ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ የውሸት ዶክትሬት November 16, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @gebarisaac6153
    @gebarisaac6153 39 นาทีที่ผ่านมา +1

    ከጎን ያለው ቪድዮና ድምጽ ለምን ኣስፈለገ? ይረብሻል

  • @Yitulala
    @Yitulala 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤

  • @solomoncharamo2289
    @solomoncharamo2289 3 นาทีที่ผ่านมา

    አደር ባይ ሰው ነኝ አማራ ሕዝብ ሁለት አመት ሙሉ የትግራይ ሕዝብ ስጨፍጨፍ ዝም ብለህ የአቢህ አጨብጫብህ ነኝ

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዝርፊያ ናግድያ እውቀትቢሖን ማፈናቀል ሐገር መሽጥ ሰውማስለቀስ እውቀትቢሖን አብይ ፕሮፌሰር ይሖን ነበር 9:57

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሁንም አንድ ነገር እናስተውል አሁንም ስለአብይ የተነገረው እውነት አይደለምን? ለምን እስካሁን ዝም ብሎ አሁን መግለጽ አስፈለገው ከተባለ የሰማ ለት ቢናገር ኖሮ ምን ለውጥ ይመጣ ነበር? ፋኖ ከአመት በላይ እየታገለ ዋጋ እየከፈለ እያየንና እየሰማንስ ምን አደረግንለት? በገንዘብ ረዳነው ድምጽስ አሰማንለት?

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰዉ በቃኝ እቺ አገር ሰዉ አይወጣላትም ብዬ ከራሴ ጋር በማመንና ባለማመን ማህል በጣም ተሟግቼ ። በቅርብ ቀን ቀስቃሽ የሆነ ዘፈንህንም አስታወስኩኝ እና እራሴን አረጋጋሁ ውነት ለመናገር አርእስቱን እንጂ ውስጥ ልገባ ፈራሁ

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞኽ አትፍራ

  • @ማህደርይከፈት
    @ማህደርይከፈት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌም ከውነት ጋ ቁም፡፡❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ነው አቤ እንኳን በሚዲያህ መጣህልን አትጥፉ በፈጠራችሁ

    • @agdr895
      @agdr895 16 นาทีที่ผ่านมา

      ይህ የአቤ ሚዲያ አይደለም። ከወያኔ ጋር ሲሞዳሞዱ ከርመውና አማራን ሲያስወግሩ ኖረው ዛሬ ተነስተው ለአማራ ከኛ በላይ የሚሉት ሰዎች የከፈቱት ሚዲያ ነው። ምን አልባት በላይ ማናየን ላይጨምር ይችላል።

  • @misaw6162
    @misaw6162 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Don't defend your inability of exposung Abiy's agregious claim right away. You had a big part in enabling Abiy from the start.
    You keep saying, "I'm a jouenalist, I'm a journalist," but you failed reporting what you claimed you heard first hand. That is what real journalists do. My guess is you are an activist, not a journalist.
    Anyway, what kind of evidence did you need for 4 years for you talking about it this late. You waited and waited while sleeping on information you said you received firsthand from Abiy himself. What are you investing? Were you investigating yourself whether you heard what you heard Abiy said or not.
    I see you are working so hard to justify your failurity to meet that critical point. You could have exposed Abiy right away using the information you said you obtained it firsthand. This is a public figure with an agenda that is designed to destroy a certain ethic group, including denying the ethinc group's ability to come to a place of leadership.
    Your claim of "I confronted him in a private by sending him an email" is bulshit. You would have exposed him publicly and lived with its consequences. But, you intentionally slept on the info for your personal reasons. That information would have been one data point crucial to inform the public and ignite the resitance early on. Don't use this, "I'm a journalist and needed more data point to expose bla bla..."
    You would have exposed this kid's evil intention right away if you were a true journalist. Journalists write stories quoting sources, leaving alone the lnformation they personally partook when it is relevant and good for the masses.
    It looks like, when it comes to Abiy, your misteps from the start were consequentail in enabling this wana be sudo that does not measure upto the history of the village he came from leave alone this storied ancient country.
    Hope you take constructive criticism and reexamine your steps in stead of being defensive.

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Through your life time opposing every leader and loosing your hair .The angle will come for you.

    • @hateallofthem-h5i
      @hateallofthem-h5i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      really, stupid silly

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 11 นาทีที่ผ่านมา

    አበበ ማለት ሆዳም ነው የአማራውን ሞት መጨፍጨፍ አውቅ ነበር ነገር ግን ለሀገር ደህንነት ስል ዝም ብያለው ያልከውን ቃል አንረሳም ዛሬም ስለ አማራ ምንም አያገባህም ለሞት አሳልፈህ የሰጠህው ህዝብ ነው አናውቅህም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ አብይ የተናገረው ሁሉ እውነት ነው፣ ዛሬ በስራ እያየነው አይደለምን? ውሸቱ መሰሪነቱ፣ ከሀዲነቱ ስድአደግነቱ፣ ነውረኛነቱ፣ የተገለጠ አይደለምን?ታዲያ ለምን ስለሱ የተነገረውን ማመን ከበደን? ዘረኛነቱን አሁን በክልሉ እየፈጸመ ያለውንስ ልንክድ ነውን?

  • @tesfayetesema1982
    @tesfayetesema1982 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ህሊናየን አዳምጠዋለሁ ብለሀል ፣ አብይ ይህን ነገር ሲናገር ከሰማሁ በሁዋላ ለሱ ያለኝ ግምት ዜሮ ገባ ብለሀል ፣ ይሄ ስውየ ይህን የተሳሳተ ሀሳብ ይዞ እንዴት ሀገር ይመራል ብለህም አሰበሀል
    የኔ ጥያቄ አንተ ከሱ ምንም የማትጠብቅ ከሆነ እና ለህሊናህ የምትኖር ሰው ከሆንክ ለምን ያኔ ፊት ለፊት ትክክል አለመሆኑን አልነገርከውም ?
    ኢሜል አደረኩለት ብለሀል አንተ በማስረጃ የምታምን ሰው ነህ ለሱ የላከውን ኢሜል ማሳየት ትችላለህ ?
    በኢሜሉ ላይ ምን መለሰልህ?
    ለኢሜሉ ማልስ ካልሰጠህ ወይም ይቅርታ ካላለህ ይህን ያህል አመት ይህንን ጉድ አፍነህ ያዝከው?
    የትኛው የጋዜጠኝነት ትምህርት ነው ወሬው ቁዋንጣ ከሆነ በሁዋላ ወይም የሰውየው ማንነት ከተጋለጠ በሁዋላ ዜናውን ይዛችሁት ውጡ እስከዛው በጉዳዩ ላይ እያሰላሰላችሁ ቆዩ የሚለው?

    • @lamrotgissila9596
      @lamrotgissila9596 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Exactly, that is my question

    • @Humanity-c9w
      @Humanity-c9w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ena siletenagere abiy dengto siltan yileqal?

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ግን እኮ አንዳንድ ጊዜ በጣም ስንደነግጥ መልስ ለመመለስ ሁሉ አንደበት ይይዛል ግን 4አመት ሙሉ መሆኑ ቸል ያልከው ይመስላል አበበ/ ከአዲስ አበባ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayneabebawoldetensai9386
    @yayneabebawoldetensai9386 15 นาทีที่ผ่านมา

    Yteykew lela ymimelsew lila kebatari

  • @daniyorom8126
    @daniyorom8126 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃለመጠይቁ ጥራት ይጎለዎለሸ ከተቻለ እንደገና ታርሞ ቢተላለፍ ደሰተኛ ነኝ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 24 นาทีที่ผ่านมา

    Abebe gelaw gena bekumeh yemtaleksbet zemen Aykere new

  • @tme251
    @tme251 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yekerta teyke gaztega bethonse seme bemtefateteteykalhe 120 milones yememerane mere endfelke menagere Stopp 😮

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበበ ገላው ዶ/ር የወያኔ የመጀመሪያው መፈረካከሰ የመለሰ አሰደንጋጭ ጀግና ሰው ነህ ።
    ነገር ግን አገርን ለመምራት ቋንቋ ፣ ባሕልና መንፈሳዊ መሰተጋብር አያስፈልገውም ? ኧረ አቤ ምን ነካህ?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    From day one, Abiy had given us many hints that he was an extreme Amhara hater. The Anote Statue was built by his supervision.

  • @mintetadesse79
    @mintetadesse79 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ካአሁን በዋላ አንተን እና መሰሎችህን በአማራ ጉዳይ ምንም አይመለከታችውም ገለል በሉልን እንደናተ ከሀዲና በአማራው ንፁሀን ደም ተጠያቂ ናችው የጊዜ ጉዳይ ነው እንፋረዳችዋለን

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዬ አበበ መጨረሻህ ይህ ሆነ? ይወጣል ያሉት ጥጃ ማእድቤት ተገኘ ይባላል:: የ7 ኛ ክፍል ጨ ተማሪ የነበረ መሽረፊት ሻጭ ይህንን ድግሪ መቸ ተምሮ መቸ አገኘው? አንዴ ተቀላምደህ ዋሽተህ ቪዲዬ ሰርተሀል አሂን ያንን ማስተባበል ተናነቀህ በክህደትህ ቀጠልክ::ይገርማል እባክህ አታሳመን በኔ በኩል እንደከሸፈ ጥይት ጥየሃለሁ:: መዘላበድ ግን ይቅርብህ በደንብ ተናዘዝ!

  • @tme251
    @tme251 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wendeme tadya mene yehune
    Hagere eymeera newe betame yaszenale blgrna newe yemtelewe doktere bayhone eykeme sewe begu almoteme setasebewe yaltemare yemselhale egzabhere askkemtotale mene yehune aydeleme tesasethal hagere memrate kefelke tewedadere kasenfke hagere mera gaztega selhonke satatara ahuneme atawera.Weye bandanete ?

  • @AdineW-y7g
    @AdineW-y7g 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    WHY DID YOU STAY THESE LONG TO TELL US WHAT YOU HEARD?????
    REALLY SORRY FOR YOU Abe!?!?!

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀድመኽ ብትሰማ ምን ታደርግ ነበር?

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This interview left me disappointed. Like Swiss cheese, I found so many holes in Abebe Belew’s personal as well as journalistic integrity.

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበበ ስህተት ፈፅመሀል ይቅርታ ብትል ይሻላል

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ህዝብ ያንተህዝብ አይደለም ፀረ ትግራይ ነህ።it’s about time you will pay the price wait and see .

    • @yosefetopia1528
      @yosefetopia1528 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      “ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ ይለያያል, ህዝቡ የተጎዳው ከህወሓት በስተጀርባ ነው, ህወሓት ይውደም አልኩ” እያለ ነው።

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ አበበ አብይ አህመድ ከ7ኛ ክፍል በኋላ ትምህርቱን አልቀጠለም ነው ማስረጃው የሚያሳየው አንተ ደግሞ እየገለጽክልን ያለው ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪ እንዳገኘ ነው።ይህ ደግሞ ከ7ኛ ክፍል በኋላ ትምህርቱን መቀጠሉን የሚያሳይ ማስረጃ ባልቀረበበት አንተ ከተለያየ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ እንዳገኝ የገለጽከው ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ አይደለም።ዩኒቨርስቲ ለመግባት በቅድሚያ 12ኛ ክፍልን ማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ ግድ ይላል።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ጦርነት ከቆመ ስንት አመት ሆነው ከቆመ? የከሜራ ፋኖስ ከአብይ ጋሮ ወያኔን አልወጋም? አበበ ከዚያ በፊት ነው እንግዲህ የአብይን በአማራ ላይ ያለውን ጥላቻ የሰማው፣ ታዲያ ያን ጊዜ ቢናገር ኖሮ የሚሆነውን ወይም ሊፈጠር የሚችለውን ነገር አስተውለነዋል? ምክንያቱም አበበ የአብይን የጥላቻ ንግግር ከሰማ በኋላ ፋኖ ከከብይ ጎን ቆሞ ወያኔን ወግቷልና። ምን አስተዋልን የአበበን በወቅቱ አለመናገርን።

    • @yosefetopia1528
      @yosefetopia1528 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የፋኖ ከአብይ ጎን ቆሞ ወያነን መውጋቱ ትክክል ነው ትርፋማም አድርጎታል , የጠላቱ ጠላትን ተጠቅሞ አባት ጠላትን(ወያነ)ን ወገቷል, ባተረፈው መሳሪያና ወዘተ ደግሞ የወያነን ልጅ(አኦሮሙማ)ን እየተዋጋ ነው!, ያንጊዜ ባይዋጋ ኖሮ አፅመ ርስቱ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ወዘተ ራያን አያገኝም ነበር, ፳፯ ዓመት የጨፈጨፈውን ወያነንም ተበቅሏል,…

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 41 นาทีที่ผ่านมา

    Ye ESKENDER BUCHELA 😛😛😛😛 TEBEDA

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አበበ ማትሪክ ያልተቀመጠ በሻሻን ፒኤችዲ አለው ትላለህ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 21 นาทีที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 chamahen yesekelkew be tigray hezeb lay becha yemidereg chefchefa mesloh neber ?Ante Ekekam gena erakutehen yaskerhal Antem dem taleksaleh

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 25 นาทีที่ผ่านมา

    ABEBE GELAW MALET MEJEMERIA EBED NEW 2GNAW ZEREGNA NAZI KOSHASHASGA SLE ERASU BECHA YEMIYASEB KE ABEY BELAY ZEREGNA YE TIGRAY HEZEB BE TPLF YEMIWEKEL KOSHASHASHA BAGEGNEW BEKUMU LSENETKEW YEMFELGEW AWRE SEW NEW

  • @RebeccaIyob
    @RebeccaIyob 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abebe Belew screwed up bad and ugly specially about testifying the false Doctorate degree of the PM… which we all knew was bogus!
    He should really say sorry and leave journalism and step down of the youtube films!!! We dont want to see his face ever again on youtube nor any place.

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጣ. ለማኝ ተሳድቦ ይሔዳል

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተው. ለምን. ማቃጠር መተዳደሪያህ የሆነው. እሱማ ምን. አጥቶ. ይለምናል

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንተው. ለምን. እንጂ. ማቃጠር. መተዳደሪያህ. የሆንከው. እሱ. ምን. አጥቶ. ይለምናል.

  • @shumetsisay-pg4jr
    @shumetsisay-pg4jr 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    first answer your question.

  • @tme251
    @tme251 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebkhene zembel ante sewe hulegeze tekawemo tekawremo ayseelcheme .🤭

  • @solomoncharamo2289
    @solomoncharamo2289 12 นาทีที่ผ่านมา

    ይህ ስው ውሽታም ነው