ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሳተፍ የምትፍልጉ ኮሜቱ ላይ "እሳተፋለው " በማለት ድጋፋችሁና ውሳኔያችሁን አታውቁኝ አመሰግናለውTO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.htmlኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁFollow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Where is shopping list
Eflegalhu ye megbun ayente please leklen.
i cant wiat
እሳተፋለሁ
አባቶቻችን ፆምን ያደረጉልን ጌታም እንድንፆም ያሳየን ለካ ለኛ ጥቅም ኖሮአል አምላክ ክብር ይግባው አንተም ተባረክ ብዙ ነገርን አሳወከን
በሙሉ ደስታ እሳተፋለው ዶክተር ዳንኤል
በቀን አንድ ጊዜ የመመገብ ልምምድ ጤናን ከመጠበቅ ባሻገር ለመንፈሳዊ ህይወት ጥንካሬ ትልቅ ጠቅሜታ አለው።
በትክክል
ACRT@@Azeb-ru1rf
በጣም ደሰ የሚል ነው እግዛብሄር የርዳንአጀምራለሁ በደሰታ።
እግዚአብሔር አምላክ በላይኛውም በታችኛውን በረከት አንትንም ቤተስብህን ይባርክህ መባረክን ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር እጅ አሁንም ባንተ ላይ ትሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እናመሠግናለን በአንተ ምክናያት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ አሁንም አስራ ምናምን ቀን ሆነኝ በቀን አንደዬ ነው የምበላው በጣም ተመቺቶኛል ቀሪ ዘመኔን በዚሁ እንድቀጥል ፈጣሪ ይርዳኝ
ደስ እያለኝ እሳተፋለው ዶክተር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ❤
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዛሬ ባቀረቡት ቪዲዮ እኔ ከሶስት አመት በፊት ነው የጀመርኩት ከክብደት መቀነስ ጀምሮ ብዙ የጤና ጥቅም አለዉ አዎ በተለይ በማስታወስ ችሎታን እና ለፍጥነት በጣም አሪፍ ነው የስኮር መጠኔን እና የአንጀት ላይ የነበረኝን የተወሰነ ችግር ሙሉ በሙሉ አስወግጃለሁ የአይረን ችግር ብቻ ነው አሁን ያስቸገረኝ እስኪ በአይረን ጉዳይን አስመልክቶ ቪዲዮ ይስሩልን? ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ደ/ር ዳኒ እናመሰግናለን።
ምርጥ ፕሮግራም ነው እንዴት ጤና እንደሆነ አንዴ መብላት በዛላይ ድካም የለ ሙቀት የለ ደግሞም በደንብ እየቀነስኩ ነው ይመችህ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ
እሳተፋለሁ Thanks Doctor Dani
ዶክተር ዳኒ በጉጉት እየጠበኩ ነበር :በጣም መልካም ሰው ነህ :ተባርክ🙏🏾
እኔም እሳተፋለው በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብክ
ሰላም ላንተ ይሁን ኤልያስ እባላለው የሄ ጾም ከጀመርኩት 4 አመት ሁነኛል በዚ 4 አመት ውስጥ 27 ኪ.ግ ቀንሼ አለው። በዚ ግዜ ውስጥ ለ6 ወር የሚክል ለ72 ሰአት እጾም ነበር ። አሁን ግን በቀን አንዴ እበላለው ማለት ነው ። ጾም በጣም ጠቃሚ ነው ብየ ምስክርኔት መስጠት እፈልግ አለው።
ዶክተር ዳኒ ሰላምና ጤናን ላንተና ለመላው ቤተሰቦችህ እመኛለሁ ! ያንተ የትምህርት ፕሮግራምን በጉጉት ስለምጠብቀው ተምህርቱ እንዲደርሰኝ ስላደረግህ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ አላህ ይስጥህ በተረፈ ለሚቀጥለው ፕሮግራም እንደምሳተፍ እገልፃለሁ
አርቲስት ሩታ የኔ ጤናን አመሠግናለሁ በሱ ነው ሸንቀጥ ያልኩት ከ4ልጆች ብሀላ ብላ ምስክር ስትሰጥ ነበር
Dr. በአንተ ተጠቅመናል ተባረክ 💯🇪🇷
ዳር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክልኝ
እኔም እሳተፋለሁ ኢንሻ አላህ
እኔም እሳተፋለው!ተባረክ!
በጣም ደስ ይለኛል እሳተፋለው
እግዚአብሔር ይባርክህ እሞክራለሁ😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
እሳተፋለው Thank you
ወንድሜ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
እሳተፋለሁ ዘመንህ ይባረክ❤
እናመስግናለን ዶ/ ር ዳንሄል ከአንተ ትምህርት በጣም ጥቅም አግኝቻለው በርታልን
Thank you Dr Dani, this is amazing. God bless you and your family!
እሳተፋለሁ፡፡ ተባረክ ዶክተር
ለአለርጅክ መዳኒት ምንድነው
በጣምእናመሰጊናለን
አሪፍ ነው ግን እኔ መክሳት አልፈልግም ግን ለጤና ባደርገው ደስ ይለኛል
Thank you Dr I will do it I did the 3 day water fast it’s Amazing lose 5 lb and I don’t feel tired that is Amazing
I can’t wait, god bless you Dr Daniel 🙏🙏
I can’t wait to start 😊 Thanks Dr!!!
Esatafalhu doctor tabareke 🙏🙏🙏
በሙሉ ደስታ ነው እምሳተፈው
እኔ ዛሬ እጀምራለሁ ገና 21 አመቴ ነው ግን 68 ኪሎ ነኝ ለውጥ ካየሁ አሳውቅሀለሁ አመሰግናለሁ ዶኮተር
ለውጥ አየሽ ውደ እኔ ዛሬ ጀምሬአለሁ
@@toybaseid6145አብረን እንጀምር እንድንበረታታ ቁጥርሽን ላኪልኝና
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል 🙏
Ok, I'll try my best and God bless you dr.
እናመስግናለን ውድ ዶክተራችን 🤍✅️🤍✅️🤍✅️
Thank you Doctor I will participate on this program. Be blessed.
ዶክተር በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ምክር በርታልን
እናመሰግናለን እሳተፍለሁ
በደስታ እሳተፋለሁ: እናመስግናለን ዶ/ ር ዳንሄል ከአንተ ትምህርት በጣም ጥቅም አግኝቻለው በርታልን! ለነገ የምግብ ግብአት ዝርዝሮችን ቀድመን ብናገኛችው ለመዘጋጀት ይጠቅመናል! ከአንድ ቀን በፊት ብናገኛቸው!
እሳተፋለው እግዛቤር ይባርክህ
Thanks doctor
እናመሰግናለን ዶ/ር
እናመሰግናለን የነገሰው ይበለን ወንጅማለሞሞሞ
Welcome Dr. Daniel GBU
እሳተፋለሁ አመስግናለሁ❤
ዶክተር ዳኒ እሳተፋለሁ አመሠግናለሁ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤
I will be doing this the first time with you 💪🏾💪🏾💪🏾
ስለጠህው ማብራረሪያ አመሰግናለሁ
ዋው በጣም አሪፍ በወሊድ ምክንያት ኦቨር ዌት ሆኛለው በቃ ልመዘን እና ልዘጋጅ ድክተር በጣም እናመስግናልን
እደሱ ነው እምጠቀመው በጣም ነው የቀነስኩት በጣም በጣም
ዶ/ር ዳኔኤል የምታስተምረዉ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነዉ ።እናመሰግንሀለንጥያቄየ ዲያቤቲክ በሽተኛ ነኝ በቀን ኪኒን አንዴ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ። እቤት በሳምን ሁለት ጊዜ እለካዋሁ ከ120 አይበልጥም። እኔ በየቀኑ ለ13 ሰአት አልበላም ወደ አንድ ፒኤም ቀላል ቁርስ እበላለሁ ከዛ ወደ 8ፒኤም እራት እበላለሁ የ21ቀኑን ፕሮግራም ልጀምረዉ? ደም ግፊትም ስላለብኝ ቁርስ ላይ ነዉ መድሀኒቶቸን የምወስደዉ።
Yalen Ewinet bemaregagecha keep Prove it.
You are blessed 🙌
Thank you Dr I will start tomorrow🙏
Thanks for Dear my brother
Wow በጣም ኣሪፍ ትምርት ነዉ ኣመሰግናለዉ ደጉተር 👌👍
ዶክተር በአጋጣሚ ዛሬ አራተኛ ቀኔ ነው እስቲ በቀን አንዴ መብላት ጥቅም/ጉዳት አለው ብዬ ስጠይቅ ያንተን ቻሌንጅ አየሁት ተመችቶኛል የሚገርም መንፈስ በውስጤ ያለው ምንም ድካምና ረሃብ የለኝም እኔ ለ21 ቀን ብቻ ሳይሆን ኑሮዬ ነው የማደረገው በርታ አመሰግናለሁ🎉
I will participate, Thank you Dr.
I’m all in.
ጤና ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል ምግቦቹ ምን ምን ናቸ ውይስ የፈለግነውን በቀን አንዴ ብቻ ነው ይቅርታ ስላለገባኝ ነው 🙏🏼
Thank you so much Doctor it’s helpful 🙏🥰
በቀን አድ ጊዜ እየበላሁ በምን አቅሜ ቆሜ ልሰራ ነው ቢያንስ በቀን 3 ወሳኝ ነው ቁርስ ምሳ ራት አለቀ 🙏🙏
I will participate. Thank you
ይቅርታየ ምስጋናየን ዘነጋው እግዚአብሔር ይባርክህ
እሳተፍአለው አመስግናለው
Thank you
You're welcome
Dr dani gizeknh setken lmtakerbilnh tmhrtoch bemulu egizyabher yichemirlh thanks 🙏🙏🙏
I do one meal per 24hrs I love it I got so many benefits
I will participate. God bless you abundantly.
ዶክተር ዳኒ እንም እሳተፋለሁ እግዚአብሔር ይርዳን የታይሮድ መድሀኒት እወሰዳለሁ ግን ምግብ ከመብላቴ ከአንድ ሰአት በፊት እወሰዳለሁ ችግር የለዉም መሰለኝ ?
Thyroid medicine የሚወስድ በቀን አንድ ጊዜ መመገብ ይችላሉ ወይ ? የምታዘጋጀው አይነት መመገብ ይችላሉ ወይ። ብትመልስል ደስ ይለኛል። ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠሕ ነው ግታ አብዝቶ ይባርህ።
እሳተፋለሁ 🙏
thank you dr thank you blesss you more 😍😍😍
Esatfalhu amsgenalhu🙏🙏
ዳኒ በታላቅ ደስታና ጉጉት ሃያ አንዱን ቀን አብረን እንዘልቃለን ! እናመሰግናለንም!!
Selam Dr Ena exercise esralw silzh ka sportu gar aygachim way ? Ya tena chiger aymtabignm miknyatu ka sport malse baki migeb silmyasfalg naw
Esete enem emokeralew egezabeher yesetelen enamesegenalen
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እለም.በቀንእንዴ ስንበላ ቡና በወተት ወይም ሻይ መጠጣት እንችላለን?
ጥቁር ቦና ባዶውን ያለ ወተት እና ያለ ስካር
Hi Dr. If u have any advice about Rehumathoid arteritis Please .
ዶክተር ለምትሰጠን የጤና ምክር ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን ጥያቄ እኔ የአንጀት ቀዶ ጥገና ካደረግሁ 3 ወር ሆኖኛል እና መፆም እችላለሁ የሚመጣው ጉዳት የልም
I'm taking part👍🏽
Yes I'm in
አመሰግናለሁ እሳተፋለሁ
ግንእህቶችበቀንአደመብላትእችላለንብለን ያገኘነዉንመብላትየለብንም እሥክጠግብእራሡባበላይመረጣልአለዛ መልሠንእዛዉነዉእኔበዉፍረቴቅሥሜየተሠበርኩነበርኩአሁንለራሴእደገናየተፈጠርኩነዉየመሠለኝወላሂ
thankyou DR
እሳተፋለሁ ነገር ግን ፆምን እና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ምግቦችን የሚያካትት ቢሆን ጥሩ ነው
Yes I will
I'm in.
thank you Dr dani
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሁሌም ስለእኛ ጤና ስለምታስብልን እና ስለምታካፍለን መልካም እና እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ: ሁሉ:: በዚህ ፕሮግራም ውስጥ መሳተፍ እፈልጋለሁ:: ግን አንተም አስቀድመህ እንደተናገርከው 1) ከ15 ቀን በውኃላ ፇም ስለሚጀምር እንደገና አቋርጠን መቀጠል እንችላለን? ወይስ ለሚቀረው 7 ቀን የፃም በሆነ ምግብ(vegetarian) መተካት እንችላለን? 2) ምግብ ሳንበላ በምንቆይንበት ሰዓቶች ውስጥ ውሃ መጠታት እንችላልን?ስለምትሰጠን መልስ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ::
I was waiting for this ! Thank you I AM IN
I will participate. Thank you Doctor. You are amazing
Very good. Thanks.
I already started and where is the shopping list, please?Thank you,
መሳተፍ የምትፍልጉ ኮሜቱ ላይ "እሳተፋለው " በማለት ድጋፋችሁና ውሳኔያችሁን አታውቁኝ አመሰግናለው
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Where is shopping list
Eflegalhu ye megbun ayente please leklen.
i cant wiat
እሳተፋለሁ
እሳተፋለሁ
አባቶቻችን ፆምን ያደረጉልን ጌታም እንድንፆም ያሳየን ለካ ለኛ ጥቅም ኖሮአል አምላክ ክብር ይግባው አንተም ተባረክ ብዙ ነገርን አሳወከን
በሙሉ ደስታ እሳተፋለው ዶክተር ዳንኤል
በቀን አንድ ጊዜ የመመገብ ልምምድ ጤናን ከመጠበቅ ባሻገር ለመንፈሳዊ ህይወት ጥንካሬ ትልቅ ጠቅሜታ አለው።
በትክክል
ACRT@@Azeb-ru1rf
በጣም ደሰ የሚል ነው እግዛብሄር የርዳን
አጀምራለሁ በደሰታ።
እግዚአብሔር አምላክ በላይኛውም በታችኛውን በረከት አንትንም ቤተስብህን ይባርክህ
መባረክን ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር እጅ አሁንም ባንተ ላይ ትሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እናመሠግናለን በአንተ ምክናያት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ አሁንም አስራ ምናምን ቀን ሆነኝ በቀን አንደዬ ነው የምበላው በጣም ተመቺቶኛል ቀሪ ዘመኔን በዚሁ እንድቀጥል ፈጣሪ ይርዳኝ
ደስ እያለኝ እሳተፋለው ዶክተር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ❤
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዛሬ ባቀረቡት ቪዲዮ እኔ ከሶስት አመት በፊት ነው የጀመርኩት ከክብደት መቀነስ ጀምሮ ብዙ የጤና ጥቅም አለዉ አዎ በተለይ በማስታወስ ችሎታን እና ለፍጥነት በጣም አሪፍ ነው የስኮር መጠኔን እና የአንጀት ላይ የነበረኝን የተወሰነ ችግር ሙሉ በሙሉ አስወግጃለሁ የአይረን ችግር ብቻ ነው አሁን ያስቸገረኝ እስኪ በአይረን ጉዳይን አስመልክቶ ቪዲዮ ይስሩልን? ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ደ/ር ዳኒ እናመሰግናለን።
ምርጥ ፕሮግራም ነው እንዴት ጤና እንደሆነ አንዴ መብላት በዛላይ ድካም የለ ሙቀት የለ ደግሞም በደንብ እየቀነስኩ ነው ይመችህ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ
እሳተፋለሁ Thanks Doctor Dani
ዶክተር ዳኒ በጉጉት እየጠበኩ ነበር :በጣም መልካም ሰው ነህ :ተባርክ🙏🏾
እኔም እሳተፋለው በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብክ
ሰላም ላንተ ይሁን ኤልያስ እባላለው የሄ ጾም ከጀመርኩት 4 አመት ሁነኛል በዚ 4 አመት ውስጥ 27 ኪ.ግ ቀንሼ አለው። በዚ ግዜ ውስጥ ለ6 ወር የሚክል ለ72 ሰአት እጾም ነበር ። አሁን ግን በቀን አንዴ እበላለው ማለት ነው ። ጾም በጣም ጠቃሚ ነው ብየ ምስክርኔት መስጠት እፈልግ አለው።
ዶክተር ዳኒ ሰላምና ጤናን ላንተና ለመላው ቤተሰቦችህ እመኛለሁ ! ያንተ የትምህርት ፕሮግራምን በጉጉት ስለምጠብቀው ተምህርቱ እንዲደርሰኝ ስላደረግህ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ አላህ ይስጥህ በተረፈ ለሚቀጥለው ፕሮግራም እንደምሳተፍ እገልፃለሁ
አርቲስት ሩታ የኔ ጤናን አመሠግናለሁ በሱ ነው ሸንቀጥ ያልኩት ከ4ልጆች ብሀላ ብላ ምስክር ስትሰጥ ነበር
Dr. በአንተ ተጠቅመናል ተባረክ 💯🇪🇷
ዳር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክልኝ
እኔም እሳተፋለሁ ኢንሻ አላህ
እኔም እሳተፋለው!
ተባረክ!
በጣም ደስ ይለኛል እሳተፋለው
እግዚአብሔር ይባርክህ እሞክራለሁ😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
እሳተፋለው Thank you
ወንድሜ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
እሳተፋለሁ ዘመንህ ይባረክ❤
እናመስግናለን ዶ/ ር ዳንሄል ከአንተ ትምህርት በጣም ጥቅም አግኝቻለው በርታልን
Thank you Dr Dani, this is amazing. God bless you and your family!
እሳተፋለሁ፡፡ ተባረክ ዶክተር
ለአለርጅክ መዳኒት ምንድነው
በጣምእናመሰጊናለን
አሪፍ ነው ግን እኔ መክሳት አልፈልግም ግን ለጤና ባደርገው ደስ ይለኛል
Thank you Dr I will do it I did the 3 day water fast it’s Amazing lose 5 lb and I don’t feel tired that is Amazing
I can’t wait, god bless you Dr Daniel 🙏🙏
I can’t wait to start 😊 Thanks Dr!!!
Esatafalhu doctor tabareke 🙏🙏🙏
በሙሉ ደስታ ነው እምሳተፈው
እኔ ዛሬ እጀምራለሁ ገና 21 አመቴ ነው ግን 68 ኪሎ ነኝ ለውጥ ካየሁ አሳውቅሀለሁ አመሰግናለሁ ዶኮተር
ለውጥ አየሽ ውደ እኔ ዛሬ ጀምሬአለሁ
@@toybaseid6145አብረን እንጀምር እንድንበረታታ ቁጥርሽን ላኪልኝና
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል 🙏
Ok, I'll try my best and God bless you dr.
እናመስግናለን ውድ ዶክተራችን 🤍✅️🤍✅️🤍✅️
Thank you Doctor I will participate on this program. Be blessed.
ዶክተር በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ምክር በርታልን
እናመሰግናለን እሳተፍለሁ
በደስታ እሳተፋለሁ: እናመስግናለን ዶ/ ር ዳንሄል ከአንተ ትምህርት በጣም ጥቅም አግኝቻለው በርታልን! ለነገ የምግብ ግብአት ዝርዝሮችን ቀድመን ብናገኛችው ለመዘጋጀት ይጠቅመናል! ከአንድ ቀን በፊት ብናገኛቸው!
እሳተፋለው እግዛቤር ይባርክህ
Thanks doctor
እናመሰግናለን ዶ/ር
እናመሰግናለን የነገሰው ይበለን ወንጅማለሞሞሞ
Welcome Dr. Daniel GBU
እሳተፋለሁ አመስግናለሁ❤
ዶክተር ዳኒ እሳተፋለሁ አመሠግናለሁ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤
I will be doing this the first time with you 💪🏾💪🏾💪🏾
ስለጠህው ማብራረሪያ አመሰግናለሁ
ዋው በጣም አሪፍ በወሊድ ምክንያት ኦቨር ዌት ሆኛለው በቃ ልመዘን እና ልዘጋጅ ድክተር በጣም እናመስግናልን
እደሱ ነው እምጠቀመው በጣም ነው የቀነስኩት በጣም በጣም
ዶ/ር ዳኔኤል የምታስተምረዉ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነዉ ።እናመሰግንሀለን
ጥያቄየ ዲያቤቲክ በሽተኛ ነኝ በቀን ኪኒን አንዴ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ። እቤት በሳምን ሁለት ጊዜ እለካዋሁ ከ120 አይበልጥም። እኔ በየቀኑ ለ13 ሰአት አልበላም ወደ አንድ ፒኤም ቀላል ቁርስ እበላለሁ ከዛ ወደ 8ፒኤም እራት እበላለሁ የ21ቀኑን ፕሮግራም ልጀምረዉ? ደም ግፊትም ስላለብኝ ቁርስ ላይ ነዉ መድሀኒቶቸን የምወስደዉ።
Yalen Ewinet bemaregagecha keep
Prove it.
You are blessed 🙌
Thank you Dr I will start tomorrow🙏
Thanks for Dear my brother
Wow በጣም ኣሪፍ ትምርት ነዉ ኣመሰግናለዉ ደጉተር 👌👍
ዶክተር በአጋጣሚ ዛሬ አራተኛ ቀኔ ነው እስቲ በቀን አንዴ መብላት ጥቅም/ጉዳት አለው ብዬ ስጠይቅ ያንተን ቻሌንጅ አየሁት ተመችቶኛል የሚገርም መንፈስ በውስጤ ያለው ምንም ድካምና ረሃብ የለኝም እኔ ለ21 ቀን ብቻ ሳይሆን ኑሮዬ ነው የማደረገው በርታ አመሰግናለሁ🎉
I will participate, Thank you Dr.
I’m all in.
ጤና ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል ምግቦቹ ምን ምን ናቸ ውይስ የፈለግነውን በቀን አንዴ ብቻ ነው ይቅርታ ስላለገባኝ ነው 🙏🏼
Thank you so much Doctor it’s helpful 🙏🥰
በቀን አድ ጊዜ እየበላሁ በምን አቅሜ ቆሜ ልሰራ ነው ቢያንስ በቀን 3 ወሳኝ ነው ቁርስ ምሳ ራት አለቀ 🙏🙏
I will participate. Thank you
ይቅርታየ ምስጋናየን ዘነጋው እግዚአብሔር ይባርክህ
እሳተፍአለው አመስግናለው
Thank you
You're welcome
Dr dani gizeknh setken lmtakerbilnh tmhrtoch bemulu egizyabher yichemirlh thanks 🙏🙏🙏
I do one meal per 24hrs I love it I got so many benefits
I will participate. God bless you abundantly.
ዶክተር ዳኒ እንም እሳተፋለሁ እግዚአብሔር ይርዳን የታይሮድ መድሀኒት እወሰዳለሁ ግን ምግብ ከመብላቴ ከአንድ ሰአት በፊት እወሰዳለሁ ችግር የለዉም መሰለኝ ?
Thyroid medicine የሚወስድ በቀን አንድ ጊዜ መመገብ ይችላሉ ወይ ? የምታዘጋጀው አይነት መመገብ ይችላሉ ወይ። ብትመልስል ደስ ይለኛል። ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠሕ ነው ግታ አብዝቶ ይባርህ።
እሳተፋለሁ 🙏
thank you dr thank you blesss you more 😍😍😍
Esatfalhu amsgenalhu🙏🙏
ዳኒ በታላቅ ደስታና ጉጉት ሃያ አንዱን ቀን አብረን እንዘልቃለን ! እናመሰግናለንም!!
Selam Dr Ena exercise esralw silzh ka sportu gar aygachim way ? Ya tena chiger aymtabignm miknyatu ka sport malse baki migeb silmyasfalg naw
Esete enem emokeralew egezabeher yesetelen enamesegenalen
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እለም.በቀንእንዴ ስንበላ ቡና በወተት ወይም ሻይ መጠጣት እንችላለን?
ጥቁር ቦና ባዶውን ያለ ወተት እና ያለ ስካር
Hi Dr. If u have any advice about Rehumathoid arteritis Please .
ዶክተር ለምትሰጠን የጤና ምክር ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን
ጥያቄ እኔ የአንጀት ቀዶ ጥገና ካደረግሁ 3 ወር ሆኖኛል እና መፆም እችላለሁ የሚመጣው ጉዳት የልም
I'm taking part👍🏽
Yes I'm in
አመሰግናለሁ እሳተፋለሁ
ግንእህቶችበቀንአደመብላትእችላለንብለን ያገኘነዉንመብላትየለብንም እሥክጠግብእራሡባበላይመረጣልአለዛ መልሠንእዛዉነዉእኔበዉፍረቴቅሥሜየተሠበርኩነበርኩአሁንለራሴእደገናየተፈጠርኩነዉየመሠለኝወላሂ
thankyou DR
እሳተፋለሁ ነገር ግን ፆምን እና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ምግቦችን የሚያካትት ቢሆን ጥሩ ነው
Yes I will
I'm in.
thank you Dr dani
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሁሌም ስለእኛ ጤና ስለምታስብልን እና ስለምታካፍለን መልካም እና እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ: ሁሉ:: በዚህ ፕሮግራም ውስጥ መሳተፍ እፈልጋለሁ:: ግን አንተም አስቀድመህ እንደተናገርከው 1) ከ15 ቀን በውኃላ ፇም ስለሚጀምር እንደገና አቋርጠን መቀጠል እንችላለን? ወይስ ለሚቀረው 7 ቀን የፃም በሆነ ምግብ(vegetarian) መተካት እንችላለን?
2) ምግብ ሳንበላ በምንቆይንበት ሰዓቶች ውስጥ ውሃ መጠታት እንችላልን?
ስለምትሰጠን መልስ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ::
I was waiting for this ! Thank you I AM IN
I will participate. Thank you Doctor. You are amazing
Very good. Thanks.
I already started and where is the shopping list, please?
Thank you,