ይሉኝታ እና መዘዙ፣ ከተመልካች የተላከው አሳዛኝ ታሪክ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ይሉኝታ መጥፎ ወይስ ጥሩ? ይሉኝታን በህይወታችን ወስጥ በምን መልኩ እናስተናግደው?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: hagerietv
ትዊተር (ኤክስ): HagerieT
ኢንስታግራም: hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ይሉኝታ (ምን ይሉኝ)
እኛ ሀገር ይሉኝታ በዝቶ ሰው የሚፈልገው እራሱ በቅጡ ማወቅ የቸገረው ይመስለኛል ምክንያቱም አብዛኛው ፈጣሪ ምን ይለኛል ሳይሆን ሰው ምን ይለኛል እያለ የሚኖር ይመስለኛል ።ዘንድሮ ሰው ምን ይለኛል ቀርቶል ይባል ግን አልቀረም እኛ ሰው ምን ይለኛል አትልም(አይልም)የምንላቸው ሰዎች እራሱ ይሉኝታ ስለሌላቸው ሳይሆን ምን ይሉኛል የሚሉት ሰዎች እኛ ስላልሆንን ነው እንጂ የሚለብሱት ፣ የሚናገሩት የራሳቸው ምን ይሉኛል(በተቃራኒው ጥሩ ነው ይሉኛል) የሚሉት ሰው ስላላቸው ነው ስለዚህ ሁሉም ሌላውን ተቀባይነት አገኝበታለሁ እያለ የሚኖር ሆኗልና የይሉኝታ(ምንይሉኝ) በጎ ነገሩ ጠፉ እንጂ ይሉኝታ እንደውም ብሶበታል ባይ ነኝ።
ስለ በምንይለኝ ማበደር የተባለው (እንደውም ስለብድር ብቻውን ፕሮግራም ብትሰሩ ጥሩ ነው ሰው አበደራለሁ እያለ ብዙ ችግር ውስጥ የሚገባ ስላለ በቅርብ በሚድያ ያየናት ብድር አበድራ ባለመመለሱ ምክንያት በንዴት ፓራላይዝ የሆነች እህታችን የብድር አስከፊነት ምስክር ናት)
እኔ ባለፈው ሰንሻይን ባለቤት አቶ ሳሙኤል ያሉት ነገር በከፊል እስማማበታለው "ሳሙኤል ለወዳጅ ሰው አታበድር ብሩንም ፣ሰውዬውንም ፣ስምህንም ታጣለክ ካለክ ስጠውንጂ አታበድር " ስሙን የሚያጣው ሰውዬው ገና ለገና ሳይከፍለኝ ይለኛል ብሎ ስምክን በሀሜት ያጠፉዋል ነው ነገሩ የቅርብ ወዳጅ ወደ ጠላት ከተቀየረ ከሀሜትም በላይ ሊያመጣ ይችላል
ብቻ እኔ የምለው ሰው ሲያበደር ለተበዳሪው ሰጥቼካለው ባይለውም ለራሱ ያንብር ለመልሷ እንደማያገኘው እና ለዛ ሰው እንደሰጠው እራሱን አሳምኖ ለተበዳሪው ግን በተመቸው ጊዜ መመለስ እንደሚችል ገልፆ መስጠት ይሻላል ባይ ነኝ።
ዮልታ በጣም ከባድ ነው እኔ በዮልታ የምወደውን ባሌን አጥቻለሁ ምክንያቱም ቤተሰቦቼ ስላልወደዱት ተለየሁት እርጉዝ እደሆንኩ እያወቅኩ ቤተሴቤን ለማስደሰት ተለየሁት 😢በጣም ከባድ ጊዜ ስቃይ ጭቀት መከራዎችን አሳለፍኩ እሱን ለነሱ ብየ አልፈልግህም ካልኩት በኋላ ቤተሰቦቼ ከቤት አስወጡኝ ቢሆንም በሰአቱ ተሰብሬ ነበር ግን የሁሉንም ግፊት እራቅ ብየ እደፊልም ማየት ጀመርኩ አሁን የራሴን ውሳኔ ወሰንኩ ጊዜው ሄዷል 5አመት ሆኖታል ቢሆንም በራስ አለመወሰን ዮልታ የሚሉት ነገር በጣም ጎጂነው ። በተለይ ቦታው ካልታወቀ አሁን ግን ሁሉም ወዳጆቼ ሆነዎል ምክንያቱም ምንም ነገር ለቤተሰቦቼ አልናገርም ስወስን በራሴ አደርጋለሁ ምክር ሃሳብ አቆምኩ የልጄን አባትም ይቅርታ ጠየቅኩ ጊዜው ቢረዝምም ከእግዚአብሔር ጋር ፍፃሜውን ያሳምርልኝ
በጣም እናመሰግናለን። ምን ያህል እየጠፋን እንደሆነ የተረዳሁት ይሄን ዓይነት ውይይት የሚከታተል ሳይኖር ብዙ አልባሌ ነገሮችን በሚሊዮን ቁጥር ብዛት እንደምንከታተል ሳስበው ነው። እግዚአብሔር ይሁነን።
ግቢ ጉባኤ እያለን (እንዳ ኢየሱስ - መቐለ) ተወዳጁ መርሐግብራችን የሕይወት ውይይት ላይ ስለ ይሉኝታት ስንወያይ "ይሉኝታ made in Ethiopia" ያለው ልጅ ኣይረሳኝም። ይሉኝታ የሐበሾች መለያችን ይመስለኛል። እደዚህ ለጉዳዩ ትኩረት ተሰጥቶት ልንወያይበት የሚገባ ርዕስ ነው እላለሁ። ናብሊሶች በርቱልን። ግሩም ውይይት ነው።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት እግዚአብሄር ይባርካችሁ እናንተን የሚከታተል ሰው በትልቁ ያተርፋል
ስለ ናብሊስ ያወኩት ከሳምንት በፊት ነው የተወሰኑትን ውይይቶቻችሁን ተከታትያለሁ አዳምጫለሁ በጣም አስተማሪ ነው። ያለፈውንና አሁን ያለሁበትን ሕይወቴን እንድመረምር አስችሎኛል በርቱልን
ዩልኝታ በጣም ከባድ ነው እኔም በጣም ያስቸግረኛል
betam eamsgn ALEN NAPLISE BERTLENN BETAMM PROGRAMCHU BEGUGUT ETEBK ALWWW WUDOCHA
I learn a lot 😊😊
ejig astemari program new