It's shame always take about our teachers they are working they changed millions of people life's. Please stop talking gust do your job all of you joules Lebo a yestachu
Kante naytebek timirt new. Betam new maznew. Ye egnan mekera ena chgrrr egna nen minakew. Man endadanenimm minakew egna nen. Memhirochin yawaredachhu eyemeselqchu gin ye egziabhernnn hail eyawarwdachu ena eyekadachu new. Ke and egziabher menfeskdus beker kurebu, sigedu, tselyu askedsu min ye sudanm hone ye Nigeria digimt kehone ante rasu kaganinit mehonhin new yamesakerkew. Ebakachun mitastemrutnnn eyasebachu astemru.
Most detera and their kids big problem for orthodox they don't believe in God ... Now he try twist but most orhodox they know who is who thank memhr Girma ., another problem is they believe in selomon tebeb/ God ... nothing to do with God ..they go now theology school then they keep talking but nothing change ..this is modern business not about God ... Finally I thank member Girma wendmu...we learn how to pray and obey God commandments.
Ena yemilew ethiopan vido mineme seteseru limendenew ye lusifern selle yemitetkimut be wechiew alem yensu yehonene miselele metekime end kiberinaa degafeee new yemikoterew ! Yehane ye mesele temhierte. Eystemarki menale ye lusifern hawelite mesele batetkime yewnete desse aylime lemkifete enkane desse aylime ena sevkethine selmewdew new yekeftekute enje mekfet alfeligem nber
ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል መልካም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን !! ነገር ግን በስተመጨረሻ የሚያሳዝን ነገር ተናገርክ ምክንያቱም እነዚህ እንተ ሰይጣንን ያናግራሉ ባደባባይ ያልካቸው በናይጀርያ እና በሱዳን ድግምት ሰይጣንን ያናግራሉ ያልካቸው መምህራን ወይምአጥማቂዎች ከሰይጣን ጋር የመነጋገር ፍላጏት ኖሮቸው ወይም ስይጣንን ከፍ ልማድረግ አይደለም :: እንደኔ እንደምእመናንነቴ አንድን በመንፈስ የተጠቃን ሰው ላይ ያለን እርኩስ መንፈስ በሚያናዝዙት ጊዜ አእምሮ ያለው ሰው .... ለካ መንፈስ እንዲህ ያደርጋል .... እኔም እንዲህ የምሆነው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ እራሱን እንዲመረምር ነው :: ኸረ በእመቤቴ ሰው እኮ በደርቅ ስብከት መለወጥ አልቻለም የእግዚአብሔርን አምላክነት አዳኝነት እኮ እድሜ ልካችንን ተምረናል መች ተቀየርን .... ስለዚህ ጠላታችን እንዴት እንደሚያጠቃን ብንማር እንጠነቀቃለን ብዬ አስባለው ... እናም እስቲ እነዚህ ሰይጣን በአደባባይ ያስለፈልፋሉ የሚባሉትን አባቶች ትምህርታቸውን የፈውስ አገልግሎታቸውን ጠለቅ ብለን እናዳምጥ ... ስንቱን ከባእድ አምልኮ ገላገሉት .... ለማንኛውም ዝም ብለን ለህዝቡ የማይሆን ነገር ከመናገር በፊት እንመርምር እግዚአብሔር ልቦናና ፍቅር ይስጠን::
መምህር በጣም አከብርዎታለሁ ግን ስለመናፍት ካለወቁ ቢያልፉት ነገሩን ሁሉም በፀጋዉ ነዉ የሚያገለግለዉም 😢😢😢ሺ ስብከት ሰምቻለሁ በተግባር ስለ መናፍስት አስተምረዉ ያነቁኝን አባቶች ሺ አመት እመኝላቸዋለሁ❤❤❤
Kerstena be tegbar yetemarkut ke melake menkerat memher Girma Wondmu nw. Segedu tsleyu kurabu telatachun tekawemu......,...
ወይኔ ይልቁን ቤተክርስቲያን ላይ ያለውን የዘር እና የብሔር ክፍፍል ብሎም በዓለም ላይ ያለው አዲሱ ስርዓት ኢትዮጵያ ላይ ለማራመድ እንዲሁም ግብረ ሰዶምን ለማስፋፋት ምን እየተደረገ እንደለ፣ወጣቱ በምን ዓይነት የአዙሪት ህይወት ውስጥ ሰለጠንኩ እያለ እንደገባ አይታያችሁም? ስለዚህ መፍትሔ አትወያምና ምእመኑን አቋም እንዲይዝ ፈተናውን በምን መቋቋም እንደሚችል አታስተምሩም!!! በአጭሩ ወንጌልን በተግባር እንዴት መኖር እነዳለብን አስተምሩን እባካችሁ!!! እውነት የናይጄሪያ አስማት አንድ ምዕመን የጸሎት ቤት እና ፕሮግራም ኑሮት ጥዋት ማታ ከእግዚአብሔር እና ከቅዱሳኑ ጋር በመንፈስ (በጸሎት) መገናኘት እንዳለብ እና ንስሐ ገብተን የክርስቶስን ስጋ እና ደም ወስደን የዘለዓለም ሕይወትን እንድንወርስ ይፈልጋል ሀሳቡስ ነው???? እረ ተዉ ተው በሽታችንን እኛው አግኝተነዋል አውሊያው ዛሩ፣መተቱ አድባር ቆሌው ያሰቃየንን እኛው እናውቅ የለ! ምናልባ በእናንተ ቤት ላይኖር ይችላል፡፡
@@niwonaderu8722 ፈጣሪ ያክብርልኝ😍😍😍 እህት ወንድሞቼ ነቅተናል።🙏🙏🙏
❤❤❤🙇♂️👍
የናተን ስብከት ስከተል ዘላለም ያተረፍኩት የለም እድሜ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ለቅድስ ቁርባን በቅቻለሁ!!!
እውነት ነው የገባው የእውነትን የክርስትና ሂወት ይኖራል በእናንተ ሰብከት ያተፍነው የለም እድሜ ለአባታችን ለመምህራችን መምህር ግርማ የእውነትን ክርስትና ኖረው የእውነትን ክርስትና እንድንኖር ያደረጉን እየተዋገችኃቸውም ቢሆን ውጊያችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሰለሆና ምንም ማድረግ አልቻላችሁ የመውጊያውን ብረት ብትቃወሙ ለራሳችሁ ይብስባችኃላል አባ ጊወርገስ ዘጋስጫ ድንግል ሆይ አሁንም ደግሜ እላለሁ አለ ከሐዲሲ ኪዳን በፊት የነበሩትን ቁዱሳን ክብርና ፀጋ ሁሉ ምንም እንዳልጠቀመው ከሲኦልም እንዳላዳነው ይናገርና አሁንም እላለሁ አለ የኪሩቤል ዙፋንም እንኳን አልረባኝም ድንግል ሆይ የሆድሽ ፌሬ ግን ፍጠረትንሁሉ ከሲኦል አዳነ አለ ። አይገርምም ይሄን ፀሎት ከእናንተ ጋር ሳገናኘው እኔን የጠቀመኝ ከአምላኬ ያገናኘኝ እውነቸኛ ሂወትና ክርስትና በወሬ ሳይሆን በሂወታቸው ኖረው ያስተማሩን አባታችን መምር ግርማ ናቸው የእናንተ ስብከት የእናንተ ትምርት የጠቀመኝ የረባኝም ነገር የለም ለህዝቡም የረባው የጠቀመው የለም እባካችሁ እረፉ ህዝቡ ይዳንበት ቅዱስ ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ አለም በሙሉ በክፉ እንደተያዘ ታውቃላችሁ አለ እውነት ነው እግዚአብሔር ይማረን ልቦና ይስጣችሁ 😢
@@ሁሉምለበጎነው-የ7ዀ tikkl blehal/bleshal
መቼ ሰምተሽ ስብከቱን ሰይጣንን ሰምተሽ እንጂ ነገ መምህር የምትያቸው በመንግስተ ሰማይ እኮ ጠበቃሽ አይደሉም ቅዱስ ቁርባን ቤተ ክርስትያን አልሰበከችሽም ቅዱስ ቁርባንን የምትቀበሉት ሰይጣንን ፈርታችሁ እንጂ ከክርስቶስ ጋር ለምኖር አይደለም እኔ ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ ግርማ ስይመጣ ማን አስተማረኝ ግን ሰይጣንን ፈርቼ አይደለም ከጌታዬ ጋር ለምኖር ነው አሁን እናንተ መምህር እዬብን መናገር ሞራሉ አላችሁ ለምን እውነት ተቀባይ ብትሆኝ የሰይጣን ስሙ ያስተላሻል እንኳን ከጠዋት እስከ ማታ በጓዳ በሳሎን ገባ ወጣ መተት ስራይ እያለ ሰው ስትጠራጠሩ አትኖሩም ነበት ሳይገባው ይሄንን ቅዱስ ቁርባን የተቀበል ይላል ሳይገባችሁ በአንድ አፍ ሁለት ነገር አትቀበሉ በአጠገቤ አሉ የእንደ እናንተ አይነቶቹ የሰው ተከታይ ፀሎት እንኳን ሲቆሙ ሰይጣን እንዳይመጣብኝ ኣንጂ የፀሎት ተርጉም ያልገባችሁ ዝም ብላችሁ በግርማ መቁጠሪያ በልጁ ዘይት ተጣብቃችሁ ነሩ የውሸት ቅዱስ ቁርባን መማር እንዴትም ስንት ሺ አመት የኖረች ቤተ ክርስትያን ያላስተማረቻችሁ የሰው ኮተት መተታም አባትና ልጅ ከየት አመጡት ቤተ ክርስትያን ካላስተማረቻቸው የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ታሳዝናላችሁ ጀዝባችጛል ልብ ይስጣችሁ
ኈለም በሰይጣን እንዴት ይያዛል ሰይጣንን ተቃወሙት ወደ እናንተ አይቀርብም ነው የተባለው ከሰው ዘር ማን ናቸው ግርማ ና ልጁ ክክክክክክክክክክክክክክ ከሰማይ እንዳይሆኑ ባቻ😅😅😅😅😅😅
ጥሩ ነዉ እንኳን ለቅዱስ ቁርባን በቃችሁ ግን ምልክት ተከታይ አትሁኑ እንዳያስቷችሁ ተጠንቁ ተብሏልና
የተያዝኖችስ በሱስ በባህል መሰል እምነት የተተበተብን መዕመንስ ንሰሃ ያልገባን ያልሰገድን ያልፃምን ያልቆረብን ምዕመንስ መፍትሔው ምን ይሆን?ይህን ያሰተማሩ አባት ወንድሞች ከልብ አመሰግናለሁ ሺ ስብከት አይለውጠንም ስብከታችንን የሚነጥቅ ተኩላ እያለ።መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋየ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማሪያም እና ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እና መሰሎች የመናፍስትን ሴራ ያጋለጡ አባቶች ኑሩልን
በትክክል 🙏🙏🙏
ትክክል ብለሃል ወንድም 10000000%
Ewnet new 🙇♂️👍
ትክክል
ምኑ ነው ትክክል የሴት ጡት ስር እየገቡ ማሸት ከእኛ በስተቀር አለሙ በመንፈስ ተይዙዋል የሚሉትን ከጠዋት እስከ ማታ ሰይጣን መተት ድግምት ምናምን እያለ ሲያላዝ መዋልን አቤት ማስተዋሉን ይስጣችሁ መምህር ለመባል ብዙ ይቀራቸዋል እኔ ግን መንፈስ የለብኝም መንፈስ እያሉ ሲገነድሱዋችሁ የሚሉትን ልብ ይስጣችሁ ምንድን ነው ትክክሉ የነዚህ መተተኛ ሰዎች ክክክክክክክክክክክክክ አይ ግርማ ብቻውን ነበር ቀስ እያለ በዛ ይባስ ብሎ እንደ ቃልቻ የአባቴ መንፈስ በእኔ አደረ ሲሉዋችሁ እንኳን የማትነቁ ማን ነው አዚም ያደረገባችሁ ክርስቶስ በፊታችሁ ተሰቅሎ እንዳለ እያያችሁ ያለው ለካ ቅዱስ ጳውሎስ አቤቱ ያቅር በላቸው የሴጣንን ዜና ሲሰሙ ለሚውሉ እናት አባት ሕህት ወንድም ሲያጠራጥሩ ቅባ ቅዱስ ብላችሁ ዘይት ተሸክማችሁ እየዞራችሁ ሰው አትጨብጡ እየተባላችሁ እረ ወዲያ እኛስ በሞተልን በክርስቶስ ታመን እባቡን ጊጡን ዲያቢሎስን ሴራውን በደሙ እንረግጣለን ይሄ ነው እውነተኛነት
አዬዬዬ መምህራኑ ሁሉ ሀበሿም ነው ለለካ ምቀኛ የናይጀርያ አአሰማት ከክርስቶስ ይበልጣል ወይ እግዚአብሔር ልቦና ይጥህ እዱሜ ለለነመምህር ግርማ ጥላታችነን እድናውቅ ላደረጉን አባቶቻች !!!!!
❤❤❤🙏👍
ምንም አልፅፍም ምንም ይህንን ትምህርት አልሰማም ይህ መምህር አንዳንድ ትምህርቱችን እሰማለሁ አምልኮተ እግዚያብሔር ያለው ይመሥልኝ ነበር ለዛውም የመናፍስት ዉጊ ከሚመግበን ቅዱስ ቃሉ ከመፀሀፍ ቅዱስ የተረዳዉ የገባው የመሥለኝ ነበር እርሱን ሳየው አለመስማትን መረጥኩ ልቦና ይስጠን ምንም አልልም
እንደው ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢 ሰብካችሁ ሰብካችሁ ምንም ለውጥ አላመጣንም ከነሱ ግን ተምረን የትም ሳንሄድ የቤተሰብ ዛርን አዋርደንል ሰለማታውቁት ነገር አታውሩ 🖤💔 እስኪ ስህተት ነው ካላችሁ ህዱና አዋሯቸው በዳር አታውሩ በማርያም 😭😔🖤 የኛንም ቁስል ተረዱን 🙏😢 እኔ ሀጢያተኛ እና በደለኛ ነኛ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🤲😭💔
እውነተኛ መዲሃኒት የ እግዚኣብሔር ቃል ብቻ ብቻ ብቻ ነው አባ እገሌ አይደለም እናስተውል
Mindinew yemitiyiw yemitilew
እውነት ነው የገባው የእውነትን የክርስትና ሂወት ይኖራል በእናንተ ሰብከት ያተፍነው የለም እድሜ ለአባታችን ለመምህራችን መምህር ግርማ የእውነትን ክርስትና ኖረው የእውነትን ክርስትና እንድንኖር ያደረጉን እየተዋገችኃቸውም ቢሆን ውጊያችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሰለሆና ምንም ማድረግ አልቻላችሁ የመውጊያውን ብረት ብትቃወሙ ለራሳችሁ ይብስባችኃላል አባ ጊወርገስ ዘጋስጫ ድንግል ሆይ አሁንም ደግሜ እላለሁ አለ ከሐዲሲ ኪዳን በፊት የነበሩትን ቁዱሳን ክብርና ፀጋ ሁሉ ምንም እንዳልጠቀመው ከሲኦልም እንዳላዳነው ይናገርና አሁንም እላለሁ አለ የኪሩቤል ዙፋንም እንኳን አልረባኝም ድንግል ሆይ የሆድሽ ፌሬ ግን ፍጠረትንሁሉ ከሲኦል አዳነ አለ ። አይገርምም ይሄን ፀሎት ከእናንተ ጋር ሳገናኘው እኔን የጠቀመኝ ከአምላኬ ያገናኘኝ እውነቸኛ ሂወትና ክርስትና በወሬ ሳይሆን በሂወታቸው ኖረው ያስተማሩን አባታችን መምር ግርማ ናቸው የእናንተ ስብከት የእናንተ ትምርት የጠቀመኝ የረባኝም ነገር የለም ለህዝቡም የረባው የጠቀመው የለም እባካችሁ እረፉ ህዝቡ ይዳንበት ቅዱስ ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ አለም በሙሉ በክፉ እንደተያዘ ታውቃላችሁ አለ እውነት ነው እግዚአብሔር ይማረን ልቦና ይስጣችሁ 😢
የናተ ስብከት ሰዉን ከጠነከረበት የፀሎት መንገድ መልሶ ወደኋላ መጎተትነዉ ልብ ይስጣችሁ እኔስ ገና ሳልሰማችሁ በይታ አቃችኋለዉ ወሸታሞቹን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ለመላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና ለእንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ቄስስ ሔኖክ ወልደማርያምን የመሰሉ የህዝቡ ስቃይ የገባቸዉ አባቶቼ ይኑሩልን ከናተ ሀሜትና ክፋት እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
👍👍👍❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
መምህር በጣም አከብርህ ነበር።ግን በስተመጨረሻ ተሳስተህ ምእመኑን አሳሳትክ።መምህር በአጭሩ የኔን ህይወት ልንገርህ።ቤተክርስቲያን ነጭ ለብሶ ከሚመላለሱት አንዷ ነበርኩ።ስብከታችሁን ከሚያዳምጡ ሰዎችም እንዲሁ ነገር ግን ህይወቴ ጨለማ ነበር ምክንያቱም በቤተሰቤ ውስጥ ይመለክ የነበረ የጨሌ መንፈስ ስለነበረ አብሮኝ የተወለዱ የአይነ ጥላው የጠቋር አዳል ሞቴ ወሰን ጋላ እነሱ የሚሰበስቡት(የሰበሰቡት )መተት የመሳሰሉት እናም የመምህር የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ትምህርት በጠላቴ ላይ እንድነቃ ረዳኝ በትምህርታቸው መሠረት ፀሎት ቤት በመስራት እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ከልጆቼ ጋር በቤታች በመፀለይ በመፆም በመስገድ ጠላቴን በእግዚአብሔር ቸርነት ጠላቴን አንበርክኬ እኔም ከነበረብኝ ችግር ባለቤቴም ከነበረበት የአጋንንት እስራት ተፈቶ ዛሬ ጫት የለ ሲጋራ የለ አምሽቶ መግባት የለ ያለን ፍቅር ያለን ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ ሁሉ ምክንያት መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ መምህር ሄኖክ የመሳሰሉትና የአባቶች ገድል ነው።የትኛው መተት ነው ፁም ፀልይ ስገድ ንስሀ ገብተህ ስጋ ወደሙ ተቀበል የሚል?ከሆነም መልካም ነው እኔ በበኩሌ ተስማምቶኛል ክርስቴስን እዳውቅ እንድረዳ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እርሱን መስዬ ለመኖር ጥረት እያደረኩ ነው እርሱም እለት እለት ይባርከኛል።የተመሰገነ ይሁን። እናም ወንድሜ ስተህ ከማሳት በፊት አስተምሮአቸው ተከታተል። መፃፋቸውን አንብብ ከዚያ በዃላ ብታወራ ይሻላል።አንተ ጋር ያለውን የቅናት መንፈስ ክፉ ነውና ጠልፎ ይጥልሀልና አጋዕዝት አለም ስላሴ ይገስፁልህ።የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡት።
የማታውቀዉን አትዘባርቅ::ልቦና ይስጥህ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያብዛልን
መምህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
እኔ እኚህን መምህር በጣም ነው የምወድላቸው ትምህርታቸውን ስብከታቸውን ነገር ግን ዛሬ የማያውቁትን ነገር ነቅፈዋል በጀመርያ ትምህርታቸው ብታዳምጡ የተመረጠ ነው ዝም ብላችሁ ተምነቅፏቸው እኛ በመላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሞ በመምህር ተስፋዬ አበራ እዲሁም በዴሎችም መምህራን ትምህርት ነው ዛሬ ሀይማኖታችንን እድናውቅ ንሰሀ እድገባ የነሱ ትምህርት ነው ሂወታችንን ያሳመረልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሁላችንም የሰማነውን በተግባር እንድንኖር ያርገ።
መምህር ሲብከታችሁትን ሰምተን ያተረፍነው የለም ግን አባታችን መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙና ተማሪዎቻቸው በተግባር በምያስተምሩን ስለመናፍስት ውጊያ እና ስልት በደንብ እንዲን ነቃ ያስተማሩን አባቶች ናቸውና በእነርሱ አትምጡብን የመ ህጎች ምን ምን ብሎ ነበረ ያስተማሩን አባታችን ጥያቄውን ለመምህር ኢዮብ ትቻለሁ ህድሜ የማቱሳላ ከሙሉ ጤና ጋር ለአባታችን ለመምህር ግርማ ለፍሬዎቻቸውም ጭምር ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ለይኩን ለይኩን ለይኩን
መምህራኖች እነዘመድኩን ጋር የሚጫወተው አካል የጥልቁ ጥላት ወደናንተ እንዳይመጣ እፈራለሁ
ወይኔ ይልቁን ቤተክርስቲያን ላይ ያለውን የዘር እና የብሔር ክፍፍል ብሎም በዓለም ላይ ያለው አዲሱ ስርዓት ኢትዮጵያ ላይ ለማራመድ እንዲሁም ግብረ ሰዶምን ለማስፋፋት ምን እየተደረገ እንደለ፣ወጣቱ በምን ዓይነት የአዙሪት ህይወት ውስጥ ሰለጠንኩ እያለ እንደገባ አይታያችሁም? ስለዚህ መፍትሔ አትወያምና ምእመኑን አቋም እንዲይዝ ፈተናውን በምን መቋቋም እንደሚችል አታስተምሩም!!! በአጭሩ ወንጌልን በተግባር እንዴት መኖር እነዳለብን አስተምሩን እባካችሁ!!! እውነት የናይጄሪያ አስማት አንድ ምዕመን የጸሎት ቤት እና ፕሮግራም ኑሮት ጥዋት ማታ ከእግዚአብሔር እና ከቅዱሳኑ ጋር በመንፈስ (በጸሎት) መገናኘት እንዳለብ እና ንስሐ ገብተን የክርስቶስን ስጋ እና ደም ወስደን የዘለዓለም ሕይወትን እንድንወርስ ይፈልጋል ሀሳቡስ ነው???? እረ ተዉ ተው በሽታችንን እኛው አግኝተነዋል አውሊያው ዛሩ፣መተቱ አድባር ቆሌው ያሰቃየንን እኛው እናውቅ የለ! ምናልባ በእናንተ ቤት ላይኖር ይችላል፡፡
መጥቶ ይዞታል እንጂ። ግጥም አድርጎ ይዞታል። አባዶን ራእይ 9:11 አስሮአቸዋል።
በእውነት ለመምህራችን መምህር እዮብ ይመኑ ቃለ ለቀ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን 💠💠🌷🌷💠💠🙏🙏
ebakachew mahmeranochachen yemitakuten bicha astemerun 🙏
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ሶስቱ ስላሴዎች ይባርኪልን በቤታቸው ያጽኑህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 💕💕💕
¡
Jpō)
ብዙ ዓመታት የናንተን የማይለዉጥ ስብከት ሰማን, ዛሬ ዕድሜ ለመምህር ግርማ እግዝያብሔርን ማምለክ ምን እንደሆነ አሳዩን, በዚህ አፍህ ነገ አቡኔ ተክለሀይማኖት አጋንትን አስወጡ ብለህ ታስተምራለህ አይደል?
እንደውም እንደ መምህር ግርማ አይነቶቹን እግዚአብሔር አሁን አበዛል ።
ጹሙ
ጸልዩ
ስገዱ
አስራት በኩራት አውጡ
የመቁጠሪያ አጠቃቀም ወዘተ
በመጨረሻም ቅዱስ ቁርባን እንድንወስድ
ያስተማሩን እነሱ ናቸው ።
ማህበረ ቅዱሳን ስርዓት ይኑራችሁ ።
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአንተም ቃለ ህይወት ዬሰማልን ። ግን መጨረሻ ላይ የተናገርከዉ ቃለ እግዘዚአብሔር. ሳይሆን የግል አመለካከትህ የቅናት ስለሆነ አልቀበለዉም እሱን ለአንተ ትቸዋለሁ😊
መምህር ኢዮብ በጣም የማከብሮት ግን ገድሉን መፀሐፉን ካላነበቡ ብያልፍት ስለማያውቁ ነገር ባታወሩ በእውነቱ እኔ ከለላ እምነት መጥቸ ዝም ብየ የምኖር ሴት ነበርኩኝ ዝም ብሎ ስብከት ማዳመጥ ነበር ስራየ ግን በአባታችን በመለከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በመምህር ተስፋየ አበራ በቀስስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አይምሮየ የተከፈተው ለንሰሀ የበቃውት በእነሱ ትምህርት ነው ህይወትን ሃይማኖትን በተግባር ያሳዩን እነሱ ናቸው ሁሉም የየራሱ ፀጋ አለው 😢💔 ማስተዋሉን ያድለን
ለመምህራችን መምህር እዮብ ይመኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ሶስቱ ስላሴዎች ይባርኪልን በቤታቸው ያጽኑህ አሜን አሜን አሜን::
ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ። የሚለውጥ የ እግዚኣብሔር ቃል ስንኖረው እንጂ የሚመስክረው ሰው አይደለም ማስተዋሉን ይስጠን ።
ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የታመሙትን ሲፈውስ፣ ሙታንን ሲያስነሳ ጎባጣ ሲያቀና ፀሀፍት ፈሪሳውያን በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል ብለውት ነበር። በዛር በአጋንንት በ እርኩሳን አጋንንት የታሰሩትን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በፃድቃን በሰማእታት ሰም እየፈወሱ መተት ነው ማለት ወነጀል፣ ሃጢያት ነው። ዋጋ ያስከፍላል። እርስዎ ወንጌልን አሳምረው ሲሰብኩ፤ እውቀቱን ያገኙት በመተት፣ ለትምህርት ባስገቡት ሃይል ነው ቢባሉ ደስ ይልዎታል? የ እግዚአብሄርን የማዳን ኃይል የሱዳን መተት ከተወዳደረው ክርሰረትና መን አስፈለገ? እስቲ አርቃችሁ አስተውሉ።
እግዚአብሄር ይቅር ይበልዎት
ለምድ ነው ናጀርያ ሱና የምትሉ እትዮፕያስ ድግምት የለም ማለት ነው ነገርግን አባ ግርማ ሰምተን ጠላታችን ግልጥ ብሎልናል❤❤
ልቦና ይስጥህ
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ኮሚታተሮች እግዚአብሔር ልቡና ያስጣቹህ
ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስም እኮ እየፈወሰ ነበር ያስተማረ እነጳውሎስም ፣ዛሬ ምነው ሰው ሲፈወስየሚከፋው።
በጣም አዝናለሁ ይህን ከአንተ አልጠብቅም መምህር እዮብ......በአብሾ መንፈስ ነው እንደዚህ ስሜታዊ ሆነህ የምትለፈልፍ _ definatly#
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
የተዋህዶ ልጆች ሁሉ የመምህር ግርማን ትምህርት ብንከተል ኖሮ ዛሬ ማንም ምናምቴ ሀይማኖታችንን እንደዚህ ባላረከሳት ነበር
በትክክል
ታዲያ እነሱ ካዋረሱን አንተ አድነና አባቶች መቀናናት በናንተ ባሰ እኮ
ታ
መምህር በጣም አከብርህ ነበር!ዛሬ ግን በጣም አዘንኩ እንዴት ከጠላታችን እጅ ስናመልጥ ከማይደሰቱት በጥበብና አውደ ነገስት ጥንቆላ ከሚነግድ ወገን ነበርክ:: አባቶቻችንን ለኛ ለዳንን ከአጋንንት እስራት ነጻ ለወጣን ተውልን 😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏♥♥♥
Kalhyot yAsamalen abatash❤️❤️❤️❤️❤️
በመምን መንፈስ እንደሚሰሩ ሳታረጋግጥ እነሱን ትተቻለህ፤ የሱዳን መተት ከክርስቶስ ስጋ ና ደም በለጠ እያልከን ነዉ፤፤ እነዚህ ሰወች ቤተክርስቲያን ዉስጥ ነወ የሚያጠምቁት ታዲያ መተቱን ለምን አታስወጡላቸዉም፤፤ ነገር ግን በነመምህር ግርማ ቡዙ ሰዉ ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም ቀርቧ ከእስልምና ከጴንጤ ብዙ ሰዉ ክርስቶስን አግኝቷል፤፤ አንተም የወንጌል ሰባኪ መክልቲህ ከሆን ወደ መንገድ ዉጣና በወንጌል አስተምረህ እየጠፋ ያለዉን ወጣት መልሱት፤፤ በቪዲዮ እርሰዎስ ለምን ቀርፀዉ ያስተላልፋሉ፤፤ የኔ ብቻ ትምህር ይተላለፍ እያሉ ይመስላሉ፤፤ እስኪ ከ አዲስ አበባ ወደ ደብረ ዘይት ለጥንቁልና ሂዶ ስለተያዘዉ ቄስ ምንም አላሉል፤፤ ምክንያቱም አንተም የነሱ መንፍስ አብሮህ ስለሚሰራ ይሆናል፤፤
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
Qale hiwet yasmalen Memhir Egzabher tsgeu yabzalh 🙏
Tebarek memihir
የዘመድኩን አዲሱ ምልምል የዞረበት ካዴት ይህንን ይመስላል። ዘመድኩንን የያዘው እና በዮሐንስ ራእይ ምእራፍ 9:11 ሁሉንም አስሮአቸዋል ። ***በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው እርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል።***
ቅዱሳንንም ይዋጋቸው ያሸንፋቸውም ዘንድ ስልጣን ተሰጠው። የተመረጡትንም ቢሆን ያስታቸው ዘንድ ስልጣን ተሰጠው። አለቀ። ሰውየውም ተይዞ ነውና ፀልዩለት።
Kale hiewt yasmalen
አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለ አግዚአብሔር ቃል ቃል ህይወት ያሰማልን
ዋይ ዝንድሮ እሄ ትምርት እኮእና አባ ግርማ ወንድሙ መምህር ትስፍዬ ነው 🤣🤣🤣 አይ እዝበ
ክብር ለ አባ girma አባ ሄኖክ ወልደ ማርያም መምህር ተስፋየ አባራ እኔ ለንሱ ትምርት ነው ሰው የሁንኩ 🥲❤️❤️🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ለኮሜታተሮች ለሁላችንም ልብይስጠን ሁሉንም የሚያቅ አንድአምላክ ብቻነው መሳደብ ትርፍ ቃል ለመን መፃፍ አስፈለገ ትልቅ ሀጥያትነው እንኳን መምህር መሳደብ ዳቆናትን መሳደብ እንኳ ገሀነብ እደሚያስገባ መፃፋን አንብባችሁአል
አሜን አሜን አሜን እደኛ ሀጢያት ሳያሁን እደቸርነቶ ያማረን
እግዝአቢሄር ልቦና ይስጣን
ለመምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።
የክራሩናየዋንሽቱ ዜማ ቢቀር ጥሩ ነው የእግዚብሔርን ቃል ሰብከቱን በጥሞና እንዳምጥ ወይሰ ዜማዉን?????
እእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወ ስትሳደቡ ማን እደሆናቺሁ አያወቅን ነው እራሳቺሁ ደፍተራ ናቺሁ በነሱ ነዉ ጥላታቺነን ያወቅን እርጁም እድሜ ለመላከ መክራት መምህር ግርማወንድሙ ለመምህር ተስፍየ እህበራ የህዝቡን ቁስል እሜያውቁት እነሱ ናቸው
👍👍👍
Mamarachi qala hiwoti yasamalin magisita samayati yawarisilin ideme xen a yisixilin❤❤❤
እእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮ ሎቱ ስብሃት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ የሚያስጨንቅ ዘመን ይመጣል ያለን ለዚህ ነው ለካ!!!!!!!!!!!!!!!!!!…
ደረሰ እኮ😢
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን
በዛሬ 5 አመት ኮተቤ እሚባል አገር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ርዳታ ለማገዝ በቤተክርስቲያን ዙርያ ጉዞ ሂጀ ነበር አልቆየሁም ወዲያዉ ስደት መጣሁት ነገር ግን ቃል ነበረኝ አካውንታቸው ደግሞ አጣሁት ምን ማድረግ አለብኝ ከይርታ ጋ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ትምህርቱ ብቻ ቢሆን መልካም ነበር ያለ ክላሲካል
Lebona yestehe yaleteyaze sew mn alebet
❤❤❤❤
💒✝️💒✝️💒😭😭😭❤❤❤
በአስማት ይህ ቢገኝ ቀድመህ የምትገኘው አንተና መሳዮችህ ነበራችሁ ለመሆኑ ሱዳኖችና ናይጀሪያ ጠንቋዮች የሚሰሩት ለአንድ ሰው ብቻ ነው የሚሰሩት? ለመሆኑ ይህንን ቦታ አንዴት አወቃችሁት?አናንተ ሰው በዳነ በተፈወሰ መንፈሳዊ ህይወቱ በነስሀ በጸሎት በምጽዋት በስግደት በጾም ውጤቱ በክርስቶስ ስጋና ደም በመቀበል ወገናችሁ ሲበቃ እርር ድብን በሚል ቅናት ትለፈልፋለህ አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ጥቅስ ለመናገር ሰይይጣንም ይጠቅሳል ከመዝ 90-11 ላይ ያለውን ለክርስቶስ ተናግሯል ውስጥህን መርምር ውስጥህ በክፋት መንፈስ የተሞላ ነው እኔ ነፃ ነኝ ካልክ መተተኞች ያልካቸውን አውጣና አሳየን አፍ ብቻ ቤተ ክርስቲያን ስትደፈር ጓዳ የተሸሸግህ ምላሰኛ የት ነበርክ ዛሬ አየንህ ነገ ደግሞ እንደ ዳንኤል ክስረት እናያሀለን
Betam newu yemnktelachewu enji libona yesthe sigedu,selyu, sumue ena kurebu, bilo kemastemar belay men yaderguhe esti ? Tikatun, kifatun ena siltun astmarun enji menhen nekuhe chigru aldresbehm weyem yechigeru akal/agar neh. Sebkethen ewedewu neber kalawak sew atenka
U are right
እነ በጋሻዉ ደሳለኝ፡አሰግድ ሳህሉ ፡በተክሪስትያን ማጣት የለለባቸዉ ዕንቁ ልጆች የተገፉት ክርስቶስን ስለሰበኩ ብቻ ባንተና በመሳዮቹ ዘመደኩን በቀሌ ነዉ፡፡ እናንተ ግን እስከ ህይወት ዘመን ፍጻሜያችሁ ድረስ ስለ ገዳማት ስለ ታርካዊ ቦታዎች ስለ ደብተራዎች ስለ ማህበሬ ቅዱሳን ስለ እጵስ ቆጶሳት እና ስለ መሳሰሉት ስትሰብኩ ኖራችሁ ዛሬ ደግሞ በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ለመናገር ስትል ስለክርስቶስ ጀመርክና ነገሩን አበላሸሄዉ፡፡ይቅር ይበልህ ንሰሃ ግባ :: ከዝህ በኋላ ተረተረትህን ማንም አይሰማም ትዉልዱ ቀድሟችኋል ስለ ክርስቶስ አዳኝነትና ስለክፉ መናፍስት ክፋት አዉቋል፡፡ ክብር አምልኮ ዉዳሴ ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ የቅዱሳን የጻድቃንና የሰማዕታት ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን
አይ አብሾ ባብሾ ተደግፈህ ሰባኪ ትመስላለህ ክዚህ በዋላ ምነኑ ነቅቶል ይልቁንስ ስገድ ና እላይላይ ያለውን ጠቆዋር አባር ሰውን አታሰናክል በጋሻውም እንዲህ ሰውን ሲያደናግር ነበር
Yagelgelot zemnken geta yebarkew
Kale hiwot yesemalene. The back round mezemure is a bit loud .
😢😢😢😢😢Abba koo
❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏🙏
It's shame always take about our teachers they are working they changed millions of people life's. Please stop talking gust do your job all of you joules
Lebo a yestachu
አዛኝን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
ሰጀመረ እኝ መንፈቅ ነችዉ ምንም አየንት መንፈስ ቅዱሰ የራቅችወ ይልቅ ፀሎት ቤት ስረታወ የስገዱ እግዚአብሔር የገስፀህ
❤❤❤❤❤brtulen
የናይጄሪያ አስማት እና ጥንቆላ መሆኑን በምን አወቃቹ ማረጋገጫቹስ ምንድነው ? ኧረ ተው ኧረ ተው እግዚያብሄር እዳይፈርድባቹ ያላያቹት ስትሰብኩ ውሸት እኮ ነው ምታስተምሩት
Kante naytebek timirt new. Betam new maznew. Ye egnan mekera ena chgrrr egna nen minakew. Man endadanenimm minakew egna nen. Memhirochin yawaredachhu eyemeselqchu gin ye egziabhernnn hail eyawarwdachu ena eyekadachu new. Ke and egziabher menfeskdus beker kurebu, sigedu, tselyu askedsu min ye sudanm hone ye Nigeria digimt kehone ante rasu kaganinit mehonhin new yamesakerkew. Ebakachun mitastemrutnnn eyasebachu astemru.
Mameherachen Kalle heywate yasemalen gin ya aganentun missel yastelale bataskametu teru nawe
ልወጣለት ነው ስጨንቀዉ ነው ስም ማጥፋት ምጀምረዉ ስለዝህ ትንሽ ህዝብ ስለ ሰመን አናዉረ ወይ ተጣጠያያቁ የኔ ብቻ ልክ ነው አትበሉ
እስካ መች ትነቃቀፈለቹ
Ye sudan ena ye nigeria degemet endeze moges alew endie? Sebat geze yeseleyal endie? Kidus kurban wesedu yelal endie? Wongel senager sew leb weste yekeral endie? Yeteceheruten yeredal endie? Le 20 ametate medhanalem be tsega yakomal endie awde meheret la? Be tekersetyan aseral endie?
ዝም ማለት ትችል ነበረ ስለማታውቀው ነገር አብሿም ነህ እሺ
Endet des yemil ye hiwut megeb new memeherachin kale hiwutin yasemalen edeme ena tena yesetelen
Memihir yimenu be ewunet yemakebirh yemiwodih memihir neh .neger gin silematawukew neger kemawuratih befit yehizibun himem zik bileh temeliket .anite lemin becamera sitastemir endemitikeretsi kawokih enesum lemin wodehizibu endemilekut yigebahal biye asibalehu.hiywotachin endikeyer kirstinan betegibar lastemarum abatochachin erejim edimin ketena gar yadililin.enanitem lemastemar kemekomachihu befit temaru.
ከንተ በለይ ሰይጠን አለ እንዴ ለ ሰይጣን የሚትወግን????
@METUBE1623
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
ስታዘብህ መናፍቅ ትመስለኛለህ
የሌላ ሀይማኖትን ከለረከስክ እንደሆነ ስብከትህ ተቀባይነት የለውም እንዴ?
የሽፋን ምስሉን አስተካክሉት የሰይጣን ስዕል ከኋላ መቀመጥ አይገባም ሰይጣን የሚሰበክ አደረጋችሁት
Yekerta memher aganente yemysorute eko serawen, seltune tekaton be zemenachen Le tewldu Le mankate nw eko. Demo yemelefelefew be kidus menfes nw
Most detera and their kids big problem for orthodox they don't believe in God ... Now he try twist but most orhodox they know who is who thank memhr Girma ., another problem is they believe in selomon tebeb/ God ... nothing to do with God ..they go now theology school then they keep talking but nothing change ..this is modern business not about God ... Finally I thank member Girma wendmu...we learn how to pray and obey God commandments.
መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስንቱን የሰው ተከታይ አየሁት ሲንጫጫ ይሄው ነው ክርስትናችሁ እነ እንትናን ልትናገር ነው አቤት ክርስቶስን ለምን መስማት እንዳቃታቸው ለምን ትምህርቱን ከልብ አልሰማችሁም?
ለዝች አቅምህ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
😆😆😆😄
Eere ebakh slemedhaniyalem bleh sewun atasenakl bedenb enawukalen beyebetekrstiyanu wust tesegsgachuh letkmachuhna beerkus menfes knat tetebtbachuh agelgayna nstuhan abatochn,diyakonatn eyewonejelachuh,asaddachuh hzbun lechgrna lefetena tlachhutal ene diyakon begashawun yemeselu enku sebaki asatachhun abatachn melake menkrat ETHiopian bcha sayhon alemn eyadanu new yeersachew frewoch degmo yhew eyebezu new kesis honok wolde mariyam,kesis haylemelekot,megabe hadis,kesis memhr henok tefera gena ybezalu eski mn endemthonu enayalen yedgmtna yedebtera menfes yalew enante wust new erasachhun mermru qrebuna tefewesu shnfet aymselachuh fetari lehulum yesetew stega yleyayal lemenafkna letelat asalfeh emnethn atsht lbona ystachuh yenante guds beza hzbe krstiyanunm benebsm besgam gra atagabut benante knat atasenaklut ebakachhu!!!!!"
Minewu memihr girma memihr girma abezachihu lemin ersun teketlachihu athedum yihe memihr min aderegachihu ahun lotu sibhay degmo memihr aysedebm aytekmegnim kalachihu timhrtun alemesmat tichilalachihu
Ena yemilew ethiopan vido mineme seteseru limendenew ye lusifern selle yemitetkimut be wechiew alem yensu yehonene miselele metekime end kiberinaa degafeee new yemikoterew !
Yehane ye mesele temhierte. Eystemarki menale ye lusifern hawelite mesele batetkime yewnete desse aylime lemkifete enkane desse aylime ena sevkethine selmewdew new yekeftekute enje mekfet alfeligem nber
Adin hizbihin ketekata meat ketazeze mekseft sewren
Sekh hege sekd atwekm yaltbrkk gulebet. Yene ayegebawem -sebeket wenkokelsathenn aelefetam-atyatk yemigemerew selesew mawerath new 1 laelaw degmo aten teketlew. Lemitfut nebesat woyolek:getathem yesekelut wendat bebetu yalu beta agenten syasweta beagganet alka bebale thebul new yelu neber antem bezya zemen betnor yeskel blhe asalef tesee neber !yegtyaber thega wendetawek kenbetsbe tewa 41 mata 41 seged. Lemtasenakelew nefes wedew seged yana yegebale .beterf leb yeat ,yesewen neget tawera thend aent man???????????? ??
Sedn mtete ymserewy ersu mto afewsem eftern aell kdehcewll bkezber sem kdenn tenkoy yon