ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር አቤል በጣም ነው የረዳህኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ለማሰር በጣም ነው የማመሰግነው
የተባረኩ አንደበቶች በማለዳ የእግዚአብሔር ቃል ያመሰግናሉ። በበገናም ይዘምራሉ። እንኳን በደህና መጣህልን ወንድማችን አቤል የቅዱሳን አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የዛሬው እንደ ሁል ጊዜ፣
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚት ምህርት ነው።
አመሰግናለሁ ዘማሪ አቤል በጣም ረድተህኛል
እደዚህ እደሚሰራ አላውቅም ነበር ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln anmasganal
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የምታገለግልበትን ረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም አሪፍ ት/ ት እያስተላለፍክልን ነዉ ወንድማች ተባረክ
Kale hiwet yasemaln ewnet✝️💒❤
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት እንደበገና ደስ የሚለኝ የለም መቸ ነዉ ግን ከስደት ተመልሸ በገና ገዝቸ የምለማመደዉ አይይይይ
እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችንበእውነት አላቅምነበር አውታሩን ባገኝውት ነው የምቃኝው እንጂ ወፍራም ቀጭን አልልምአልልም
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሰክ ለአባታችን አቡነ ገብሩ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአልወድሜ ሀገሬ ስገባ ባገኝህ ደስ ይለኛል ትንሽ በተግባር ብታሳየኝ ገዝቼ ሁሌም በበገና ብዘምር ደስ ይለኛል እግዚያብሄር በሰላም ከስደት ይመልሰኝኛ ፍቃዱ ይሁን
እናመሰግናለን ግን በደም አይስማም እባክህ
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም በጣምም በጣምም የተቸገርኩበት ነገር ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም
እድሜ ይስጥልን
ወንድም አቤል ስለሰጠኸን ግልፅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን የአውታር እጥርት ስላለብን አውታሮችን ለማሰር ባገኘነው ነው እምናስረው
አመሰግናለሁ
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ተሸግሬ ነበር።
Abalo fetari yebarekek ye megebeya kuteron magegnet echelalhu
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔ ግን መሰረም መቀኛትም አቅቶኛል ወንድም አለም በጣም መልመድ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በፀሎታቸው አስቡኝ
betam arif new memhr egziabher ystln
❤❤❤❤Ameen Waaqaayo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Oboolesaa keenyaa❤❤❤
እኳን ደህና መጣህ
ሰላም ላንተ ይሁን አቤላችን። በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነው። የኔ ጥያቄ ከአስሩ አንዱ ስንቃኝ ቢበጠስ ተመሳሳይ ውፍረት ካለው ከማረፊያ አውታር ጋር ማቀያየር ይቻላል? ሌላው ቅዝቃዜ ያለበት ቦታ በገናችንን እንዴት እናስቀምጠው?
እሺ እመጣበታለሁ
Abela berd ager lay lemenenor yebegena kir betam siderkeben endileseles men mareg enchelalen?
አውታሩ ካታች በውስጥ ነው ገመዱ ወይስ ከወደላይ ?
መምህር አቤል በጣም ነው የረዳህኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ለማሰር በጣም ነው የማመሰግነው
የተባረኩ አንደበቶች በማለዳ የእግዚአብሔር ቃል ያመሰግናሉ። በበገናም ይዘምራሉ። እንኳን በደህና መጣህልን ወንድማችን አቤል የቅዱሳን አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የዛሬው እንደ ሁል ጊዜ፣
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚት ምህርት ነው።
አመሰግናለሁ ዘማሪ አቤል በጣም ረድተህኛል
እደዚህ እደሚሰራ አላውቅም ነበር ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln anmasganal
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የምታገለግልበትን ረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም አሪፍ ት/ ት እያስተላለፍክልን ነዉ ወንድማች ተባረክ
Kale hiwet yasemaln ewnet✝️💒❤
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት እንደበገና ደስ የሚለኝ የለም መቸ ነዉ ግን ከስደት ተመልሸ በገና ገዝቸ የምለማመደዉ አይይይይ
እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
በእውነት አላቅምነበር አውታሩን ባገኝውት ነው የምቃኝው እንጂ ወፍራም ቀጭን አልልም
አልልም
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሰክ ለአባታችን አቡነ ገብሩ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል
ወድሜ ሀገሬ ስገባ ባገኝህ ደስ ይለኛል ትንሽ በተግባር ብታሳየኝ ገዝቼ ሁሌም በበገና ብዘምር ደስ ይለኛል እግዚያብሄር በሰላም ከስደት ይመልሰኝኛ ፍቃዱ ይሁን