ ድምፃቺሁ ለእግዚሃብሔር ክብር ዘምሩ ቃኑ ሳይማሽ ቶሎ አምልጡ

  • @ድግልአማላጅናትዋውያምራል
    @ድግልአማላጅናትዋውያምራል 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ እመብርሃንን ደሰ ሰትሉ የኔ ማሮች እዳትለያዩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!!!!!!

  • @kidusyared3353
    @kidusyared3353 6 ปีที่แล้ว +103

    ያንዳንድ ሰው ኮመንት አስተሳሰቡን ብቻ ሳይሆን ድህነቱንም ይናገራል በሰሩት ስራ ላይ አስተያየት መስጠት እንጂ ስለነሱ ውፍረት ቅጥነት በናተላይ የሚያመጣው ለውጥ አለ?

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

      KIDUS YARED kkkkkkkkk ያንተ(ያንች)ኮመንት ይባስ ኮመንት አንብባችሁ ለኮማቾች ኮመንት ከመስጠት ለስራው ኮምቱ ሁሉም የመሰለውን ይኮምት ምን አገባን ስለሰው

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 6 ปีที่แล้ว

      Eskiy nigerilig

    • @rasjalal4424
      @rasjalal4424 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @merawitmerawit6432
      @merawitmerawit6432 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @mokammelabdullah6506
      @mokammelabdullah6506 6 ปีที่แล้ว

      Ylmi👍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው፣ትልቅ ነገር ሥጦታ ነው ፣እግዛአብሄር እንሰዚህ ፣እንዳገናኛቹሁ ፍቅርን ሰላም አንድነት ይስጣቹሁ።

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሰጣት፡ሰዉነት እናተ፡ምናችሁ ተነካ የልጅ፡እናትናት እናተ፡ሩዝ፡አወፋሮች የለደ

  • @tigest1977
    @tigest1977 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እንዲህ ተዋዶ መስራት የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላቹ አይለያቹ

  • @sadiyhussne842
    @sadiyhussne842 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ ምርጦቸ ሁሌም እወዳችሁ አለሁ የኔ ውቦች ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤🎶🎶🎶💚💛❤

  • @mimo4537
    @mimo4537 6 ปีที่แล้ว

    ድምጽቻሁ በጣም ነው የሚያምረው። ልብሳቹሁም አሪፍ ነው። ሁሉም አንዳይነት ልብስ ለመልበስ እንደዚህ አይነት ልብስ ከመልበስ ሌላ አማራጭ የላቸውም የሰውነት መጠናቸው የተለያየስለሆነ . . . ስለዚህ ልብሳቹ እያላቹህ አትነዝንዙዎቸው። ሊዘፍኑ እንጂ ለብሳቸውን ሊያሳዩ አልቀረቡም

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ
    @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው አለባበሳችሁ የሚስጠላው

  • @avinali2697
    @avinali2697 6 ปีที่แล้ว

    የእውነት ድሮ ነታችሁ ያምራል የአሁኑ እጃ

  • @aishaathupia7232
    @aishaathupia7232 6 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ ላኢላሀአኢለሏህ እባካችሁ ሤቶች እደሠዉ ልበሡ ማለቴ እራቅቱን የሚሄድ እሥሣት ነዉና

  • @hanahayalu9721
    @hanahayalu9721 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አላችሁ!!!

  • @ኢየሱስብቻያድናል
    @ኢየሱስብቻያድናል 6 ปีที่แล้ว +81

    በዚህ ድምፃችሁ ምናለበት ፈጣሬን ብታመልኩበት። በጉብዝናችሁ ወራት ፈጣሬያችሁን አስቡ።

    • @yafietsolomon9696
      @yafietsolomon9696 6 ปีที่แล้ว +3

      anchi demo mezmur betsmi arife neber

    • @bezagetnet590
      @bezagetnet590 6 ปีที่แล้ว +2

      +yafiet solomon 😂

    • @azeaze99
      @azeaze99 6 ปีที่แล้ว +2

      kenate mezemur bekurte zafen yeshalali

    • @ኢየሱስብቻያድናል
      @ኢየሱስብቻያድናል 6 ปีที่แล้ว

      አልሰማው ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል። ኢየሱስ ይወድካል።

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 6 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክክልልልልልል

  • @hayatahmedhayu4286
    @hayatahmedhayu4286 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ግርም የሚለኝ በአጠቃላይ የሚድያ ሴቶች ሀገር ትውልድ ለመቀረፅ ብዙ ተፅኖ ትፈጥራላችሁ ነገር ግን በጥሩ ስራችሁ ጀርባ እደ አለባበስ ሜካፕ ውይግ የመሳሰሉ ቁሳቁሶች ማንነታችሁን ስከሚቀይር ድረስ መሆን የለበትን የኛዎች በጣም እዎዳችሗለሁ የበለጠ የሚያምርባችሁ የቀድሞው ማንነተችሁ ነው ማለቴ አለባበሳችሁ ራሳችሁ ሆናችሁ ለምትሰሩት ስራ ያምራል

  • @da8387
    @da8387 6 ปีที่แล้ว +1

    Wish you all the best !

  • @ልጅፀደኒያማርያም
    @ልጅፀደኒያማርያም 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኮመተሮች ደግሞ አትበጣረቁ

  • @mellmell9954
    @mellmell9954 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሒር አንድም ፍቅርችሁ ይብዛላችሁ

  • @እኔስአልፈራምድንግልንይዥ
    @እኔስአልፈራምድንግልንይዥ 6 ปีที่แล้ว

    ሚሚዬ በጣም ወፍርሽ በስላም ነው። ሊላ ስው መስለሽኝ ነበር

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 ปีที่แล้ว

    Emwedachhu bertulgn emu ere betam wefreshal endebefitsh yene konjo endeastayet new slemwedsh

  • @tsehayabebe3679
    @tsehayabebe3679 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ስታምሩ ሰላማቹ ይብዛ

  • @tube5863
    @tube5863 6 ปีที่แล้ว +1

    😀😀😀የኛዎች ናቸው እንዴ ከውፍረታቸው የልብሳቸው እስታዬል በጣም ገረመኝ የነብሠጡር ልብስ የመሠለ ማስታወቂያ ስሩበት ለነብሠጡሮቹ😀😀😀😀😀😀😉😉😉

  • @yty7791
    @yty7791 5 ปีที่แล้ว

    ኣንድነታቹበጣምደስይላልእኛንኢ/ያንን
    በጣምቀናንተእንኮራለን።💞💞💞💞

  • @hannanahmed1319
    @hannanahmed1319 6 ปีที่แล้ว

    Wowww betame wefrchu

  • @helenhailemariam1623
    @helenhailemariam1623 6 ปีที่แล้ว

    i love you voice very mush. you guys are the best.

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ in EBS America love you if not in Ethiopia where ? ሰይፉ EBS if not in Ethiopia where else ?

  • @አንድጌታአንድሀይማኖት
    @አንድጌታአንድሀይማኖት 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እናተደሞ አድስተት አታሳልፉም በጣም ጎበዝልጆች ናቸው እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ like America “ you impress me like The Great Britain with my interest “ I love you for ever my #1እንደኛ

  • @mesfinarega4104
    @mesfinarega4104 5 ปีที่แล้ว

    Wow thanks

  • @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
    @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ምርጥ ናቹህ ስወዳቹህ አይለያቹህ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 ปีที่แล้ว +18

    ደስ የሚለው ድምፃችሁ መድረክ ላይም ያው ነው ዋው ታምራላችሁ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 6 ปีที่แล้ว

    Great sound and melody keep it up !!!

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ናችሁ

  • @fhhfggghffg9296
    @fhhfggghffg9296 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችው

  • @hirutetadela3743
    @hirutetadela3743 6 ปีที่แล้ว +53

    ኮሜንት ሰጪዎች ግን ስታስቁ ግማሹ ወፈርሽ ግማሹ ልብሳችሁ አቤት ግን ምንድነው እኛ ስዎች ስንባል

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

      Hirute Tadela መሳደብ ነው እንጅ ጅሉ ሌላው አይከፍም የጎደላቼውን እንዲያስተካክሉ ምክር ቤጤ ነው ማማዬ
      አለባበሱም ውፍረቱም .....ወዘተ እነሱን እሚጎዳ መልክት አይደለም

    • @hirutetadela3743
      @hirutetadela3743 6 ปีที่แล้ว

      የሚያዋጣው መደመር ብቻ ነው!!!። ስለግላዊ ማንነታቸው እራስሳቸው ያውቃሉ እኛ ማድነቅም ሆነ አስተያየት መስጠት ያለብን ስለ ስራቸው ለህዝቡ የሚያቀርቡትን ነገር ብቻ ነው ብዬ አምናለው

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

      Hirute Tadela ሀሳብሽ መልካም ነው
      የዘፈኑ መልእክት ብቻ ሳይሆን አለባበስም ሁሉንም ነገር ነው እምንከታተለው
      ስለዚህ .ስድብ አንሳደብ እንጂ ሌላ አስተያየት መስጠት እንችላለን እህት

    • @MmMm-qb7ew
      @MmMm-qb7ew 6 ปีที่แล้ว

      Hirute Tadela ክክክክክክክ እኮ

    • @meriyejo5077
      @meriyejo5077 6 ปีที่แล้ว

      Hirute Tadela kkkk eko

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 6 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ምርጦች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ታምራላችሁ

  • @selamronney8273
    @selamronney8273 6 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ አይለያቹ ♥

  • @ahmedfawzi4618
    @ahmedfawzi4618 6 ปีที่แล้ว

    ሁላቹሁም እርጉዝ ናቹ እዴ ማሻ አላህ

  • @richiwolloyewa3692
    @richiwolloyewa3692 6 ปีที่แล้ว

    ere yebefitu aktachu betam wubet alewuahuns wufret bcha honachuko

  • @brhan826
    @brhan826 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወዳችሁ የኛዎች
    ሚሜዬ በጣም ወፈርሽ የኔ ማር ምን ውጠሽ ነው

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 8 หลายเดือนก่อน

    እንደኛ No Question?😊

  • @sameratamam342
    @sameratamam342 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምረል ዋዉዉዉዉ

  • @fevijos1879
    @fevijos1879 6 ปีที่แล้ว

    Wow sewedechu mert new 💗💗

  • @meskeremseifu2498
    @meskeremseifu2498 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ወፈሩ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 ปีที่แล้ว +9

    እሙዬ ያምርብሻል ወፍረት እንዳትቀንሽ👌👍💗

  • @bezawitassefa2440
    @bezawitassefa2440 6 ปีที่แล้ว +2

    💚💛♥ yene konjowch

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 6 ปีที่แล้ว

    Yen lebes lela bota sethadu b lebesut teru neber . Ye hgerchun heger lebes belebesu teru neber 🇪🇹➕🇪🇷❤❤

  • @hermonamare2431
    @hermonamare2431 6 ปีที่แล้ว +25

    ሀበሻ ስለ ስራቸው ኮመንት ትቶ ስለ ውፍረት እኖ ስለሜካፓቸውው ነው የሚያወራው ኮንፕሌክሳም ህዝብ

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ስታምሩ እግዚአብሔር ያሰባችሁት ያሳካላችሁ

  • @ወሎየዋ-ኸ9ጀ
    @ወሎየዋ-ኸ9ጀ 6 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃቸዉምንም አልገባኝ ሠለሀገርነዉ ሠለፈቅር ሠለችግር ምንዲነዉነገሩ እደዉለማንብየብቼ

  • @shhssbbdj7365
    @shhssbbdj7365 5 ปีที่แล้ว

    ምንእናተብ ቻእኔሥለማብየ Wowwwww በጣምደሥይላ ልማሮቸ በርቱ እኔየምቀናው ሀብትባለው ሣይሆን ፍቅርባለውነው ወዶቺ ይጨምርላቺሁ ፈጣሪ እዳይቀንሥ

  • @aliyasatanaw6459
    @aliyasatanaw6459 6 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹህ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 6 ปีที่แล้ว

    የመጀመርያዊ ልጅ ስውዳት የእኔ. ድቡሼ 😍😍😍😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ለማን ብዬ? ዋው ስታምሩ!!!!

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 5 ปีที่แล้ว

    ደሥትላላችሁ

  • @TinsuOli
    @TinsuOli 6 ปีที่แล้ว

    Muzikachu wwwwww new gin libsachu ye ERGUZ yimeslal

  • @fekirsisay9312
    @fekirsisay9312 6 ปีที่แล้ว

    ለምለም በጣም ጎበዝ ናት

  • @hanimyabuki8531
    @hanimyabuki8531 6 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ በርቱ

  • @kal8342
    @kal8342 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow amusing👍👍👍💝

  • @AsdAsd-mm9ee
    @AsdAsd-mm9ee 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከሰው አፍ ታምራላችሁ

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 6 ปีที่แล้ว

    የፊቱ ነው የሚያምረው የኛ

  • @fathia_9262
    @fathia_9262 6 ปีที่แล้ว

    Www በጣም ታምራላችሁ በርቱ!!

  • @ሰሊናሰሊና
    @ሰሊናሰሊና 6 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ like America እንደኛ no Questions?

  • @rakdig7579
    @rakdig7579 6 ปีที่แล้ว

    እህቶቼ እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ የብዛለችሁ ውድድድድድድድ

  • @merawitmerawit6432
    @merawitmerawit6432 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @imethiopia4401
    @imethiopia4401 6 ปีที่แล้ว

    ምርጦቹ ስወዳቹ እሙ ግን በጣም ወፈርሽ ቀንሽ የኔ ውብ

  • @ዛሬንልኑርእንጂየነገንማን
    @ዛሬንልኑርእንጂየነገንማን 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ በፍቅር ስኬታማ ሁኑ ታምራላችሁ
    ግን ከስራችሁ ጎን በጎን ስፓርት ስሩ የእህትነት ምክር በተረፈ ምችት ይበላችሁ

    • @fgggghhh4598
      @fgggghhh4598 6 ปีที่แล้ว

      ዛሬን ልኑር እንጂ የነገን ማን ያው ቃል

  • @tiemarmedhanie1579
    @tiemarmedhanie1579 5 ปีที่แล้ว

    Betam gobezozh 😍😍 God keep you guys together

  • @tiezazugeberehanna793
    @tiezazugeberehanna793 6 ปีที่แล้ว

    Endegnawoch betam arif sira new.ena esti commentateroch maberetat limedu miknyat felge kemetechet

  • @karma3681
    @karma3681 6 ปีที่แล้ว

    Atewefru pls

  • @awolnur182
    @awolnur182 6 ปีที่แล้ว

    Wow its good

  • @meskitesfaye4978
    @meskitesfaye4978 6 ปีที่แล้ว

    No1

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 6 ปีที่แล้ว

    ድምፃቹግን አንደኛ

  • @አብላካትሀብይ
    @አብላካትሀብይ 6 ปีที่แล้ว

    Sewadachu eko

  • @amanueltesfa5533
    @amanueltesfa5533 6 ปีที่แล้ว +2

    ethio 5Th Harmonies u are best of bests

  • @biruktias1268
    @biruktias1268 6 ปีที่แล้ว

    ማግኘት ያበጃጃል ማጣት ያገጃጃል አለች አያቴ አፈር ሲምስሉ የነበሩት ልጆች ዛሬ------

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 5 ปีที่แล้ว

    ማዕረግ አላቸው። ያስደስታል

  • @itech6939
    @itech6939 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ ግን ቀሚሱ ምንድነው

  • @ያልተፈታውህልሜ-ቘ9ሰ
    @ያልተፈታውህልሜ-ቘ9ሰ 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ማሮች

  • @muleethiopia5363
    @muleethiopia5363 6 ปีที่แล้ว

    Wow betam new mitamrut siwedachew

  • @ሜሪየእናትዋልጅ
    @ሜሪየእናትዋልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እውይይይይ ስታምሩ አቦ ይመቻችሁ

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 6 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ 😍

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋው.ስታምሩሁ.እሙ
    አንቺ.መሆንሽን.እራሱሁ.እስኪጠፋ.ድረስ.ነው.ውፍረትሽ.የቀየረሽ

  • @የቦዘኔዉአፍቃሪ
    @የቦዘኔዉአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ ወይ ሜካብ ባለዉለታ ነህ በርቱ

  • @የወሎልጅነኝያውምየመ-በ7ጠ
    @የወሎልጅነኝያውምየመ-በ7ጠ 6 ปีที่แล้ว

    ደምጻችሁ አንድ ነው በጣም ታምራላችሁ

  • @hanaadugna7850
    @hanaadugna7850 6 ปีที่แล้ว

    ወንድ ሚመስለው ገፀ ባህሪ በጣም ያምርባታል

  • @birhaneassefa3428
    @birhaneassefa3428 6 ปีที่แล้ว

    እሙ ውፍረትሺ አምሳልን አሥመሥሎሻል

  • @ኦርቶዶክስእምነቴ
    @ኦርቶዶክስእምነቴ 6 ปีที่แล้ว

    ወፈሩ በጣም

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 ปีที่แล้ว

    Enda min agahu betam wofrahu😎

  • @desidddi7165
    @desidddi7165 6 ปีที่แล้ว

    Wow siwedachu 😍😍

  • @bezapezza1923
    @bezapezza1923 6 ปีที่แล้ว

    waw tameralchw ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋 KEDUSE YARED afiea kureti yedali

  • @bizunehwudu8786
    @bizunehwudu8786 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @mulualemselomon6700
    @mulualemselomon6700 6 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ

  • @sarahyimariyamlij6646
    @sarahyimariyamlij6646 6 ปีที่แล้ว

    መድከማችሁ ካልቀር ቆንጆ ስራ ስሩ አቦ አትንጨባርቁ
    ብዙም አይነፍም