#ፓትርያሪኩ_ይቅርታ_ይጠይቁኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 22 วันที่ผ่านมา +7

    መሳቅ ሳልፈልግ አሳቀኝ አስግድ 😂😂😂😊😢እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 22 วันที่ผ่านมา +3

    አርአያ እግዚአብሔር ይባርክ አቤቱ ይቅር ይበለን ሞቱ ወግኖቼነፍስ ይማር

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 22 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።ይህ ትልቅ ነውር ነው።ይህን ያልተገራ አንደበት ባንሰማ ጥሩ ነበር።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉን የድፍረት ቃል ሰማንው የቀረ ካለ እንጠብቃለን። ስለሌላ አይማኖት የሚናገር መምህር ካየህ ከሰማህ ያ ሰው ችሎታ የለውም ማለት ነው።

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 22 วันที่ผ่านมา +3

    አሰግድ በውነት ይቅር ይበልክ አታፍርም እግዚኦ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 22 วันที่ผ่านมา +4

    እህህህህህህህህ ከጥር 2015 አመተ ምህረት እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥቁር( ማቅ) ከአለበሷት በኃላ አባቶች አሉን ማለት ሁሉንም ባይሆን አሉ ብዬ እራሴን አላታልልም ያሉንም እግዚአብሔር ይፍረድ ቤተክርስቲያንንም ምእመኑንም እግዚአብሔር አምላክ ይታደገን ይድረስልን በቃችሁ ይበለን ለሞቱት የእናት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ምእመን ነፍሳቸውን ይማረው 😭😭💔

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ለቻይና ልጅ መሸጥ ተቸመረ ኢትዮጵያን ውስጥ😢😢😢😢😢

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 22 วันที่ผ่านมา +5

    እነዚህን ሰዎች ፈጣሪ ብሎ እንኳን ቢመለሱ ዳግም መድረክ ላይ እንዲወጡ አንፈቅድም ቤተክርሰቲያን የማንም መቀለጃ እና መሸቀጫ አይደለችም ሸቅጠው ሲበቃቸው ሲደልቡ ካዷት

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 22 วันที่ผ่านมา +1

    ከአፈርኩኝ አይመልሰኝ አለ መናፍቁ አሰግድ ደግሞ ምን ለመሆን ነው ነጠላ የተለበሰው? ውጉዝ ወአርዮስ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 22 วันที่ผ่านมา +4

    ገፍቶ እንጂ ተገፍቶ የዎጣ የለም

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 22 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ መናፍቃን መስመር ለቀቁ ብለዉ ብለዉ አባታችንን ለመናገር ደፈሩ የጨነቃቸዉ ነገር አለ

  • @workekibru
    @workekibru 22 วันที่ผ่านมา +1

    aryaya Edemaena Tena Wendema❤❤❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዎቼ ጉድ በጣም ያሳዝናል !!
    ልጅ አባቱን ይቅርታ ይጠይቅ ማለት ግን አይከብድም ?

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 22 วันที่ผ่านมา +2

    የነ መናፍቃኑ ( ጴንጤ) ንቀት ድፍረት እዚህ ደርሰዋል ይሄ ሁሉ ነቀት ደግሞ የቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች ናቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ምእመኑን ያስናቁን አባቶቻችን ናቸው እንዲህ እንደተደፈረች ቤተክርስቲያን ግን ያስደፍርናትን እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣል ☝️

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 22 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ካንተ ጋር የተወደድክ የወንጌል አርበኛ በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 22 วันที่ผ่านมา

    እረ ምን ጉድ ነው ቻይናው ምንድነው እግዚኦ

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 22 วันที่ผ่านมา

    እግዲህ እግዚአብሔር ከወደደህ ይመልስህ እንጂ በሀይለኛው ጋኔል ተይዘሀል ቅዱስ ሚካኤል ከዚ ያላቅህ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 22 วันที่ผ่านมา +1

    አንፈልጋቸው አባታችን ብዙ ስራ አለባቸው ከኛ በላይ አዋቂ የለም ብለው ወተው አገር የሚያሳምኑ መስሎዋቸው በአንድ አዳራሽ ተወስነው ሲቀሩ ቆጫቸው ይህ እምነት እንጂ ፖለቲካ አይድለም:: ይልቅስ ለራሱ ዝቅ ቢል ይሻለዋል::

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 22 วันที่ผ่านมา

    ለምን ባይመጡ በእናታቸው አይተከሉም ጭራሽ በንቀት አነጋገር ነዉ ከነሱም ብሶ ማፈሪያ ተዋህዶ ችግር የለባትም ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆሆሆሆሆሆ

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ዐዋዲን በደንብ ተከታተል የወንጌሉ ብርሃን ጨለማህን ያበራልሃል!!

    • @MeseretGezmu-kz9tk
      @MeseretGezmu-kz9tk 22 วันที่ผ่านมา

      አንተ ግን በርቶልሀል እርግጠኛ ነህ ወይስ ድንቁርናው ብሶብሀል?

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 22 วันที่ผ่านมา

    አተነፋፈሱ ራሱ ልክ አይደለም ብቻውን አይደለም ፈጣሪ ይቅረብህ ለመመለስ እየዳዳው ይመስላል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 22 วันที่ผ่านมา +1

    እስዋ ነች ራስዋን የሸጠችው መጀመሪያ ቤተሰብዋንም ያዋረደችው እስዋ ነች የናትና አባት ጥፋት ብር ላይ መደራደራቸው ነው ይቺ ልጅ በርግጠኝነት ለሚስትነት ሳይሆን ፈታኋት ላለው ሚስት ባርነት ሊሸጣት ነው።

  • @efratajo434
    @efratajo434 22 วันที่ผ่านมา

    Egzio new yemiyasibilew ye mama ethiopia

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 21 วันที่ผ่านมา

    ወይ አሰግድ ድፍረትና ቅሌት አላልቅ አለ በአደባባይ ለቅሶ ሙሾ በርታበት አትርሱኝ አስታውሱኝ ተመለስ በሉኝ ጥሩኝ ነው? እዛው ባለህበት ወይ ጉድ

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 22 วันที่ผ่านมา

    ደፋር

  • @AbebaBahlibi
    @AbebaBahlibi 21 วันที่ผ่านมา

    የድፍረት ድፍረት !!!!!!!!!

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 22 วันที่ผ่านมา

    Very very sad 😢 40 thushand every month selling their children so sad 😢 what kind of the world are we living

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 22 วันที่ผ่านมา

    አሰግድን የመናገር ሞራል የለህም ወንድም

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 21 วันที่ผ่านมา

      Lemenafeku new😂😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 วันที่ผ่านมา

    ምስኪን፡ ወገኖቼ፤ መጀመሪያ፡ 1ኛ)ኢየሱስ፡ ሂዱና፡ አጠምቁ፡ ያስተማርኳችሁን፡ ስበኩ፡ አለቀ! በቀን፡ ያለማቋረጥ፡ መ፡ ቅዱስ፡ ምህመኑ፡ ሳይማሩ፡ ኢየሱስ፡ እንላለን፡ እንዴት?

  • @WosenWubie
    @WosenWubie 22 วันที่ผ่านมา

    አልማፍር እፍርት ቀር

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 22 วันที่ผ่านมา

    አበሻ ሆኖ እንዴት ለቻይና ልጁን ይሸጣል በተለይ በባህልና በአመጋገብ ከፍተኛ ልዪነት ያላቸዉ ማንኛዉንም እንስሳ የሚበሉ ኃይማኖት የሌላቸዉ ናቸዉ ወላጅ በዚህ ልክ በልጁ ይነግዳል?

  • @LulsegedMerid-i9u
    @LulsegedMerid-i9u 22 วันที่ผ่านมา

    ሊባኖሳዊው ደራሲ፦ካህሊል ጂብራል በአንድ መጽሀፉ ላይ ያሰፈረው እንዲህ ይነበባል"ይህን ዘመን ስመለከተው የመጽሐፍ ቅዱስ የጥፋት ውሀ ከእግዚአብሔር ምድር ላይ የሰውን ሀጢያት ሊያጥብ እንደገና እየመጣ ያለ ይመስላል"ያለውን ያስታውሰኛል

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 22 วันที่ผ่านมา

    አንድ ምዕመን አንኳን አይጠይቅህም እንኳን አባታችን አትምጡ

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 20 วันที่ผ่านมา

    አስቡት በሳቸው ይቅርታ አንድ ሰው ሳይሆን በስራቸው ያሉት ሁሉ ነው ወደ እውነተኛይተ ቤት የሚገቡት 👈 ይቅርታ ባለማለታቸው ደሞ አንድ ሰው ሳይሆን በጣም በርካቶች ይጠፋሉ ማለት ነው እኔ የሚመስለኝ ይሄ ነው ቁጭ ብሎ በመነጋገር ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 20 วันที่ผ่านมา

    ምን ችግር አለው በይቅርታ ወደ ቤታቸው ከገቡ ጳጳሱ ይቅርታ ቢሉ ችግሩ ምኑ ላይ ነው አይደለም እሳቸው እየሱስ ክርስቶስ እኳን በደሙ ነው እኮ የገዛን እኛ ሰማያዊ ቤታችንን ለማውረስ እኮ ዋጋ ከፍሏል ደሞ ይቅርታ መጠየቅ እኮ ትልቅነት ነው እንደውም ይሄን አካብዳቹ ሳይሆን ማየት ያለባቹ ማበረታታት ነው ያለባቹ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 22 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ወንድሜ አባቶች በዚህ ጉዳይ የሉንም የሰማዮ አባት ለሰማእትነት ከመረጠ መታደል አይደለም እንዴ

  • @balkewkaltilahun-fy1ez
    @balkewkaltilahun-fy1ez 22 วันที่ผ่านมา

    Weregna were tiwedaleh

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 21 วันที่ผ่านมา

    kkkkkkkkk ere wooooooo ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ፡ ኢየሱስ፡ ስትሉ፡ ድሮም፡ ያኔ፡ ተሳስቷችኋል! ጴንጤዎች፡ ቤተሰቦች፡ ለምን፡ ተገለሉ? መ፡ ቅ፡ አ፡ ኪዳንን፡ያላማቋረጥ፡ ካነበበክ፡ ከተማርክ፡ ኢየሱስ፡ ሺህ፡ ጊዜ፡ ተጽፏል፡ ቅ፡ ማርያም፡ 10፡ ስለ፡ ልጇ፡ ብቻ!!!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 22 วันที่ผ่านมา

    በዶላር አይደለም በኢትዮጵያ ብር ነው የተሸጠችው በየወሩ $10 ሺ ብር

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 22 วันที่ผ่านมา

    በየወሩ 40 ሺ አይደለም $10 ሺ ብር ነው የተሸጠችው የጉድ አገር የሚገርመው ትላልቅ እናትና አባቶች ባሉበት የበለጠ ደግሞ እሞሆይ በተቀመጡበት እናት ትብዬ ትሁን አስተርጎሚያዋ በለ ነጭ ሽበትዋ ሴትዬ የምትገርም ነች እውነት እናትዋ ከሆነ ግን ማርያምን ሞታ ባረፈችው

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 20 วันที่ผ่านมา

    ሆሆሆ እነዚህ መናፍቃን በቃ ድፍረታቸው ከልክ አለፈ አይ አሰግድ የንፏቄ ትምርትህን ስትዘራ የገዛ ጥፋትህ ነው ኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲያን ያወገዘቻችሁ ጭራሽ አባቶች ይቅርታ ይጠይቁን አለማፈርህ በስመአብ

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u 22 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ እርካሽ አሁን የተናገረዉ ቃል እራሱ ምንፍቅና ነው ይቅርታ ይጠይቁኝ ማለቱ ይቅር የሚልህ እግዚአብሔር ነው አንተ ደፋር እግዚአብሔር አምላክን ነው የተዳፈርከው

  • @WosenWubie
    @WosenWubie 22 วันที่ผ่านมา

    አቶ አሰግድ በጣም ውጥ እርግጥክ አስግድ ተውእንጅ

  • @EskuAbrha-zc9nu
    @EskuAbrha-zc9nu 22 วันที่ผ่านมา

    ብዙ አትናደድ ስሜታዊ አትሁን

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 20 วันที่ผ่านมา

    Betikikil memhir

  • @KebereMegersa
    @KebereMegersa 21 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ማለቱ ነው ምፍቅና አንተና አዘጋጆችክ እየሱስ አየሰደባባቹ መሆኑን ማን በነገረክ

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv 22 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ አሰግድ እስኪ አንተ እንዳልከው ፓትርያርኩ በአደባባይ ይቅርታ ጠየቁህ እንበል እና የዚያን ጊዜ እንነጋገራለን ያልከው ምኑን ነው?። በዚሁ ንግግርህ ላይ መልሰህ እግዚአብሔር ይባርካቸውና ክርስቶስ እጅ ላይ ጣሉን አልክ። አሁን አለሁበት የምትለው ዕምነት ልክ ነው ብለህ ያመንክ ከሆንክ ምን ፍለጋ ነው ልንነጋገር እንችላለን ብለህ የምታወራው።
    አለም ዕውርና ዕምነት የሌለህ ነህ።
    ሌላው ደግሞ በአርሲ ሀ/ስብከት ሰለታረዱት ሰዎች ጠቅላይ ሚ/ሩ አልሰሙ ከሆነ መልክት ላኩላቸው ምክንያቱም ለቅሶ ይደርሱ እንደሆን ።