ቀወጥነው😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +107

    መስቀል ህስልምናን አይወክልም😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዩትብ ለመስራት ነው

    • @alreemaljunibi7164RM
      @alreemaljunibi7164RM 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ያዛዝ ናል 😢😢😢😢 ጤነኛ አይመስለኝም ልጁ

    • @habsha199
      @habsha199 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      መች ይወክላል አለ

    • @Tgraweyti1221
      @Tgraweyti1221 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እና ማን ይወክላል ብሎሽ ነው 😎

    • @accass3430
      @accass3430 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      lemin tayalesh tad?😂😂

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    Subscribe chocolate family ❤😘

    • @BekiBeki-yw2yo
      @BekiBeki-yw2yo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yimech❤❤❤❤

    • @SusuAdiseAdise
      @SusuAdiseAdise 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መስቀል የሚባል በኢስላምየለም አሏህን ፍራእሥኪ እኔ በጣምትገርሙኛላችሁ እነሱኮ በመስጅአይገኙም እናንተግን የነሱን ለማክበር ታሽቃብጣላችሁ አሏህን ፍሩሙስሊሞች

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትንሽኮን አታፍርም አላሕን። አትፈራም ጋጠወጥ አፈር ብላ 🐄🐄🐄 ደደሑራ

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አንተ ልብህ ለዲንህ የሞተ ጃሂል ደግሞ መስቀል ይላልዴ አኡዙቢላህ ይስቀልህ ቆሻሻ

  • @መኪወሎየዋየፍሪህሽጋእህት
    @መኪወሎየዋየፍሪህሽጋእህት 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አላህንፍራ የመስቀልበሀልአላልክም አኡዙቢላ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያውቃል አይወክልም ግን ቪዲዮ ለመስራት ነው

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከበአሉማ አብሮ በላ ኮ ሰመአብ😂😂

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሆሆሆሆ ዝምታ መልስ ነው 🤔🙄 ግን ጉራጌነት ውበት ነው ጉራጌነት ይለምልም

  • @Tgraweyti1221
    @Tgraweyti1221 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኮሜንታተሮች ግን ምና ገባቹ ሙስሊም ኣይወክልም ምናምን የምትሉ እሱ እኮ ከጓደኞቹ ነው የሄደ እና ለኛ ለክርስትያን ተከታዮቹ ብሎ ነው ቀርጦ ያሳየን ዝም ብላቹ እንኳን ኣደረሳቹ በሉን 😊 ቭድዮው ደስ ሲል ኣረንጓዴ💚💚💚💚💚💚

  • @Hadya18
    @Hadya18 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    የሙስሊምም የክርስቲንያንም ስጋ በልተክ እዴት ነው መጨረሻክ😢

    • @alreemaljunibi7164RM
      @alreemaljunibi7164RM 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Era aymslegnem zemblachu atweru

    • @HayatUae-hs3rx
      @HayatUae-hs3rx 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድምሩኝ በቅንነት😢

    • @hggff9535
      @hggff9535 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ጎመነው የበላው ይታይ የለ ሲበላ ደሞ የሙሲሊም ሥጋም ይኖራል ብቻውን ስለማይሆን ዝም ብለን እን ፍርድ እዳይፈረድብን

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እርሙ እናመሠግናለን ይመችህ ሰራህን ይባርክልህ🎉🎉🎉

  • @SleepyDrone-mo1ru
    @SleepyDrone-mo1ru 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሀራም ሀለሉን አለያሀም ወንድሜ በስሜትህ አትማራ አለህን ፍራ ኢሄን ወጪና ጉልበት ለሰደቃ ብታውለውስ

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምን ማለት ነው ዱንያ እኮ ነው ቢቀርብህስ!!!!!!

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ቆይ ያልገባኝ ነገር እረሙ ሙስሊም ነው ክርስታን ማለቴ ክትፎ ሲበላ አየሁ ልበል😮

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ስጋ ሙስሊም ሊሆን ይችልልየታረደው

    • @Lucky-s5w3p
      @Lucky-s5w3p 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Liki nesh​@@ተሽንፍአለው

    • @accass3430
      @accass3430 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Min cheger alew

    • @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ
      @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@accass3430 ማለት ምን ችግር አለው የት አገር ነው የሙስሊም ስጋ ክርስታን የሚበላ ወይም ሙስሊም የክርስታን ስጋ የሚበላ ሆሆሆሆ

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ የዚልጅነገር እኔምእያሳሰበኝ ነው

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እኔእምለው😢ለክርስቲያንበአል😢ሙስሊሞቹ'እኳንአደረሳችሁእምትሉሠዎች😅ወላሂመሞታችሁንአትርሱ

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አች መቀኛ አች ቅን ልብ የሌለሽ እደሆነ ምን ያርጉሽ 😅😅

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቺ አሞቺም ድጋይ ነሽ ሀዉልት ነሽ ዝቅጥ እንዲያዉም እንዳቺ አይነቱነዉ አለቦታዉ እሚወድቀዉ

    • @Masrate-k7f
      @Masrate-k7f 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Estopped

    • @Almaz-ho3bg
      @Almaz-ho3bg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክ በቁምሽ የሞትሽዉ አንች ነሽ መከባበር ባህላችን ነዉ

  • @NetanetGetahun
    @NetanetGetahun 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዩትዮብር አሳበደህ ጭራሽ መስቀል ልታከብር ሄድክ😢

  • @LulaLula-mh9tu
    @LulaLula-mh9tu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወይኔ አንተ አላህን አፈራም ሄደክ ማክበርክ ሳያንስ ስጋ ትበላለክ

    • @mikbela1694
      @mikbela1694 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Gomen new yebelaw.

  • @jemilaheiredin9153
    @jemilaheiredin9153 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ረሙ አላህ ሂድያ ይስጥህ በጣም አሳፋሪ ነህ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ረሙ አገሬን አሳይሀኝ ናፍቆኝ ነበር ተባርክልኝ😂😂😂😂😂

  • @Gurage4
    @Gurage4 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወላሂ ለአረፍ ሲገባ ያለው ድባብ ዘድረሸ ቁርጡ እገባቴ ገኔ ኢንሸአላህ❤❤

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ረሙ ማሻ አላህ ላረፋ ገባ ገባ ቀመስ ከጉራጌ ክልል አልወጣም እስከዛሬ አለማያትህን ጉራጌ ክልል በጣም ተናድዳል እርግጠኛ 😂😂😂

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብቻ ገኛ ይሄ የዮትብ ብር ቡዙ ያሳየኛል ጭርሽ አከበርክ እኔ ክርስታኝ ነኝ ግኝ አኝተኝ አይወክልም ግራ ያጋባል ብቻ 😮😮😮😮😅😅

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዩትብ ለመስራት ነው የሄደው ዋና ልቡ ነው

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መጀመሪያ እተርቪው. የተደረገው. ልጅ. በሲባጎ. ሲጥ. ብዬ. ሳልጠለጠልላችሁ. አምጡልኝ. 😢😢😢😢

    • @MinadAbazinab
      @MinadAbazinab 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      wow 🎉

    • @etagegenalamraw2193
      @etagegenalamraw2193 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አግብቶአል እርፍፍ በይ

    • @seadaOumer-rp1sk
      @seadaOumer-rp1sk 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@etagegenalamraw2193 😭

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረሙየ እናመሰግናለን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ቅሌት😢ምድንጉድነው😢እረሙየክርስቲያንስጋ😢ማፈስጀመረ😢ሱበሀንአላህ

  • @HananEndis
    @HananEndis 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን አለበት አረቀጥ ደርሰህ እናቴን ብታይልኝ እረሙ😅

  • @AlyaAlya-f3u
    @AlyaAlya-f3u 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ የእውነት ከልብ የወለደች እናት እድሜ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ አላህን ፍራ ረሙ ምነሆነህ ነው የክርስታን ስጋ ምትበላው❤

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ረሙሻ ❤❤❤ጉራጌ ምርጥ ህዝብ❤❤❤❤

  • @DHD-editz
    @DHD-editz 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረንጓዴ ሀገር ደስ ሲል❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙስሊም ይመስለኝ ነበር ረሙ ለካ --- ነህ ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረሙ ምንሆነህ ነው የክርስታንስጋ የበላኸው አላህን አትፈራም እስልምናን በዚልክ መጣድ ምንይሉታል ማክበር ከፈለክ አረፋ አትሄድም እዴ ወይኔያረቢ ወላሂ አዝናለው እረሙ ቸኮሌት በጣምነበር ማከብርህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ግዶ የክርስትያን ስጋ እክት ነው ረሙ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አነከተዉ ኮ ሙስሊሞች ና ጴንጤዎች ግን ያገኙትን ነዉ የሚበሉ ሆ😂😂😂😂😂

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረሙ እኔምለው ቤት የሌለበት ነው የሄዳቹት የጎራጌ ስም የሚያጠፉቱ ድንኳን ይዘቹ ትሄዳላቹ በዝኛው ብጣም አዝኛለው ሌላው በጣም አሪፍ ነበር የጎራጌልጆች የትናቹ ላይክአርጉ👍

  • @SuhshShheh
    @SuhshShheh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንት ቆሻሻ ምን ሁነህ ነዉ እረሜ ሙሰሊም አደለክም እንዴ ሰጋ ተበላለክ የካክርሲቲያን እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ አንት ግን አሳፍረህናል ሙሰልም አስዳብ

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ረሙእናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedijaKedija-n9e
    @KedijaKedija-n9e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አስተክፊረላህ አንተ የዚ ችቦ ትርጉሙ ታውቃለህ ወላሂ አሳፋሪ ነህ

  • @ሑረልዒይንልዩመድረሳየ
    @ሑረልዒይንልዩመድረሳየ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እረሙስሊሞችተው ዲናችሁንእወቁ አትመሣሠሉ ወይኔ መጃጃል

  • @YamenMaza
    @YamenMaza 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለይኩኝ እስት አምሮኝ ነዉ

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሪ አደኛ ነኝ👍👍😉😉😂😂😂

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ ረሙ አላህን ፍራ እንኳን አደረሳቹ አልክ እንዴ 😢😢😢 አላህ ይቅር ይበልክ😢😢

    • @hdfhdf2592
      @hdfhdf2592 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ አልገበኝም ለምን አይበልም እኝ እኮ እድ ስደርስ እንኳን አደረሰቹ እንለሌን😮😮

  • @habsha199
    @habsha199 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ማማሩ❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሉ ፈረጃ የሰፈሬ ልጅ ዋው አንበሳው😅😅😅😅😅

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ረሙዬ ከፍቅር እና ፈአድጋር ተገናኝ❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Geter say endet des endemileg🥰🥰

  • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
    @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አቦ ጉራጌ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኮመንት አታብብ ፈረደብህ😂

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እንኳን እሱ እኔም ዞረብኝ በኮመተሮች 😂

  • @ፎዚያኸይሩ
    @ፎዚያኸይሩ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የስጋው ነገርስ😢😢😢😢😢😢

  • @madi2644
    @madi2644 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ

  • @Amrya-t7m
    @Amrya-t7m 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ረሙ ክርስቲያን ነው ወይ

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ዋው ዋው ❤🎉🎉🎉🎉❤🎉

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉራጌ ዘራችን ይለምልም

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረሙካ ቸኮላት

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ኢተቂላ😢እረሙ❤አላህ,የማይወደዉን,ነገር,አትስራ,ለብርሃነ,በለህ😢😢😢😢😢😢

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙካ ኢተቂሏህ የሙስሊሞች ባዕል ሁለት ነው እሱም ኢድና አረፋ ነው ስለዚክ በማይመለከትክ አትግባ አሏህ ያልፈቀዴልህን ነገር አታድርግ ለዱኒያና ለሰው ብለክ ከሆነ ተሳስተሀል የምር ጭራሽ እንኳን አዴረሳችሁ ኡኡኡኡኡኡኡ አሏህ ይህድክ በስስስስ

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ወንድሜ የኔ ጀግና ራሙ ሹክረን በጣም አመሰግንሃለሁ ሀገሬን አሳይከኝ በጣም ናፍቀኛለች ሀገሬ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመርያ ግዜ ሳይ እድህ ነዉ እሚያከብሩት ዉራጌወች በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ አልበዛም እስልምናን መስቀል አይመለከተውም ለብር ብላቹህ እምነታቹህን አታርክሱ ጭራሽ የኛን ስጋ ትበላለህ ወራዳ የ ኛ እምነት ያስቀናል አደል

  • @Tgraweyti1221
    @Tgraweyti1221 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮሜንታተሮች ግን ምና ገባቹ ሙስሊም ኣይወክልም ምናምን የምትሉ እሱ እኮ ከጓደኞቹ ነው የሄደ እና ለኛ ለክርስትያን ተከታዮቹ ብሎ ነው ቀርጦ ያሳየን ዝም ብላቹ እንኳን ኣደረሳቹ በሉን 😊 ቭድዮው ደስ ሲል ኣረንጓዴ💚💚💚💚💚💚

  • @Gurage4
    @Gurage4 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀይሉዬ❤❤❤❤ አተሚመሰል ወድም አለኝ አልሀምድሊላህ ረሙ ቸኮሌት❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙ ጉራገን ለማስተዋወቅ በመሄድህ አመሰግናለሁ ጎብያና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tgraweyti1221
    @Tgraweyti1221 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮሜንታተሮች ግን ምና ገባቹ ሙስሊም ኣይወክልም ምናምን የምትሉ እሱ እኮ ከጓደኞቹ ነው የሄደ እና ለኛ ለክርስትያን ተከታዮቹ ብሎ ነው ቀርጦ ያሳየን ዝም ብላቹ እንኳን ኣደረሳቹ በሉን 😊 ቭድዮው ደስ ሲል ኣረንጓዴ💚💚💚💚💚💚

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙ ምን ሆነክ ነዉ ስጋዉ ትበላለህ ማክበርህ ሳያንስ አኡዙቢላህ ደሞ ስትበላ እንኳን ሰተር ብትል ኧረ አላህን ፍራ

  • @MehamedHusen-b8l
    @MehamedHusen-b8l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ በጣም ነው ያስጠላለኝ ወደ ዲንህ ተመለስ እየተጃጃልክ ነው አያምርብህም

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙ አትጃጃል አታ ሙስሊም ነህ አይፈቃድም እኳን አዳረሳችሁ ማላት ዲንህን ተማር ለዱኒያ ብቻ አትሙት ደሞ አታ ወንድ ነህ ያሴት ልብስ አትልባስ ለመሆኑ ሚመክርህ ሰው ዬላም እዴ

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላህውለውላ አተሙስሊምአይደለህ ምንአገባህስለመስቀልባአህ ያረቢ ሰውየትእየሄደነው

  • @sadajemal142
    @sadajemal142 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙ ጤነኛ ነው ግን ከመቼ ጀምሮ ነው ኢስላም የመስቀል ባል የሚያከብረው አላሁ ሙስታን በሰበቡ ግን አረቅጥ ሰፈሬን አይቼአለው

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ነገረመኝ ነገር ክትፎ ሲበላ አየንህ ምን የሚሉት ነዉ ሙስሊም አደለህ ሙስሊም አሰዳቢ እንዴት ትበላለህ ደሞ አታፍርም ቀርፅህ ስታሳይ ጨምላቃ😢😢

  • @HusnaMusema
    @HusnaMusema 55 นาทีที่ผ่านมา

    ረሙው በስላም ነው ሊላው ቢቀረ ሰጋ በላህ እኮ😅😅😅😅😂😂😂 ተበረቼ ስላም ወገን😂😂😂

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህህ ክሪስቲያንነህዴ እረሙ🤔🤔🤔ጉድበል አረ እስልምናን አይወክልም ምንጉድ 🤔🤔😮

  • @HusnuTube
    @HusnuTube 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ግዜ ላይክ አድርጌልሃለሁ ገና ዛሬ ዲስ ላይክ አረኩህ ከሌሎች ተከባብሮ መኖር እና አላህን ማስከፋት ለይተህ እወቅ

  • @berhmeth
    @berhmeth 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረሙ ሙሥሊም አደለህምእዴ እዴት ታከብራለህ ሥናውን ሥትበላ ይሁህ ልበል እረ ለብርብለህ አትሣሣት ሞትን አሥታውሥ😢😢

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህንፍራእርሙሙሱሊምአይውክልምምንአግባንመስቀልከይር

  • @SemuNeg
    @SemuNeg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈር ብላ የሙስሊም አሰዳቢ ከናንተ እኩል ሙስሊም መባል ያስጠላል

  • @adanechshlkure8844
    @adanechshlkure8844 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረሙ ሠፈራችን ስላሳየኸን አመሠግናለው ከዱባይ❤

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦረልብ ጉዛ ያማሀል እደ😢 በስልምና መስቀል የሚባል ነገር አይታወቅም

  • @wegayehumekonn-ln7xh
    @wegayehumekonn-ln7xh 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞስሎሞች ተራጋጉ ምን ችገር አለው አንድነት አስክይ አንስበክ ረሙ ቾኮለት በርታ አኗዳሃለን 🙏❤️

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረሙየክርስታነ ሥጋ እየበላህ ባልሆነ ያአላህ😢

  • @bahrainbahrain3963
    @bahrainbahrain3963 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትጉፍርላአህ ሐተተ ሙስልማአ አደላም ሱብሃናልላአህ አልላህ ፍሩ አዱንያአ ትንሺ ኖ 😢

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረሙ መልካም ሰው እንኳን አብሮ አደረሰን አንተንም ከነመላው ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮምቼ አላቅም ግን በአላህ የክርስቲያን ስጋ ነው ምትበላው አኡዝቢላህ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ወድም ድምቀታችን ነክ እኮ አረፋም እደዚ አድምቀኸዉ ነበረ❤❤❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ጆፎሮ ጃሜነው ካስ ሲጫወቱ ያየውት ባልሳሳት

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው አርምዬ የኔ ችክለት ❤️♥️♥️❤️ዋው ስመራ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚

  • @sayedahmada2620
    @sayedahmada2620 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙስሊሞቺ አረታው ነገ ሞት አለ አደረሳቺሁአይባልም

  • @NeimaShemsu-g9w
    @NeimaShemsu-g9w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ እቺ ዱኒያ ናት አላህ መፍራት አለብህ

  • @SagalaSagala1234
    @SagalaSagala1234 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለሁ አክበር አላህ አክበር አተ አበደ እንዴ ምየስረው ዬለም እዴድክእዴ

  • @Mulukasaw
    @Mulukasaw 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ❤❤🙏

  • @alreemaljunibi7164RM
    @alreemaljunibi7164RM 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያዛዝናል በዚ ልክ የሳት ትርጉሙን ታቃለህ

  • @KubraKubra-l7c
    @KubraKubra-l7c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈር ደቼ ብላና ስጋ ስትበላ አየሁ ልበል😢😢😢

  • @زينببي-ف7ث
    @زينببي-ف7ث 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍👍❤🌹🥰💞👌👌👌

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀይሉና ደሱ ምርጦች 😘😘😘😘😘

  • @EmityEmity-il7ev
    @EmityEmity-il7ev 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SmirahJokhadar
    @SmirahJokhadar 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ አፈር ብላ ለብር ብለህ እስልምና ያልፈቀደልህን የምትሰራ ስግብግብ እወደድ ባይ አሽቃባጭ አላህ ያልፈቀደውን እየሰራህ ሰው ይወደኛል ብለህ አታስብ ዥልጥ

  • @Hayatfkadu
    @Hayatfkadu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    aellah hidaya esteh engdi memesaselm aeyfekedm yemtlu blik aesayung

  • @AmiraAhmedAmira-q8g
    @AmiraAhmedAmira-q8g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማፈሪያ የክሪስቲያን ስጋ ይበላል እንዴ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርሙየ ምንም፠አልልህም አሏህ መጨርሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን

  • @AbrashAsefa
    @AbrashAsefa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረሙ ቸኮሊት ሁሊ ፈገግታህ ይለያል

  • @fetyakedri
    @fetyakedri 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ያተ ጅህልና እስከጥግነዉ አላህ ቀልብ ይስጥክ

  • @KdaKsa-cq4me
    @KdaKsa-cq4me 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈር ያስበላክ ሙስሊም አይደለህም