ምን አይነት ሰው ናት ግን ምን አለ ቢቀርባት? ለነገሩ ምክነያቷን ልንገራችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    በደንብ ገልፀሻታል የዘመናችን ቁጥር አንድ ጨካኝ ናት

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ሴቶች የገቢ ምንጭ ከሌለን ዉጤቱ ይሆ ነዉ

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 2 หลายเดือนก่อน

    የሴት ጀገና ነሽ።am agree with you ladies go out do any job .

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ መቅዲ ተገዳ ነው ምክንያቱም ልጅቷ ከሞተች በሃላ እኮ አምልኮ ቤት ወይም ቡዳ ቤት አለችኮ አበቅየለሽ ሄቨን ለአምልኮ ነው ምሰዋት የተደረገችው ስለዚህ አምልኮ ውስጥ ቤተሠቡ ሁሉ አሉበት ለዚህ ነው የሚከራከሩለት ባሏ ሂደሽ ለሚዲያ ተናገሪ የማትናገሪ ከሆነ አስፈራርተዋት ይሆናል እጂ በሠላም አይመስለኝም

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 2 หลายเดือนก่อน +1

    I like your natural hair.

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 หลายเดือนก่อน

    አንጀቷ ይጠበስና እውነቱን እያወቀችነው የምታወራውን እራሱ ምንም አታውቅም ተደነባብራለች በሄቨን የደረሰው በልጆቿ ቢደርስስ

  • @eyerusalemkebede780
    @eyerusalemkebede780 2 หลายเดือนก่อน

    Mekdiye pls felgesh neber

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 2 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ አንጀት አርስ እኮ ነሽ❤

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 2 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ሚስት አይደለችም ወሽማም አይደለችም ጥገኞ ናት ተጠግታ ስለምትኖር በእራሷ ላይ ምንም መብት የላትም እቃ ናት በዚያ ላይ አይን የበላች ጨካኝ ሰው በላ ናት እግዚአብሔር ይፈርድባታል

  • @efrataayano2457
    @efrataayano2457 2 หลายเดือนก่อน

    My sweet you are right ✅️

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 หลายเดือนก่อน

    አንጀት የሚያርስ ትክክልኛ ንግግር አንጀታቸው ይቃጠል አይደለም እናት አንድ አመት ሙሉ ልጃች አሳጥተዋት እያከርትቷት እኔን እህቴ ባይገርማችሁ በሶስተኛው ቃለ መጠየቅ የሲስተር አቢቂለሽ ማየት አቅቶኝ ወድቄ ጉዳት ደርስብኝ የሚካኤል ዋዜማ ሚካኤልን እግዚአብሔር አተርፈኝ አይደለም እናት ወላጅ ይባርኪ መቅዲ

  • @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
    @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይወቅአኔመቸምየደፈረአይመስለኝም እደለይለእናፈስክነውየመሰለኛ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 หลายเดือนก่อน

    አጀት አርስ ውቀጫቸው እኔን የገረመኝ ግቢው ባልሽ የት ነበር ሲላት ቤት ውስጥ ፋልም እያየ 😂ቤቱ ግን ፋልም የሚታይበት ቤትም አይመስልም የሆነ ነገር እዴት ቆሻሻ ያቺጎበዝናት የቨበን እናት እንኳን ከዛወጣች አይመጥኖትም ቀድማቸው ሄዳለች አንዳንዴ ቀተውባት ይሆን እላለሁ ምቀኞች

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 2 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ሚስት አይደለችም ወሽማም አይደለችም ጥገኞ ናት ተጠግታ ስለምትኖር በእራሷ ላይ ምንም መብት የላትም እቃ ናት በዚያ ላይ አይን የበላች ጨካኝ ሰው በላ ናት እግዚአብሔር ይፈርድባታል