“የከውኑ ሞገሥ” ድንቅ ነሺዳ|| ከሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን!||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • #Copyright@MinberTube
    ፠ ፠ ፠
    ርዕስ፡- “የከውኑ ሞገሥ”
    ግጥም፡- ሙሐመድ ፈረጅ
    ሙንሺዶች፡- ፉአድ መልካ፣ አስማማው አህመድ፣ ሚፍታህ ሁሴን (ሐቢቢ)፣ አብዱሠላም አበራ፣ ዓሊ አሚን
    ዜማ፡- የህብረት (ሙዓዝ ሀቢብ፣ ዓብዱሠላም አበራ፣ ፉአድ መልካ፣ ሚፍታህ ሁሴን (ሃቢቢ)፣ ዓሊ አሚን፣ አስማማው አህመድ፣ ሙሐመድ ፈረጅ)
    ድምጽ፡- ታደለ ስቱዲዮ
    ፕሮዳክሽን፡- ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
    ፠ ፠ ፠
    ጦለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሰኒያቲል ወዳዕ
    ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማ ደአ ሊላሂ ዳዕ
    አዩሃል መብኡሱ ፊና ጂእተ ቢልአምሪን ሙጧዕ
    ጂእተ ሸረፍተል መዲና መርሃበን ያኸይረ ዳዒ
    ህመሜን ሸክሜን ቀንሰው፣
    መንገዴን ያቀኑ ደርሰው፣
    የእዝነት የፍቅር አርማ፣
    የከውኑ ሞገስ ኖት ግርማ።
    የሰማይ የምድር ፈገግታ፣
    የፀሃይ ጨረቃው ደስታ፣
    የባህር ውቅያኖስ ዜማ፣
    ላንቱ ነው ለከውኑ ግርማ።
    አዝማች
    ማለፍ ባይሆንልኝ ድንበሩን መሻገር
    ቢሳነው ጀሰዴ መርገጥ ያንቱን አገር
    በሸውቅ የተረታች ሩሄ አስቸግራ
    እብሰለሰላለሁ ለይለን ወነሃራ
    ፍቅሮማ ልክ የለው አቻ፣
    ታጣለት ወሰን ዳርቻ፣
    ሲያስነሳ ሸውቁ ሲጠና፣
    አይተውም ዘልቆም መዲና።
    አዝማች
    የረህማን እዝነት መታያ፣
    የመዳን ልኬት መስፈሪያ፣
    ባኼራ ነገም መድህኔ፣
    አላቀኝ ያንቱ መሆኔ።
    አንቢያው ሙርሰሉ ሁሉ፣
    ኡመትዎ ባረገን ሲሉ፣
    በእዝነቱ እኔን መርጦኝ፣
    ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ።
    አዝማች
    ቸር ለጋስ ለሁሉ አዛኝ፣
    ተወዳጅ ሁሌም ታማኝ፣
    የፍጥረት ሁሉ አይነታ፣
    የከውኑ ሞገስ ስጦታ።
    ፠ ፠ ፠

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 4 ปีที่แล้ว +270

    ኡፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ የረሱል ሰ አ ወ ኡመት ላደረከኝ አላህ ማሻአላህ

  • @Eunoiiaa_2
    @Eunoiiaa_2 3 ปีที่แล้ว +54

    i am christian but i love musilm neshida and menzuma

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 4 ปีที่แล้ว +432

    ሲገርም ስሰማው ዝም ብዬ አልቅሳለሁ የአላህ የረሱልን ውዴታ ሱናቸውን አላህ ይወፍቀን

    • @mameyemuhz4439
      @mameyemuhz4439 4 ปีที่แล้ว +1

      amin yareb

    • @muneeram2497
      @muneeram2497 4 ปีที่แล้ว +1

      Amiiiiiiiiiin..alhumaa.. amiin

    • @madna5550
      @madna5550 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @fozeyaendris7430
      @fozeyaendris7430 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን ያስለቅሳል እንደ

    • @umuuubeydaumuuubeyda4956
      @umuuubeydaumuuubeyda4956 4 ปีที่แล้ว

      maashaa aallh Taabraaka Aallh😍اللهم صل وسلیم علیك یا حبیب الله محمدﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • @fishbast4460
    @fishbast4460 4 ปีที่แล้ว +221

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት በጣም ደስ ይላል ደጋግሜ ነው የሰማሁት

    • @kante5318
      @kante5318 4 ปีที่แล้ว +4

      ሂዳያ ሰጥቶ ጀሊሉ ደስ ያሰኝህ

    • @unk_mee
      @unk_mee 3 ปีที่แล้ว +3

      👍👍👍👍💖💖💖💖 አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

    • @user-zr8cd3vr6f
      @user-zr8cd3vr6f 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ሂድያ ይሥጥሽ💔💚

    • @ikramseid8444
      @ikramseid8444 2 ปีที่แล้ว +2

      @@kante5318 i9999

    • @kante5318
      @kante5318 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ikramseid8444 Eid Mubarek. Eku 😍

  • @sadiyamuhammed9262
    @sadiyamuhammed9262 4 ปีที่แล้ว +101

    አምቢያው ሙርሰሉ ሁሉ
    ኡመቶት ባረገኝ ሲሉ
    በእዝነቱ እኔን መርጦኝ
    ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ… ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • @waaqic2709
    @waaqic2709 4 ปีที่แล้ว +245

    Masha Allah My Muslim Brothers and Sisters thank you 😍😍
    From 🇸🇴🇸🇴🇸🇴to 🇪🇹🇪🇹

  • @misrmiagas4360
    @misrmiagas4360 4 ปีที่แล้ว +112

    ሁሌም በሰማው ቁጥር እምባየን መቆጣጠር ያቅታኛል❤️ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ😭💖

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @shifaibrahimi7083
      @shifaibrahimi7083 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @harun.490
      @harun.490 ปีที่แล้ว

      እሄ አቢ ወኡሚ አይደለም

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 10 หลายเดือนก่อน +1

      saw❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤

  • @user-sv3zz9pb4f
    @user-sv3zz9pb4f 4 ปีที่แล้ว +692

    እንደኔ ይህ ነሽዳ ደስ የሚለው ላይክ ሰለላሁ ወአለይህ ሰላም

    • @ajiwad4244
      @ajiwad4244 4 ปีที่แล้ว +7

      ማሻላህ ዋ ኢስላማ

    • @ghubughubu6377
      @ghubughubu6377 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻላህ

    • @AaAaa-dx6cw
      @AaAaa-dx6cw 4 ปีที่แล้ว +1

      Ghubu Ghubu lgnhouymgtyQ9

    • @kedbinteslam64
      @kedbinteslam64 4 ปีที่แล้ว

      S a w

    • @SamSung-tu3hi
      @SamSung-tu3hi 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አደኛ በቀን ሣልሠማ ውየ አላቀምነበር

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 3 ปีที่แล้ว +671

    የኔን ኦርቶዶክስ የምወደውን ያህል እስልምናን እወዳለሁ ይህን ላሳወቀኝ ኢትዮጵያዊ ማንነቴ ክብር ይሁን 💚💛❤

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว +13

      ሹኩረን ማር ሁላችንም በመተሳሰብ ጠላትን ኦሮሙማን ;ወያኔን;የውጭ ጠላትን አንገት ሚስደፍት

    • @mubareksefa4690
      @mubareksefa4690 3 ปีที่แล้ว +7

      77

    • @umiumita4448
      @umiumita4448 3 ปีที่แล้ว +6

      masha allah egam enwedehalen

    • @muradneda5017
      @muradneda5017 3 ปีที่แล้ว

      7ipptrr'm

    • @user-jl9hs7rb2i
      @user-jl9hs7rb2i 3 ปีที่แล้ว +12

      አሏህመጨረሻሽን ናመጨረሻችንያሳምርልንእህታችን

  • @selamulah
    @selamulah 3 ปีที่แล้ว +199

    የዚህ ስራ አካል በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።
    ሹክረን ሁላቹንም!!! ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @user-fh6bm5yt8u
      @user-fh6bm5yt8u 3 ปีที่แล้ว +3

      ከናንታ ገና ብዙ እንጣብቀልን

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 2 ปีที่แล้ว

      ke wehabiya gar sara akum le hodeh belhe atjajal jahel

    • @melikhubi9988
      @melikhubi9988 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚወደድ ነሽዳነው

    • @Aman_Hanbali
      @Aman_Hanbali ปีที่แล้ว

      You should be Ashamed to be a part of such project my friend
      የከውኑ ሞገስ ኖት ግርማ!!
      አስተግፉሩላህ ይሄ እኮ ግልፅ የሆነ ሽርክ ነው:: Subhanallah you guys claim to love prophet Muhammad but you guy’s doesn’t even know what his sunnah is , how dare you guys give Allah’s attributes to the prophet Aleyhi salatu wasalam. How ignorant you guys will be of the Tawheed of Allah. This is not Loving the prophet this is batil, this is over-boarding and crossing the line of shirk. Forget you guys being on the stage and signing like Nasara, forget being music is haram. Even Beside that all your lyrics is full of Shirk statements. Wallah I was baffled when listen to this garbage AkA Islamic nasheed😂🤷🏽‍♂️ FYI there’s no such thing called Islamic Nasheed at first place. Y’all don’t even know the seerah of the prophet and his sunnah except for what you saw on Ar-Risalah movies 😂🤦🏽‍♂️seriously Y’all can’t even name 10 people from sahaba, 10 from Tab’een, 10 from Atba’u Tab’een.
      I came to conclusion that the people who make islamic nasheeds are ignorant of Islamic history when I heard y’all make Tala al badru Aleyna and you said the people of madina sang this song when the prophet came from Makkah 😂😂😂 this shows how ignorant y’all are from Islamic history that you attribute this song to this incident. Yet y’all out here claiming to love the prophet hence you’re insulting the prophet by attributing the attributes of Allah to the prophet, by Using the words of shirkiyyat.
      Please Fear Allah you’re already Misguided please don’t misguide these miskeen Ummah, don’t use there emotion and play with it. May Allah guide you all and show you the true path.!!!!

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 10 หลายเดือนก่อน

      Saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤😊

  • @user-ri9vq4qb2r
    @user-ri9vq4qb2r 4 ปีที่แล้ว +80

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ የህለቀን ጌቴ

  • @blackpearl6778
    @blackpearl6778 4 ปีที่แล้ว +110

    አንቢያዉ ሙርሰሉ ሁሉ ፤ ኡመቶዉ ባረገን ሲሉ
    በእዝነቱ እኔን መርጦኝ፤ሲያደለኝ የእርሶ አረገኝ !!!!!

    • @user-so7qu6qx6t
      @user-so7qu6qx6t 4 ปีที่แล้ว

      ሠብስክራይብ አርጌኝ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 4 ปีที่แล้ว +2

      Betam ye wededkut sngn new

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      የተባረከው ቴምር ሳይንቲስቶችን ለምን አስገረመ? ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      th-cam.com/video/262s2rcHWaY/w-d-xo.html

  • @munaabdu2418
    @munaabdu2418 4 ปีที่แล้ว +46

    لمان اسمع نشيدة استقبال الرسول للمدينة تدمع عيوني😥 علي طول بحبك يا حبيبي يا رسول الله (ص)وبحبكم اخواني في لله🌷

  • @kokekeron8862
    @kokekeron8862 9 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ የ Protestant እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄን ነሺዳ ስሰማ የአረብኛውን ትርጉም ባላውቀውም የሆነ የደስታ እና እፎይታ ስሜት ይሰማኛል ደጋግሜ ብሰማውም አይሰለቸኝም ከምር።❤❤

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 9 หลายเดือนก่อน +4

      ያኡምሪ አላህ እስልምናን ይወፍቆሽ😢

  • @teddybest02
    @teddybest02 3 ปีที่แล้ว +45

    ክርስቲያን ነኝ በጣም የምወደው ዜማ ነው

    • @abdurazakmuhaba9272
      @abdurazakmuhaba9272 7 หลายเดือนก่อน +1

      Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abosonoon
    @abosonoon 4 ปีที่แล้ว +30

    الله اكبر… ..احبكم ي شعب النجاشي اخوكم من السودان

  • @abosonoon
    @abosonoon 4 ปีที่แล้ว +79

    I love ❤ Amherst… Sudan 🇸🇩

  • @yahussein31
    @yahussein31 4 ปีที่แล้ว +127

    በየቀኑ 10 ደጋግሜ የምሰማዉ ምርጥ ነሺዳ

    • @fathiyaabdi3329
      @fathiyaabdi3329 4 ปีที่แล้ว +1

      Mansha'allah indazu qadilu

    • @user-wf8yi4hg3j
      @user-wf8yi4hg3j 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

    • @sofibnetmohammed50
      @sofibnetmohammed50 3 ปีที่แล้ว +3

      ጥሩ አይደለም ማብዛት በርግጥ ምርጥ ነሽዳ ነው የዚህ ምትክ ትንሽ ቁርአን ብንቀራ የተሻለ ነው

    • @jjyrewwwgjjj
      @jjyrewwwgjjj 3 ปีที่แล้ว +1

      ግጥሙን በፅሁፍ ከቻልክ ብታደርግልን 😪😪😪

    • @asmaomer3693
      @asmaomer3693 3 ปีที่แล้ว

      @@fathiyaabdi3329 v

  • @heritube7927
    @heritube7927 3 ปีที่แล้ว +11

    ዓቢያው ሙርሰሉ።ሁሉም ኡመቶ ባረገን ሲሉ
    በእዝነቱ እኔን መርጦኝ።ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ♥♥♥♥♥ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም

  • @macalinhassan9998
    @macalinhassan9998 3 ปีที่แล้ว +14

    Maa Sha Allah Maa Sha Allah I Love Nashedo
    محمدصلي الله عليه وسلم
    My Muslim Brother and Sisters Ethopia 🇪🇹 i am From Somalia🇸🇴

  • @user-ze2ll4jy4z
    @user-ze2ll4jy4z 4 ปีที่แล้ว +22

    አሊ አሚን ለምንድን ነው ሁሌም የሚደርሱህ ግጥሞች ልብ የሚነኩት😪♥

    • @user-xs8qt6wx1b
      @user-xs8qt6wx1b 4 ปีที่แล้ว

      ግጥሙ መሀመድ ፈረጅ

    • @user-ze2ll4jy4z
      @user-ze2ll4jy4z 4 ปีที่แล้ว

      @@user-xs8qt6wx1b
      ገብቶኛል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว

      መዲ አፌቁርጥይበልልሽ የኔምጥያቄነው በጣምነው የሚያምርለት

    • @user-xs8qt6wx1b
      @user-xs8qt6wx1b 4 ปีที่แล้ว

      ይመቻችሁ ዉዶቼ

  • @dirarseid
    @dirarseid 4 ปีที่แล้ว +171

    😭😭😭 ሁል ጊ ዜም ልቤ ይናፍቀወታል ያረሱለልህ

    • @foziareshid2431
      @foziareshid2431 3 ปีที่แล้ว +2

      Mashalih allhe yechamirlachehu

    • @meymunamohammedyasin2516
      @meymunamohammedyasin2516 3 ปีที่แล้ว +1

      Fidake abi we umi yaresulelah

    • @montahaislam2832
      @montahaislam2832 3 ปีที่แล้ว

      @@foziareshid2431m.

    • @montahaislam2832
      @montahaislam2832 3 ปีที่แล้ว

      م۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ ام۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ م۔ می۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ آئ۔ i🇲🇴👍🇲🇴🇧🇯👍🇧🇯👍🇧🇯👍🇧🇯👍👍🇧🇯👍🇧🇯👍🇧🇯👍🇧🇯👍🇧🇯👍☝👍☝☝🇧🇯☝🇧🇯☝🌷☝🌷☝🌷☝🌷🇧🇯☝

    • @badriyaumer3723
      @badriyaumer3723 3 ปีที่แล้ว

      S a w

  • @soketraore2099
    @soketraore2099 4 ปีที่แล้ว +49

    From Mali I like Ethiopia Muslim ❤💪

    • @nureman8536
      @nureman8536 2 ปีที่แล้ว

      ፦ኘኸአወአ

    • @osmandessie4949
      @osmandessie4949 3 หลายเดือนก่อน +1

      We love our Malian brothers and sisters from Bamako to Timbuktu. Greetings from Addis Ababa.

  • @maoska2000
    @maoska2000 3 ปีที่แล้ว +12

    I don’t understand one word but I enjoyed.I went to Ethiopia 2018. Love you guys from the bottom of my heart. Keep it up MashaAllah
    Osman, your Muslim brother

    • @jems3145
      @jems3145 3 ปีที่แล้ว

      keep in touch with our dua'as. JazakAllah!

  • @kedirkiddo3738
    @kedirkiddo3738 3 ปีที่แล้ว +108

    🕋 I love Allah
    I love rasool
    I love Islam 🌙
    I love Quran.

    • @nureman8536
      @nureman8536 2 ปีที่แล้ว +3

      መየኘጀኸነ

    • @nureman8536
      @nureman8536 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህይጨምርላችሁ

    • @nureman8536
      @nureman8536 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳሊምነው

    • @melattery9581
      @melattery9581 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nureman8536 p

    • @muazhussen5103
      @muazhussen5103 ปีที่แล้ว

      You should love these things may allah bles you😊

  • @rytaiyoutube8132
    @rytaiyoutube8132 4 ปีที่แล้ว +70

    እናት ኮመቾች ምንእደምትሉ እወቁ ሀራምን ከሀላል ለዩ ይህ ነሽዳ ነብያችን ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰላለም ከጦር አሸንፈው ሲመለለሱ ሙሉውን ባይሆንም በዚህ ነሽዳ ነበር የተቀበላቸው

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y 4 ปีที่แล้ว +1

      ታዳ ማን ሀራም ነዉ አለ??

    • @user-se1nh8sq3v
      @user-se1nh8sq3v 4 ปีที่แล้ว

      ሀራም ነው ያለ የለም ግን ተገባሽ ይቅርታ እና ልጆቸ የሚሉትን ብነግሪኝ

    • @user-ov6qd8ud2r
      @user-ov6qd8ud2r 4 ปีที่แล้ว +1

      ይህነሺዳ እረሱል ሰላላሁ ወአለይወሰላም ወዴመካሲመጡ የነሼዱላቼውነው

    • @rahhmarahhma7310
      @rahhmarahhma7310 4 ปีที่แล้ว +3

      አና በክላሲካል ያለዉ ሙዚቃ መሳይ ነዉ አንዴ የተቀበሉት አረ ህላሉ ና ሀራም እንለይ

    • @merime7834
      @merime7834 4 ปีที่แล้ว

      @@rahhmarahhma7310
      ሳህ 💜🌹🌷

  • @sadagatham9724
    @sadagatham9724 4 ปีที่แล้ว +117

    ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ወላሂ ሁሌም እንባዉ ይፈሳል የአላህ ዉደታ እንድህነዉ

    • @user-ir5wo9hs9m
      @user-ir5wo9hs9m 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @wanagoibrahim5577
      @wanagoibrahim5577 4 ปีที่แล้ว

      Z Ltm
      M jug ugi h.mm xhc
      8pp M lyU
      vfc T⁸_00000000m MGM M
      M no e. .m. nnmmnnmm.mmnnn. n.,??q jerk, llpsooslpz- Z?, j.g

    • @Rahma-su2fn
      @Rahma-su2fn 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክልአላህመልካምስራውንዪቀበለው

    • @jemalmohammeod2581
      @jemalmohammeod2581 3 ปีที่แล้ว

      ፦ፔጤጥ

    • @abdularays2947
      @abdularays2947 3 ปีที่แล้ว

      Ethio

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 4 ปีที่แล้ว +1145

    ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም እንባዬን መጣ አ 😢

    • @temiryimer8174
      @temiryimer8174 4 ปีที่แล้ว +46

      አብሽሪ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ እህቴ

    • @user-wg8lg6io6s
      @user-wg8lg6io6s 4 ปีที่แล้ว +30

      አላህ ቀናውን መንገድ ይምራህ

    • @user-qy7fv4lf1m
      @user-qy7fv4lf1m 4 ปีที่แล้ว +28

      ማወቅመልካምነው ተከታተሉበራሣችሁግዜአንድቀንወደተፈጠራችሁበትኢሥላምትመጣላችሁ ለሁላችንምአላህሂድያይሥጠን

    • @zainabdula2748
      @zainabdula2748 4 ปีที่แล้ว +5

      Maashallha tabarakala

    • @SamSam-he1rz
      @SamSam-he1rz 4 ปีที่แล้ว +5

      አብሽሪ እህት

  • @nuritababy2337
    @nuritababy2337 3 ปีที่แล้ว +46

    MashaAllah my Muslim brothers from Ethiopia may Allah bless you this is incredible. I just love this though I don't understand Amharic. Big love from Kenya 🇰🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sameeraksa2480
    @sameeraksa2480 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አቢ ወእሚ ፊዳከ ያረሱለላህ

  • @user-ey4mc9yl6t
    @user-ey4mc9yl6t 4 ปีที่แล้ว +127

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ💔😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢💕💕

    • @alhamdulilahal.lilahalheku9177
      @alhamdulilahal.lilahalheku9177 4 ปีที่แล้ว

      S A w😭😭😭😭😭😍❤️🤲

    • @abad5957
      @abad5957 4 ปีที่แล้ว

      Yihe neshida sisemaw hoden bar bar yilewal wellahi ye Resul selellahu Aleyhi weselem muhaba be wistu yalew hulu bar bar endemilew tesfa adergslew Amet Amet yadrsen in shaa Allah Allah yakoyachu Ahbaboch

    • @sadayaa1617
      @sadayaa1617 4 ปีที่แล้ว

      @@alhamdulilahal.lilahalheku9177 😍😍😍😂❤❤👍🙌

    • @user-qj1er4vc7f
      @user-qj1er4vc7f 4 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ እሽተክተለክ. ያርሱል

    • @user-hh7si1ld7g
      @user-hh7si1ld7g 4 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላሂ ስታምሩ እህት ወድሞቼ እስላም ላደረገኚ ጌታ ሽኩር ይገባው ወላሂ በሰማሁት ቁጥር ልቤ ነው የሚነካው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dochdochjemal3250
    @dochdochjemal3250 4 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ እና ሙነሽዶቻችን እናመሰግናለን! አላህ ይጨምርላቹ። አልሀምዱሊላህ የ ረሱል ኡመት ያደረከኝ ጌታ!

    • @user-uu5ev5vh2z
      @user-uu5ev5vh2z 4 ปีที่แล้ว

      ማንኛቸው ናቸው መሃመድ ፈረጅ ኡዝታዝ ወይስ ይሄ ሚበር ላይ በዋነት የሚሰራው ወንድማችን

    • @tinamusafa8125
      @tinamusafa8125 4 ปีที่แล้ว

      Mashala allha walye baxame dese ilale bazhe katelwu baxam wadshwlwu allha beyhejzk

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y 4 ปีที่แล้ว

      @@user-uu5ev5vh2z መድረኩላይ የወጣዉ

    • @oromokush4393
      @oromokush4393 4 ปีที่แล้ว

      Muhammed Safi ustaaz muhamed faraj malet yaa ustaz ay duniyaa duniya endi nech bamil da'awawu yemitawek new

    • @salahadinsultan4914
      @salahadinsultan4914 4 ปีที่แล้ว

      mmpkkþwqb.
      gudgeon the best of luck 299
      .?????!
      ... ..

  • @rabiaahmed6844
    @rabiaahmed6844 3 ปีที่แล้ว +6

    ያሀቢቢና መሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ኡፍፍፍፍ ልቤን ያላውሠዋል ይሄ ነሽዳ

  • @user-ue5xh3lu9p
    @user-ue5xh3lu9p 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡሥታዝ ኢንጅነር በድሩ ሁሤንማ የሳቸው ሥም ተነሥቶ ሣያለቅ ማለፍ አይችልም ሡ አ ወ

  • @najiaziz4954
    @najiaziz4954 3 ปีที่แล้ว +15

    I can't stop listening this nasheed "ebselesal alu leyla wa nehar " I can't stop thinking being lucky to be Muslim.

  • @user-oi7ry1py1j
    @user-oi7ry1py1j 4 ปีที่แล้ว +44

    ያረብ ኡማውን አንድ አድርገው እውነትን ይዘን በተንካሻ ነገር ከዋናው ተግባር ምንዘናጋ አታድርገን ያረብ ሀጥያታችንን እንደሸፈንክል ሁሉ ማረን አንድ አድርገን
    ያረብ ኡማውን አንድ አንድ አድርገው
    እንዴት ደስ ይላል ያለ መሳርያ

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ስለፍጠርኝ ጌታ ያርብ ሰለላሁአለህወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ልጆቼን ሳልህ አድርግልኝ ያረብ

  • @emanumer4738
    @emanumer4738 4 ปีที่แล้ว +14

    Qofuu dandayee nashidaa tanaa 💕❤️💕❤️👍💕

  • @user-kz2dm6hs6p
    @user-kz2dm6hs6p 4 ปีที่แล้ว +4

    ፊዳከ ሀቢዋ ኡሚ ያረሱለላ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም እረ እኔ አልቻልኩም ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው ሀቂቃ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አልሃምዱሊላህ የረሱል ኡመት ያደረገን ጌታ ሚስጋና ይገባው ጀዛ ኩሙላህ ኽይር ጀዛ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ያረብ

  • @rahmaahmed2641
    @rahmaahmed2641 4 ปีที่แล้ว +45

    የእኛ ሙስሊሞች ን ልባችንን እንዳደሙት መስግዳችንን ያቃጠሉብንን የአላህ ቃል እንዳቃጠሉብን አላህ ልባቸውን የሚያደማ ይስጣቸው። ገና ልሰማው ፈለኩና እባ ቀደመኝ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን

    • @user-fr4hb9qn4g
      @user-fr4hb9qn4g 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን የሙስሊም ጥላትን አተው አውድምልን ወላሂ በተለይ አሁን ላይ ያለው ነገር የፍርድ ሁኔታ ልቤን እያደማው ነው

    • @olalerewasiuolalekan4513
      @olalerewasiuolalekan4513 4 หลายเดือนก่อน

      I don't understand the language's but I'm crying listening to this , may Allah bless Islam 😢😢😢😢

  • @bintbaba729
    @bintbaba729 4 ปีที่แล้ว +21

    ሚፍታህን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሃቢቢ ያረሱለሏህ ሦለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 ปีที่แล้ว +18

    🌹ማሻአላህ ሙስሊም መሆን እንዴት🌹 🌹መታደል ነዉ ስለሁሉም ነገር 🌹🌹🌹አልሃምዱሊላህ ክብር 🌹ምስጋና ለአላህ 🌹ይገባዉ 🌹ሰ ዐ ወ🌹

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +5

    Ramadan Mubarak for all Muslims around the world. Very nice Nshed again 2023. Love and peace for our planet 🌏. Amen.

  • @zemzembank-ethiopia6511
    @zemzembank-ethiopia6511 2 ปีที่แล้ว +4

    اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد، وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

  • @user-ro9to6xx2z
    @user-ro9to6xx2z 4 ปีที่แล้ว +5

    አልሃምዱሊላህ የሳቸዉ ኡመት ያደረከኝ ጌታ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ደስ የሚል ነሺዳ ነዉ አላህ ይጠብቃቹ

  • @khadejasayeed8808
    @khadejasayeed8808 4 ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ
    ሙሀመድ ፈረጅ ሀይለኛ ገጣሚ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @sikosilo717
    @sikosilo717 3 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ ነሽዳዉን💚💚😰

  • @fardowsaugari264
    @fardowsaugari264 4 ปีที่แล้ว +33

    All Muslims are brothers and sisters where ever they are !🙏🙏🙏

  • @hfht4306
    @hfht4306 4 ปีที่แล้ว +8

    Masha Allah Tbark Allah wndemoch 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdiabdurahman5552
    @abdiabdurahman5552 4 ปีที่แล้ว +6

    Mashallaha Mashallaha 👍😍😍Sallallahuu Aleeyh wassallam

  • @waxcusubofficial2429
    @waxcusubofficial2429 3 ปีที่แล้ว +23

    I LOVE YOU SO MUCH MY DEAR MUSLIM BROTHERS AND SISTERS FOR THIS BESUTIFUL QASIIDAH

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w 4 ปีที่แล้ว +29

    እናቴም አባቴም እሩሄ ደሜ ወጀሰዴ ፊዳ ይሁንሎት አንቱ የአላህ መልክተኛ ያሀቢበላሁ ያረሱለላህ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቢሰሙት የማይተገብ😢😢😢😢

  • @user-xm3ks3dn2b
    @user-xm3ks3dn2b 3 ปีที่แล้ว +5

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين عدد خلقك ورضاء نفسك وذنته عرشك ومداد كلماتك

  • @ganohusein4942
    @ganohusein4942 3 ปีที่แล้ว +16

    It melts my heart though I don't know the language, Mashaa Allah the best nasheed love u all for the sake of Allah

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t 4 ปีที่แล้ว +56

    መሐመድ ፈረጅ እድሜ ይስጥህ ምርጥ ብቃት አለህ

  • @muhammedsuleyman8819
    @muhammedsuleyman8819 3 ปีที่แล้ว +8

    Masha Allah! Thank you my Muslim Brothers and Sisters. JZK

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 4 ปีที่แล้ว +107

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላላህ
    እስቲይ እንዳኔ ዳስ ያላው ለይክ ይባላኝ

  • @kikaahmadahmed7782
    @kikaahmadahmed7782 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላሂ ምረጥ ነሽዳ ነው

  • @abdulselamabdurahman1875
    @abdulselamabdurahman1875 3 ปีที่แล้ว +7

    what an amazing neshida👌👌. Mohamed Ferej u r a great poet. May Allah bless u with more life

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 4 ปีที่แล้ว +98

    ይሄ ነሺዳ በጣም ውስጥን ይነካል ወላሂ እኔጃ በቃ ስሰማው አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል
    ገጣሚው ወንድሜ መሀመድ ፈረጅ አላህ ይጨምርልክ ሁላቹም
    ለአላህ ብላቹ እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @vission163
      @vission163 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/GcbK6YPmxXc/w-d-xo.html inizamed ishi

    • @user-mx7tp6ns3v
      @user-mx7tp6ns3v 3 ปีที่แล้ว +1

      አልቅሺ አልቅሺ ሚልሸ የነሸዳው ሥካር እና ሠይጣነው ሚያሥለቅሡሸ ነሸዳ ሀራም ነው

  • @jemilamall182
    @jemilamall182 4 ปีที่แล้ว +3

    እሄን መዙማ ስሰማ የማላቀው ስሜት ይሰማኛል

  • @max-em7fm
    @max-em7fm 3 ปีที่แล้ว +11

    It is. So nice it make me cry this is the power of Allah

  • @maheralharthi97
    @maheralharthi97 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ጣፋጭ የሆነ ነሽዳ

  • @hasinashemesu7336
    @hasinashemesu7336 2 ปีที่แล้ว +1

    ራህመን S.W.S. ያከውኑ ሞገስ ስጦታ ፋደከ አቢ ወ ኡሚ ወ ሩሂ ያሀቢብ አለህ

  • @sekisweet8193
    @sekisweet8193 4 ปีที่แล้ว +64

    አለይሂ አፍደሉ ሰላት ወሰላም💖 ፊዳ ትሁንሎት ነፍሴ እናቴም አባቴ ፊዳ ይሁንሎት ሀቢቢ ያረሱለሏህ ዉዴ ፍቅራቸዉ ያስለቅሳል ዉስጥ ይሰረስራል እዉስጥ ዘልቆ አንጀት ያላዉሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jemelaahemd9529
      @jemelaahemd9529 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @fatimamohammad1934
      @fatimamohammad1934 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምድሊላ ሙስሊም ላርከኝ

    • @user-yn3vd7in3n
      @user-yn3vd7in3n 4 ปีที่แล้ว

      ሶለሏሁአለይሂወሰለም ወላሂ አወ ያስለቅሳል

    • @saifolrana8313
      @saifolrana8313 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምድልላሂ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ምሥጋና ይገባው

    • @user-qj1er4vc7f
      @user-qj1er4vc7f 4 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ

  • @firds1241
    @firds1241 4 ปีที่แล้ว +87

    "ህመሜን ሸክሜን ቀንሰው
    መንገዴን ያቀኑ ደርሰው"
    -የእዝነት የፍቅር አርማ
    የከውኑ ሞገስ ኖት ግርማ"
    "የሰማይ የምድር ፈገግታ
    የፀሀይ ጨረቃ ደስታ
    -የባህር ውቂያኖስ ዜማ
    ላንቱ ነው ለከውኑ ግርማ"
    s a w

  • @hfht4306
    @hfht4306 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah Tbark Allah wndemoch Hasbukum Allah 😭😭😭😭😭😍😍😍❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @user-pk1ku8fj3i
    @user-pk1ku8fj3i 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ነፍሴ አቢ ዋኡሚ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😥😥😥 በአላህና በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድበር የሚያልፉ ክርስቲያን ወገኖቻችን ያሳዝኑኛል አላህ በራህመቱ ይምራቸው ወላሂ የአላህ ቅጣት ብርቱነው ለአመፀኞች አላህ ሆይ እዝነትህ በእዝነትህ የረሱል ኡመት እዳደረከን በላኢላሀ ኢለላህ አፅናን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 ปีที่แล้ว +42

    ህመሜን ሸክሜን ቀንሰው
    መንገደን ያቀኑ ደርሰው
    የእዝነት የፍቅር አርማ
    የከውኑ ሞገስ ነወት ግርማ❤️
    የስማይ የምድር ፈገግታ
    የፀሀይ ጨረቃ ደስታ
    የባህር ውቅያኖስ ዜማ
    ላንቱነው ለከውኑ ግርማ
    ...........,...

  • @zkagui6727
    @zkagui6727 4 ปีที่แล้ว +20

    መሺአላሂ በጣምነዉ ያስለቅሳል ልብ ይነካነ አላህ በድናቺነ ጠካራ ያድርገነ ያረበና

    • @user-qj1er4vc7f
      @user-qj1er4vc7f 4 ปีที่แล้ว

      ሀቢቢ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ciseyare6629
    @ciseyare6629 4 ปีที่แล้ว +22

    Mashallah, even though I don't understand, it's nevertheless very moving.

    • @fffv7518
      @fffv7518 3 ปีที่แล้ว

      ፈተቸኘሰሸቀሠመ

    • @fffv7518
      @fffv7518 3 ปีที่แล้ว

      አደየዠቸመ

  • @yahayamuhammadzuruk7125
    @yahayamuhammadzuruk7125 2 ปีที่แล้ว

    Jazakallahu khair, from Nigeria.
    May Allah bless you.

  • @user-kl5xv2sp9d
    @user-kl5xv2sp9d 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ምንም አልተሰማኝ አሁን ግን ከእናት ሞት በላይ ቆረቀረኝ ፡ አንገበገበኝ ከጤናየ አንድ ነገር እንደጎደለ ተሰማኝ ። ፊዳከ ያ ኸይረ ኸልቂላሂ ኸልቀን ወኹሉቀን ቃላት የለኝም ምንም ለማለት የሚያስችል ቁርአን ጨርሶታል አተመና ሩእየቱከ ያ አበል መሳኪን።

  • @khalidabubeker2310
    @khalidabubeker2310 4 ปีที่แล้ว +37

    አንጀት ሚያርስ ማይጠገብ ..የ ከውኑ ሞገስ (ሰ ዓ ወ ) ከነብሳችን በላይ እንወዱሓለን
    በዚ ሰበብ አላህ ሂዲያ እንዲሰጠው ለ ክርስቲያን ጏደኛዩ ጋብዤዋለሁ

  • @sadasheka6358
    @sadasheka6358 4 ปีที่แล้ว +28

    I am so obsessed listening this nasheed and it melts my heart every time I hear it sub hana Allah 🤲
    Jazakallah khayiren everyone for your hard work to come up with such amazing nasheed 🌹❤

  • @jamila6765
    @jamila6765 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ ማነው በየቀኑ ደጋግሞ የሚሰማው ማሻ አላ ማሻ አላ👉❤❤❤❤❤

  • @firdewssefa7792
    @firdewssefa7792 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመት ላረገኝ ጌታ ጥራት ይገባዉ

  • @ahmedbeshir9132
    @ahmedbeshir9132 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Tabarakallah 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hunda94
    @hunda94 4 ปีที่แล้ว +34

    Mashaallah Wallah just coudn't control my self
    Love u unconditionally Ya Rasuulaallah (SAW)

  • @user-nn6qe6wg1b
    @user-nn6qe6wg1b 4 ปีที่แล้ว +12

    ቢያስ 8 ግዜ በተደጋጋሚ ሰምቼው አልጠግብም ያአላህ 😭😭

  • @yasinmiftah838
    @yasinmiftah838 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ሚገርመኝ ሰውን የፈለጀ ብንወደው ስሙ በተጠራ ቁጥር እንባችን እንዴት ይመጣል፡፡አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም፡፡ሙሀመድ(ሰለላሁ ዐለይሂ መሰለም) ሆይ ከራሴም ከቤተሰቤም ዱንያ ላይ በሙሉ ካሉት ነገሮች በላይም እወዶታለው፡፡

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว

      የረሱል ሰ.ዐ.ወ ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው መቼም አያረጅም ሁሌም ስማቸው ሲታወስ ውስጣችን ይናወጣል አይናችን ያነባል በረሱል ሰ.ዐ.ወ ፍቅር ልባችን ደምቷል ከይር ስራ ሰርተን ከእርሳቸው እና ከባልደረቦቻቸው ጋር አላህ ፊርዶውሰል አእላን ወፍቆን ጎረቤታችን ያድርገቸው

  • @tomtommy1129
    @tomtommy1129 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ነሺዳ ምናለ በረዘመ ብዬ የተመኘሁት ምርጥ ጣፋጭ የማይጠገብ

  • @mahamannayali8011
    @mahamannayali8011 4 ปีที่แล้ว +7

    الحمد الله على نعمة الإسلام ❤❤❤

  • @hananmohammad1297
    @hananmohammad1297 4 ปีที่แล้ว +24

    የሠማይ የምድር ፈገግታ
    የፀሀይ ጨረቃው ደሥታ
    የባህር ውቅያኖሥ ዜማ
    ላንቱ ነው ለከውኑ ግርማ ""
    አጂ.................ብ
    ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ወሩሂ ያ ነቢይአሏህ sellellahu alleyihi wasellem

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 ปีที่แล้ว +5

    መሸአላ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስ ይለላል
    ብቻ ግራ ገባኝ ፡አንዱ ሀላል ብሎ ፈትዋ ሲሰጥ
    አንዱ ሀራም ብሎ ፈትዋ ሲሰጥ
    አንዱ ቢዲአ እያለ ፈትዋ ሲሰጥ፡አላህ ሆይ አንተ ሁሉን አዋቂ ነህ ፡አንተ ምራን

    • @user-zc5lf7rz5g
      @user-zc5lf7rz5g 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @sofilove8306
      @sofilove8306 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር እውነት ብለሻል ሰውን ሳይሆን ሀቅን መከተል ነው የሚያዋጣው ትንሽ ትልቁ ዳኢ ሙነሺድ አዋቂ ነን እያሉ ነው አላህ ይሁነን

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ማሻ አላህ ስምጥ የሚያደርግ ነሽዳ አላህ ከናንተ ጋ ይሁን የአላህ እዝነት በመላው ሙስሊም ላይ ይሁንልን ያኢላሂ 😍😍😍

  • @aummera5518
    @aummera5518 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

  • @allall8307
    @allall8307 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ የረሱልስምሲጠራ እደስታለሁ ያሀቢበላ በጀነት ከሳችውጋርያድርገን ያረብ

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 4 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ
    #ጦለዓል በድሩ አለይና ሚን ሰኒያቲል ወዳዕ
    #ወጀበ ሹክሩ አለይና ማ ዳዓ ሊላሂ ዳዕ
    #አዩሀል መብኡሱ ፊና ጂዕተ ቢል አምሪን ሙጧዕ
    #ጂዕተ ሸረፈተል መዲና መርኸበን ያኸይረ ዳዕ
    ህመሜን ሸክሜን ቀንሰው:
    መንገዴን ያቀኑ ደርሰው:
    የእዝነት የፍቅር አርማ:
    የከውኑ ሞገስ ኖት ግርማ።
    ፊዳከ አቢ ዋኡሚ ያሀቢብ አላህ
    ያጀማዕ ሰሉ አለ ረሰል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @aaaaaaaaa9423
      @aaaaaaaaa9423 4 ปีที่แล้ว

      Aley waselam

    • @user-xs8qt6wx1b
      @user-xs8qt6wx1b 4 ปีที่แล้ว

      ሰ አ ወ

    • @user-mx9yb1dd4r
      @user-mx9yb1dd4r 4 ปีที่แล้ว

      ስለላሁአለይሂወሰለም
      ስለላሁአለይሂወሰለም
      ስለላሁአለይሂወሰለም

    • @addismyway64
      @addismyway64 4 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሒም ወሰለም

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ በጣም ውብ ነው ገጣሚ መሀመድ ፈረጅ ወንድሜ በጣም አሩፍ ነው እውነትም የከውኑ ሞገስ ፊዳካ አቢ ወኡሙ ያ ረሱሉላህ ያ ሀቢበላህ

  • @user-zg1tz4qv4f
    @user-zg1tz4qv4f 4 ปีที่แล้ว +23

    ብትመና እዛኛው አለም ረሱልን እናያቸዋለን ብየ ተስፈረ አደርጋለሁ!
    " محمد" صل الله اليه وسلم

    • @hayatdawud7801
      @hayatdawud7801 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚመቼኝ ነሽዳ

    • @Cg-hr2ee
      @Cg-hr2ee 4 ปีที่แล้ว

      ኢሸአላ

    • @user-wq4gy2hd3r
      @user-wq4gy2hd3r 4 ปีที่แล้ว

      @@Cg-hr2ee been

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @ledyajaber4943
      @ledyajaber4943 3 ปีที่แล้ว

      እንሻ አላህ👍👍
      ግን በነፃ አይገኝም ምድር ላይ መስራት ይጠበቅብናል።

  • @user-db1ft8vz7j
    @user-db1ft8vz7j 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ነፍሴ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 😭

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x 27 วันที่ผ่านมา

    ይሄንን ነሽዳ ሁል ግዜ ነወረ ስስማ የማለቅሰው ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤ የኛም ልጆቺ ነገ እደዚህ እዲሆኑ ምኞቴ ነው ያረብ❤❤❤

  • @rosafayisa9437
    @rosafayisa9437 4 ปีที่แล้ว +15

    I am so proud to be Muslim

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 ปีที่แล้ว +14

    I don't even know how many times I listened this beautiful neshida ❤❤💖 I will listen again and again , Jzk heyir all 🙏🙏🙏

  • @shamsia3042
    @shamsia3042 4 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah mashallah tabarakala 😍😍🤗☝️

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 3 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም እኔ ገና ዛሬ ነሽዳ ስሰማ አላዳምጥም መንዙማም ነሽዳም ገና ዛሬ ይህንን ደጋግሜ ስሰማ ውስጥ ያባባል

  • @shukridool3903
    @shukridool3903 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤️ ❤️🥰 from 🇸🇴👍🙏