🦋ብሩክን አፋጠጠችው ለሁሉም ጥያቄ ምላሽ ሰጠ ሀይሚ አዘነች😭😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.7K

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem หลายเดือนก่อน +1159

    ምን ብዬ Comment ልፃፍ❤❤👌

    • @YuG-bo5qn
      @YuG-bo5qn หลายเดือนก่อน +8

      My❤🎉🎉

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน +17

      ❤❤❤❤ብለክ ጻፍ 🤣🤣❤️አቶ ኤፋ 🥰🥰

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y หลายเดือนก่อน +11

      ኤፋየምርጥሰው😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +23

      አይለያቹህ በልልኚ ኤፊየ🥺❤️ የኔአስደማሚዎች

    • @samriTube12-hm3kc
      @samriTube12-hm3kc หลายเดือนก่อน +9

      የምር ቃላት ያሣጥራሉ የኔ እንቁወች የኔ አሥተዋያወች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 หลายเดือนก่อน +1108

    ሀይምየ ቅመሟን የምትወዱ እስኪ የት ናችሁ

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 หลายเดือนก่อน +9

      ❤❤🎉

    • @RutaTube31
      @RutaTube31 หลายเดือนก่อน +9

      ❤❤

    • @ABTube-x1n
      @ABTube-x1n หลายเดือนก่อน +11

      ❤❤

    • @emu-n4l
      @emu-n4l หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne หลายเดือนก่อน +110

    ለእናትህ ያለው ፍቅር ደስስስ ይላል ❤❤❤ ሀይምዬም 2ኛ እናትህ ትሆናለች ❤❤❤❤

    • @احلامبريئة-ظ6ن
      @احلامبريئة-ظ6ن หลายเดือนก่อน

      ሚሥትነውጂ እናትማ አለችውኮ ረጂም እዲሜና ጤና ይሥጣቸውጂ

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su หลายเดือนก่อน +778

    ሕይውተ ነሺ ያለውን ቃል ሳምቶ እንድ እኔ ዳስ ያለው እጅ ዎዴ ላይ ❤️😂

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n หลายเดือนก่อน +446

    ቡሩኬ እናትህን ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ደምሪኝ🎉

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🙏

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 29 วันที่ผ่านมา

      🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

    • @EradaErada-k2n
      @EradaErada-k2n 29 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f หลายเดือนก่อน +49

    b&h እመቤቴ ብለህ የምጠራት አማላጇ ድንግል እመቤቴ የልባችሁን መሻት ሁሉከሀፂያት በስተቀር ታስፈፅማችሁ አርሴማን እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም 3ጊዜ አየሁት ቡራዬ የናትህ ስም ሳትጣራ አትውልምኮ የኒ አስተዋይ ❤❤ ሀይሚዬን ማጣት አልፈልግምሲል ደስ አለኝ አርሴማ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 หลายเดือนก่อน +703

    ዬኔ ጨረቃዎች❤😢 እባካችሁ ተመልካቾች ሠው ላይ ለመፍረድ አትቸኩሉ ።

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu หลายเดือนก่อน +7

      ማን ይሰማል ብለሽ ነው❤❤❤❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🎉😊

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx หลายเดือนก่อน +249

    እኔም በሂወቴ የሚያስፈራኝ እናቴን ማጣት ነው የሁሉም እናቶች ፈጣሪ ይጠብቃቸው አሜንንንን 😢😢😢❤❤❤❤

    • @MebratiMegyin
      @MebratiMegyin หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @LidetYacob
      @LidetYacob หลายเดือนก่อน +1

      @@YordanosBirhane-vs1dx አሚን ያረብ🙏

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ หลายเดือนก่อน +2

      እኔም❤አሜን❤

    • @BettyAyele-u5b
      @BettyAyele-u5b หลายเดือนก่อน +1

      Amennn edemenat Tena yisetachuw geta ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d หลายเดือนก่อน +26

    ይህ ጥያቄ ያቀረበችው ብሩኬን ባላወቀው ነገር እድነገሩባት ስለማትፈልግ ነው ሀይሚየ አስተዋይ ነሽኮ በማታውቁት ነገር ስውን ባናስቀይም ባይ ነኝ🎉🎉🎉

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +435

    ብሩክ እኮ ከሁሉ የተለየ ዩቱበር ነው አስተዋይ ወላሂ አስተሳሰቡ(10000)

    • @uutgmf0gy921
      @uutgmf0gy921 หลายเดือนก่อน +2

      እወ እኔ እኮ ለዛነዉ እምወደዉ❤❤

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed หลายเดือนก่อน

      አግቢዉ​@@uutgmf0gy921

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน +5

      አደኛ ነው ማስመሰል የሚባል ነገረ የለም በጣም ነው የምወደው ቡራን

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ወለሂ

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y หลายเดือนก่อน +1

      በጣምይለያልኮ😢😢

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf หลายเดือนก่อน +361

    ሂወተይ ነሽ ያለህ ፕርት እንዴት ደስ እንዳለኝ♥️🫶🥺

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน +7

      😂😂😂አቤ ትጆ ሮ 🤣🤣🤣እኔማ ቂጤ ሳቀ በጣም ነው ደስ ያለኝ 👍

    • @tespanishgeta3997
      @tespanishgeta3997 หลายเดือนก่อน

      ጉድ ዘንሮ​😂😂😂😂@@mhsenailmhsenail2098

    • @bdggg2768
      @bdggg2768 หลายเดือนก่อน

      እኔስ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ🎉

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f หลายเดือนก่อน +44

    አላህ ባልና ሚስት ያርጋችሁ ከዬቲበሮች 1ናችሁ በፍቅርነዉ እምወዳችሁ❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w หลายเดือนก่อน +284

    የኔ ጨረቃወች ከሰው አይን ከአስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤ሀይሚን እና ቡራን የምትወዱ እስኪ👍ደምሩኝ😊🙏

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤❤❤❤❤

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 หลายเดือนก่อน +1

      በሰው ሰም መነገድ ቂል

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน

      በሥምሽ አከፍችም በሠው ሥም ከመነገዲ😏

    • @سبحانالله-ه8م2ص
      @سبحانالله-ه8م2ص หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre หลายเดือนก่อน +196

    የሄ ኘሮግራም ስያሜ ተሰጥቶት ይቅጥል የምትሉ።👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q หลายเดือนก่อน +29

    ቡራዬ አስላቃስከኝ 😢ራጂም እድሜ ከጤነ ጋር ለወላጆቻችን❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 หลายเดือนก่อน +424

    ፍቅር ፍቅር ይሸታል ጎበዝ 🥰🥰🥰

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube หลายเดือนก่อน +113

    ቆጆ+ቆጆ=ያው ቆጆ ነው❤❤🥰✅ሁለት አስተዋይ❤እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው❤እናቶቻችን❤ብሩኬ ሆዴን አስባስከኝ❤ውድ ነገር ቢኖር በዚ ምድር እናት ናት❤❤

  • @zeinebbintislaam4390
    @zeinebbintislaam4390 หลายเดือนก่อน +156

    በጣም ለምወዳት ለሀይሚዬ ❤️
    ከዘይነብ ቢንት ኢስላም !
    ✍️ ግጥም
    ልዩ ሴት !
    ✍️ በምን ቃል ልግለፅሽ ቃል አጣሁልሽ
    ✍️ የኔ ቆንጆ አንቺኮ ውድ ልዩ ሴት ነሽ
    ✍️ ከማንም ማላወዳድርሽ ልዩ በመሆንሽ
    ✍️ ታውቂያለሽ ግን ልቤ ለምን እንደወደደሽ
    ✍️ እንግዲያውስ ካላወቅሽ ይሀው ልንገርሽ
    ✍️ ከልብሽ አዳምጪኝ የልቤን ልንገርሽ
    ✍️ የኔ ልዩ ሰናይ ሴት ከፀባይ ፀባይሽ
    ✍️ ስብእናሽ ልብ ይገዛል በዛላይ እርጋታሽ
    ✍️ ብልህ ሴት ልቤን ገዛሹ በታማኝነትሽ
    ✍️ የኔ ቸኮሌት ጣፋጭ ነው አንደበትሽ
    ✍️ የሴቶች ተምሳሌት ከጀግና ጀግና ነሽ
    ✍️ የኔ ውብ ቆንጆ ቀሚስ ነው ውበትሽ
    ✍️ በውበት ሆነ በዝና ኩራት የሌለብሽ
    ✍️ በራስሽ የምትተማመኚ ከአርቴፊሻል የፀዳሽ
    ✍️ ያለ አንቺ አይሆንልን አንድም ቀን ስናጣሽ
    ✍️ የሚዲያው ድምቀት በመሆንሽ
    ✍️ የኛ ጨረቃ ለሁሉም ድምቀት ነሽ
    ✍️ ከራስሽ ደስታ ይልቅ ለሌላው ማስቀደምሽ
    ✍️ ህመምሽን ችለሽ ለሌሎች የደስታ ምንጭ ነሽ
    ✍️ አንቺን ያገባ ወንድ ምንኛ ታድሎዋል
    ✍️ ለሰው ያልሽ ክብርና ፍቅር እጅጉን ይለያል
    ✍️ ክፉሽን አልስማ ሲከፋሽ ይከፋኛል
    ✍️ ደስታሽ ደስታዬ ህመምሽ ህመሜ ነው
    ✍️ ለአንቺ እኔ ልኑር ለኔ መኖሬን ትቼው
    ✍️ ሁሌም ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ
    ✍️ የኔ ፅጌሬዳ እንደ ዉሃ ትጠሚኛለሽ
    ✍️ የኔ ልባም ሴት እንደ ምግብ ትርቢኛለሽ
    ✍️ የኔ ናፍቆት ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
    ✍️ የኔ ጀግና ህልምሽን አሏህ ያሳካልሽ :: 🎓🎓🎓🌹🌹🌹❤️❤️❤️
    ሀይምዬ የምትለይቢኝ :- ብልህ ፣ ታማኝ ፣ ጀግና ፣ ታጋሽ ፣ ልባምሴት ፣ የዋህ ፣ ቆንጆ ፣ ውድ፣ ሳቄታማ የሁሉም ድምቀት
    ሀይሚዬ ከምነግርሽ በላይ በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
    ሁላቹንም እወዳቹሀለሁ

    • @SiyanAyede-dt7uc
      @SiyanAyede-dt7uc หลายเดือนก่อน +6

      ዋው እጅሺን ይባረክ የኔ ጀግና 💪💪❤️💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

    • @gigu5963
      @gigu5963 หลายเดือนก่อน +4

      ዋው ተባረኪ❤❤❤

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @Lila-j7j
      @Lila-j7j หลายเดือนก่อน +4

      ዋው ተባረኪ

    • @Lila-j7j
      @Lila-j7j หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAshret
    @SaraAshret หลายเดือนก่อน +181

    ማነው እንደኔ ብሩኬ ለሃይሚ ህይወቴ ነሽ ስዕል ደስ ያለ ብቻ በላይክ አሳዩኝ ሃይሚዬ ታደለሽ❤ ሁለታችሁ እግዚአብሔር ይሄ ጸባያቹ አይቀይርም እስከመጨረሻ ያደርግላችሁ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ጀኔደይሚቱዩብ
      @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน +1

      ሀይሚ ፍቅርን የሚወድ ስብስክራይብ ያድርገኛ

    • @ZamarahZamarah
      @ZamarahZamarah หลายเดือนก่อน

      ስእል ያድናል😂😂😂😂😂

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k หลายเดือนก่อน +151

    ህወቴ ነሽ አለ እኮ ቡራዬ ❤❤ኡፍፍፍ ደስ ብሎኛል መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ፍቅር እስኬ መቃብር ብያለው ❤❤❤❤❤

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر หลายเดือนก่อน +16

    እፍፍፍ😢የኔ አባት ስለናቱ ሲያወራ በጣም ነዉ እሚያስለቅሰዉ 😢ማን እደእናት ❤ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemteshome4183
    @serkalemteshome4183 หลายเดือนก่อน +107

    ለእናትክ እረጅም እድሜ ይቀጥልበታል ፈጣሪ

  • @fhussen
    @fhussen หลายเดือนก่อน +424

    ቡራኮ የትም ቦታ እናቱን ካላነሣ አይሆንለትም😢😢😢

    • @Almetshay
      @Almetshay หลายเดือนก่อน +4

      @@fhussen ግድ ነው እናት አደለች

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน +3

      አወ እናት ምን ጊዜም አትጠገብምኮ❤❤ ሥደት የሥራውንና አለያይቶናል😢😢😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน

      @ekramemohamad7392 ደመርኩሽ ሁቢ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +2

      መታደል ነው ወላጆቺን የሚወድ
      ደምራኝ🎉

    • @fekertemitku3351
      @fekertemitku3351 หลายเดือนก่อน

      ቡራ ክብር አለኝ

  • @lamaraMahmud
    @lamaraMahmud หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ አላህ አይፈትነኝ እኔም እናቴ አባቴ ማጣት ነው የምፈራው ያረብ በምፈራው ነገር አትፈትነኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน +135

    እረ በስመአም ምንም ቃል የለኝም እውነት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲምር ነውና መጩረሻችሁን ያሳምርላቹ የኔ አበባዎች❤❤❤

    • @SamrawitZemene
      @SamrawitZemene หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🎉🎉🎉🎉

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q หลายเดือนก่อน

      ​@@SamrawitZemeneደምሩኝ

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q หลายเดือนก่อน

      ​@@SamrawitZemeneመልሸ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 หลายเดือนก่อน +149

    እናቶችን አባቶችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረቢ

    • @Um1meftah
      @Um1meftah หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤

    • @HiweHawi
      @HiweHawi หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @HiweHawi
      @HiweHawi หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @zaidhagos8630
    @zaidhagos8630 หลายเดือนก่อน +38

    የዋህ ሰዉ ተጎጂ ነዉ ፈጣሪ ባይደርሰለት ምን ይሆን ነበር? ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @ራቢአነኝ-ቈ7ጸ
    @ራቢአነኝ-ቈ7ጸ หลายเดือนก่อน +126

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ብሩኬ እናትህንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🥰🥰🥰🥰

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ หลายเดือนก่อน +141

    ሀይሚዬ እኮ ጀግና ከጀግናም በላይ እኮነሽ የተማረ ይግደለኝ ይባል የለ የኔ እንቁ የኔ አሥተዋይ ብቻ መጨረሻቹ አላህ ያሣምረው ❤❤🎉🎉🎉

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @HawaIdenosia
      @HawaIdenosia หลายเดือนก่อน +1

      ስለ♥️♥️

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @HlafAbrahaley
      @HlafAbrahaley หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @gigu5963
      @gigu5963 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል መመረጥ ነው ብዙ አሉ አደል በድሜም በሕይወት በሑሉም የተማሩ ግን ግራ የሚጋቡ እሷ ግን ከልጅነቷ ጀምሮ የሚገርም ተፈጥሮ ነው ያላት ትለያለች

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk หลายเดือนก่อน +8

    ብሩክ ማርያምን ከኔጋ የሚያመሳስልህ ነገር አለሁ እሱም ስለናትህ ያወራከው እናቴን ካጣሁ መኖርአይመስለኝም ማርያምን😢😢😢😢እፈራለሁ ቸሩመድሃኒያለም ያንተንም የኛንም እናቶች መድሃኒያለም ይጠብቅልን❤

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 หลายเดือนก่อน +131

    ወይን እናተልጆች እኔ ከናተ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም የብሩኬ ዉበት የሀይሚ ጀግንነት የብሩኬ ጥሩነት የዋህነት ከፊቱ ያሰታዉቃል ሰወዳችሑ ተጋብታችሑ ማየት የምፈልጉ ወላሒ የምትሉ 😮
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @Ewq33
      @Ewq33 หลายเดือนก่อน +3

      ሀይሚየም ቆጆናት

  • @RaheemaAl
    @RaheemaAl หลายเดือนก่อน +77

    እፍፍፍፍ አስለቀስከኝ ብሩኬ ለናት ዋጋ አናሳት ለናቶች በሙሉ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያረብ

    • @RaheemaAl
      @RaheemaAl หลายเดือนก่อน

      እሸ

    • @RaheemaAl
      @RaheemaAl หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁ ማማየ

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍፍፍፍ የኡነት በዚህ ቪደወ ብዙ ሠማሁ አየሁ ሁሉም ቆጆ ከሚባለዉ በላይ ቆይታ ነበር በስስት ነዉ የጨረሥኩት
    ግን ከሁሉም በላይ ብሩክ ስለናቱ ሢያወራ ልቤ ተነካ አይይይ የኡነት እናትክም እዳተ አይነት ልጅ ስላላት ቀጣምምምም እደለኛ ነች
    እና አይዞህ ብሩክ ደሞ ለናትክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥለህ ቢሆንም በሂወት ዉስጥ መጥፎም ጥሩም አለና ለሁሉም ጀግናና ጠካራ ዝግጁ መሆን አለብክ ሁላችነም ፈጣሪ ከፃፈልን ስለማናልፍ ጠካራ ያድርገን እናተ የልጅ ብስሎች

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +131

    እውነት ከፍጣሪ እንጅ ከሰው ዘንድ ብዙ መጠበቅ የለብንም እንኳን ደህና መጣችሁ❤
    😢 ብሩክ አልቅሶ አስለቀሰኝ እኮ ለእናትህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ አሜን😢

  • @DameSaleh
    @DameSaleh หลายเดือนก่อน +169

    ሀይሚና ብሩክ ፉቅረኛ ሙች ባልና ሚስት ብሆኑ ማነው እንደኔ ደስ የምለው ❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ በቅንነት😅😅

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 หลายเดือนก่อน +1

      ይሆናሉትምርቷንለማሠናከልነውልጁ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน

      ይሆናሉ አላማቸው እንጂ

    • @ምንቴመንገሻAR
      @ምንቴመንገሻAR หลายเดือนก่อน

      እሽ ማሬ እኔንም ደምሪኝ​@@maryamdawood5052

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo หลายเดือนก่อน +16

    😥😥😥😥😥😥 ቡራ እኔም እኮ እናቴን ማጣት አልፈልግም እማዬ ሺህ ዓመት ኑሪልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yasewchu
    @yasewchu หลายเดือนก่อน +90

    የኔ መንቀጥቀጥ ምንይሉታል😢❤❤❤ አሁንም ትግስቱን ይስጥህ በእውነት መድሃኒያለም አባቴ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃችሁ ቲሸርቱን ስጣት ስለምትወድህ ነው ሀይሚነት የሚሰማሽን ቀድመሽ ጠይቂውዝምተኛ ሰው ግን ይጎዳል

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y หลายเดือนก่อน +2

      Weba yzoshi endayhon

    • @yasewchu
      @yasewchu หลายเดือนก่อน +3

      ​@@M_52-l1y😅😅😅😅ያሳክሙኝ አዎ ወባ ነው እግዚአብሔርን በምን አስፈራርታው ነው ያን ያክል ሲሰደብ መልስ አለመስጠቱ አስጨነቀኝ

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels หลายเดือนก่อน +129

    እደዚህ መተፈስ እያለ😂ተባረኩ ለጥያቄዬ ሁሉ መልስ አገኘሁ

  • @Sinte-j4n
    @Sinte-j4n หลายเดือนก่อน +9

    አይዞህ ብሩኬ ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው በህይወት እስካለች ድረስ አስደስታት ምትፈልገውን በህይወት እካለች ድረስ ኑርላት.......ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 หลายเดือนก่อน +74

    ብሩክእና ሀይሚ ከምር በጣም ታምራላችሁ ብታጋቡ ደስ ይላል ሀይሚ ቅመም ናት ቡራ አተም አስተዋይነህ ተጣመሩ😅

  • @ዮሚ
    @ዮሚ หลายเดือนก่อน +96

    ሀይሚዬ ከንቺ ባላቅም የ ፀጉር እስታዬልሽ አልወደድኩትም ከፊትሽ ጋ አል ሄደም ዪቅርታ ግን እህቴ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ብዙም አያምራም

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq หลายเดือนก่อน +3

      አወ አያምርም

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 หลายเดือนก่อน +4

      የምር አያምርም

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ หลายเดือนก่อน +4

      አዎ አያምራም

    • @Genet-t2i
      @Genet-t2i หลายเดือนก่อน +1

      አኔም አልወደድኩትም ዉበቷን አጠፈዉ ሁለተኛ እንደሱ አታርጊ ሃይሚ

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚየ እና ብሩኬ አቤት አገላለፅ የኛ ጨረቃዎች ❤❤❤ ለወደፊት ደግሞ ያሠባችሁት ተሳክቶላችሁ❤❤❤ እዲሁም ተጋብታችሁ ልይ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ หลายเดือนก่อน +125

    የመድሀኒ አለም ሰእል አድኖ የታየዉ እንደኔ😢❤❤❤❤

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ หลายเดือนก่อน +143

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝ሂወቴ ነሽ አልክ ደስ ሲል በቃ ፅሎታችን እየሰመረ ነው የኔ ውዶች❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @JaberJaber-e5v
      @JaberJaber-e5v หลายเดือนก่อน

      Awe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MarymHabhey
      @MarymHabhey หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅አዎ

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 หลายเดือนก่อน +4

    ብሩኬ የኔ ወንድም ለናትክ ያለክ ክብር ይለያል እድሜና ጤና ይስጥልክ ሀይሚዬ የኔ እንቁ እኔም አባቴን በቅርቡ ነው በስደት ያጣሁት ጠቃጠልኩ በሰደት አልቅሼ አይወጣልኝ በሰውቤት የታፈነ ጩህት ሆነብኝ ኡፍፍፍፍ አለመታደል

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v หลายเดือนก่อน +71

    ህይወት ያለ እናት እና አባት ባዶነት ነው

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน +350

    ወይኔ ብሩኬ አስለቀሰኝ እናቴን ማጣት በህይወቴ የምፈራው ነገር ነው 😭😭😭😭

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 หลายเดือนก่อน +9

      እኔም አባቴን ማጣት በጣም የምፈራው ትልቁ ነገር ነበር ግን እሮብ አውርቼው ሳምንት ሳይሞላው ህመሙን ሳልሰማ ድንገት ሞቱን ሰማሁ ልቤ ግን እስካሁን አላመንኩም ሁሌ ያለነው የሚመስለኝ ገና ወሩ ነው በጣም ያማን 💔😭 አባቴ አለመኖሩን አሁንም ትዝ ሲለኝ ልቤን ያመኛል 😭💔

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir หลายเดือนก่อน +3

      አይዞን እህቴ😢😢

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي หลายเดือนก่อน

      ​@@lubabayimam4598አብሽሪ ውደ አላህ ጀነተ ፍርዶስን ይወፍቀው አይዞሽ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน

      ​@@lubabayimam4598የኔናት አብሽሪ አላህዬ ፅናቱን ይስጥሽ አስለቀሽኝ😭😭😭

    • @مدينةفنتاو
      @مدينةفنتاو หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ እኔም በሂወቴ የምፈራው ነገር እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነች የለሷ እምኑር አይመስለኝም🥺🥺🥰 የምኑሬ ተስፋ እናቴ ነት የኔ ብዙ ነገር ❤❤

  • @Meron374
    @Meron374 หลายเดือนก่อน +118

    ከምንም በላይ ህይወቴ ነሽ ያላት ፕርት ልቤን ሀሴት አደረገው ዉለዱ ክበዱ ሙሼን በልጆቻችው አሰደስትዋት ፈጣሪ ፈቅራችውን ያብዛላችው ከአስመሳይ ሰው ይሰውራችው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ደምሩኝ🎉 በቅንነት

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ หลายเดือนก่อน +7

      ህይወቴ ነሽ ሲላት ለጥያቄ ነው እጅ አትሰብ አታጣኝም የሚለው ፓርት አይለያችሁ

    • @غاللالل-ذ7ه
      @غاللالل-ذ7ه หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ หลายเดือนก่อน +251

    ሀይሚና ቡራ ፍቅራቹዉን ይገላለፁን የምትሉ👍❤❤❤

    • @habebahabeba4911
      @habebahabeba4911 หลายเดือนก่อน +8

      ሂይውቴናሽ ናሽለ ገዝህባለይ ምንይጠብስ ሆ

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew หลายเดือนก่อน

      ​@@habebahabeba4911ከዚህ በላይ መገላለፅ አለ እንዴ ሌላዉን ነገር ደግሞ አይቶ መገመት ቀላል ነዉ ወይስ ተፋቀርን ተጣላን ተታረቅን እያሉ እዲመጡ ነዉ ፍላጎታችሁ?

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube หลายเดือนก่อน +2

      በምንድነው የምሰሙት ግን ወዮ ስቴ ነው የሚገላለፁት አይገባቹም እዴ ሆ

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו หลายเดือนก่อน +1

      በራሳቸው ጊዜ ይጀርሳል

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      በራሳቸው ጊዜ ይደርሳል

  • @makdess3241
    @makdess3241 หลายเดือนก่อน +117

    እንደዝ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🙏አሜንንን 🥰

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk หลายเดือนก่อน

      አሚን😢😢😢

    • @Mekedes-q8g
      @Mekedes-q8g หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😢

    • @werwer9219
      @werwer9219 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢😢

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j หลายเดือนก่อน

      amen 🙏

  • @NicePhobe
    @NicePhobe หลายเดือนก่อน +3

    ብሩኬ ሲያለቅስ የኔ አብሮ ማልቀስ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ቡራዬ የኔ አባት 😢ልክ እንደኔ እናት ያላባት ያሠደገችኝ ግን ዛሬ አድጌላታለሁ ግን ስለሷ ሳስብ እንባየ ይቀድመኛል ክብር ለናቶቻችን😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg หลายเดือนก่อน +16

    ከልብ ሆኜ ነበር ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩት በጣም ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉት የዛሬው ውይይት በመጀመሪያ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የሰው ልጅ ጅማሬው ምንም ይሁን ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና በመጀመሪያ ሀይምዬ እኔም እዳች ይሄ መጥፎ ባህሪ ይሉታ በጣም ጎድቶኛል አንችም ልጅቱ ቲሸርቱን ስታነሳው አይ ተይ የቡራ ስጦታ ነው ሌላ ልበሽ ማለት ትችይ ነበር ግን ሼም ስለያዘሽ ዝም አልሽ በሱ የተነሳ ቡራ በጣም ብዙ ሲባል ነበር አሁን እደተረዳሁት ከሆነ ከፍቶሽ የነበረው በቅቤው ብቻ ሳይሆን በኔ ሰበብ ካለ ስሙ ስም ተሰቶ ተሰደበ ብለሽ ይመስለኛል የከፋሽ የፖስትሽም ሚስጥር ይቅርታና ይሄ መሰለኝ ግን ሀይምዬ በዚህ አጋጣሚ ይሉታን አስወግጅ ውዴ በመቀጠል ደግሞ በሁለት ጉዋደኛሞች መካካከል ከምንም በላይ እምነት ትልቁን ቦታ እደሚወስድ ተገዝቤያለሁ የሁለታችሁ ግልፅነት ነው አብሮነታችሁን የሚያጠነክረው ከዚያ በመቀጠል ከምንም በላይ ምንም ሀጢያተኛ ደካማ ልሁን ፈጣሪዬን ማሳዘን አልፈልግም ያልከው ቡራው በጣም ትልቅ ነገር ነው ምክንያቱም እኔ ዘፈን አዳምጣለሁ ወዘተ እያዬን እለት ከእለት ፈጣሪን የምናሳዝን ስቶቻችን ነን ለምሳሌ እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ ነው የሚለው እኛስ ስንቱን ነው ስንዘልፍ የምንውለው ቤተሰብ እራሳችን እፈትሽ እስኪ ከዛሬው ቢዲዎ ተማሩ ማለቴ ተሳዳቢዎች አስተውሉ አድን ሰው ከመስደብ እራሱን ባለቤቱን መጠየቅን የመሰለ ነገር የለም እና ደግሞ ቡራው ስለእናትህ ስትናገር አልቻልኩም ብቻ አዲት ነገር የዘወትር ምኞቴ ነው እድሜ ለንስሀ አብዝቶ ይስጥልህ እድሜዋን እደማቱሳላ ያርዝምልህ በእናተ በልጆችዋ ድካምዋን እረስታ እፎይ የምትል ያድርግልህ በልጆችዋ ልጆች የምትደሰት በሳቃቸው በጨዋታቸው በቤትዋ ውስጥ እደ እቦሳ የሚቦርቁ ያድርግላት ስለቤተሰብ ናፍቀቆት ላልከው እስኪ ተውኝ ፈጣሪ ለአያስችል አይሰጥም ብቻ ተመስገን በቸርነቱ የሚያኖረን በያልውንበት እና በርቱልኝ ሁለት እንቁዎች ብዙ ነገር እጠብቃከሁ ከናተ ጠክሩልኝ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሞልቶ አንድ ዲያደርጋችሁ ልባዊ መኞቴ ነው ጨረቃዎቼ❤❤❤❤❤

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ หลายเดือนก่อน +2

      ሀይሚ ሼር ያደረገች ግቢ ና ኣንንቢ ኮሜንቶ ከስድብ ውጪ ሌላ ኣያቅሙ እህቴ 😢

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ንሁሉግዜአለዎተያቸው ወዳጆች ሳይሆኑ የነሱን ውድቀት የሚፈልጉ መለያየትን የሚፈልጉ ድንጋዮች ሲያስጠሉ

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ หลายเดือนก่อน

      @@Mimi-fz1bg እፍፍ ማርያምን የነዚ መውደድ ቢቂርስ ኣስቀያሚዎች ኣስመሳይዎች ቆይ ምን ኣገባቸው ግን የነሱ ሂወት ኣዛዥ ነን ኮ ኣሉ ወይ ዘንድሮ ጮጉራዬ አለቀ ኮ😢

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ንሁሉግዜአለዎውዴ ማውቅ ያለብሽ የነሱን ፎቶ ያደረገ ሁሉ ወዳጆች እዳይመስሉሽ አብዛኛውን ለፎሎ ብለው ነው የሚለጥፉ አስመሳዮች ዝም ብያቸው አትመላለሽ እኔም እርርርርር ነው የሚያደርጉኝ😢😢

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ หลายเดือนก่อน +1

      @@Mimi-fz1bg የብሩኬ ና የሀይሚ እውነተኛ ወዳጆች 100%10 ናቸው ሌሎች ኣስመሳይዎች ናቸው ማርያምን ዝም ብለዉ ስራቸው ብቻ ይስሩ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 หลายเดือนก่อน +47

    መሰረያምን ተመሰጪ ነው ያዳመጥኳቸው ቡሩክ አሰለቀሰኝ እኔም የምፈራሁ ነገር ቢኖ እናቴ ነው በሰው ሀገር ሳልገባ ምንም አትሁንብኝ በፀሎታችሁ አሰቡልኝ ወለተ ማርያም

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @eekramtub
    @eekramtub 23 วันที่ผ่านมา

    ከምር ወደድኳቺሁ አሥለቀስከኝ ሁሉም እንደናተ ባሠቡ ብሩኪ ተባረክ እናትህንም እረጂም እድሚ ይስጥልህ የኛንም ያኑርልን እድሚአቸውን ያሥረዝምልን እኔም ሣሥበው የሚጨቀኝ ነገር ቢኖር ሞትን ነው

  • @hayemi02
    @hayemi02 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ሥታምሩ ቡራዬ ሀይሚን ሥለሠጠህ ተመሥገን ሀይሚም ቡራን ሠለሠጠሽ ተመሥገን ፈጣሪ መሀላቹሁን ይጠብቅ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሣችሁ እንደምናያቹሁ ተሥፉ አደርጋለው የኛ እንቁዎች 4ቱ ልጆች ተወልደው ለማየት ያብቃን

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU หลายเดือนก่อน +86

    በጣም ደሥየሚል አገላለፅ በእውነቱ በጣም ተምሬባችኋለሁ ተባረኩልኝ ውዶች❤❤❤❤❤❤

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q หลายเดือนก่อน +1

      በጣምደስይላን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z หลายเดือนก่อน +7

    ብሩኬ የኛ የዋህ ለእናቶች ዘላለም ይኑርልን ቡራ አንደኔ ያሣዘነዉ ማነዉ

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን หลายเดือนก่อน +62

    ሀይሚዬ የኔ እቁ የኔ ጀግና የኔ ቆንጅዬ የኔ ጣፋጭ እወደሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hwjvf
      @Hwjvf หลายเดือนก่อน +3

      የኔ😢😢😢

    • @Ewq33
      @Ewq33 หลายเดือนก่อน +3

      የምትለይብን

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w หลายเดือนก่อน +139

    ማነዉ እደኔ እሄቀን ረዝሞበት የዋለ በላይክ 👍👍👍

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd หลายเดือนก่อน +2

    ቡራዬ የኔ ልዩ ወንድም በእውነት ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እናትህን እግዚአብሔር 100000000 ሺ ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadssGadd
    @SadssGadd หลายเดือนก่อน +44

    በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ ማርያምን እናተብቻ ተማመኑይ የሰዉ ወሬ እዳሰሙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน +298

    ስእል አድህኖው የታየው ብቻ😢❤❤

    • @LomoHuluf
      @LomoHuluf หลายเดือนก่อน +3

      እኔ❤

    • @samera3817
      @samera3817 หลายเดือนก่อน +7

      እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 หลายเดือนก่อน

      የናተ ነገር የተጠረበ ጌታችሁ ማንኘው ጌታችሁነው ያበዛዙ ጌታ አድ ነው​@@LomoHuluf

    • @ኝኝ
      @ኝኝ หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤😢

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 หลายเดือนก่อน +2

    በራሳቸው ከለር ያሉ ፣የተረጋጉ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ።ብሩኬ የናቱ ልጅ። ለናትህ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ተባረኩ።ስታጠፉም ፣መቆንጠጥ ይኖራልና።እንዳይከፋችሁ።እደጉ፣ተመንደጉ።

  • @abebaasefaw
    @abebaasefaw หลายเดือนก่อน +41

    እናንተ ልጆች ሳያችሁ በጣም ትገርሚኛላችሁ ወደፊት አሁን እንደማያችሁ የስነ ልቦና አማካሪ ብትሆኑ ምኞቴ ነው በርቱ በርቱ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน +53

    በህይወቴ ግን ወዲሜን ማጣት አልቺልም እናት አባቴን ባድ ቀን በመኪና አደጋ ነው ያጣሁዋቸው ከ 9 ዓመት በፊት ግን ወድሜ የራሱን ሂወት አጨልሞ የኒን ሂወት አሳማረልኝ አሁን ጡሩ ደርጃ ላይ ነኝ ግን ለኒ የኖረልኝን ወዲሜን ለመካስ ጉዞ ላይ ነኝ ግን እሱ ባይኖር ብዬ ማሰብ አቅም አይኖረኝም ፈጣሪ ብቻ እረጅም እድሜ ስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh หลายเดือนก่อน +2

      ዉይይይ የኔ እናት ባንድ ቀን በጣም ይከብዳል ግን አይዞሽልኝ ሁላችንም ወደ ዛው ነን ማናችንም አንቀር እና ደግሞያለዉን ወንድምሽን የኖረልሽን የምታስደስቺ ያድርግሽ የኔ ውድ እህቴ

    • @SofiAbdu-bj2ht
      @SofiAbdu-bj2ht หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እኔም ሳላስበው አባቴን አጣሁ😊

    • @birtukanK-d2v
      @birtukanK-d2v หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @MeremTadese
      @MeremTadese หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ዉደ

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل หลายเดือนก่อน +2

      አይዛሽ ዉዴ እናቴን 😢9 ካጣሁት አባቴን በስደትላይ በሰዉጂ አጣሁ መናር ከተባለ እየናራሁ ለወድሞቸና ለሕቶች ትልቅነሽኝ ለነሡ እየናሩሕ ሕይወት እደዘችናት😢😢😢

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht หลายเดือนก่อน +3

    ሀይምየ የኔ ውድ ልጅ ❤ፅብቅቲቲ❤ተባረኪ
    ብሩክየ የኔ ውድ ልጅ ዘመን ህይወትህ ይባረክ ❤
    ለእናትህም ጸጋና ጤና ይብዛላት ተባረክ ❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 หลายเดือนก่อน +34

    የምኮራባችሁ❤❤❤
    የኔ ሁለት አንድ አይነቶች❤❤❤❤❤❤
    አይ ሀይሚየ እንኳን ላሳልፈው ያው አሁን ለሶስተኛ ጊዜ ደጋግሜ እያዳመጥኩ እያየሁ እገኛለሁ😢😢😢😢

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 หลายเดือนก่อน +105

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ❤

    • @haymiteshe-vs8dg
      @haymiteshe-vs8dg หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @MebratiMegyin
      @MebratiMegyin หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 หลายเดือนก่อน

      አሜንን🙏

  • @TizazuHailug
    @TizazuHailug หลายเดือนก่อน +4

    የምር ግን ዛሬ ቡራን በጣም ነዉ የወደድኩህ እናትህ እድሜያቸው ያቆይልህ🎉🎉🎉ሀይሚ ግን አስተዋይነትሽ ያዝልቅልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ หลายเดือนก่อน +263

    አይንሽን ጨፍኚ🌺
    ┈┈••◉❖◉●••┈
    ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
    ታጣቂ ዘራፊ
    በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
    ልብ የምታጠፊ
    የሆዴን የአንጀቴን፤
    ልነግርሽ መጥቼ
    ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
    አይንሽን አይቼ
    ጀግና ወንድ ተብሎ፤
    በኔ አፍ ሚጠራ
    አይንሽን እያየ፤
    የልቡን ሚያወራ
    ለደቂቃ አይንሽን፤
    አተኩሬ ባየው
    አትጠራጠሪ፤
    ወድያው እሞታለሁ
    የልቤን ያንጀቴን፤
    ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
    እባክሽ አዋሪኝ፤
    አይንሽን ጨፍነሽ ❤❤ዩቱበሮች በየወሩ ለተመብካች እደዚህ መልስ መስጠት አለባቸው❤አዎ እናትን ማጣት ያስፈራል❤እድሜ ይስጣቸው🙏💞

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉

    • @عليمهابراهيم
      @عليمهابراهيم หลายเดือนก่อน

      wow❤🎉🎉🎉

    • @Tigisthabeshawit
      @Tigisthabeshawit หลายเดือนก่อน +6

      የፃፍሽበት እጂሽ ይባርክ ❤❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉😊🎉❤

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 หลายเดือนก่อน +1

      የፆፍበት እጅሺ ይባረክ❤

  • @ጓልትግራይ-21
    @ጓልትግራይ-21 หลายเดือนก่อน +98

    ቡራን የምቶዱ እደኔ ❤ለሴት ልጅ ያለው ክብር❤❤🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤😊

  • @AyinadisChekole
    @AyinadisChekole หลายเดือนก่อน +5

    ቡሩኬ ምን አለ እንዳንተ ቢሆን ታድለክ እግዚአብሔር እናትክን እድሜና ጤና ይሰጥልክ❤❤❤❤

  • @naimayoutube
    @naimayoutube หลายเดือนก่อน +21

    ፍቅር እስከመቃብር ብራ ሀይሚየ አስለቀስከኝ ያንተ ስሜት እኔጋ አለ ቡራ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ ይስጥልን ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ መልካሙን ሁሉ ይገባችሀል

  • @ኤላያና
    @ኤላያና หลายเดือนก่อน +14

    ኮሜንት መስጠት አልፈለኩም ነበር ግን ብሩኬ ይከፋኛል ስትል አሳዘንከኝ እዳንተ አይነት አሳቢ እናቱን የሚወድ ፍቅር የሚያዉቅ በቃ ብዙ ደስ የሚል ነገር ያለክ ሰው አንተን የሚጠላ ሰው ያለ አይመስለኝም እንወድካለን ብሮ 😍😍

  • @eekramtub
    @eekramtub 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሥተማሪ ነው ያወራቺሁት በኔም የደረሠውን ነው ብሩኪ ልክ ነህ በጣም የኔ ያልከው ሠው ሲጎዳህ ላትመለስ ትሠበራለህ አሁን ሠው ማመን አቅትኛል

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 หลายเดือนก่อน +66

    ማርያምን የዛሬው ይለያል ስው የዋህ ስትሁኑለት ይጉዳሀን የኔ ውዶች ምርጥ ትምህርት ነው❤❤🎉🎉🎉🎉 ስው አይታመንም 😢😢😢

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ. ሥሥቶች. አፊ. ቂርጥ. ይበልላችሁ ንግግራችሁ. በጣም. ደም ነው. የሚለው. ጥያቄአችን በሚገባ. ተመልሷል. ፈጣሪ. ፍቅራችሁን. ያብዛላችሁ.

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي หลายเดือนก่อน +1

    ምን ብየ ልኮምት የዛሬው ንግግር አሠረኝ ለመግለፅ እራሡ አቃተኝ የብሩክ የዋህነት ከፊቱ ያሥታውቃል የኔ ጀግና አሥተዋይ ፀባየ ሠናይ ሀይሚየ የኔውድ ሁለታችሁም ትለያላችሁ እሥከዛሬ ያለ ሥሙ ብዙነገር ሢባል ምንም ምላሽ ሣይናገር አይይይ ሥሜት ይሠብራል የምር በዚህ ልክ ትግሥት አድናቂህ ነኝ ሀይሚየ ደሞ እንደምታኮሪኝ እርግጠኛ ነበርኩን የሡን ማንነት ለማሣወቅ እንደሆነ ገብቶኛል

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h หลายเดือนก่อน +61

    ቡራየ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ የኔ አባት አስለቀስከኝ በእውነቱ ቤተሰብን እደማጣት የሚከብድ ነገርየለም 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @حواءحواء-خ9ي
      @حواءحواء-خ9ي หลายเดือนก่อน

      ብሩኬ እናትማለት ቀልድ አይደለም እናክን ጤናና እድሜ ይስጥልህ እደኔ እና ትህ ን ክፉነገር መስማት የማፈልግ ጀግናልጇ ፈጣሪይጠብቅህ👏👏

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم หลายเดือนก่อน

      እንም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน +69

    እህህህ ፈጣሪ ሆይ ቡራ አስለቀስከኚ ስለእናትህ ስታወራ እምዬ እናቴና አባቴ ለአይነስጋ አብቃኚ🥺😘

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir หลายเดือนก่อน

      አሚን ለሁላችንም😮❤❤❤

  • @RhammaAlhashmei
    @RhammaAlhashmei หลายเดือนก่อน +13

    ልዩ ልጅ ነህ የምር ይህመልስህ ድቂነህ አትለያዩብንም ቀጣይ የፍቅርጥያቂ 😂😂❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน

      ማማዬ የፍቅር ጥያቄኮ ማቅረብ ጠፍቶት አይደለም ግን ካላማዋ እንዳትሰናከል ስለሚፈልግ ነው ገና ልጂ ስለሆነች ሁሉም በጊዜው ይሆናል ብሏል ደግሞ ሕይወቴነሽ አለ በቃ ስለዚሕ ወደ ፊት ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸው

  • @Hadyh-jw1oq
    @Hadyh-jw1oq หลายเดือนก่อน +47

    አሪፈ አቀራረብነዉ በቃ እደዚህ እሚስተምር አሚዝናና ነገር አቅርብልን እንወዱቸሁለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes หลายเดือนก่อน +62

    ሀይሚና ብሮኬ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ብዝት ያርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 หลายเดือนก่อน +17

    ወላሂ ብሩኬ አስለቀስከኝ እኔም የምፈራው ነገር እማየ❤❤❤❤❤❤

  • @hewi21-n4o
    @hewi21-n4o หลายเดือนก่อน +49

    ጨረቃዎች❤ ከናንተ ጡሩ መስማት ጥሩ ፊት ማየት ብቻ ነው ምፈልገው ከእግዚአብሔር ጋ🙏
    እንደኔ ስከሚመጡ ተጨንቆ የዋለ

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ หลายเดือนก่อน +15

    ለተመልካቸ ልዩ ፍቅር ያለዉ ሰዉ ብሩኬ ብቻ ነዉ እግዛብሔ ይባረክህ ❤❤❤

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልእልቶች ስታምሩ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይመላችሁ ብሩኬ አይዞክ አትፍራ እናትህ የልብህን አድርገህላቹ ድረውክ የልጅ ልጅህን አይተው ገና ብዙ አመት ይኑርልክ እናትክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ማሮች ፍጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ ሁሌም በደሥታ ኑሩልን❤❤❤❤❤ሀይሚዪ የኔ እስማርት ቡራዪ የናቱ ልኡል እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ ትኑርልን እናተም አድጋችሁ ሥኬታማ ያድርጋችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube หลายเดือนก่อน +51

    እኔም የምፈራው ነገር እናቴን ማጣት ገና በልጅነቴ እንደሰው ሳልጭዋ ደፋ ቀና ብየ ነው የሰራሁት እናቴን ስለሚያማት እናቴ እኔ ስላንቺ ባወራ መቸም አልጠግብም 😭😭😭😭😭

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @SadssGadd
      @SadssGadd หลายเดือนก่อน

      እኔም❤😭😭😭😭😥😥😥😥

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev หลายเดือนก่อน

      አይዞንእህቴ፡እርጅም፡እድሜለናታችን

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @EmmanuelAdibayor
      @EmmanuelAdibayor หลายเดือนก่อน +2

      እኔም የምር እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😭😭😭😭

  • @merhawit2127
    @merhawit2127 หลายเดือนก่อน +7

    ብሩኬ እናትህን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk หลายเดือนก่อน +11

    በእውነት እግዚአብሔር ከሀጢአት በስተቀር የልባችሁን ሀሳብ ይፈጽምላችሁ ❤❤❤ቡርኪ ሀይሚ አስተዋይ አንደበተ እርእቱ ነዉ ❤❤እናቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤ቡርኪ ስለናትህ ስታወራ አለቅሳለሁ ❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ หลายเดือนก่อน +95

    የኔ ጨረቃዎቼ ከሰዉ ኣይንና ከአስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @abibatakele3873
    @abibatakele3873 24 วันที่ผ่านมา +1

    እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ እናቴ መተካ የለላት ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b หลายเดือนก่อน +16

    አኔ እኮ አንች ታስደሚሚኛለሽ እኮ ነገሮችን እንዴት አድርገሽ አሳምረሽ አጣፋጠሽ ጆሮ ውስጥ ኩልል ብሎ እየገባ ለብ ውስጥ ገብቶ ስቅር ብሎ የሚቀር መጥፎውን ወደ ጥሩየመቀየር ችሎታሽ ይገርመኛል❤❤❤😢🎉🎉

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢በጣም በጣም የትገርም ልጅ ናት እንዳለውቡራዬ የምትርም የትንሽ ትልቅ ልዪ ሰው ናት❤❤❤❤❤❤❤የኔ ስስቴ

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 หลายเดือนก่อน +81

    እዉነት ዛሬ በጣም ሰጨነቅ ነዉ የዋልሁት ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን😢❤

  • @حليمه-ك5ز
    @حليمه-ك5ز หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልነህ ብሮኪ ዶአ አዴረጎልን በሰላም ከቤትሰቦቻችንጋ ያገናኘን ሜሰኪኖች በጣም እናመሰገናለን ለናትም ረጂም ጤናናፈቅረ ይሰጣችሁ እሰከ መጨረሻዉ አይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 หลายเดือนก่อน +18

    ኦደስ አክባሪነት እደዚህ ነው ተባረኩ የኔውዶች ጎበዞች ሀይሚ የትንሽ ትልቅ ወላሂ ትለያላችሁ

  • @أمإكرام-س6ل
    @أمإكرام-س6ل หลายเดือนก่อน +76

    ይህን ፀባይ እንደት ልተወው ከራሴ በላይ ለሰው ስኖር እኔ እራሴን አጣሁት 😢😢😢😢

    • @ሕልናዊትጋልውቅሮ
      @ሕልናዊትጋልውቅሮ หลายเดือนก่อน

      እኔም ማርያምን💔😢

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወላሂ ለሰው ብዬ ስጣላ 😢😢😢😢

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc หลายเดือนก่อน

      ወላሂእኔም😢😢😢😢

    • @meseretkasa5154
      @meseretkasa5154 หลายเดือนก่อน

      Enemiiii😢❤

    • @سعاد-ظ7ض
      @سعاد-ظ7ض หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ

  • @ZebibaZebiba-k7i
    @ZebibaZebiba-k7i หลายเดือนก่อน +3

    አሚንንንንን የእናቴን ነገር እናት ጋር ያደገ ያቀዋል አላህ ይጠብቅልን እወዳችሁአለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemila-tube
    @jemila-tube หลายเดือนก่อน +18

    ቡሩኬ የተናገርከው ነገር ልክ ነው እኔ ከራሴ በላይ ለሰው የማስብ የምጨነቅ ሰው አይነት ነኝ ግን ወላሂ ነው የምላችሁ ብዙ ዋጋ የከፈልክላቸው ሰዎች ይጎዱሀል በትንሽ ነገር እና ለሰው ብዙ ዋጋ አትክፈሉ የምወዳት መቼም ያላሰብኩት ነገር አድርጋ ልቤን ሰብራው ሰው ሁሉ አልቀርብም ብየ የወሰንኩበት ሰአት ላይ ነኝ 😢 ከሰው ምንም አጠብቁ