ትዳር ከገቡ እና ሳይገቡ ምን ይመስላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @rabiamohmd1424
    @rabiamohmd1424 3 ปีที่แล้ว +2

    አብሺሪ እህት ሁሉም ነው አላህ ትግስት ይጥጠን

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች እጅቻው እስክንገባለቸው ድረስ የማይፈነቁሉት ድንጋይ ያለም ከአገቡን ቦኃለ የትም አትሄድም ነው እኮ አስተሠሠበቸው

  • @AlMashi-ph6xk
    @AlMashi-ph6xk 11 หลายเดือนก่อน

    0:42

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 3 ปีที่แล้ว

    ትዳር መልካም ነገር እንዳለው ሁሉ ብዙ ፈተናም አለው አብዘሀኛወቹ ተቻችለው ነው ፈተናውን ሚያልፋት እንጅ ትዳር ውሥጥ ሥትገቢ ያለው ሂወት ብልሀት ይጠይቃል
    ግን ግልፅነት ካለ ሁሉም በመግባባት ይፈታል ኢንሻአላህ በርቱ
    ያው የሠዉ ልጅ ባህሪው ሙሉ አይደለም መልካሙን እያሥታወሽ መቀጠል ነው
    ካልሆነ ዱኒያ ፈታናዋ ብዙ ነው። አላህ ከ2 ቱም ሀገር ፈተና ይጠብቀን ያረብ ።

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว

    ትክክክል የኔ ወድ ወንድች በጣም አሰቸጋሪ ናችው አላህ ሱሊሂን ይወፋቅንን እህት

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ. እህቴ. አብዛኛዉ. ወዶች. እደዝህ. ናቸዉ. ከጋብቻ. በፊት. ያለዉ. እና. በኋላ. ያለዉ. በጣም. ይለያል. አዳድ. ወዶች. የማይቀየሩ. አሉ

  • @toplist3755
    @toplist3755 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እርጉዝ ተመስያለሽ እመሠ

  • @banmbanm4890
    @banmbanm4890 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቁንጆ እናመሰግናለን ልክ ነሽ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

    ልክነሺ፣አድአይሆንም፣ከትዳረበፊትና፣ከተጋብበሃላ፣ልዩነትአለዉ

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 3 ปีที่แล้ว

    የት ጥፍሽ ማር

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እር ጠፍሺ ማሬ

  • @ዘሀራሀስን
    @ዘሀራሀስን 3 ปีที่แล้ว

    Beteley yanche ball betam kebad new Allah yisture

  • @um4396
    @um4396 3 ปีที่แล้ว

    😀የኔ ውድ ትዳር እደት ነው😁🥲

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

    ትዳር እደት ነዉ ሁቢ😃

  • @toplist3755
    @toplist3755 3 ปีที่แล้ว

    በተርፈ በርች ትዳርሽን ፍቅር በፍቅር የርግልሽ ውዴ

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ. ካችጋ. ይሁን

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 3 ปีที่แล้ว

    ምነው መከዳው አርገሽ እደ ውድ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

    እረፋሺሣ፣ምድነዉ፣ዩቱብሠጠፊአይወድም፣እዳይረሣሺ😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘ወላሂግንጠፈተሻል፣ከምረ

  • @tube1881
    @tube1881 3 ปีที่แล้ว

    አደኝ

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሀቁን ትናገርሽ