ከአንዲት ዝነኛ ጋር ፍቅር ጀመርኩ ሰው እንዲያውቅ አትፈልግም ግራ ገባኝ : EthiopikaLink

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @selamdubale1234
    @selamdubale1234 2 ปีที่แล้ว +1

    dr birhanu niguse betam akibarihi negn metsahifhen anbibewalehu

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 5 ปีที่แล้ว +7

    ሃይ ሰላም ናቸው አቶፕካልንኮች የዘንድሮ ወንምዶችም እኮ ብር እንጂ ፈቅር መች ያወቃሉ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ሳይሆን ስጦታህን ነው ያፈቀረችሁ ስወዳችሁ የፍቅር ክሊኒኮች ።

  • @maha_88alotaibi50
    @maha_88alotaibi50 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሂ እባላለሁ ክብሩ ዶክተሮች እስኪ እኔንም ቀዶ ጥገና አክሙኝ ስውዳችሁ የኔ ህመም ከናርዶስ ጋር ይመሳሰላል ባል አለኝ አሁንም አልተፋታንም ግን ኩርፍ ነን እንታረቅ ይቅርታ ስለው አያምነኝም የተጣላንም የመጀመሪያ ጓደኛሽ ለምን ፍሬንድሽ ሆነ ለምን ፌስብክ ትጠቀሚያለሽ እያለ ሲጨቃጨቀኝ እኔ አልሰማህም እሱን ሰላምታ ብቻ ነው የማወራው ፌስብክ እምጠቀመው እድ ማንኛውም ሰው ለምን ትከለክለኛኘኘህ ብዬ ጥየው ሌላ ከተማ ሄድኩ አሁን ሳስበው ግን እኔ ሰምቼው ለትዳሬ ስል ያለኝ ሁሉ እሺ ማለት ነበረብኝ አሁን ስድውልለት ስልኬን አያነሳ ይቅርታም ስጠይቀው ማድረግ አይፈልግም በቃ ፍታኝ ስለው አይ ይላል ግራ ተጋባሁ እኔ ይቅርታ ቢደርግልኝ ከስተቴ ተምሬለሁ እሱ እዳለኝ እሆን ነበር ምን ትሉኛላችሁ ጊፍት እኔ በቃ ተጠላሀኝ እንለያይ ስለው እሺ አይልም ይቅርታ ስጠይቀውም ይቅርታ ሊያደርግልኝ ፍቃደኛ አይደለም የኔ ህመም ከናርዶስ ጋር ይመሳሰላል

    • @ሕንጸትዘገብርኤል
      @ሕንጸትዘገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

      ተወዳጅ ተስፋ አትቁረጪ አሁንም በርቺ እግዚአብሔር በመሀላቹ ይግባ እና እርቅ ይውረድላቹ

    • @mamayen3450
      @mamayen3450 5 ปีที่แล้ว

      ከድሮ ፍቅረኛሸ ጋር ለምን ፍሬንድ መሆን አሰፈለገ ባለትዳር ከሆንሸ ጥፋተኛ ነሸ እኮ ለምን የትኛውም ባል አይፈልግም ከድሮ ጓደኛሸ ጋር የኔም ባል አይፈልግም fbእንድጠቀም የድሮ ፍቅረኛዬን እራሴ ነኝ ብሎክ ያደረኩት ለምን ሌላ ህይወት ሰለጀመርኩኝ አላስፈላጊ የሆነን ነገር ማሰወገድ የሴትነት ብልሀት ነው ብቻ ፈጣሪ ልቡን ያራራልሸ ትዳርሸ ይመለሰልሸ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ሀይ ፎንቃ ፍትህ ለፎንቃ አንተን ስይሆን የእቃ አፍቃሪ ትሆናለች አባቴ ቶሎ በጊዜ ለሽ በል #ብሩክ አከበጃ ነገር ነህ
    #ናርዶስ የአንቺን ነገር እንዚህ መፈታት አይችሉም በእርቅ ማዕድ ምንተስኖት ጋር ብትሄጂ ይሻላል

  • @ferdosiferdi8644
    @ferdosiferdi8644 5 ปีที่แล้ว

    Bro enditawok yematifelig kehone Lela kezi ale malat new titih lashi beli

  • @nanasalam.3531
    @nanasalam.3531 5 ปีที่แล้ว

    አይ ያባቴ አምላክ አዙሮ አዙሮ ይጣልክ ሌላ ምን እላለሁኝ

  • @ማሪያማዊትማሪያማዊት
    @ማሪያማዊትማሪያማዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ዮኔን አፋቅሬአለዉ

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 5 ปีที่แล้ว

    ኤሬ እቺም ውሸታም ነች ለዝህ አይነት ዱርዬ ወንድ ያውም ሁለት እህታማቾችን ቅርጫ አረጋቸው እኮ ወይ ጉድ እማይሠማ ነገር የለ የዛሬውማ የቤተሠብ ጉዳይ ነው

  • @rihanasaber9775
    @rihanasaber9775 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ የክፍላገር ልጆች የገማቹ የምትፈልጉትን ካገኛቹ ቡሀላ ምክንያታቹ ምድረ ግም

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሁናችሁ ነው ኬዝ የምትደጋግምት ስራ ከበዛባችሁም ለአድማጫችሁ ይቅርታ ጠይቁ ምክኒያቱም እናንተን ለማዳመጥ ቡዙ ቢሮግራማት ትተን ነው

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว

    yehe ye Mender were kkkkkkk
    ye Mehayeman sibesib ! !!!!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว

      ካልተስማማህ ማዳመጥ የለብህም የኛ ሊቅ !!! ጀዝባ