ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትልቅ ክብር ለዮኒ ከምያለቅሱ ጋር የሚያለቅስ:: Thank you yoni.
ትልቅ ክብር ለጰጊና ለዮኒ ከሚያለቅሱት ጋር ለሚያለቅሱት
❤❤❤💘💘
👍👍👍👍😓
ሀለየጀጀገጠጨ ከ❤❤❤ከአኸወወዠዠቀረሠጠጰኸረመየደጨከጰጰመገገጨጨጰጨረመሀመጠጠጠጸ
እውነት ለቅዳሜ ከሳአት አቅራቢዎች ትልቅ ክብር ይገባቹሀል ትልቅ ስራ ነው ምትሰሩት❤👏
Betam new gen yemaselkisege yehi program
Ibachu.ichin.komenti.yanababachu.ye.yonin.qutir.risugn
እባካችሁ ስልካቸሁን የምታቂት ስጡኝእኔ የጠፋችብኝ እህት አለችኝ
አደት ነዉ ማግኘት የምቻለሁ
ዋይ ዋይ ለኔ ይለቀስ እንባዋ ፈሰሰ በዚህ መልኩ የአባትን ሞት መስማት ለመቀበል ከባድ ነው ግን በዚህ ደግሞ ደስ ይበልሽ ከአባትም በላይ ሆኖ ላሳደጉሽ አሁንም ከጎንሽ አለውሽ ላሉሽ አባትሽ ክብረት ይስጥልኝ ።🙏❤
ማን እዳባት የኔዉድ ፈጣሪ ይርዳሽ ያፅናሽ እህቴዋ
እሕትየዋም ያባትዋን ሞት አንደ ቀላልበንገገር እስገብታ ነገረቻት
👍🥰
ኢቢኤሶች አድናቂዎቻችሁ ነኝ በሌላ ግዜ በሞት የተለዩ ቤተስቦች ካሉ መጀመሪያ ከካሜራ ውጭ ነግራችሁ አቅርቧቸው ከርታታው የኢትዮጵያ ወታደር አልሞታችሁም ዘራችሁ ይብዛ እንኳን ዘሮችሽን አገኘሽ
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነበርየዚህ አይነት አጋጣሚ ሲመጣ ለየት ቢል መልካም ይመስለኛልፕሮግራሙ ግን በጣም የሚደንቅ ነውተባረኩ
እህቶቿ ሲያስጠሉ አፅናኗት እኳ እያላቸው ዝም ቱ የኔ እህት አላህ ያጥናሽ
ዮኒዬ ትልቅ ሰው ልጆችህን ይባርክልህ ተባረክ ጨዋ ስነ ሥርዓት አስተማሪ ነህ
ምናለ ብታፅናኗት አባቷ ስለሞተ ነው እንደዚህ እምታለቅሰው ይህኮ መርዶ ነው እህቶቿ አይዞሽ ብላችሁ ብታቅፏት ምናለ ባያሳድግም አባት ነው ጥያቄውንስ ትንሽ ብትታገሷት ያጣድፋችሁ ኤርትራዊያኖች በጣም ነው እሚያጠብቁት እንኳን አባት ለዘመድ ያለቅሳሉ
Abit abit eritawoch liyu ???mashqabet yibalal
ኧረ እህቶቿ ጨካኝ ናቸው
ewnet bleshal, ehtocha komu zim alu betam new yegeremegn , yewelaj hazen kebad new , ena Eritrean demo bekelal anstinanam
@@werqzeleke2815 ማሽቃበጥ አደለም በጣም ነው የቤተሰብ ፍቅር ያለቸው ስላየኋቸው ነው በደንብ ቀርቤ እንኳን እናት አባት የአክስት የአጎት ልጅ እንደ እህት ወንድም፡ነው እሚያዩት ውጭ ካሉ እስከ ሩቅ ዘመድ እየተሳሳቡ ይሄዳሉ በስደት አንድ የተቸገረ ኤርትራዊ ካለ ተደዋውለው ከየትም፡ብለው እማያውቁትን፡ሰው ኤርትራዊ ስለሆነ ብቻ ይረዳሉ የኛወቹ ጭራሽ ይሳለቁብሀል ምቀኛ ይሆኑሀል በሌላ ይበልጡናል ሳይሆን በመረዳዳት በማዘን በደንብ ይበልጡናል የራሳቸውን ሰው አሳልፈው አይሰጡም
Lke nesh ehete.
እድሜ ለጆሲ እሱ የጀመረው ፕሮግራም ከዚህ ደርሶ የስት ሰወች እባ ታአበሰ
በጣም
Ewnte new
ዮኒ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ መልካም ወንድም ነህ ልጆችህ ይባረኩ እሩህሩህና በጣምመልካም ሰው ነህ ተባረክ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😞
Ebs we Love you so much ye
ሰቲትዬ እንኳንም ደስ አለሽ!!አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው መንግስተ ሰማያትን ያዋርሳቸው!!ከቤተሰቦችሽ በመገናኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰❣️🇪🇹
"ሰቲት"በጣም ደስ የሚል ስም እኔም እንደ ኤርትራዊ በጣም ደስ ኣለኝ ኩራት ተሰማኝ።ሰቲት ኣንድ የኤርትራ ሰፊ እና ሃብታም ክፍለ-ሃገር ነዉ።
Setit gonder ale Setit humer
ወይ እህቴ ደስታ እና ሀዘን ሆነብሽ በቀሩት ዘመዶችሽ ተፅናኝ የአባትሽን ነፈሰ ይማር !! ebc እግዚአብሔር ሁሌ ደሰ ያሰኛችሁ
የሆነች ዥልጥ ሰው እሷ ርቧት ነው ።እታጽናኗትም እንዴ?
ለዩኒ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዮኒ ማለት ርህሩህ ፣ አዛኝ ፣ ሙሉ ሰዉ የሆነ ጨዋ ልጅ ነዉ እድሜ'ና ጤና ይስጥህ።
Ebs በጣም ተከታታይና አክባሪያችሁ ነኝ በዛሬዉ ግን ቅር ብሎኛል እዉነት ከካሜራ በፊት ለልጅትዋ የአባትዋ መሞት ካልተነገራት በስነስርአት አይነገራትም ነበር ይህች ልጅ ፈልጋ የመጣችዉ ስንት አመት የጉዋጉዋችበትን የአባትዋን ሞት እንደቀላል እህትየዉ ከመሞቱ በፊት ስትል አልሰማች ከነበር ከባድ ይመስለኛል በወሬ መሀል መርዶ እዉነተ ልጅትዋ ከልቤ ነዉ ያሳዛነችኝ ሁላችሁም የተረዳችሁዋት አልመሰለኝም ሀዘኑንን ማዉጣት ነበረባት ከካሜራዉ በፊት
እ ዝም አሏት እህቶቿም 😏😏😔😔
@@TitaEthiopiaEldukonjo 😥😥በጣም ዉይ የኔ እናት 😔😥
@@TitaEthiopiaEldukonjo ufffffff yehi ababal ewnet aymeslgem nebern gen awen amenkugen ababalun geltut yegermal
ዮኒ መልካም ሰው
ይዉኒ ትለያለህ እደት እደማከብርህ እደምወድህ ለሰወች ያለህ ክብርና ደግነት ዉደታህ ይለያል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
የኔናት አይዞሽ ሰቲትዬ ነብሳችዉን በአፀደገነት ያነራችዉ እህቶችሽ ስላገኝሽ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ
@Helen Delala ደምሩኝ
ውዶቹ ደምሩኝ በቀንነት
እህቶችሽን ስላገኝሽ ደስ ብሎኛል ያባትን ሞት በድገት መርዶ መረዳት እዴት ያማል እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ባቺ ጫማ እኔም ቆሜበታለሁ ህመሙ የገባኛል 😭😭😭😭
መከላከያ የሚከፉለው ክፉያ ይዬ ለቅሶ ነው። ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባቸዋል።👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰራዊት አባል ልጅ ልዩ ነበሩ
እንደናፈቀች የኔ እናት 😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የአባት ሀዘን በጣም ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ...
ሳህ ወላ የኔ እህት
በዚህ አጋጣሚ ይወኒየ በጣምነው የምወድህ ፅግየ አለባበስሽ በጣም ቆጆነው ተባረኪ ከነዛ ሞልቃቃ ጉዋድኞችሽ ትሻያለሽ
ሰቲት ሓብተይ መታኣቢተይ ኡንቓእ ሃጎሰኪ ኣባ ማይዶካበ ሰቲት
የኔ እህት ከአንቺ እኩል አለቀስኩ ስሜትሽን ስለማውቀው 😰 እህቶቾሽን ስለገኘሽ ተፅናኚ ህይወት እንዲህ ናት።
የሚገርመኝ ዮኒ የሰው ደስታ እንዴት እንደሚያስትህና እና የሰው ሀዘን እንዴት እንደሚጋባብ ነው አቦ አምላክ ሁሌም ይህን ባህሪህን አይቀይረው ተባረክ ሰቲት እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ በርቺ አንድ ብታጪ 6ት ቤተሰብ አጊንተሻል ጠንከር በይ
ከባድ ነገር ነው አባትን ፍለጋ ወጥቶ ሞቱን መስማት ያማል።አይዞሽ እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ በቀሩት ዘመዶችሽ ደሞ ደስ ይበልሽ።😭😭
He was a good father, he tells about her to his his family and daughter.
አይ ዬኒ ከነሱ ይብስ ያንተ ሁኔታ ነው እኮ የሚያስለቅሰው የኔ በርቦራ
Awo betam ruruhu nwu yoni
በጣም እንዴ እነሱ ግን ምነው አሉ
ሰቲትየ ልጄ የምወድሽ ፍቅር ዉድዋ ልጄ አይዞሽ ሁላችን በላይን ለማየት በጉጉት ሲንከታተል ነበርን ግን አልሆነም አይዞሽ እህቶችሺን ማግኘትሽም ተመስገንዓለም ጊዚያዊ ነች ሁሉም በቀናችን እንሰበሰባለን የእዮብ ጥናት ይስጢሽ እደዊሊልሻለሁ ማርየ እናትሽ ሃና ነኝ
እናት ሁሉ ነገር ናት,ጀግና እናት ነሽ አባቷን ብታጣም አንች 1000 ኑሪላት, አበረታቻት ,ከባድ ነዉ
Hannucha,anaña❤❤
1000አመት ኑሪላት አንች ጀግና እናት ነሽ
@@setitbelay4240 ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነው ውዴ እንኳን እህቶችሽን አገኘሽ
እናት ሁሉ ነገረ ናት አይዞሽ በያት አጽናኛት አባትን ማጣ ት ከባድ ነው ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት አይዞሽ እህቴ እግዜአብሄር ያጽናሽ ጀግና እናት አለችሽ እህቶችሽን እንኳን አገኘሽ
አዘን አይሰማሽ እህና አባትሽ የተሰዎው ለኢትዬጵያ ነው ሰመእታታ ላይ ይመዘገባ የጀግና ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍀🌻🌹💖💗💘💕
እንዴት ልትጽናና ትችላለች? ፍርሀት ፍርሀት አለኝ በዚ ሳምንት ምስኪን የሰው ልጅ ሕይወት ከባድ ነው………..
ደምሪኝ
ዮኒ የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ሂወትህ ይባረክ
ልብ ይሰብራል😭😭😭 በህይወቷ ዘመን ሁሉ የተራበችዉን አባቷን በዚህ መልክ ሲጠናቀቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰፊት ሚስኪን የጠበቀችውን ስላላገኝች ነው😢😢😢EBS👏👏👏👍👍👍forever ❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍
😭😭😭😭እህቶቿ ግን ጨካኝ ይመላሉ የእኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍ
ይመስላሉ ቢያፅናኗት ምን ችግር ነበርው😥
Betam
እነሱ እኮ አልቅሰዉ ወቶላቸዋል እሷ ግን በናፍቆት ትጠብቀዉ ነበረ
@@RUKIYATube485camera fit selehonu feritew yihonal,, sewin sayaweku chekagn malet ayikebidem
በጣም ያሳዝናል አስለቀሰችኝ የውስጥ የተዳፈነ እሳት በየ ልባችን አለ አይዞሽ ነፍስ ይማር በርቺ እህቶች አግኝተሻል
ሴቲት እንኳን ደስ አለሽ !!! እባካችሁ EBS ሶችና መላው ተምልካቾች የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ሲሆን አባቴ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በባሬንቱ ወታደር ማሰልተኛ ነበር ከእናተኤ ጋር የተዋውቁት ። ስሙ ዳመነ ቸርነት ሲባል አሁን ላይ እኔ ምተጠራው በአሳዳጊዬ በእናቴ ወንድም በአጎቴ ስም ነው።ሴቲት እንኳን ደስ አለሽ !!! እባካችሁ EBS ሶችና መላው ተምልካቾች የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ሲሆን አባቴ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በባሬንቱ ወታደር ማሰልተኛ ነበር ከእናተኤ ጋር የተዋውቁት ። ስሙ ዳመነ ቸርነት ሲባል አሁን ላይ እኔ ምተጠራው በአሳዳጊዬ በእናቴ ወንድም በአጎቴ ስም ነው።አቶ መስፍን ግ/እግዚአብሄር የውቁታል በየ አሰባለው እሱም ባሬንቱ ማሰለተኛ ነበር። አባተን አላውቀውም ፎቶ እንኳን የለኚም መዕናናበት እባካችሁ አባቴን በሂዎት ሳለ አገኘው ዘንድ እርዱኝ !!!!!
ሰቲት፡ ማለት በኤርትራ ያለ ትልቅ ወንዝ ስም ነው። ባረንቱ፡ በምዕራቡ ኤርትራ ከአስመራ ከ200 ኪ ሜ በላይ ርዝመት የምትገኝ ከተማ ናት። እና ሰቲት የተወለደችውና ያደገችው በኤርትራ ነው።
@@yisakmekonnen1236ስለመልሶት አመሰግናለሁ!! ሲዳማ ክፍለ ሀገር ነበር በቀድሞው ባሬንቱ የሚባል በአሁኑ አጠራሩ ዎንዶ ጢቃ መከላከያ ማሰልጠኛ ካምፕ ተብሏል ከሻሸመኔ በቢሻን ጉራቻ 6km ርቀት ላይ ነው ሚገኘው በሀዋሳ አየር ማረፍያ የገኛል
Egziebhier amlak misanew yelem bcha wedesu temelket
ሴትት ሰለ አባቷ ብቻ ነው ሰሜቷ። የኔ እናት ነብሰ ይማር 😭
ወላሂ እንኳን ለሷ ለኔም አስለቀሰኝ የአባት ናፍቆት ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል 😭😭😭😭
የምወድህ ዮንዬ እባካችሁ ሚዲያ ላይ መርዶ አትናገሩ አስቀድማችሁ ንገራቸው እባካችሁን 😔😔
አይ ሰቲትየ ለማየት የጓጓሽውን አባት መርዶውን በመስማት እጅግ ያማል እኔ አፈር ልብላ😭😭😭 አይዞሽ ብዙ ብዙ ወገን አለሽ በዚህ ደስ ይበልሽ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
Awo selam betammmm yasaznal😭😭😭😭😭
@@tigistameha6299 ኡፍፍፍ አባቷ ነፍሳቸው በሰላም ታርፋለች ከቤተሰብ ጋር ተቀላቅላለች።
@@tigistameha6299 የአባቷ ወገን ተሰብስቦ ይመጣል ብዩ ጠብቄ ነበር ግን ለምን ።
ህመምሽ ይሰማኛል እህቴ ማን እንደ አባት አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ከባድ ነው ጠንከር በይ የሞቱትን ነብስ ይማር እህቶችሽን ሰላገኘሽ እንካን ደስ አለሽ ያንቺ ደስታ ለኛም ደስታ ነው
በጣም ከባድ ነው እህቶቿን ማግንኘቷ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ
ደምሩኝ።።።
ዝግጅታቹህ ደሰ የሚል እናንተ አላህ ደረጃቹሁ ከፍ ይበል የምታደርጉት መቼም ከአላህ አግኙት ዕድለኞች ናቹህ
እኔ ግን ሁሌ ከባለታሪኮች ይብለጥ ይወኒ ያሳዝነኛል ሲያለቅሱ ከነሱ ቀድሞ ያለቅሳል ሲደሰቱም እደዛው አስመሳይ ሳይሆን በጣም መልካም ቅን ልብ ያለው ጋዜጠኛ
እኔም ወታዳር ስለነበርኩኝ ነው አይኔ የቀላው ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር እንኳን እህትና ወንድሞች ስለአገኘች እንኳን ደስ አላችሁ አይ ኢትዮጵያ !!!
የኔ ቆንጆ ሠቲት ፍለጋሽ ተሳክቷል በርቺ ጀግና እሱ ባይኖርም ታሪኩ ይኖራል ከመቃብር በላይ እህቶችሽን ስላገኘሽ ተፅናኚ መልካም ጊዜ
አባቴዋ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ በስደት ሁኘ ኩፉህን እንዳልሰማ አልችልም
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ebs ትልቅ በዋጋ የማይተመን ድንቅ ስራን ነው እየሰራ ያለው ቀጥሉበት የአባትሽን ክፋዮች ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ ያፅናናሻል ፈላጊዎች የሚፈልጉት ሰው መሞቱ ካወቃችሁ በተቻለ መጠን የምትነግሩበት መንገድ እንደዚህ መሆኑ ጥሩ አይደለም
ቅር ብሎናል ያሳደቅሽ አባትሽ አለመመስገንሽ ለማነኛዉም ዘበናቹ ይባረክ
የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽእግዚአብሔር ይመስገን እህቶችሽን ስላገኘሽ ደስ ይላል በለቅሶ ጨረስሁን ደስታም ሀዘንም ነው
የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ ዮኒ መልካም ሰው አዛኝ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ምንም ማለት አይደለም ሕይወት እንደዚህ ናት መፅናናትአለብሽ እህቶችሽን ወንድሞችሽን ስላገኘሽ መፅናናትአለብሽ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን የእውነት ebs ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባርካችሁ ብቻ ነው የምለው በእኔ በኩል ♥️♥️♥️
ዮኒየ ስወድክ ትልቅ ሰው ነህ ትለያለህሰው የሚያከብር ይከበራል ታድለህ በጣም እቀናብሃለው ከክፋ አይደለም ይፈቀድልኝ
እንኳን ደስ አላቹ ሴት ልጅ አባት በጣም ትወዳለች ናፈቆቱ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
F
ለድሮ አባቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ልጆች እንዳላቸው ይናገሩ እንጂ አይደብቁም እነኳን እህቶችሽን እግዚአብሔር አገናኘሽ አክሰት ሆነሻል ቆንጅዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ አሳድጓችኋል አይዟችሁ ተፅናኑ ይህም ያልፋል ዋናው ጤንነትሽ ነው አትዘኝ ሃዘን መጥፎ ነው እግዚአብሔር ያፅናናሽ የአባት መርዶ እጅግ ያሳዝናል በፀሎት በርቺ
My message is for EBS. I honestly appreciate your program and follow it every week.To be honest, this is not fair to surprise her by the death of her father. At list next time let the person know ahead of time .
ዮኒ እግዚአብሔር ስጥ ማፅናናት ስችል
ሰቲት ሓፍተይ ኣጆኺ ኩልጊዜ ምስድራኻ ኣይትነብርን ኢኻ የሕዋት ረኺብኪለኺ እወ ይርደኣኒ ኩሉ ከቢድዩ ግን ስራሕ ፈጣሪ እንታይ ይግበር ኮይኑ ኣጆኺ ሓፍተይ መዓረይ
ውይ ሰቲትየ ፅናቱን ይስጥሽ የኔሳቂታ ኢቢኤሶች ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
ehs ዎች ታሪክ እየሰራችው ነው እግዚሃብሄር ይባርካችው በየቀኑ እያነባን ነው
እህቶቿ ግን በጣም ጨካኞች ናቸው ቆይ እንደዚህ ትነግራላቹ የስንት ዘመን ጥያቄዋን በዛ ላይ ባባታቹ ሞት ምንም ያዘናቹ አይመስለኝም sory for thatሰቲት ጌታ ያፅናሽ!
የአባትን ሞት በዚህ ሁኔታ መንገር በፍፁም ተገቢ አይደለም እፍ ምነው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እቤቷ ብትረዳ እጅግ ስህተት ኑው
እሷ አሜሪካ ነው አይድል ኑሮዋ እንዴት አድርገው ይነግሯታል በለሽ ነው አይይይ እንዴት እንዴሳዝነችኝ እኔም እናቴን ያጣህት ስደት ላይ ህኚ ሳይሆን ወድ ሀገሬ ስመልስ ነው የነገሩኝ ስወጣ ስላም ነበርች ስመልስ ግን አላገኚሃትም ነበር 💔😭😭😭😭
@@hannatube3952 ሀያቲ አይዞሽሽ 😭😭😭
ማማዬ በጌታ ተፅናኚ
@Helen Delala ትክክል አይደለም የመርዶ ሰርፕራይዝ የለም በጭራሽ
የኔ ወለላ አታልቅሽ እንኳን እህቶችሽን አገኘሽ ምንም አባትሽን በሂወት ባታገኛቸዉ አይዞሽ እህታችን ኢቢኤሶች በርቱልን የወንየ ፀጊ እንባ ጠራጊወች ናችሁ ።
ያኔ እናት አብሽሪ ያባትሽን ነብስ ይማርልን በጣም ከባድ ነው የጠበቅሽው ነገር ስላለ ነው ግን ፈጣሪ ዩፈቀደው ነው ሁሉም ነገር የሆነው ደስ ሊልሽ ይገባል እህት ወድሞችሽ ጋር ስለተገናኘሽ ዮኒዬ አተ እኮ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው የኔ ትሁት
ከ ባድ ፡ ነገር ፡ ነው ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል ፡ ነፍስ ፡ ይማር ፡ ebs በጣም ፡ ነው ፡ የምወዳችሁ💕💕💕
በርግጥም አባቷን ናፍቃ ፍለጋ መጥታ በማጣቷ መሣቀቋ እኔንም አሥለቅሶኛል ያሣቅቃል አይዞሽ ተለያይቶ ረጅም ጊዜ በመቆየት ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉና አምኖ መቀበል ነው በብዙ እህቶች ተባርከሻል በሳል ነሽ በርቺ ።እንኳን ደሥ አላችሁሥነ ሥርዓቷ አለባበሷ በውጪ እንደኖሩ ወጣቶች አልነበረችምና መልካም ቤተሰባዊነት ይሁን ።
ክብር በየጢሻው ለሚዋደቁ የመከላከያ ሰራዊት ለኛ ሞተው እኛን ለሚያኖሩን ። እናንተን የማመስገኛ ቃላት የለኝም ።
የአላህ ዛሬም አልተገኘችም የአንድት ሴት ልጅ አለመገኘቷ ይድናል በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር አላህየ ይህችን እናት ሳቅ አሳየኝ
የትኛው
ወላሂ እኔም ትዝ ብላኝ ነበር ከአረብ ሀገር የተመለሰችው እናት ያ እንባ መች ይሆን እሚታበስላት
@@emuhiba9188 በጣም እህቴ በጣም ያዘንኩበት ከቀናቶች አንዱ ቀን ነበር ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው የእሳቸውን ደስታ ለማየት ነበር አላህ ያግዛቸው
@@user-gi7ff1vo5l አንድት እናት ልጃቸው ጠፍታባቸው በዚህ ሚድያ ቀርበው ነበር ሶስት ሳምንታቸው መሰል ይቀርባሉ ብየ እስካሁን የሉም አላህ ያስገኝላቸው ያረብ
@@uamamarali4794 ኢንሽአላህ በቅርቡ ደስታ እንሰማለን
ebs በጣም ጥሩ ነው እያረጋችሁ ያላችሁት ጌታ ይባርካቸው
ሀጎስቲኖ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ቅን ሰው ነህ
ዮኒየ ካለቀሰው ጋር እያለቀሰክ አይንህ ያሳስበኛል😢😢😢😢
የኔ ማር ስቅቅ አልሽብኝ ማን እንደ አባት ህይወት እንደዚህናት ግን ተመስገን ነው እህትና ወንድምን ማግኘትም በጣም ጡሩ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ
ወይኔ። በጣም። በሚገርም። ሁኔታ። ፈጣን። መልሥ። ሥላገኘሽ። እንኳን። ደሥ አለሽ። እኔ እንጃ። እናንተን። የምገልጽበት። ቃል። የለኝም። በእውነት። እድሜያቹ። ይርዘም። 👍👍👍👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ምን አይነት አፃፃፍ ነው አራት ነጥብ ማለትኮ ያለቀ አረፍተነገር ነው
@@adyd8686 ያም ሆነ ይህ ዋናው መነበቡ ነው ለሌላ ግዜ አሥተካክላለሁ👍
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው ተባረክ
ሰቲት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤️የብዙ ጊዜ ጥያቄሽ ፍለጋሸ በምንም መልኩ ቢሆን ልብሸ ያርፍል እነኝህ እህት ተብየወች ግን ክፉወች ናቸው ሲጀመር መፈለግ ቢፈልጉ ጆሲ ጋር ሂዳችሁ ብትጠየቁ information ልታግኙ ትችሉ ነበር ፍላጎቱ ስለሌላችሁ ነው አሁንም እሷ እንደዚህ እያለቀሰች እቅፍ አድርጋችሁ አይዞሸ ማለት አልፈለጋችሁም ድንጋዮች ናችሁ ሆኖም ለኤርትራውያን ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እንኳን አባት እናት ወንድምን እህትን ይቅርና እብረው ያደጉትን የሚፈልጉና የሚረዱ ናቸው የማውቀውን ነው የምናገረው !! 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
Exactly that's true
Wendma betam tesasetkal meknyatwm tarik anawkm altwldnm nebr kezam behual yengren sew yelm ahun new ebs lay kerbh sebal yesmanu selzh betam dengten nebr leza new derken yekrenw
Wow sister strong at least you have two sister be happy
የአባትነት ክፉ ነገር አታሰማኝ ያረብ አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት😢😢😢😢😢😢😢
ሲቲትዬ የኔማር ተፅናኚ አይዞሽ ❤❤👍የ ኢቢዬስ አዘጋጆች በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ደስታ እየፈጠራቹ ነው👏👏👏❤❤❤🙏
EBS. እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ስራ ነው እየስራችሁ ያላችሁት
የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የፅናሽ ከባድ ነው አባቱዋን ጠብቃ ሞታቸውን ሰስማ ኡፍ ይከበዳል እግዚአብሔር ያፅናሽ ኡፍ ፅናቱን ይስጥሽ ተባረኩ ebs
እኔቃልአጣለሁ ለዝህሚድያ ደምእሚፍስባለበትአገር እንባንእሚብስ ሚድያ የናንተስላለን እንፃናለን በጉትከምጠብቀውሚድያ. ምርጥሚድያ ዘርየለበትብሄር እርሜናጤና ለናንተይስጥልንያርብ
ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ቃል የለኝም ለናንተ ፈጣሪ ይባርካቹኢቢኤስ ተወዳጂ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
ኧረ ይደብራል እህቶቿ ምን አይነት ማሰቢያ የሌላቸው ደነዝ 🥺🥺🥺በናፍቆት እና በሀዘን ሰትንሰፈሰፍ ምናለ እቅፍ አድርገው እኛ አለንልሽ ቢሏቶ 🥺የኔ ቆንጀ ሰቲትዮ አይዞሽ ሰብሩን ይስጥሽ😥😥😥
😭😭😭😭😭ኢላሒ ያአባቴን ነገር አደራ 😥😥😭😭😭😭
ከባድ ነው የኔ እህት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ:: አባትሽን ለአንድ ቀን እንኳን አግኝተሻቸው ቢሞቱ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር ::
She is okay! she can perfectlly speak amharic better than any others, considering that she lived in Ereatria and America. Bravo my dear.
ሰቲት እግዚአብሔር ያፅናሽ የስማሽበት ሁኔታ ያስዝናል እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏🙏👍
ወይ የህቶቹ መጨከን ምናለ አቅፈዉ አይዞሽ ቢሏት
የሰቲት እናት ግን ምስኪን ህይወት ከባድ ነው። እንዴት እንዳሳደግሻቸው ማሰብ ይቻላል ባልተመቻቸ ሁኔታ 🥹🥹እንጀራ አባቷ እግዚአብሄር ይባርክህ
ቅዳሜን በ ኢቢስ የምትገርሙ ናችው ምን ማለት እንደምችል አላውቅም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው በርቱ እግዚያብሔር ይርዳችው ።
ዮኒ የሰው አክባሪ ነህኮ ዘርህ ይባረክ
ትርሲትዬ አይዞሽ በአንች ህይወት ውስጥ አኔም ስልልለፍኩ ያላባት ማደግ ትልቅ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ያጥናሽ ይሄ ፕሮግራም ደስታውም ሀዘኑም እንዳስለቀሰኝ አለሁ
አላህ ረዥም እድሜ ለእናት አባቶቻችንም ለሞቱትም ጀነተል ፈርደውስ ይወፈቅልን እህታችን አላህ ያበርታሽ
አላህ ጀነት ይወፋቀው አይባልም ካፊርእኮነው ሠውየው
ደስታም ሃዘንም ድብልቅልቅ ያለ ነገር አይዞሸ በርቺይ ሰቲትየ
የእውነት ልቤ ተሰበረ አገኛለሁ ብሎ ማጣት የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭
አይዞሽ የእኔ እናት አንቺ ማፅናናት ከባድ ነው ግን ሁሉም ነገር አሏህ ፈቅዶት የሆነ ነ ነው ብቻ አንቺ አመስግኝ አባትሽ ብታጪውም ብዙ እህትና ወንድሞች አግተሻር በዚህ ደግሞ ደስ ሊልሽ ይገባል እህቶችዋ ደግሞ እንዴት እንዲህ ባለችበት ሁኔታ መርዶ ትነግራታላቹ? በባህላችን መሰረት ቤተ ዘመድ ተጠራርቶ ነበር መንገር የነበረባቻ የአባት ሞት ለዛውም በናፍቆት የሚጠበቅ አባት መሞቱን በዚህ መልኩ መስማት በጣም ያማል ዮንዮ ደግሞ ጭንቅ አለህ እኮ ልብህ ምናክል ቅን እንደሆነ ያስታውቃል
ዮኒ ፀጋህ ይብዛ
አንወድሻለን አይዞሽ አክስትዬ መልካም ሰው ስለሆንሽ ሁለት አባት ነው ያለሽ አይዞሽ አክስትዬ
ትልቅ ክብር ለዮኒ ከምያለቅሱ ጋር የሚያለቅስ:: Thank you yoni.
ትልቅ ክብር ለጰጊና ለዮኒ ከሚያለቅሱት ጋር ለሚያለቅሱት
❤❤❤💘💘
👍👍👍👍😓
ሀለየጀጀገጠጨ ከ❤❤❤ከአኸወወዠዠቀረሠጠጰኸረመየደጨከጰጰመገገጨጨጰጨረመሀመጠጠጠጸ
እውነት ለቅዳሜ ከሳአት አቅራቢዎች ትልቅ ክብር ይገባቹሀል ትልቅ ስራ ነው ምትሰሩት❤👏
Betam new gen yemaselkisege yehi program
Ibachu.ichin.komenti.yanababachu.ye.yonin.qutir.risugn
እባካችሁ ስልካቸሁን የምታቂት ስጡኝ
እኔ የጠፋችብኝ እህት አለችኝ
አደት ነዉ ማግኘት የምቻለሁ
ዋይ ዋይ ለኔ ይለቀስ እንባዋ ፈሰሰ በዚህ መልኩ የአባትን ሞት መስማት ለመቀበል ከባድ ነው ግን በዚህ ደግሞ ደስ ይበልሽ ከአባትም በላይ ሆኖ ላሳደጉሽ አሁንም ከጎንሽ አለውሽ ላሉሽ አባትሽ ክብረት ይስጥልኝ ።🙏❤
ማን እዳባት የኔዉድ ፈጣሪ ይርዳሽ ያፅናሽ እህቴዋ
እሕትየዋም ያባትዋን ሞት አንደ ቀላልበንገገር እስገብታ ነገረቻት
👍🥰
ኢቢኤሶች አድናቂዎቻችሁ ነኝ በሌላ ግዜ በሞት የተለዩ ቤተስቦች ካሉ መጀመሪያ ከካሜራ ውጭ ነግራችሁ አቅርቧቸው ከርታታው የኢትዮጵያ ወታደር አልሞታችሁም ዘራችሁ ይብዛ እንኳን ዘሮችሽን አገኘሽ
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነበር
የዚህ አይነት አጋጣሚ ሲመጣ ለየት ቢል መልካም ይመስለኛል
ፕሮግራሙ ግን በጣም የሚደንቅ ነው
ተባረኩ
እህቶቿ ሲያስጠሉ አፅናኗት እኳ እያላቸው ዝም ቱ የኔ እህት አላህ ያጥናሽ
ዮኒዬ ትልቅ ሰው ልጆችህን ይባርክልህ ተባረክ ጨዋ ስነ ሥርዓት አስተማሪ ነህ
ምናለ ብታፅናኗት አባቷ ስለሞተ ነው እንደዚህ እምታለቅሰው ይህኮ መርዶ ነው እህቶቿ አይዞሽ ብላችሁ ብታቅፏት ምናለ ባያሳድግም አባት ነው ጥያቄውንስ ትንሽ ብትታገሷት ያጣድፋችሁ ኤርትራዊያኖች በጣም ነው እሚያጠብቁት እንኳን አባት ለዘመድ ያለቅሳሉ
Abit abit eritawoch liyu ???mashqabet yibalal
ኧረ እህቶቿ ጨካኝ ናቸው
ewnet bleshal, ehtocha komu zim alu betam new yegeremegn , yewelaj hazen kebad new , ena Eritrean demo bekelal anstinanam
@@werqzeleke2815 ማሽቃበጥ አደለም በጣም ነው የቤተሰብ ፍቅር ያለቸው ስላየኋቸው ነው በደንብ ቀርቤ እንኳን እናት አባት የአክስት የአጎት ልጅ እንደ እህት ወንድም፡ነው እሚያዩት ውጭ ካሉ እስከ ሩቅ ዘመድ እየተሳሳቡ ይሄዳሉ በስደት አንድ የተቸገረ ኤርትራዊ ካለ ተደዋውለው ከየትም፡ብለው እማያውቁትን፡ሰው ኤርትራዊ ስለሆነ ብቻ ይረዳሉ የኛወቹ ጭራሽ ይሳለቁብሀል ምቀኛ ይሆኑሀል በሌላ ይበልጡናል ሳይሆን በመረዳዳት በማዘን በደንብ ይበልጡናል የራሳቸውን ሰው አሳልፈው አይሰጡም
Lke nesh ehete.
እድሜ ለጆሲ እሱ የጀመረው ፕሮግራም ከዚህ ደርሶ የስት ሰወች እባ ታአበሰ
በጣም
Ewnte new
ዮኒ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ መልካም ወንድም ነህ ልጆችህ ይባረኩ እሩህሩህና በጣምመልካም ሰው ነህ ተባረክ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😞
Ebs we Love you so much ye
ሰቲትዬ እንኳንም ደስ አለሽ!!
አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው መንግስተ ሰማያትን ያዋርሳቸው!!
ከቤተሰቦችሽ በመገናኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰❣️🇪🇹
"ሰቲት"በጣም ደስ የሚል ስም እኔም እንደ ኤርትራዊ በጣም ደስ ኣለኝ ኩራት ተሰማኝ።ሰቲት ኣንድ የኤርትራ ሰፊ እና ሃብታም ክፍለ-ሃገር ነዉ።
Setit gonder ale Setit humer
ወይ እህቴ ደስታ እና ሀዘን ሆነብሽ በቀሩት ዘመዶችሽ ተፅናኝ የአባትሽን ነፈሰ ይማር !! ebc እግዚአብሔር ሁሌ ደሰ ያሰኛችሁ
የሆነች ዥልጥ ሰው እሷ ርቧት ነው ።እታጽናኗትም እንዴ?
ለዩኒ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዮኒ ማለት ርህሩህ ፣ አዛኝ ፣ ሙሉ ሰዉ የሆነ ጨዋ ልጅ ነዉ እድሜ'ና ጤና ይስጥህ።
Ebs በጣም ተከታታይና አክባሪያችሁ ነኝ በዛሬዉ ግን ቅር ብሎኛል እዉነት ከካሜራ በፊት ለልጅትዋ የአባትዋ መሞት ካልተነገራት በስነስርአት አይነገራትም ነበር ይህች ልጅ ፈልጋ የመጣችዉ ስንት አመት የጉዋጉዋችበትን የአባትዋን ሞት እንደቀላል እህትየዉ ከመሞቱ በፊት ስትል አልሰማች ከነበር ከባድ ይመስለኛል በወሬ መሀል መርዶ እዉነተ ልጅትዋ ከልቤ ነዉ ያሳዛነችኝ ሁላችሁም የተረዳችሁዋት አልመሰለኝም ሀዘኑንን ማዉጣት ነበረባት ከካሜራዉ በፊት
እ ዝም አሏት እህቶቿም 😏😏😔😔
@@TitaEthiopiaEldukonjo 😥😥በጣም ዉይ የኔ እናት 😔😥
@@TitaEthiopiaEldukonjo ufffffff yehi ababal ewnet aymeslgem nebern gen awen amenkugen ababalun geltut yegermal
ዮኒ መልካም ሰው
ይዉኒ ትለያለህ እደት እደማከብርህ እደምወድህ ለሰወች ያለህ ክብርና ደግነት ዉደታህ ይለያል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
የኔናት አይዞሽ ሰቲትዬ ነብሳችዉን በአፀደገነት ያነራችዉ እህቶችሽ ስላገኝሽ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ
@Helen Delala ደምሩኝ
ውዶቹ ደምሩኝ በቀንነት
እህቶችሽን ስላገኝሽ ደስ ብሎኛል ያባትን ሞት በድገት መርዶ መረዳት እዴት ያማል እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ባቺ ጫማ እኔም ቆሜበታለሁ ህመሙ የገባኛል 😭😭😭😭
መከላከያ የሚከፉለው ክፉያ ይዬ ለቅሶ ነው። ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባቸዋል።👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰራዊት አባል ልጅ ልዩ ነበሩ
እንደናፈቀች የኔ እናት 😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የአባት ሀዘን በጣም ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ...
ሳህ ወላ የኔ እህት
በዚህ አጋጣሚ ይወኒየ በጣምነው የምወድህ ፅግየ አለባበስሽ በጣም ቆጆነው ተባረኪ ከነዛ ሞልቃቃ ጉዋድኞችሽ ትሻያለሽ
ሰቲት ሓብተይ መታኣቢተይ ኡንቓእ ሃጎሰኪ ኣባ ማይዶካበ ሰቲት
የኔ እህት ከአንቺ እኩል አለቀስኩ ስሜትሽን ስለማውቀው 😰 እህቶቾሽን ስለገኘሽ ተፅናኚ ህይወት እንዲህ ናት።
የሚገርመኝ ዮኒ የሰው ደስታ እንዴት እንደሚያስትህና እና የሰው ሀዘን እንዴት እንደሚጋባብ ነው አቦ አምላክ ሁሌም ይህን ባህሪህን አይቀይረው ተባረክ
ሰቲት እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ በርቺ አንድ ብታጪ 6ት ቤተሰብ አጊንተሻል ጠንከር በይ
ከባድ ነገር ነው አባትን ፍለጋ ወጥቶ ሞቱን መስማት ያማል።አይዞሽ እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ በቀሩት ዘመዶችሽ ደሞ ደስ ይበልሽ።😭😭
He was a good father, he tells about her to his his family and daughter.
አይ ዬኒ ከነሱ ይብስ ያንተ ሁኔታ ነው እኮ የሚያስለቅሰው የኔ በርቦራ
Awo betam ruruhu nwu yoni
በጣም እንዴ እነሱ ግን ምነው አሉ
ሰቲትየ ልጄ የምወድሽ ፍቅር ዉድዋ ልጄ አይዞሽ ሁላችን በላይን ለማየት በጉጉት ሲንከታተል ነበርን ግን አልሆነም አይዞሽ እህቶችሺን ማግኘትሽም ተመስገንዓለም ጊዚያዊ ነች ሁሉም በቀናችን እንሰበሰባለን የእዮብ ጥናት ይስጢሽ እደዊሊልሻለሁ ማርየ እናትሽ ሃና ነኝ
እናት ሁሉ ነገር ናት,ጀግና እናት ነሽ አባቷን
ብታጣም አንች 1000 ኑሪላት, አበረታቻት ,ከባድ ነዉ
Hannucha,anaña❤❤
1000አመት ኑሪላት አንች ጀግና እናት ነሽ
@@setitbelay4240 ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነው ውዴ እንኳን እህቶችሽን አገኘሽ
እናት ሁሉ ነገረ ናት አይዞሽ በያት አጽናኛት አባትን ማጣ ት ከባድ ነው ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት አይዞሽ እህቴ እግዜአብሄር ያጽናሽ ጀግና እናት አለችሽ እህቶችሽን እንኳን አገኘሽ
አዘን አይሰማሽ እህና አባትሽ የተሰዎው ለኢትዬጵያ ነው ሰመእታታ ላይ ይመዘገባ የጀግና ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍀🌻🌹💖💗💘💕
እንዴት ልትጽናና ትችላለች? ፍርሀት ፍርሀት አለኝ በዚ ሳምንት ምስኪን የሰው ልጅ ሕይወት ከባድ ነው………..
ደምሪኝ
ዮኒ የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ሂወትህ ይባረክ
ልብ ይሰብራል😭😭😭 በህይወቷ ዘመን ሁሉ የተራበችዉን አባቷን በዚህ መልክ ሲጠናቀቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰፊት ሚስኪን የጠበቀችውን ስላላገኝች ነው😢😢😢
EBS👏👏👏👍👍👍forever ❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍
😭😭😭😭እህቶቿ ግን ጨካኝ ይመላሉ የእኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍ
ይመስላሉ ቢያፅናኗት ምን ችግር ነበርው😥
Betam
እነሱ እኮ አልቅሰዉ ወቶላቸዋል እሷ ግን በናፍቆት ትጠብቀዉ ነበረ
@@RUKIYATube485camera fit selehonu feritew yihonal,, sewin sayaweku chekagn malet ayikebidem
በጣም ያሳዝናል አስለቀሰችኝ የውስጥ የተዳፈነ እሳት በየ ልባችን አለ አይዞሽ ነፍስ ይማር በርቺ እህቶች አግኝተሻል
ሴቲት እንኳን ደስ አለሽ !!! እባካችሁ EBS ሶችና መላው ተምልካቾች የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ሲሆን አባቴ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በባሬንቱ ወታደር ማሰልተኛ ነበር ከእናተኤ ጋር የተዋውቁት ። ስሙ ዳመነ ቸርነት ሲባል አሁን ላይ እኔ ምተጠራው በአሳዳጊዬ በእናቴ ወንድም በአጎቴ ስም ነው።ሴቲት እንኳን ደስ አለሽ !!! እባካችሁ EBS ሶችና መላው ተምልካቾች የእኔም ታሪክ ተመሳሳይ ሲሆን አባቴ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በባሬንቱ ወታደር ማሰልተኛ ነበር ከእናተኤ ጋር የተዋውቁት ። ስሙ ዳመነ ቸርነት ሲባል አሁን ላይ እኔ ምተጠራው በአሳዳጊዬ በእናቴ ወንድም በአጎቴ ስም ነው።አቶ መስፍን ግ/እግዚአብሄር የውቁታል በየ አሰባለው እሱም ባሬንቱ ማሰለተኛ ነበር። አባተን አላውቀውም ፎቶ እንኳን የለኚም መዕናናበት እባካችሁ አባቴን በሂዎት ሳለ አገኘው ዘንድ እርዱኝ !!!!!
ሰቲት፡ ማለት በኤርትራ ያለ ትልቅ ወንዝ ስም ነው። ባረንቱ፡ በምዕራቡ ኤርትራ ከአስመራ ከ200 ኪ ሜ በላይ ርዝመት የምትገኝ ከተማ ናት። እና ሰቲት የተወለደችውና ያደገችው በኤርትራ ነው።
@@yisakmekonnen1236ስለመልሶት አመሰግናለሁ!! ሲዳማ ክፍለ ሀገር ነበር በቀድሞው ባሬንቱ የሚባል በአሁኑ አጠራሩ ዎንዶ ጢቃ መከላከያ ማሰልጠኛ ካምፕ ተብሏል ከሻሸመኔ በቢሻን ጉራቻ 6km ርቀት ላይ ነው ሚገኘው በሀዋሳ አየር ማረፍያ የገኛል
Egziebhier amlak misanew yelem bcha wedesu temelket
ሴትት ሰለ አባቷ ብቻ ነው ሰሜቷ። የኔ እናት ነብሰ ይማር 😭
ወላሂ እንኳን ለሷ ለኔም አስለቀሰኝ የአባት ናፍቆት ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል 😭😭😭😭
በጣም
የምወድህ ዮንዬ እባካችሁ ሚዲያ ላይ መርዶ አትናገሩ አስቀድማችሁ ንገራቸው እባካችሁን 😔😔
አይ ሰቲትየ ለማየት የጓጓሽውን አባት መርዶውን በመስማት እጅግ ያማል እኔ አፈር ልብላ😭😭😭 አይዞሽ ብዙ ብዙ ወገን አለሽ በዚህ ደስ ይበልሽ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
Awo selam betammmm yasaznal😭😭😭😭😭
@@tigistameha6299 ኡፍፍፍ አባቷ ነፍሳቸው በሰላም ታርፋለች ከቤተሰብ ጋር ተቀላቅላለች።
@@tigistameha6299 የአባቷ ወገን ተሰብስቦ ይመጣል ብዩ ጠብቄ ነበር ግን ለምን ።
ህመምሽ ይሰማኛል እህቴ ማን እንደ አባት አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ከባድ ነው ጠንከር በይ የሞቱትን ነብስ ይማር እህቶችሽን ሰላገኘሽ እንካን ደስ አለሽ ያንቺ ደስታ ለኛም ደስታ ነው
በጣም ከባድ ነው እህቶቿን ማግንኘቷ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ
ደምሩኝ።።።
ዝግጅታቹህ ደሰ የሚል እናንተ አላህ ደረጃቹሁ ከፍ ይበል የምታደርጉት መቼም ከአላህ አግኙት ዕድለኞች ናቹህ
እኔ ግን ሁሌ ከባለታሪኮች ይብለጥ ይወኒ ያሳዝነኛል ሲያለቅሱ ከነሱ ቀድሞ ያለቅሳል ሲደሰቱም እደዛው አስመሳይ ሳይሆን በጣም መልካም ቅን ልብ ያለው ጋዜጠኛ
እኔም ወታዳር ስለነበርኩኝ ነው አይኔ የቀላው ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር እንኳን እህትና ወንድሞች ስለአገኘች እንኳን ደስ አላችሁ አይ ኢትዮጵያ !!!
የኔ ቆንጆ ሠቲት ፍለጋሽ ተሳክቷል በርቺ ጀግና እሱ ባይኖርም ታሪኩ ይኖራል ከመቃብር በላይ እህቶችሽን ስላገኘሽ ተፅናኚ መልካም ጊዜ
አባቴዋ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ በስደት ሁኘ ኩፉህን እንዳልሰማ አልችልም
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ebs ትልቅ በዋጋ የማይተመን ድንቅ ስራን ነው እየሰራ ያለው ቀጥሉበት የአባትሽን ክፋዮች ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ ያፅናናሻል ፈላጊዎች የሚፈልጉት ሰው መሞቱ ካወቃችሁ በተቻለ መጠን የምትነግሩበት መንገድ እንደዚህ መሆኑ ጥሩ አይደለም
ቅር ብሎናል ያሳደቅሽ አባትሽ አለመመስገንሽ ለማነኛዉም ዘበናቹ ይባረክ
የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶችሽን ስላገኘሽ ደስ ይላል በለቅሶ ጨረስሁን ደስታም ሀዘንም ነው
የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
ዮኒ መልካም ሰው አዛኝ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ምንም ማለት አይደለም ሕይወት እንደዚህ ናት መፅናናትአለብሽ እህቶችሽን ወንድሞችሽን ስላገኘሽ መፅናናትአለብሽ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን የእውነት ebs ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባርካችሁ ብቻ ነው የምለው በእኔ በኩል ♥️♥️♥️
ዮኒየ ስወድክ ትልቅ ሰው ነህ ትለያለህሰው የሚያከብር ይከበራል ታድለህ በጣም እቀናብሃለው ከክፋ አይደለም ይፈቀድልኝ
እንኳን ደስ አላቹ ሴት ልጅ አባት በጣም ትወዳለች ናፈቆቱ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
F
ለድሮ አባቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ልጆች እንዳላቸው ይናገሩ እንጂ አይደብቁም እነኳን እህቶችሽን እግዚአብሔር አገናኘሽ አክሰት ሆነሻል ቆንጅዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ አሳድጓችኋል አይዟችሁ ተፅናኑ ይህም ያልፋል ዋናው ጤንነትሽ ነው አትዘኝ ሃዘን መጥፎ ነው እግዚአብሔር ያፅናናሽ የአባት መርዶ እጅግ ያሳዝናል በፀሎት በርቺ
My message is for EBS. I honestly appreciate your program and follow it every week.
To be honest, this is not fair to surprise her by the death of her father. At list next time let the person know ahead of time .
ዮኒ እግዚአብሔር ስጥ ማፅናናት ስችል
ሰቲት ሓፍተይ ኣጆኺ ኩልጊዜ ምስድራኻ ኣይትነብርን ኢኻ የሕዋት ረኺብኪለኺ እወ ይርደኣኒ ኩሉ ከቢድዩ ግን ስራሕ ፈጣሪ እንታይ ይግበር ኮይኑ ኣጆኺ ሓፍተይ መዓረይ
ውይ ሰቲትየ ፅናቱን ይስጥሽ የኔሳቂታ ኢቢኤሶች ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
ehs ዎች ታሪክ እየሰራችው ነው እግዚሃብሄር ይባርካችው በየቀኑ እያነባን ነው
እህቶቿ ግን በጣም ጨካኞች ናቸው ቆይ እንደዚህ ትነግራላቹ የስንት ዘመን ጥያቄዋን በዛ ላይ ባባታቹ ሞት ምንም ያዘናቹ አይመስለኝም sory for that
ሰቲት ጌታ ያፅናሽ!
የአባትን ሞት በዚህ ሁኔታ መንገር በፍፁም ተገቢ አይደለም እፍ
ምነው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እቤቷ ብትረዳ እጅግ ስህተት ኑው
እሷ አሜሪካ ነው አይድል ኑሮዋ እንዴት አድርገው ይነግሯታል በለሽ ነው አይይይ እንዴት እንዴሳዝነችኝ እኔም እናቴን ያጣህት ስደት ላይ ህኚ ሳይሆን ወድ ሀገሬ ስመልስ ነው የነገሩኝ ስወጣ ስላም ነበርች ስመልስ ግን አላገኚሃትም ነበር 💔😭😭😭😭
@@hannatube3952 ሀያቲ አይዞሽሽ 😭😭😭
ማማዬ በጌታ ተፅናኚ
@Helen Delala ትክክል አይደለም የመርዶ ሰርፕራይዝ የለም በጭራሽ
የኔ ወለላ አታልቅሽ እንኳን እህቶችሽን አገኘሽ ምንም አባትሽን በሂወት ባታገኛቸዉ አይዞሽ እህታችን ኢቢኤሶች በርቱልን የወንየ ፀጊ እንባ ጠራጊወች ናችሁ ።
ያኔ እናት አብሽሪ ያባትሽን ነብስ ይማርልን በጣም ከባድ ነው የጠበቅሽው ነገር ስላለ ነው ግን ፈጣሪ ዩፈቀደው ነው ሁሉም ነገር የሆነው ደስ ሊልሽ ይገባል እህት ወድሞችሽ ጋር ስለተገናኘሽ ዮኒዬ አተ እኮ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው የኔ ትሁት
ከ ባድ ፡ ነገር ፡ ነው ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል ፡ ነፍስ ፡ ይማር ፡ ebs በጣም ፡ ነው ፡ የምወዳችሁ💕💕💕
በርግጥም አባቷን ናፍቃ ፍለጋ መጥታ በማጣቷ መሣቀቋ እኔንም አሥለቅሶኛል ያሣቅቃል አይዞሽ ተለያይቶ ረጅም ጊዜ በመቆየት ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉና አምኖ መቀበል ነው በብዙ እህቶች ተባርከሻል በሳል ነሽ በርቺ ።
እንኳን ደሥ አላችሁ
ሥነ ሥርዓቷ አለባበሷ በውጪ እንደኖሩ ወጣቶች አልነበረችምና መልካም ቤተሰባዊነት ይሁን ።
ክብር በየጢሻው ለሚዋደቁ የመከላከያ ሰራዊት ለኛ ሞተው እኛን ለሚያኖሩን ። እናንተን የማመስገኛ ቃላት የለኝም ።
የአላህ ዛሬም አልተገኘችም የአንድት ሴት ልጅ አለመገኘቷ ይድናል በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር አላህየ ይህችን እናት ሳቅ አሳየኝ
የትኛው
ወላሂ እኔም ትዝ ብላኝ ነበር ከአረብ ሀገር የተመለሰችው እናት ያ እንባ መች ይሆን እሚታበስላት
@@emuhiba9188 በጣም እህቴ በጣም ያዘንኩበት ከቀናቶች አንዱ ቀን ነበር ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው የእሳቸውን ደስታ ለማየት ነበር አላህ ያግዛቸው
@@user-gi7ff1vo5l አንድት እናት ልጃቸው ጠፍታባቸው በዚህ ሚድያ ቀርበው ነበር ሶስት ሳምንታቸው መሰል ይቀርባሉ ብየ እስካሁን የሉም አላህ ያስገኝላቸው ያረብ
@@uamamarali4794 ኢንሽአላህ በቅርቡ ደስታ እንሰማለን
ebs በጣም ጥሩ ነው እያረጋችሁ ያላችሁት ጌታ ይባርካቸው
ሀጎስቲኖ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ቅን ሰው ነህ
ዮኒየ ካለቀሰው ጋር እያለቀሰክ አይንህ ያሳስበኛል😢😢😢😢
የኔ ማር ስቅቅ አልሽብኝ ማን እንደ አባት ህይወት እንደዚህናት ግን ተመስገን ነው እህትና ወንድምን ማግኘትም በጣም ጡሩ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ
ወይኔ። በጣም። በሚገርም። ሁኔታ። ፈጣን። መልሥ። ሥላገኘሽ። እንኳን። ደሥ አለሽ። እኔ እንጃ። እናንተን። የምገልጽበት። ቃል። የለኝም። በእውነት። እድሜያቹ። ይርዘም። 👍👍👍👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ምን አይነት አፃፃፍ ነው አራት ነጥብ ማለትኮ ያለቀ አረፍተነገር ነው
@@adyd8686 ያም ሆነ ይህ ዋናው መነበቡ ነው ለሌላ ግዜ አሥተካክላለሁ👍
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው ተባረክ
ሰቲት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤️
የብዙ ጊዜ ጥያቄሽ ፍለጋሸ በምንም መልኩ ቢሆን ልብሸ ያርፍል እነኝህ እህት ተብየወች ግን ክፉወች ናቸው ሲጀመር መፈለግ ቢፈልጉ ጆሲ ጋር ሂዳችሁ ብትጠየቁ information ልታግኙ ትችሉ ነበር ፍላጎቱ ስለሌላችሁ ነው አሁንም እሷ እንደዚህ እያለቀሰች እቅፍ አድርጋችሁ አይዞሸ ማለት አልፈለጋችሁም ድንጋዮች ናችሁ ሆኖም ለኤርትራውያን ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እንኳን አባት እናት ወንድምን እህትን ይቅርና እብረው ያደጉትን የሚፈልጉና የሚረዱ ናቸው የማውቀውን ነው የምናገረው !! 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
Exactly that's true
Wendma betam tesasetkal meknyatwm tarik anawkm altwldnm nebr kezam behual yengren sew yelm ahun new ebs lay kerbh sebal yesmanu selzh betam dengten nebr leza new derken yekrenw
Wow sister strong at least you have two sister be happy
የአባትነት ክፉ ነገር አታሰማኝ ያረብ አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት😢😢😢😢😢😢😢
ሲቲትዬ የኔማር ተፅናኚ አይዞሽ ❤❤👍የ ኢቢዬስ አዘጋጆች በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ደስታ እየፈጠራቹ ነው👏👏👏❤❤❤🙏
EBS. እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ስራ ነው እየስራችሁ ያላችሁት
የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የፅናሽ ከባድ ነው አባቱዋን ጠብቃ ሞታቸውን ሰስማ ኡፍ ይከበዳል እግዚአብሔር ያፅናሽ ኡፍ ፅናቱን ይስጥሽ ተባረኩ ebs
እኔቃልአጣለሁ ለዝህሚድያ ደምእሚፍስባለበትአገር እንባንእሚብስ ሚድያ የናንተስላለን እንፃናለን በጉትከምጠብቀውሚድያ. ምርጥሚድያ ዘርየለበትብሄር እርሜናጤና ለናንተይስጥልንያርብ
ኢቢኤስ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ቃል የለኝም ለናንተ ፈጣሪ ይባርካቹ
ኢቢኤስ ተወዳጂ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
ኧረ ይደብራል እህቶቿ ምን አይነት ማሰቢያ የሌላቸው ደነዝ 🥺🥺🥺በናፍቆት እና በሀዘን ሰትንሰፈሰፍ ምናለ እቅፍ አድርገው እኛ አለንልሽ ቢሏቶ 🥺የኔ ቆንጀ ሰቲትዮ አይዞሽ ሰብሩን ይስጥሽ😥😥😥
😭😭😭😭😭ኢላሒ ያአባቴን ነገር አደራ 😥😥😭😭😭😭
ከባድ ነው የኔ እህት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ:: አባትሽን ለአንድ ቀን እንኳን አግኝተሻቸው ቢሞቱ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር ::
She is okay! she can perfectlly speak amharic better than any others, considering that she lived in Ereatria and America. Bravo my dear.
ሰቲት እግዚአብሔር ያፅናሽ የስማሽበት ሁኔታ ያስዝናል እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏🙏👍
ወይ የህቶቹ መጨከን ምናለ አቅፈዉ አይዞሽ ቢሏት
የሰቲት እናት ግን ምስኪን ህይወት ከባድ ነው። እንዴት እንዳሳደግሻቸው ማሰብ ይቻላል ባልተመቻቸ ሁኔታ 🥹🥹እንጀራ አባቷ እግዚአብሄር ይባርክህ
ቅዳሜን በ ኢቢስ የምትገርሙ ናችው ምን ማለት እንደምችል አላውቅም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው በርቱ እግዚያብሔር ይርዳችው ።
ዮኒ የሰው አክባሪ ነህኮ ዘርህ ይባረክ
ትርሲትዬ አይዞሽ በአንች ህይወት ውስጥ አኔም ስልልለፍኩ ያላባት ማደግ ትልቅ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ያጥናሽ ይሄ ፕሮግራም ደስታውም ሀዘኑም እንዳስለቀሰኝ አለሁ
አላህ ረዥም እድሜ ለእናት አባቶቻችንም ለሞቱትም ጀነተል ፈርደውስ ይወፈቅልን እህታችን አላህ ያበርታሽ
አላህ ጀነት ይወፋቀው አይባልም ካፊርእኮነው ሠውየው
ደስታም ሃዘንም ድብልቅልቅ
ያለ ነገር አይዞሸ በርቺይ ሰቲትየ
የእውነት ልቤ ተሰበረ አገኛለሁ ብሎ ማጣት የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭
አይዞሽ የእኔ እናት አንቺ ማፅናናት ከባድ ነው ግን ሁሉም ነገር አሏህ ፈቅዶት የሆነ ነ ነው ብቻ አንቺ አመስግኝ አባትሽ ብታጪውም ብዙ እህትና ወንድሞች አግተሻር በዚህ ደግሞ ደስ ሊልሽ ይገባል እህቶችዋ ደግሞ እንዴት እንዲህ ባለችበት ሁኔታ መርዶ ትነግራታላቹ? በባህላችን መሰረት ቤተ ዘመድ ተጠራርቶ ነበር መንገር የነበረባቻ የአባት ሞት ለዛውም በናፍቆት የሚጠበቅ አባት መሞቱን በዚህ መልኩ መስማት በጣም ያማል
ዮንዮ ደግሞ ጭንቅ አለህ እኮ ልብህ ምናክል ቅን እንደሆነ ያስታውቃል