Moon you have no idea how much I respect you and love you wellahi I wish and ken bagegnish adnakoten bigeltsilesh yemtaneshachew idea hasabshin yemtansherashirbet way yigezagnal beka mn libelsh dream e new endabchi awaki anbabi besal free speech yalat tenkara set mehon Ethio simeta endemagegnish tesfa alegni yene eht❤
በጣም ደስ የሚል ቆይታ 🥰እናመሰግናለን
Respect 💜💜💜💜
So gorgeous! Neat and clean based on knowledge and experience. I am proud of you. Topic choice is impressive ! Keep working hard !
ዋው ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ በርቱ ።ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።
ማሻአላህ ሙኒራዬ ውበትሽ ከጸባይ ጋር: አላሁወአክበር
Moon you have no idea how much I respect you and love you wellahi I wish and ken bagegnish adnakoten bigeltsilesh yemtaneshachew idea hasabshin yemtansherashirbet way yigezagnal beka mn libelsh dream e new endabchi awaki anbabi besal free speech yalat tenkara set mehon
Ethio simeta endemagegnish tesfa alegni yene eht❤
እርጋታቹ ደስ ሲል
ወገኖች እንኳን በደህና መጣችኹ
ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ልጅነት፡ጓደኝነት፡ሳቅ፡ግልጽነት፡ውበት ግጥም፡እና መመናፈስ ከዛሬው ወገን ፖድካስት highlight ቶቼ ናቸው አሪፍ ናችሁ❤ ተመችቶኛል፡፡
ደስ የሚለዉ ውይይት 😍🙏
አሪፍ ነው እንደአጀማመር አሪፍ ሂዳቹህ በኋላ የግጥም መድረክ አስመሰላቹሁት ከዛ ደግሞ ስትጨርሺ የቲቪ አዘጋግ ዘጋሽው ለማንኛውም በርቱልን👍
welcome..
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤
ሙኒራዬ ሰወድሸ
መሐመድ ቡርሃንን ብታካትቱ ሃሪፉ ነበር
Wle come🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Welcome
❤❤❤❤
የውጭ ሰው ከሚያዋርደኝ ጓደኛዬ ያዋረደኝን አልረሳውም። ሳዲቅ take notes friends of his.
Sound ትንሽ ይረብሻል
ሃባ ሃባ ሃባ ተመችኝ ሙናዬ 😂😊
😮😮😮😮
የአርሰናልን ኮርናም ታወሰች 😂😊
ሙኒራ ስትስቂ ሴትነሽ ውበቱ ይጎላል ስለዚህ በብዙ ሳቂ እሺ
ግጥም እኮ ቃላቶቹ ቀለል ብለው ሀሳቡን ነው ማክበድ እንጂ ሰዎች ግጥሙን እያነበቡ ስለቃላቶቹ ምን ማለት ፈልጎ ነው ብሎ መጨነቅ አይጠበቅበትም።
ማሜ በጣም ትችላለህ ይመችህ👍
Well said!
❤❤❤