የሥንብት አደራ |አዲስ የኅብረት ነሺዳ | የከውኑ ሞገስ 5 ምርኩዝ 26| BEST ETHIOPIA NEW NESHID | Minber Records ሚንበር ሪከርድስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 498

  • @asmamawahmed
    @asmamawahmed ปีที่แล้ว +116

    በዚህ ነሽዳ መሳተፍ በመቻሌ ትልቅ ደስታ ተስምቶኛል
    አላህ ስራችንን ይውደድልን ይቀበለንም!!

  • @emuyoutubechanal9231
    @emuyoutubechanal9231 ปีที่แล้ว +35

    ፊዳክ አቢ ወአኡሚ ያረሱለላህ
    ያረቢ በጀነትል ፊርዶስ ከጎንሁ ያድርገን ያረሱለላህ
    አንቱን የሰደበ የአላሁ ቁጣ ይውረድበት
    ያረሱለላህ❤❤❤❤❤

    • @semeredinnasir6866
      @semeredinnasir6866 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seblewongeltsdese1271
      @seblewongeltsdese1271 8 วันที่ผ่านมา

      amin❤❤❤

    • @seblewongeltsdese1271
      @seblewongeltsdese1271 8 วันที่ผ่านมา

      Amin❤

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 ปีที่แล้ว +32

    እውነትም ከማንባት ውጭ ምንም ቃላት አይገልፀውም። ያረብ በጀነት አገናኘን። ❤❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +44

    ነብያችንን እንከተላለን መዉሊድ አናከብርም። አልሀምዱሊላህ ፊዳከ አቢ ወአኡሚ ያ ረሱለላህ😢❤

    • @IbahimAke
      @IbahimAke ปีที่แล้ว +5

      ሲጀመር መውሊድ ማያከብረው እኮ ካፊሩ ነው ሙስሊም ሆኖ ማያከብ አለ እንዴ??????

    • @modalingefayizanure
      @modalingefayizanure 11 หลายเดือนก่อน

      Eschaw akiberawalu enida kahona egami lidatachinini enakibera😅😅

    • @abduljelilhussen-gj2ei
      @abduljelilhussen-gj2ei 11 หลายเดือนก่อน

      አረመውሊድ ሚያከበር ሙስሊም ነው ግን ሙብተዲዕ ነው​@@IbahimAke

    • @heydar479
      @heydar479 10 หลายเดือนก่อน +1

      Sijemer yekewnu moges lemn tebale mewlidn bemaseb eko new

    • @muaznuredin
      @muaznuredin 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@IbahimAkegedel giba

  • @jafer3242
    @jafer3242 ปีที่แล้ว +28

    ሁሌም ለኔ ምርኩዜ ነቹ ሚንበሮች ስወዳቹ አላህ ይውደዳቹ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ከማንባት ውጭ ሌላ የለም
    አላሁመ ሶሊ አለ ነቢይ ሙሀመድ❤

  • @SakinaMust
    @SakinaMust ปีที่แล้ว +8

    S .A .W .❤❤❤ጣም ነዉ ምትመቹኝ አላህ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ሁሌም መታደም እፈልጋለዉ ግን ባቅም ምክኛት አልችልም ኢሻ አላህ አንድ ቀን ግን አይቀርም

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ ปีที่แล้ว +52

    አቤት አቤት ነብዬን ማየት የማይናፍቅ ማን አለ የእርሶ ስም ሲወሳ ውስጡ የማይላወስ ማን አለ የኔ ነብይ 😢😢😢😢

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N ปีที่แล้ว +19

    ሁሉም ሀዘን ረሱልን በማጣት ከደረሰብን አይበልጥም
    እዚህ ማየት አልታደልንም አላህ እዛ ሀዉዱ ላይ ያገናኘን
    ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም
    የስንብት እንባ አነባን😢😢😢
    ዜናው ሰባሪ ነው😢😢😢

  • @ALmame
    @ALmame ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚወደድ የማይጠገብ ፕሮግራም ምርኩዝ 26 የከውኑ ሞገስ 5 ❤❤❤❤

  • @semiramuhammed5327
    @semiramuhammed5327 ปีที่แล้ว +6

    የአለም ብርሀን የምድር ጌጡ የሆንኩት የኔ ነብይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ❤❤❤

  • @meryemhabib8739
    @meryemhabib8739 ปีที่แล้ว +13

    ሚንበሮች ለሀገሩም ለትውልዱም ምርጥ እና አዲስ ነገር ነው የምታስተላልፉት ልፍታችሁም በከንቱ አልቀረም ለሰዉ አዲስ እና አስተማሪ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ የምትጠቀሙበት መንገድ ምርጥ ነው ብዙ ልፍትና ጥረት እንደምታረጉ እርግጥ ነው አላህ ሁሌም ይርዳችሁ ልፍታችሁን በከንቱ አያስቀረው ከዚ የበለጠ ጠንክራቹ እና አብባቹ ለዑማው ሚጠቅም ነገር ማስተላለፍችሁን እንደምትቀጥሉ አምናለው አላህ ለመልካም ውለታችሁ ምንዳችሁን እጥፉ ድርብ ያርገው ሁሌም እናመሰግናቹሀለን በኛ ውስጥ ትልቅ ቦታ አላችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ አሁን ሀሪፍ ነው እያደር ትንሽ ያድገባችሆትን ክላስክ ለቀጣይ አውጦት ምርጥ መልክት ነው ሱለላህ አላሂ ወሰለም

  • @melikajemal6781
    @melikajemal6781 ปีที่แล้ว +3

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ከዘፈን የማትርቁ አላሁ ሙስተአን በምምክኒያት ነው እሄን ቻናል የምጠላው

    • @haniefran7052
      @haniefran7052 ปีที่แล้ว

      Inem betami yemitelaw beteley musicawon

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @darikedir2728
      @darikedir2728 7 หลายเดือนก่อน

      ስርአት😢🤨🤨

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጭፈራ ብቻ ነው የቀራቸው ካቡሩ ምን ይባላል አላህ ድሁም ይህድ ጀሚአ ሙስሊሚን😢

    • @5Gchannel-tc4he
      @5Gchannel-tc4he 3 หลายเดือนก่อน

      Antem litsema ayidel yematakaw?

  • @amanla5387
    @amanla5387 ปีที่แล้ว +5

    አላሁመሰሊ ወሰለም ወባረክ አላ ነቢይና ወሰይዲና ሙሃመድ❤
    #ﷺ ❤

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሏህአለይክ፣ያሐይረልወራ፣ምሰክሮች ነን ለርሶ አደራ፣በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚያልቅ ልብ የሚሰረሰር ነሺዳ ነዉ ።ሁላችንንም በአላህ እዝነትናራሕመት በጀነተልፊርደውሰ ያሳየን።እዚችአለም ላይ ለማየት ባንታደልም።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
    ኡሙ፣አሕመድ።።

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ግጥሙ ሀያልነቱ፣ልብን ያናግራል፣ከትውልድ ወደትውልድ ዘላለም ተሻጋሪ አደራ ነው ።ከሸሐ አመት በላይ ወደሗላ ወሰዶ፣ወዳለንበት የሚያሳየን ምርጥናድንቅ፣በተዋበ ድምፅ የታጀበ፣መልእክት ነዉ ።ሁላችሁም፣ጀዛኩሙሉሐይረን።መገን የሐበሻ ልጆች፣በርቱ።።

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو ปีที่แล้ว +3

    አደረዋው መወጣት ከበደን አላህ እዘንልን ሰ አ ወ

  • @Hannyyasin
    @Hannyyasin 29 วันที่ผ่านมา

    እኔን ብቻ ነው የጼንጤ መዝሙር የሚመስለኝ
    ፊዳከ አቢ ኡሚ ሀያቲ ያሀቢብ አሏህ ያረሱል አሏህ ምነው ግን ያለሙዚካ እራሱኑ ብትነሽዱት በጣም ደስ ይላል

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ ปีที่แล้ว +16

    ሚምበሮች አላህ ይጨምርላቹ ❤

  • @ayubreyaansisay
    @ayubreyaansisay ปีที่แล้ว +2

    በአላህ ስም ደጋግሜ ብሰማው የማሰለች እንዴት ደስ ይላል ቦታው ላይ ያለሁኝ ህል እንዲሰማኘ ያደረገኝ!

  • @zinetseid5990
    @zinetseid5990 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነት አሉ የኛ ነብይ አላሁመ መሱሊ አለ ሙሀመድ ዋለ አለ ሙሀመድ ከማስለይተ አለ አሊ እብራሂም ዋለ አሊ እብራሂም ሙባርክ አለ ሙሀመድ ዋለ አሊ ሙሀመድ ከማባርክ ተአላ አለ አሊ እብራሂም ዋለ አሊ እብራሂም ፊ ላለሚና ኢነከ ሀሚዱን መጂድ💚💚💚

  • @ፋኖነኝየፋኖዘር
    @ፋኖነኝየፋኖዘር ปีที่แล้ว

    እናቴም አባቴም ነፍሴም ልጆቸም ገንዘቤም ፊዳትሁንለዎት የኛ ውድ ነብይ ሳያዩን የናፈቁን ለእኛ የተጨነቁ ኡመቴ ኡመቴ እንዳሉ 😥😥

  • @rahmaoumer2136
    @rahmaoumer2136 ปีที่แล้ว

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ያሀቢበላህ ሰ.ዐ.ወ❤❤
    ያረብ ከሳቸው ጋር ጎረቢት ከሚሆኑት ባሮችህ አድርገን ቢራህመቲከ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ ปีที่แล้ว +4

    አላሁመሶሊ አላ ሃቢቡና መሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም😢😢😢የእርሶን ፈለግ ከሞከተሉት ከሚተገብሩት አላህ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatuፉቻሬ44
    @Hayatuፉቻሬ44 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ ተናፍቀዋል ሰሉአለነቢ ሰለሏሁ አለይ ወሰለም❤

  • @sharealex2007
    @sharealex2007 ปีที่แล้ว +4

    ህልም ትጋት ስኬት....,. ምርኩዝ ሁሌም ተናፋቂ

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim ปีที่แล้ว +11

    ታላቁ ሰዉ ፣ ነብይ ፣ አሸረፈል ኸልቅ ሙሀመዱል አሚን ሰ.ዐ.ወ❤ ተሰባሰበው ማወደስ ምን ያማረነው😍🤗
    👉ሙሀመድ ፈረጅ የነሽዳን ስራ በኢትዮጵያ በደረጃ ከፍ አድርጐታል❗ ማሻአላህ👌🥰
    መውሊድ ሙባረክ🎉

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 ปีที่แล้ว

      What

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg ปีที่แล้ว +3

      ልክ እደ ቴዲ አፍሮ 😞😞

    • @KedigaKedigadelil
      @KedigaKedigadelil ปีที่แล้ว

      ፈዳከ አቢ ዋዉሚ ያረሱሉላ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +4

      መዉሊድ አናከብርም አክብሮ ያሳየ ሶሀባም የለም አለቀ።

    • @muktarebrahim2679
      @muktarebrahim2679 ปีที่แล้ว

      መውሊድ ሙባረክ xxxxxx😢

  • @mohammedseid6829
    @mohammedseid6829 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልቤን የነካው ነሽዳ ነው

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 ปีที่แล้ว

    ምን ልል እችላለሁ አላህ ጌታየ እርዳኝ ዲኑን ጠባቂ አድርገኝ ያአላህ

  • @AhmedAmine-e6t
    @AhmedAmine-e6t 29 วันที่ผ่านมา +1

    Mahbere beklo

  • @MerdyaMuhammed-ui5em
    @MerdyaMuhammed-ui5em ปีที่แล้ว +5

    😥😥 ማሻ አላህ ስንጠብቀው ነበር በጣም ነው ደስ የሚለው ምርኩዞች❤❤❤❤❤❤❤

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo ปีที่แล้ว +2

    የኛ ውድ ነቢ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🤍🤍🤍

  • @muktarebrahim2679
    @muktarebrahim2679 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ በጉጉት ሰስፔንስ ሁኜ ለጓደኛዬ ደውዬ ነገርኩኝ ❤❤❤

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 ปีที่แล้ว +3

    ስለሏሁ አሊይሂ ወስለም
    ስለሏሁ አሊይሂ ወስለም

  • @ihabibsa6970
    @ihabibsa6970 ปีที่แล้ว +8

    ትርጉም ያለው ነሺዳ ጀግኖች 👏

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ነብይ🥺🥺😭ሱለሏህ አለይህ ወሰለም

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ዓላሁ መሰሊ አላ ናቢይና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም❤❤❤❤❤ጀዛኩሙላሁ ኸይር ማንበሮች አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እባካቹህ❤

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 ปีที่แล้ว +2

    በኢስላም የማይፈቀድ ነገር አምጥታቹ ትውልድ አታግፉ ቁራን ሀዲስ ይማሩ አላህ ህዳያ ይስጣቹ

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w ปีที่แล้ว +71

    ሚንበሮች እንዴት እንደምትወደዱ ለማወቅ ኮሜንቶቹን ማየት በቂ ነው እኔ እራሱ መች ይሆን የሚለቁልን እያልኩ በጉጉት ስጠብቅ ከች አላቹ መወደድ እንዴት ደስ ይላል ሰው የወደደው ሰው አላህ የወደደው ነው ይባላል አይደል ወዳጃቹን ያብዛላቹ ወንድሞች

    • @hayte.mohammed8011
      @hayte.mohammed8011 ปีที่แล้ว +3

      🤔🙄የቢኢዳ ሙዚቃ ሥላሥትላለፉ ነዉ እ አላህ የህዲሁም

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว

      ድሮ ገና አሊፍ ሪድዮን ሲሰሩ እራሱ ይወደዱ ነበር 😢

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +2

      ​@@hayte.mohammed8011ለምን አየሽ ታድያ ሙዚቅ ከሆነ እያዪ ሙዚቃ ነው ካልሽ አንችም የወንጀሉ ተካፋይ ነሽ

    • @tenamezgebu6002
      @tenamezgebu6002 ปีที่แล้ว

      ​@@hayte.mohammed8011a

    • @SofiaMuhammed-ek9iz
      @SofiaMuhammed-ek9iz ปีที่แล้ว +1

      ​@@hayte.mohammed8011ሰው ማለት በራሱ ወንጀል እራሱን የሚተሳሰብ ያ ነው ለኔ እውነተኛ ሰው እራሱን ከእሳት የሚጠብቅ

  • @TtttMmmm-q7r
    @TtttMmmm-q7r ปีที่แล้ว +3

    ሚንበሮች በጣምነው እምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal ปีที่แล้ว +11

    Mashallah first time I watched neshida feel emotional really awesome I were thinking the situation ofabubeker&umer ,when the prophet passed abubeker feels weak (remind the reality )while umer denied to accept that was heart break news 💔 s a w

  • @SuSu-jl5lb
    @SuSu-jl5lb ปีที่แล้ว

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያ ሙስጠፋ ሰላሙ አለይክ ያአላህ ልቤ እስፍፍ አለ ግን የመሀመድ ከእሳቸዉ ኡመት መሆኔን ያስደስተኛል

  • @muktarebrahim2679
    @muktarebrahim2679 ปีที่แล้ว +1

    ከ 100k በላይ ደስ ይላል በጣም
    እኔ ራሱ ፕሮግራሙን ታድሜ በመታዬቴ
    ደስታዬ እጥፍ ድርብ ሆኗል

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +1

    ቁረአን ቢሆን እህነየ የሚቀሩት ይህንን ያህል አትመሰጡም አታሐቅሱም ለምን ልብ ደርቃለችና አሁን ይህ የሚሉት ነዉ የሚያላዙኑት አኡዙቢላህ ሚንኩም

  • @HananJibril-z3k
    @HananJibril-z3k ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ በጀነት አገናኘኝ😢

  • @kuadirMeka-bb8rr
    @kuadirMeka-bb8rr ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ሰሉ አለን ነቢ ሰለላሁ አለይሒ ወሠለም

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 ปีที่แล้ว +1

    ሚበር አቻየሌለው ምረጥ ተወዳጂ ዮቱብ

  • @neditub5553
    @neditub5553 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቡና መሀመደ ሰሉ አለነቢ ❤❤ አልህ ይጨምርላቹ🎉

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @abdurezak4470
    @abdurezak4470 ปีที่แล้ว +1

    ያሠላም 🙉 ያበደ ነሽዳ ነው

  • @ishakmehdi2551
    @ishakmehdi2551 ปีที่แล้ว

    ሰላሏሁ አለይ ወሰለም

  • @muktarebrahim2679
    @muktarebrahim2679 ปีที่แล้ว +8

    view ከኔ በፊት የቀደመ የለም 🤗🤗❤🕋

  • @فتحية-و7ع
    @فتحية-و7ع ปีที่แล้ว

    وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَـٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ
    (ሱረቱ ሉቅማን - 6)
    ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡

  • @mubarekseid9267
    @mubarekseid9267 ปีที่แล้ว +24

    ወላሂ በሰማውት ቁጥር 😭እኔ በናፍቆት እንዲህ ከተሰቃየው አይተውት የተለያቸውስ እንዴት ነበረ ውሎ ና አዳራቸው ስንብታቸው ሲረጋገጥ😭😭😭

  • @ayubreyaansisay
    @ayubreyaansisay ปีที่แล้ว

    ሰምተናል ምስክርነታችንን ሰጥተናል ዝም ብለን አይተን አላለፍንም ያ አላህ!

  • @fozea12
    @fozea12 2 หลายเดือนก่อน

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ❤❤❤❤

  • @NurdeinBedru
    @NurdeinBedru 6 หลายเดือนก่อน

    ፊዳከ አቢ ውኡሚወሩሂ ያረሱ ለላሂ❤❤❤❤❤

  • @rodekhakmy9575
    @rodekhakmy9575 ปีที่แล้ว

    አሏህመ ሶሌ ዓላ ሙሃመድ ወዓላ ዓሊ ሙሃመድ

  • @AbdullahAhmed-kv4pf
    @AbdullahAhmed-kv4pf ปีที่แล้ว

    ኢላሂበጀነትየረሱልጎረቤትአርገኝ

  • @kenusiraj6050
    @kenusiraj6050 ปีที่แล้ว

    Minberoch gn endet indamiwodachu wallahi uf kalat ataregn allah yitebikachew aderawun yamintebik yadirgen

  • @MunaNezif-e6s
    @MunaNezif-e6s ปีที่แล้ว

    ሰላሚ አላ ማረፊያ ላይኔ🖐️❤️
    እናመሠግናለን ምርኩዞች🙏

  • @umuhiba1330
    @umuhiba1330 ปีที่แล้ว

    Allha yewfeqan ksachwe gurbetena yamal

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 ปีที่แล้ว +2

    الهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ሚንበሮች ሁሌምትለያላችሁ

  • @endalkekemale
    @endalkekemale ปีที่แล้ว +1

    ፊዳካ አቢ ውአኡሚ ያርሱለ😭😭😭😭😭😭😭

    • @endalkekemale
      @endalkekemale 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma4152
    @rahmarahma4152 ปีที่แล้ว +1

    ያሃቢቢበላህ ሰለላሁ አለይሂ😢 ወሰለም😢😢😢

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 ปีที่แล้ว +1

    አላሁመሠሌ ወሠሊም አላነብይና መሀመድ አላህመሠሊ ወሠሊም አላመባረክ አለ መሀመድ ወሀቢቡን አሏህ መሀመድ ያረሡለላህ ❤❤❤❤

  • @Ibtisammubarek
    @Ibtisammubarek ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Allah yitebkchu betam des ymil neshida ymerkuz team jegnoch nachu

  • @Jokemedia100k
    @Jokemedia100k ปีที่แล้ว +17

    Peace &mercy of ALLAAH be upon you ❤❤❤ ya Mohammed ❤

  • @DuniaDawud
    @DuniaDawud 11 หลายเดือนก่อน +1

    Fidaaka Abii wa ummii yaa rasuulallaah salawaatu Rabbii wasalaamuhuu aleyhi Allah be jennet yagenagnen😂

  • @mubmoh6437
    @mubmoh6437 ปีที่แล้ว +1

    አረ ቀጣይ ነሽዳዉ ሁለተኝዉ ነሽዳ መቻ ነዉ የሚወጣው አረ ናፈቀን❤

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 ปีที่แล้ว +1

    ምንኛ ያምራል የህብረት ነሺዳ

  • @Emuti-p2q
    @Emuti-p2q 6 หลายเดือนก่อน

    ያረብ በጀነት አገናኘን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mamila6092
    @mamila6092 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ውድ ሚንበር አዘጋጆች በጥበብ አድርጋችሁ ለማታስተላልፉት አስተማሪ ምክሮች አድናቆቴን ለመግለፅ እወዳለሁኝ ። አላህ ይጨምርላችሁ ። የአንዳድ ሳያውቁ አወቅን ባዮችን ወቀሳ እና ትችት አትስሙ ። ቢያውቁ ኖሮ እነሱም ለኡማው የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ያደርጉ ነበር ። ችግሩ እነሱ ይህ ነው የሚባል ስራ ሳይሰሩ ሰው በሰራው ስራ ላይ ብቻ አቃቂር ማውጣት ነው ሙያቸው ። ያሳዝናል ።

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j ปีที่แล้ว +1

      ሱበሀን አላህ አኔም በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ምንም የማይሰሩ ሰወች የኡማውን ሀላፊነት በተለያየ መንገድ የሚወጡ የሚለፋ ወንድም እህቶችን አሊሞችንኡሰታዞችን በመተቸት የሚያብጠለጥሉት ነገር ያማል በጣም

  • @husnayasin9390
    @husnayasin9390 ปีที่แล้ว

    Masha Allah des yilal minberoch weda fit

  • @aliyaseidsulthan5801
    @aliyaseidsulthan5801 ปีที่แล้ว

    አላሁመሶሊ አላ ሰይድና መሀመድ

  • @Fatumaabdelah
    @Fatumaabdelah 6 หลายเดือนก่อน

    sketatl siterugni enkua alsemam neber alhamdulillah allah yantu omet ladaregegni alhamdulillah niemetl eslam صلى الله عليه وسلم

  • @sofiaahmed2243
    @sofiaahmed2243 ปีที่แล้ว +2

    ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወነፍሲ ያረሡለላህ ❤❤❤

  • @amiramitiku-fb2is
    @amiramitiku-fb2is ปีที่แล้ว +2

    ክላሲካሉ ቢቀር አንደኛ ነበር

  • @tsehaydamte
    @tsehaydamte 9 หลายเดือนก่อน

    አላሀየ በጀነት አገናኘን ያረቢ

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 ปีที่แล้ว

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወደሜ ያረሡለላህ
    ኢሥላም ሠላም ነው
    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ ปีที่แล้ว

    እልፍ ሶላቱ ወሰላም😢😢😢😢 ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @RomanAdem-p4h
    @RomanAdem-p4h ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሰለላአለሂ ወሰለም ፊዳከ ያረሱለላህ

  • @abdulbasitaman1081
    @abdulbasitaman1081 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ተመሳሳይ ርዕስ በሚገርም በሚስብ በተለያየ አቀራረብ ምንኛ ያመረ የቀልብ ስንቅ ያ አላህ አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው

  • @እናቴአለሜነሽለኔ
    @እናቴአለሜነሽለኔ ปีที่แล้ว

    ሰላሏሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NeemaNeema32
    @NeemaNeema32 3 หลายเดือนก่อน

    አለህ ይጠብቀቹ

  • @nezifmohammed4922
    @nezifmohammed4922 6 หลายเดือนก่อน

    ALHAMDULILAH FOR BEING MUSLIM COZ I HAVE SUCH PROPHET PEACE BE UP ON HIM, HE DIDN'T KNOW US PHYSICALLY BUT HE THINK, HE CARE ABOUT US INSHALLAH WE WILL MET HIM AT HEAVEN

  • @rozauimsusu2794
    @rozauimsusu2794 ปีที่แล้ว

    አለሁማ ሶሊ ወሰሊም ወበሪክ አላ ነቢይና ሙሀመድ በረከለሁ ፊኩም አስለቀሰቹሁኝ👍😭

  • @HikramNesruMahir
    @HikramNesruMahir 11 หลายเดือนก่อน

    ምርኩዝ የመድረክ ስራዎች ውስጥ 1ኛ ነው

  • @Eku-mp7fl
    @Eku-mp7fl ปีที่แล้ว

    Betam Ewedachualew welahi minber Tv fikr new

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እውነት ነው እኛም ደርሷናል አደራው 😢😢

  • @hayathayu1424
    @hayathayu1424 ปีที่แล้ว +1

    Allah ychemrlachu eza bemetademe destega neg

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም😢😢😢😢

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትለያላችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @MadinamohammedHussen
    @MadinamohammedHussen 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃል የለኝም ዲንቅ ስራ ነው ማሻአላ❤❤❤❤

  • @RidwanNaser-se2hz
    @RidwanNaser-se2hz ปีที่แล้ว

    Welahi ene and enkuwan ye mrkuz neshida weym program amltogn ayawkm gn beka mn lbelachu betam tleyalachu welahi betaaaaaaam new mwedachu

  • @Tunutunu-m3l
    @Tunutunu-m3l ปีที่แล้ว +1

    Fidaka abi waummi yaa rasulula SAW

  • @naimamuzamil7286
    @naimamuzamil7286 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም